በ ረመዳን አዲስ ነገር 🌙

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 785

  • @jamelayimer
    @jamelayimer ปีที่แล้ว +709

    አሏህ እስከመጨረሻው ያድርግልሽ የምትሉ በላይክ😥😥😥

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g ปีที่แล้ว

      ይህ የፅፍሹ ረመዳንም ስፍታ አላህ ያስትካክልሽ ብልሽት ፃፍላት 😂ከስድብ ነፃ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@user-gp9sf9cn7g ደምሪኛ❤

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k ปีที่แล้ว +1

      @@user-gp9sf9cn7g ደምሪኝ የኔ እህት

    • @user-de7ez1jj4c
      @user-de7ez1jj4c ปีที่แล้ว +1

      ​@@user-bz9ly1fs8k ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤❤❤😊

  • @zuzuyoutube292
    @zuzuyoutube292 ปีที่แล้ว +175

    አላህ ያፀናሽ ሁሉን ያግራልሽ በቀጣይ አንድ ሱራ
    ትቅራልን የሚስማማ👍

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

    • @zuzuyoutube292
      @zuzuyoutube292 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ተደምሬለሁ😀

    • @user-ok4eu6mn5c
      @user-ok4eu6mn5c ปีที่แล้ว

      ​@@zuzuyoutube292 አብይ ነው የደመረሺ ክክክክ

    • @zinetmohammed-mf8fq
      @zinetmohammed-mf8fq 7 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ወሏሂ ትክክል የኔ ሀሳብ ነበር አይገርምሽም ሳያት ከላይ ከላይ ነውጂ የውስጡ ነገር ባዶ መሰለችኝ ሀረካቷ
      ሙስሊም አትመስለኝም

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 ปีที่แล้ว +107

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹

  • @zeraleshkasa
    @zeraleshkasa ปีที่แล้ว +394

    እችን ቆሜት ምታነቦት በሙሉ ጤናቹሁን ይስጣቹ❤

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu ปีที่แล้ว +96

    ቁረአን በምንም ከለር ይሁን ዝም ብሎ ደስ ይላል ❤

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 ปีที่แล้ว

      Udu ynorat yhon frahu yarebi

    • @fatumagirma8593
      @fatumagirma8593 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይጨምርልሽ እህት ግን ለሁሉም ነገር እወቁልኝ አትበይ ለኛ ቁራአን ማሳየት ሳይሆን ሂጃብሽን በስራአት ለብሠሽ ማየት በራሱ በጣም ደስ ይለናል እና ለሠው ብለሽ ሳይሆን ለአላህ እና ለራስሽ ስትይ ይጃብሽን አጥብቂ እሽ ውበትሽ የሚለካው በሂጅብሽ ነው እና አደራ እልሽ አለሁ ሂጃብሽን አታውጪ❤❤❤❤

  • @ikramsaid8564
    @ikramsaid8564 ปีที่แล้ว +52

    ገን እኮ አልሀምዱሊላህ ሙሰልም መሁን መታደል ነዉ ☝️❤

  • @user-kc1qk6vd8k
    @user-kc1qk6vd8k ปีที่แล้ว +92

    ሮዚ ወላሂ ጸጉርሺን ስትሸፊን ማሻ አላህ በጣም ነው የምታምሪው ❤

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira ปีที่แล้ว +34

    ❤ ሮዚዬ በዚህ ሁኔታ ስላየኋት ደስ ብሎኛል
    አዛኙ ጌታችን ምስጋና ይገባው الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
    ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው
    ፤وَهُوَ الْغَفُورُ الْوَدُودُ
    እርሱም ምሕረተ ብዙ ወዳድ ነው፡፡

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤❤🎉❤

    • @sayda-bq4cr
      @sayda-bq4cr ปีที่แล้ว

      አሠላሙ አለይኩም

    • @sayda-bq4cr
      @sayda-bq4cr ปีที่แล้ว

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 ปีที่แล้ว +104

    _የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በየሃይማኖታችን ያፅናን አሜን❤_

    • @zainabzainab2142
      @zainabzainab2142 ปีที่แล้ว +3

      ጥሩእናትናአባትያሳደገሺልጂነሺየኔቆጆ

    • @Nemi____Abdu
      @Nemi____Abdu ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @remdan-ct9st
      @remdan-ct9st ปีที่แล้ว

      Ewnet gen Ande new yene ehete ewnet laye lemdrse tert argi

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g ปีที่แล้ว +31

    እንዴኔ ልጂ ትታቹ የተሰዴዳቹ የልጂ የቤተሰብ ናፋቆት ያገላታቹ አብሽሩ ነገሌላቀንነዉ አላህ በሰላምለሠገራችን ያብቃን🎉🎉🎉

    • @meremam877
      @meremam877 ปีที่แล้ว +3

      አሚንንንን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yytt8041
      @yytt8041 ปีที่แล้ว +2

      የእኔ ዉድ የልጅ ነፍቆት በጣም ከባድ ነዉ እናትነት ከምንም ከማነም በላይ ያስደስታል የልጅ ፍቅር ልዩ ነዉ በዛዉ ልክ ናፍቆቱ ዉይ ብቻ አልሀምዱ ሊሏህ ለበተሰቦቻችን ለሀገራችን በሠላም በደስታ በስኬት ይመልሠን ያረብ

    • @azeynedaedres4279
      @azeynedaedres4279 ปีที่แล้ว +1

      😢😢እሺ ማሬዎ

  • @user-kc1qk6vd8k
    @user-kc1qk6vd8k ปีที่แล้ว +24

    አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም ዱአ እንደራረግ

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ያበርታሺ ማማዬ እኔም እዳች ነኝ ማለቴ አለባቤሴ ክርስትያን አይገልጸም 😢 ብቻ ደስ በሎኛል ደስ ስላልሺ ለሁላችንንም ወድ ፍጣሪያችን ይመልስን ማርያም ከልቤነው😢❤ ሀገራችንን ስላም ያደገልንን በዱአ እና በጸሎት አስቢኝ😢❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 ปีที่แล้ว +17

    ማዘር ናፈቁን ሚል😢 ማሻአላህ ቁርሀን ለኛመዳኒት ነው😍😍😍😍😍😍😍

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 ปีที่แล้ว +8

    ስትገቢ የኢስላም ሰላምታ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለሽ ክምር ሮዚ እንቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ መለወጥ ትችያለሽ እልህ ልቦናሽን ይመልስልሽ በእስልምና ላይ ያፅናሽ ሮዚየ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ለሁላችን እና ጎበዝ ሁኝ ዱኒያ ጠፊ ነች ለቀሪ ህይወት አስቢ እሽ እህቴ

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 ปีที่แล้ว +18

    ግደታ እኮ ነው ሮዚየ ክርስትያን ወገኖቼ ሰላም ብለሽ ግቢ ችግር የለውም ሰላምታ ማቅረብ በርቺ ከፃም በኃላም እልህ ልቦናሽን አይቀይርብሽ አብሽሪ ይሄ ረመዷን የለውጥ አላህ ያድርግልን

  • @user-vl8nn5zq1d
    @user-vl8nn5zq1d ปีที่แล้ว +34

    በርች እህቴ እንደዚህ ነዉ የሚያምርብሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NADC2024
    @NADC2024 ปีที่แล้ว +18

    Yene tafach, MashaAllah bilenal. I'm so proud of you. I was in your situation struggling with my Iman gin Allah helped me last year, i started praying and wearing hijab Alhamdulilah. Don't listen to the negative comments just continue trying Allaah will help you inshaAllah. I love you for the sake of Allaah you are my muslim sister wishing you all the best❤

  • @aleemamohammad5774
    @aleemamohammad5774 ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ ሂጃብ ያምርብሻል ችግርሽ ከረመዷን በኋላ ትጥይዋለሽ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ይምራን

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su ปีที่แล้ว +13

    በረካ ሑኝ ዲንን በተመለከተ የምታስተምሪው ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርልሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

    • @ahmed-ud9su
      @ahmed-ud9su ปีที่แล้ว

      አሰላሙአለይኩም

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 ปีที่แล้ว +2

      አላህ በዚህው ያጽናሽ ግን እህቴ ልምከር ዱንያ ጠፊነነ ው ጸጉርሽ ክፍት አታርጊ በቃ በጥቅሉ የሙስሊም አለብበስ ልበሺ

    • @ahmed-ud9su
      @ahmed-ud9su ปีที่แล้ว

      አሰላሙአለይኩም ሮሲ እንዳገኝሽ ፈልጋለሁኝ ኢንሻአላሕ!

  • @hanizamareg1026
    @hanizamareg1026 ปีที่แล้ว +15

    ብቸኝነት ወደማንነት ያመጣናል😊እራሳችንን እንድንገመግም

    • @Abu_fajr
      @Abu_fajr ปีที่แล้ว

      Exactly ይሄ የኔም ተሞክሮ ነው ጥሞና ወደ ቀልብ ይመልሳል

  • @user-lc5zc8qd8n
    @user-lc5zc8qd8n ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ያስተካክልሽ ለረመዳን ብቻ ሳይሆን ለሁለየም ይሁ ንልሽ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሮዚዬ ዛሬ ደስ ብሎኛል ያረብ በዛውም የኸይሩ መንገድ ያግራልሽ ሂጃብም ሁሌ ይልመድብሸ ❤

  • @rihana4796
    @rihana4796 ปีที่แล้ว +5

    እልልልል ዋው መብሩክ ሮዚ ይመችሽ አላህ ከአንች ይሁን እንወድሻለን

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe ปีที่แล้ว +2

    የነውድ እንኳን አብሮአደረሰን ሮዚ በድንሽላይ በርች ሁሉምኮ ድናችን ውስጥ አለ ድናችን ሙሉነው ጭማሬም አይሻም እናም በርች ሁላችንም አሏህ ይቀበለን በድናችንም ያጠንክረን ያረብ

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g ปีที่แล้ว +1

    ቁርአን ማዳመጥሽ በጣም የምነግርሽ በላይ እኔ ተደስቻለሁ አላህ የኔንም ያንችንም መጨረሻ ያሳምርልን እህቴ ሲቀጥል ተኝቸነው የምውለው ስትይ ጥያቄ ሆነብኝ እንደት ስራ ካልሰራሽ የለት ወጭሽንም የቤት ክራይም ከየት ትከፍያለሽ ንገሪኝ ይሄ የኔ ብቻ ጥያቄ እንደማይሆን አምናለሁ ብዙ ሰው ልጠይቅሽ ያስብ ይሆናል👈

  • @remla_8503
    @remla_8503 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እስከመጨረሻው ያድርግልሽ አደራ ከረመዳን ውጪም ይቀጥል ረመዷንን ሳይሆን አላህኝ ፈርተን ሁሌም ቁጥብ ሰከን እንበል አላህ ይባርክሽ

  • @amtellah756
    @amtellah756 ปีที่แล้ว +1

    አረ ለውጥ 😮😮አላህ በዚው ያፅናሽ 🙏🥺👏👏👏እጅግ በጣም አስደንቀሽናል

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA ปีที่แล้ว

    ፈተናው ድል ያመጣል
    የምንታገለው ለማሸነፍ ነው ውጤት ለማምጣት የምንፈልገውን ነገር የእኛ ለማድረግ ስለዚህ አብዝቶ የሚፈትነንን እንውደደው ጥያቄ የሚያበዛብንን ይበልጥ እንቅረበው ይበልጥ ሊደክም ሊያማርር ሊያስከፋ ይችላል ነገር ግን ራሳችን ላይ እንድንሰራ እና የበለጠውን የተመኘነውን ድል እንድናመጣ ትልቅ መሰላል ይሆነናል ፈጣሪ የምንፈልገውን ያውቃል የሚሰጠን ግን ስንጠነክርለት ነው
    መልካም ምሽትን ተመኘሁላችሁ

  • @sweet6290
    @sweet6290 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በዚው መንገድ ያፅናሽ ያረብ ውዴ ቁርሀኑ አትሳሚ አይፈቀድም ለመሀፈዝ የሚያግዝሽ ነገር ባለ ሪሞቱ ቁርን ግዢ አላህ ለሁላችንም ያግራልን አሚን🌹🌹

