Ethiopia ሰርግ ነበር ዮሐ ፪ : ፩ በመጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ መቆያ ፖስት ፱ፖስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @meskermgetachcw3510
    @meskermgetachcw3510 4 ปีที่แล้ว +4

    *ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሠገነ ይሁን አሜን*
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን /፫

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያፅናልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን አሜን

  • @mhretabgebrezgabhier889
    @mhretabgebrezgabhier889 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን።

  • @የወሴፍኤልሻዳይ
    @የወሴፍኤልሻዳይ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ቤተእስራኤል
    @ቤተእስራኤል 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት የሰማልን፣ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።

  • @salamsalam4154
    @salamsalam4154 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @Dn_Zeamanuel
    @Dn_Zeamanuel 4 ปีที่แล้ว +3

    Share

    • @takkoushcell6392
      @takkoushcell6392 4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ተወዳጅ በርታልን።♥♥♥

  • @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ
    @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @መቅድየማርያምልጅ
    @መቅድየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwite yasemaln😍

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትያስማልንየእባቶቻችንልመናጸሎትይድርስልን

  • @መቅድየማርያምልጅ
    @መቅድየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ያድልን

  • @frehiwotafewerki1817
    @frehiwotafewerki1817 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ለቤታ ለደጃ መድሀኒያለም ይቅር ብሎ ያብቃን

  • @salamsalam4154
    @salamsalam4154 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን

  • @genetzewde4837
    @genetzewde4837 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እባታችን።

  • @alexhabitu8418
    @alexhabitu8418 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከቶት በየአለንበት ይድረሰን

  • @mengsfilmon7148
    @mengsfilmon7148 4 ปีที่แล้ว

    በውነት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @fevent6470
    @fevent6470 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🇲🇱💚💛❤️

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell6392 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን። ♥♥♥

  • @yesteyeste8170
    @yesteyeste8170 3 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalehiwotn yesmaln mamherchin egzieabher yemesgn sila kidus hiwe kalu...

  • @tegegnbalcha
    @tegegnbalcha ปีที่แล้ว

    58:16

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 3 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም መጀመርያ እዛው ሰርጉ ቦታ ነበረች, ይላል ቃሉ,!
    እየሱስ ግን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ታደመ ሄደ ነው እሚለው,።
    ያማለት ማርያም መጀመርያም እዛው ሰርጉ ቦታ ክርስቶስ ከተማሪዎቹ ጋር ከመምጣቱም በፊት እኮ ስለነበረች ነው, እኮ ያወቀችው,።
    ቃሉን እናስታውል በደምብ,።
    ማርያም መጀመርም በዛ ቦታ ስለነበረች አታውቅም ማለት ይከብዳል,🤔 ምክንያቱም መጀመርያም በዛ ቦታ ከነበረችና ከተገኘች, ጎረቤት ወይም ዝምድና ሊኖራት ይችል ይሆናል በዛ ቦታ ከእየሱስ እና ከተማሪዎቹም በፊት ቀድማ የነበረችው, ስለዚህ ወደጓዳ ሳትገባ እና ሳታይ አይቀርም ማለት ይከብዳል, ምክንያቱም ስራም አግዛ ይሆናል, ወይም ሲወራም ሰምታ ይሆናል,።
    "ሲቀጥል ሴት ማለት የነቀፋ ወይም የስድብ ስም ነው ብለው ያምናሉ ብየ አላምንም, ምክንያቱም በሂብሩም ሂሻ ነው ያላት, "אישה" ይህ የነቀፋ ስም አደለም,።
    እነሱም እንደዛ ብለው እያምኑም,።

  • @meski5744
    @meski5744 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን