"የጦርነቱ ብቸኛ ዓላማ ኢትዮጵያን መታደግ ነው።" ሌተናል ጄነራል አበባው ታደሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • "የጦርነቱ ብቸኛ ዓላማ ኢትዮጵያን መታደግ ነው።" ሌተናል ጄነራል አበባው ታደሰ

ความคิดเห็น • 191

  • @melakumehrete9639
    @melakumehrete9639 2 ปีที่แล้ว +2

    ሌተናል ጀነራል አበባው ጀግናዬ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቁህ

  • @ambayebelete1517
    @ambayebelete1517 2 ปีที่แล้ว +24

    This General is really professional military man.

  • @endalewakene2204
    @endalewakene2204 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀነራል አበባው ነበልባሉ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 2 ปีที่แล้ว +22

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ እና ለወለጋ ህዝብ

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 2 ปีที่แล้ว

      ቄስ አይታሕ ሓሳበቢስ ፈሳም አብይ
      የተኛ መሰለሕ ንፍጣም😤😤

    • @store8674
      @store8674 2 ปีที่แล้ว

      @@azmerawerat7473 ፍትህ ሥላለ ለሚሠቃዬ ወገኖቻቺን ትሣደቢ አለሽ ጂል

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 2 ปีที่แล้ว

      እሽ የኔ እሕት ተከበናል እየሞትን ነዉ ሕዝቡ አለቀ ድረሱልን አንድ ጥያቄ ነዉ
      መንግት ሕዝብ ጠላትን እኮ እየተፋለመነዉ ከስንቱ ይድረስ 👍
      ፍትሕ ፍትሕ የሚባል ያስጠላል👎

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅

  • @philemonhailu4015
    @philemonhailu4015 2 ปีที่แล้ว +11

    Our Hero ,Abebaw Tadesse, Long live to u .

  • @user-um9kc4jx4x
    @user-um9kc4jx4x 2 ปีที่แล้ว +16

    ጀነራል አበባው አንበሳችን 💪💪💪💪💪💪ምስራቅ አፍሪካን እናንቀጠጣለን ያለው ጅንታ በየጉድጎዱ ቀዝኖ ተገኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 ปีที่แล้ว +1

      Kezino BILEH Eko asamerkew 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
      Yehonu wesfatoch NACHEW

  • @demekeadamu6625
    @demekeadamu6625 2 ปีที่แล้ว +4

    ጅግና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጁ

  • @user-my3qp7qc9y
    @user-my3qp7qc9y 2 ปีที่แล้ว +13

    ነበልባሉ ጀነራል አበባዉ ታደሰ እንወድሀለን💚💛❤💪

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 2 ปีที่แล้ว +4

    very professional presentation, Thank you General

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ መግስት ምን አስቦ እደሆነ አልገባኝም እደት ለህዝብ ሰላም አይሰራም የአማራን ህዝብ ለጠላት አስረክበው ያስጨፈጭፋል በወለጋ በሰሚንወሎ ጭራሽ አድስ ቦታ እየያዙነው

  • @ahmedintub2356
    @ahmedintub2356 2 ปีที่แล้ว +6

    አማራ ክልል ወሎን ኮምቦልቻ ህዝቡን ታደጉት

  • @user-ep7ll5ig7b
    @user-ep7ll5ig7b 2 ปีที่แล้ว +6

    ለወለጋ😭😭
    ወገኖቻችን😭😭😭

  • @eke1914
    @eke1914 2 ปีที่แล้ว +3

    General you are our super hero ❤ 👏 🙌

  • @user-iw9dy6qx8w
    @user-iw9dy6qx8w 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅ አባዬ

  • @zemuendris9631
    @zemuendris9631 2 ปีที่แล้ว +7

    አማራው፡ታድያ፡ኢትዮጵያዊ፡አይደለም????እያለቀ ያለው፡፡

    • @ash4805
      @ash4805 2 ปีที่แล้ว

      Ante yewusha lej.tebedana kezi wutta.kkkkkkk

  • @ibrahimsaid7252
    @ibrahimsaid7252 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ።አትፈረስም

  • @zerituhunrita2699
    @zerituhunrita2699 2 ปีที่แล้ว +3

    ጄኔራል ብዙ እንመካብሀለን ግን ምነው የወለጋን አማሮችና የወሎን ህዝብ መታደግ አቃተህ?