  • @hayt3990
    @hayt3990 ปีที่แล้ว +4

    ሮዚዬ ያኔ ቆጆ አጀቴን ነው የለወሽው ለቁር አኑ ስፍስፍ ስቲ ስለ ሰለምተው ልግበነ ሁለቱንም ሰለም መለት ትችየልሽ ❤❤❤

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h ปีที่แล้ว +2

    እሮመዳን ሁለየ በሆነ ሱበሀን አላህ የውነት ሺይጧን ታስሯል አጂብ በዝህው የምቀጥይ ያረግሺ ሂጃብሺን እደበቀደሙ ልበሺ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 ปีที่แล้ว +4

    ቁጅና ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ እሮዚ አላህ ያፅናሽ እኛንም እደዛው ያረብ

  • @user-wz1fx8kv1t
    @user-wz1fx8kv1t ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ የኔ ቆንጆ አሏህ ሂጃብሽም እድትለብሺ አሏህ ያግራልሽ በዛሬ ስራሽ ደስ ብሎኛል

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ያግረለሽ እስከመጫረሻውም በሂጀብ የኑርሽ ❤❤❤ እህት አለም

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ

  • @user-kv2ws1kc2e
    @user-kv2ws1kc2e ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጫምርልሽ አላህ ይጠብቅሽ በሰለም ለሀገርሽ የብቀሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ስትይ ከፍሽ መር ጠብ ይለል ዬኔ ቆንጆ አላህ አንችንም እኘን በጀነት ይሰብስበን❤❤

  • @makitube8870
    @makitube8870 ปีที่แล้ว +3

    ሮዚ አደራ ቁርአን በደንብ ቅሪ ተጠቀሚበት ቁርአንን አሏህ ለሁላችንም ያግራልን መጨረሻችንን ያሳምርልን❤ግን ለምንድነው ቁና ቁና የምትተነፍሺው 😂

  • @umukedrya7661
    @umukedrya7661 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላ ሮዝዬ አላህ ይጨምርልሽ ረመዳንሽን አላህ ይቀበልሽ

  • @najeu3113
    @najeu3113 ปีที่แล้ว +3

    መልከም ነገር የሚጃምራዉ ከአለህ ሰለምታ ነዉ ለሚን ይራሳል በይ አሰለሙ አለይኩም ወራህማቱለሂ ወባራከቱሁ

  • @asmaawal2770
    @asmaawal2770 ปีที่แล้ว +3

    maashaAllah my beautiful sister Rose i see you good this is true direction continue ❤and Ilove you more

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 ปีที่แล้ว

    የኔ እብድ አላህ ሀፍዝ ያርግሽ ሮዚየ❤❤❤❤❤

  • @user-jw8rj1wc4g
    @user-jw8rj1wc4g ปีที่แล้ว +1

    Ehite roze Masha Allah hejabi betam yamirbishali Allah iskmechershaw yagizishe yaxinashe wude 😘👑💕👌

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 ปีที่แล้ว +1

    ቁራዓን የሂዩታችን ብርሀን

  • @beagoodmuslim4900
    @beagoodmuslim4900 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዋሌኩም
    ትንሽ ከተማርኩት ላካፍልሽ
    ቅዱስ ቁራን ከፍቶ መተኛት ሀራም ነው ማለትም ለመተኛት ብለን ቁራንን ከፍተን መተው የለብንም
    ግን ቁራን ከተን እየሰማን ሳናውቀው እንቅልፍ ከወሰደን ችግር የለውም
    እደራ ስለ ዲናችን በደምብ ማውቅ ያስፈልገናል
    ፊ አማኒላህ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 ปีที่แล้ว +7

    አረ ሮዚ በአላህ ይሁንብሽ ሂጃብሽን በሮመዳን ብቻ አታድርጊው የምለብሽው በሮመዷን ብቻ አደረግሽውኮ ግደታውንሂጃብሽን
    አላህ ይሀፍዘን ያረብ😢😢

  • @fatoomaahmed1354
    @fatoomaahmed1354 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ ያአላህ እቺን ልጅ አላህ በድኗ ላይ ቀጥ አድርጋት

  • @meryemyoutobe7814
    @meryemyoutobe7814 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሠላም መጣሽ ዋው ማሻአላህ አላህ መፍትሄውን ቅርብ አርግልን ሁላችን እህቴ ቻናሌን አስተዋውቂልኝ በቻናልሽ ላይ😍😍😍

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l ปีที่แล้ว

    Welahi wbatun deftobshal mash ALLAH eske machershaw yazlklsh

  • @tube703
    @tube703 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እስከመጨረሻው የልብ ተውበትን ይወፍቀን ያረብ አላህዬ ልባችንን አርጥብልን ያረብ😥

  • @siammsiamm6051
    @siammsiamm6051 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ በሀይማኖትሽ አላህ ያጠንክር ያኡምሪ❤

  • @hayute
    @hayute ปีที่แล้ว +5

    አልሃምዱሊላህ አሪፍ ነዉ እና አብሺሪ ያዉ ለብቻ ሲኮን ትንሺ ይደብራል አይዞን ደግሞ ሮዚዬ ቁረአን ቀርተሺ እንጂ እየሰማሺ ተኝተሺ ቁረአኑን ከፍተሺ አትተኝ ግን እስከምተኝ መስማት ትችያለሺ አላህ ሁሉንም ያግራልሺ ያግራልን ያረብ 🤲

    • @user-du4ct8qm3e
      @user-du4ct8qm3e ปีที่แล้ว +1

      የት ህዳ ነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 ปีที่แล้ว

      ለምንእኔ ልተኛ ስል ከፍቼ ነው የምተኛው በዛ እቅልፍ ይወስደኛል

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว +1

      ​@@user-du4ct8qm3e ቱርክ ነች

    • @user-dl9sb4bt7q
      @user-dl9sb4bt7q ปีที่แล้ว +2

      ​@@zekiyatemam7901 አይቻልም ተብሏል ማማ ምክንያቱም እቅልፍሲወስድሽ እሚሰማው የለም ልንሰማውነው እሚገባው ለዛምእቅልፍእስኪወስድሽ ብቻ አዳምጭ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 ปีที่แล้ว

      @@user-dl9sb4bt7q ባልቀራም መቅራት ባልችልም ቁራን መስማት እወዳለው እና ስተኛ ስተኛ የማታ ዚክሮች ከፍቼ እየሰማሁ በዛው እሄዳለው

  • @deqeyalemey5087
    @deqeyalemey5087 ปีที่แล้ว +4

    Ma sha Allah may Allah guide us all to the right path and accept all our fasting, good deeds, prayer Aminn 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @rabiaabuye1255
    @rabiaabuye1255 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ እህት ጠንካራ እኩ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በርች ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ በርች አሁንም አላህ ከምታስቢው በላይ ምኖትሽን አላህ ይሳካልሽ

  • @kananboyz
    @kananboyz ปีที่แล้ว

    When I learned that you are a Muslim, I was very happy

  • @xaahirjamaal2681
    @xaahirjamaal2681 ปีที่แล้ว +1

    Rabbummani kiyyaa Sii haa qajelachu Inshaallaah Akanumati Itti Osoo fufatee Yaa Allaah 😢

  • @youtub4977
    @youtub4977 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እስከመጨረሻው ያድርግልሽ ያረብ 🥰🥰🥰

  • @ekiramamenu4835
    @ekiramamenu4835 ปีที่แล้ว

    ሡበሀናላህ ። ቁረአን ዩሀዲኡነላህ አለ ልክ እሥዋን ያመላክታል ። ሠወች አላህን የሜታልሉ ይመሥላቸዋል የሜታልሉት እራሣቸውነው::ዩሀዲኡነላህ ወማ የህዳኡነ ኢላ አንፉሠሁም፣ አላህ ይህዲኪ ወየህዲና ጀሚአን

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ሮዚዬ ቀጥይበት ውዴ መልካም ያኢባዳ ወር ❤️❤️
    ግን ወላሂ ኡሚ እና ረሙ ናፈቁኝ አንድ ላይ ስትሆኑ ነውኮ ምተምሩት😢