    • @wegderesnigussie4083
      @wegderesnigussie4083 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቲ አሱ ስንት ጋ ይሁን ወሬ ቀላል ነው ስራ ነው ከባድ ለወሬ አትይ

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 2 ปีที่แล้ว +4

    ዉዱ የኢትዮጵያ ጀነራል አበባው እድሜ እና ጤና እንመኝልዎታለን !!

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 2 ปีที่แล้ว

    አቤ ሰላምህ ይብዛ

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melkamuabdissa8484
    @melkamuabdissa8484 2 ปีที่แล้ว

    የአማራ ፍላጎት ነው ኢትዮጵያን እያፈረስ ያለው

  • @tomialemayehu771
    @tomialemayehu771 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አማራ በየቦታው እንደጦስ ዶሮ እየታረደ አለቀ

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 2 ปีที่แล้ว +10

    ለ 115 ሚሊዮን ህዝብ የቆመ ጀግና ጀነሪል

    • @Apherah
      @Apherah 2 ปีที่แล้ว

      -5

  • @miminegash6411
    @miminegash6411 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ወገኖችህ በየቦታው እየተቃጠሉና እየተሳደዱ እየተገደሉ የሚደርስላቸው አጥተው አንተ አውቃችሁ ህዝቡን ካስበላችሁ በሃላ ትተረተራለክ እንደው አንዳንዴ እንኳን እፍረት ይኑራችሁ ቢያንስ ሰለሚሚተውና ስለተራበው ህዝብ ብላችሁ የማታደርጉትን አትለፍልፉ ዝም ማለትን ማንን ገደለ እንደው ዝም በል ልክ እንዳለፉት ወራት ዝም በል በቃ

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 2 ปีที่แล้ว

    በክት በክት አማራ! የሚታረደውን አማራ ደሀውን በታደክ!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን በመላ ከትግሬዎቹ ለይልን 🙏🙏🙏

    • @kurisko6069
      @kurisko6069 2 ปีที่แล้ว

      እየታገልን ያለነው እኮ ኢትዮጵያን ከትግራይ ለመገንጠል ነው ። አይዞህ ትንሽ ነው የቀረን ።

    • @hawi5630
      @hawi5630 2 ปีที่แล้ว

      @@kurisko6069 ወታደር ነህ እንዴ

    • @smd7650
      @smd7650 2 ปีที่แล้ว

      Teregaga aykerem

  • @Maryam-gg5ge
    @Maryam-gg5ge 2 ปีที่แล้ว +2

    እር ምን እየሰራችሁ ነው እዝብ አለቃ እደው ውዳማን እንጩህ ካአላህ በታች እር እደው ምን ይሻላልልልልልልል

  • @tyohannetbare7816
    @tyohannetbare7816 2 ปีที่แล้ว

    የጦርነቱ ዋነኛ ዓላማ የትግራይ ሕዝብ መፈጀተ ነወ.

  • @temesgenaschalew2917
    @temesgenaschalew2917 2 ปีที่แล้ว

    God bless our hero. እ/ር ይጠብቅህ የኢተዮጵያ አምላክ አይለይህ ለሙህር መምከር ተራራ መውጣት ቢሆንም እራስህን ጠብቅ ብዙ አይነት ዘዴ ያልተሰማ የማይታመን ዘዴ አሜሪካ ምትባል ቆሻሻ ሀገር ልትነድፍላቾ ትችላለች እና የኢትዮያን መከላከያ ሰራዊት በሳይበር የየጠቀ ቢሆን በየ university ፍላጎት ያላቼ ልጆች ቢቀላቀሉ እና ዘመናዊ የሰለነ ቢሆን ምኞቴ ነው

  • @gechtube6881
    @gechtube6881 2 ปีที่แล้ว

    አንተም ሥልጣን አገኘህና የአማራን ህዝብ እረሣሀው አማራ

  • @nuru566
    @nuru566 2 ปีที่แล้ว

    ትመቸኛለህ ።

  • @tomialemayehu771
    @tomialemayehu771 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሁሉ ስራ ሲሰሩ አብይ ምን ይሰራ ነበር?