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤❤🎉

    • @umumeriyem
      @umumeriyem ปีที่แล้ว +7

      ረሙ እኮ ምንም አይጠቅማትም አጅነብይ ነው

    • @asqw6481
      @asqw6481 ปีที่แล้ว +1

      ሀራምን አታስተባብይ

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w ปีที่แล้ว +5

    አየ የኛ ነገር ወደ አላህ ምንጠጋው በረመዷን ብቻ ሆኖ ቀረ በተለይ አንች እህቴ በየአመቱ ሳይሺ ባመት አንደየ ትመለሻለሺ ከዛ ደሞ ወደነበርሺበት ዝባዝንኪ ትመለሻለሺ

    • @aishaalalawi683
      @aishaalalawi683 ปีที่แล้ว

      👍❤️

    • @netsitube3853
      @netsitube3853 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሸ ግን የልቦን እኳ አላህ ያቃል በእርግጥ አትከናነብም እንጅ

    • @user-lb8wx1ql8w
      @user-lb8wx1ql8w ปีที่แล้ว +1

      @@netsitube3853 ያሩሂ ኢማን ከስልምና መሰረቶች አንዱ ነው እሱም የመጀመሪያ በልብ ማመን ሲሆን አለባበስንም ያካትታል ሱሪ ተለብሶ ወይም ጸጉርን መንቅሮ በልቤ አምናለሁ የለም።

    • @netsitube3853
      @netsitube3853 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሸ ግን ብዙ ሰው አንች ያልሸውን ምንም የማይተገብሩ አሉ ግን ከዛ ውጭ ሰአቱን ጠብቀው ነው የምሰግዱት ሶላት ብቻ ልቦናይሰጣቸዎ ልክ ናቸው ማለቴ አይደለም

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +4

    ቁርአን የልብ ብረሃነው መያዙ ብቻ ሳይሆን መቅርቱምነው ቅሬተመለሽ ወዴራስሽ

  • @hayatyimam574
    @hayatyimam574 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ትባርክ አላህ
    ሙስሊም የሆናቹህ እንኳን ደስ አላችሁ ለሮዚ

  • @user-tr1hk5no3b
    @user-tr1hk5no3b ปีที่แล้ว

    ወይኔ እደዛሬ ደስብሎኝ አያውቅም ያርቢ አሏህ በዚሁ እምቀጥያ ያድርግሽ ያርብ

  • @umuabdela5009
    @umuabdela5009 ปีที่แล้ว

    ሮዚ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ ዲንሽን ጠበቅ አድርጊ የሁለት ሀገር ስኬት እሱ ነው ሰላምታውን በተመለከተ አትሳሳቺ አንቺ ሙስሊም ነሽ ማንም ያቃል አሰላሙ አለይኩም ብትይ ለምን አልሽ የሚልሽ የለም ታውቂዋለሽ ዱኣ ነውም ሀጅርም አለሽ ይሄንን አትዘንጊ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረቱ የጀነት ሰላምታ ነው እናም በጀነት ሰላምታ ግቢ ለክርስትያን ወገኖች ሰላም ብለሽ ግቢ እንደ ሸሪኣ ቢሆን ይቱብም ላይ መምጣት አልነበረብሽም

  • @user-fd9dc4ei8w
    @user-fd9dc4ei8w ปีที่แล้ว

    Masha allah yane wede😢😢😢 alawukem mn inda melsh yarabe la hulachenm hedaya yesetan

  • @Darslam-gi4cu
    @Darslam-gi4cu ปีที่แล้ว

    Roziye ene betam nw yemwedshi welahi betam adnakishi negn ena kechalsh awarign ena bemo set negn eshi mamaye ❤

  • @user-ol9lf8dy6c
    @user-ol9lf8dy6c 5 หลายเดือนก่อน

    Rosiye be allah tsegurishn endatkefchw be hijab wub nesh mashallah

  • @jameelajami3786
    @jameelajami3786 ปีที่แล้ว

    Mashallah mashallah mashallah tabarakala ukuan jzk

  • @munafkr9639
    @munafkr9639 ปีที่แล้ว +3

    አላህ በዲንሽ ላይ ያፅናሽ 🥰

  • @hadiamohammad8093
    @hadiamohammad8093 ปีที่แล้ว

    Gn lemejemerya gize banchi betammm des yalegn malet new yemr bismilah malet endalebn ena wede shntbet sngeba malet yalebn Dua maletsh betam new des yalegn wellah ❤❤❤❤ allah ytebksh anchi tshaygnalesh

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሮዚዬ ስታምሪ እማ አላህ ብድንሺ በድናችን ያጠክረን ያረብ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰበት ቁሉቢና አለድንክ😢

  • @ayushabi5981
    @ayushabi5981 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚዬ አላህ ይጨምርልሽ ማሻአላህ❤❤
    ግን ሁቢ እነዚህ ቤትሽ ውስጥ ያሉ አሻንጉሊቶች እና ምስሎች ለህፃናት መጫወቻነት ካልሆነ ለቤት ዲኮር አይፈቀድም መላኢካዎች ቤት እንዳይገቡ በረካም ከቤታችን ያሳጡናል ብትርቂያቸው እላለሁ❤❤

  • @ZinetbintAli-km8dz
    @ZinetbintAli-km8dz ปีที่แล้ว

    መሻአላህ የኔ ማር በጣም ደስ ይላል እና የምቀሪው አላህ ያድርግሽ

  • @bintsalim-ch9zk
    @bintsalim-ch9zk ปีที่แล้ว

    Masha Allah tebarekalah Qur'anun kiri ishi be Ramada

  • @user-iv8en1tx4v
    @user-iv8en1tx4v ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ 200 ጊዜ ላይክ ማድረግ ብችል አረግሽ ነበር እና አላህ እሥከመጨረሻው ያድርግልሽ

  • @happyafrah653
    @happyafrah653 ปีที่แล้ว

    Green is ye jinnah libs color new,so your quran color is it's beautiful color.May Allah strength you in your iman❤❤❤

  • @halweyahalweya
    @halweyahalweya ปีที่แล้ว +1

    ምን ችግር አለው አሰለሙ አለይኩ ብለሽ ብትጀምሪ የሌለ እምነት ተከተይ እህት ወንድሞቸችን የውቁተል አተከብጂ😊

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅሽ በሂጃብሽ ያፅናሽ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d ปีที่แล้ว

    Thank for the respect for ramadan the month of quran...month of every blessing....ramadan is most grateful most beloved month ever

  • @enat1821
    @enat1821 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሮዚ አሁንም አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ በዲንሽ በርቺ😘😘

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu ปีที่แล้ว

    መሀመድ ከነይናን ካስገደለ በኋላ ከሰፍያ ጋር አብሮ አደረ፡፡ተኝቶ ባደረበት ቤት በር አቡ አዩብ ሌሊቱን ሙሉ ሲጠብቅ አደረ፡፡ ጧት ላይ መሀመድን ሲያው አላህ አክበር በማለት ተናገረ፡፡ በወቅቱ ጎራዴ ይዞ ነበር፡፡ መሀመድ ሆይ ይቺ ሴት አባቷን፣ ወንድሟንና ባሏን ከገድልክባት አብረሃት ስትተኛ ትጎዳለች ብየ ሰግቼ ነበር፡፡ መሀመድም ሳቅ አለና በጣም ጥሩ በማለት መሰለት፡፡ (አት ታባሪ ቅጽ 39 ገጽ 185)

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እሩዚየ ሁላችንንም በሀይማኑታችን እምንጠና ያርገን በርችልኝ ደም ተናፍቀሻል እማማስ ደናናቸው❤❤

  • @sositt4090
    @sositt4090 ปีที่แล้ว

    ሮዚ ጀግናዋ ለሰንቱ ትምህርት እንደሆንሸ ብታውቂ የኔ ውድ ዋናው ያለሸ ንያ አሪፍ ነዌ

  • @hayuhayu45
    @hayuhayu45 ปีที่แล้ว +24

    አላህ በዲንሽ ላይ ያጠንክርሽ ያረብ

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ዋውውውውውው ማሻአሏ ማሻአሏህ الله اكبر ولله لحمدእስከመጨረሻ ያርግልሽ እማ በርች ዱኒያ ጠፊናት ማማየ ወደራስሽ ተመለሽ

  • @WondersUnveiled-Tube
    @WondersUnveiled-Tube ปีที่แล้ว +12

    Don’t feel alone because Allah is with you

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 ปีที่แล้ว

    አላህ በሂጃብሽ ያፅናሽ ውዴ ወደድንሽ ይመልስሽ በርች❤❤ማሻ አላህ

  • @mediseid9734
    @mediseid9734 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅሽ ውዴ እኛም እንወድሻለን

  • @emanbent7767
    @emanbent7767 ปีที่แล้ว

    ramedan kerem ayibalem remadan mubarek nw mibalow

  • @rahmethassen5880
    @rahmethassen5880 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ያግራልሽ አሏህ ያስተካክልሺ ያሥተካክለን ሁላችንም

  • @learn_tube01
    @learn_tube01 ปีที่แล้ว

    ቁርኣን ሲያምር በአላህ

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 ปีที่แล้ว +6

    መጀመሪያ እስከመጨረሻ ኢማንሽን ያስተካክልልሽ ረመዳን ሲያልቅ እዳትመለሽ ወደዲሮሽ ሲቀጥል ቁረዓን ከፍቶ መተኛት አይቻልም ብለዋል ኡስታዞች
    ሱሪሽንም አስተካክይ በተረፈ አላህ ይጨምርልሽ

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 ปีที่แล้ว

      ማነው ያለው መረጃቸው ምንድነው? እንዴ ያለ ቁርኣን ድምፅ መተኛት እሚችል ሰው ግን አለ? ለማንኛውም ያለውን ኡስታዝ ስም አስቀምጭልን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@onlyforjenah5972 ደምሪኛዋ❤

  • @Habeshwit
    @Habeshwit ปีที่แล้ว

    Endew rozey men eger talesh Germany 🇩🇪?? Eneteshin yt takshachew??? Please meles eflegalhu…..bterfe Ramadan mubark biyalhu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 ปีที่แล้ว

    አሏህ እስከመጨረሻው ይመልስሽሽሰ ግን ቱርክ እንደት እየኖረች ነው ማለቴ ስራ ኑሯት ነው እንደት ነው ነገሩ

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 ปีที่แล้ว

    Masha Allah yene wude Yet hager naw yaleshiw😍😍❤❤❤

  • @Habeshwt
    @Habeshwt ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ በድንሽ ጠንካራ ሴት ያድርግሽ ሁቢ

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት ሮዚ ጥሩ ነው ግን ተመገላለጥ ፀጉርሽን ስለሸፈንሽ በጣም ደስ ይላል እያደር ደግሞ ተሱሪው ውልቅ አድርጎ እጅልባቡ ጥልቅ እንዳደርግሽ ዱአየ ነው ኢንሽአላህ 🌺✅ጨርሶ ደግሞ አላህ ያስተካክልሽ እህት ማሻአላህ ቁርአኑንም ቅሪው እሽ መግዛቱን ብቻ ሳይሆን ስትቀሪው ደግሞ የበለጥ ርካታ ይሰጥሻል እሽ እህት ስለዚህ እኛም ደግሞ ዱአ እናደርግልሻለን ውድ ቤተሰቦቼ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ መተዛዘን መረዳዳት ለሀገራችን ይስጥልን በዱአ በርቱልኝ የረመዳንን ስራም ያግዛችሁ ያግዘን አብሽሩ ጥንካሬውን ብርታቱን አላህ ይስጠን ደግሞም አለሀምዱሊላህ ማመስገን ግድ ነው

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዛሬ ገና ላይክ ሰብ አረኩሽ😢ሶሪ አትመቺኝም ነበር❤ከአማርኛሽ እንግሊዘኛሽ በዛ🙈🙈🙈🙈

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህመጨረሻሺን ያሳምረልሺ ለረመዳን ብቻእዳይሆን

  • @semurseid4419
    @semurseid4419 ปีที่แล้ว

    Mashallah my konjo ❤Allah Bless you may Allah accept your prayer fasting dua i wish too all
    Even me soooo miss my mommy

  • @ahmed-ud9su
    @ahmed-ud9su ปีที่แล้ว

    Aslmalykum rose በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ማሻአላሕ ረመዳን እንዴት ነው