  • @tigistdessiye8362
    @tigistdessiye8362 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ በወለጋ ለሚኖሩ ንፁሃን ዜጎች ፍትህ ለወሎ ህዝብ??

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርማኝ ለራሰችን ሀገር ከማጠበቅ ውጪ ሀገርና ህዝብ ዘርፈን ያደረግናው የለም ።
    በዝሪፊያም ታርክ የለንም !!
    ደማችንን አፍሰን ሀገርና ደርድንበር ከማስከበር ሌላ ።
    ታዲያ ጣለቶቻችን ምን ያህል አማራ ስሞት ነው እርካታ የሚያገኙት ??
    እንዴትስ ሰው የሰውን ህይወት ቀጥፎ እርካታ ያገኛል ???

  • @negeselemma104
    @negeselemma104 2 ปีที่แล้ว +1

    we are lucky keep our country Ethiopia

  • @fatiyemohammed1060
    @fatiyemohammed1060 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዪጵያማ ስትባል ወሎን አያካትትም አይደል ጨካኞች አማራ ሚዲያ ጎንደርና ጎጃማ ይሄ ቀን ያልፋን ግን ያሰተዛዝበናል

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ረጋ ያልክ ክቡር ሌተናል ጀኔራል አበባው ሙያህና ሙያዊ ትንታኔህ ከልብና በልብነው ክስታራ እንዳንተ አይነቶች ለሃገረ ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያውያን ጠንቅቆ የሚያውቅና የሚሰራ ያበርክትልን "በፍጥነት ይህን የ ማፍያ ቡድን ወያኔን ማጥፋት " አለብን ያልከው እውነትነት ትክክል ና አስረጂነቱን በገሃድ የ ወያኔን ነገር አገር አፍራሽነቱን አየን አይደል !!

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ፣ለወገንህድርስለት፣እነጁላኮየዉሎህዝብምናቸውምአደል፣አብርህ፣አትርመቅመቅ፣ስልጣንናጤዛይርግፍል

  • @minichilworku3183
    @minichilworku3183 2 ปีที่แล้ว +1

    በርግጥም ልዩ ነህ። ግን በኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ክልል ያሉ አማራዎችን መታደግ አለብህ።

    • @getachewyosef2103
      @getachewyosef2103 2 ปีที่แล้ว

      What is your role in this critical time? Telling the general what he has to do?

    • @minichilworku3183
      @minichilworku3183 2 ปีที่แล้ว

      @@getachewyosef2103 እንደምክትል ኢታማዦር ሹምነቱ ብዙ ስራዎችን መስራት ይችላል ። ማድረግ ያለበትን activity ግን እሱ እራሱ በሙያው ያውቀዋል !!!

    • @getachewyosef2103
      @getachewyosef2103 2 ปีที่แล้ว

      @@minichilworku3183 your answer is good and polite. Have a nice time, the son of Ethiopia.

    • @minichilworku3183
      @minichilworku3183 2 ปีที่แล้ว

      @@getachewyosef2103 u welcome. See u too!!!

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 ปีที่แล้ว

    Ababaw exactly Ethiopia 🇪🇹 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🙏🙏🙏💪💪💪💪💪

  • @yemanegebrehiwot877
    @yemanegebrehiwot877 2 ปีที่แล้ว +2

    General, if the 6% were doing so much, what were the other 94% doing? You were there, please tell us the truth; and compare the Ethiopia of Melles-era, that was booming with success, to that of Abiy Ahmed's Ethiopia, racing to join the group of pariah states, like N.Korea, Eritrea, S.Sudan and Somalia..
    Ethiopia, deserves more.

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 2 ปีที่แล้ว

      Yes our Ethiopia deserves much more.

  • @user-wh5eg6gt7e
    @user-wh5eg6gt7e 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሜን ወሎ ተረስቱዋል መከላከያ ሀላፊነቱን አልተወጣም መንግስትም ዝም በመሀል የወሎ ህዝብ አለቀ የሰለጠኑትስ አድሶቹ የት ገቡ ጊዜ በተሰጡ ቁጥር እነሱ ይደራጃሉ ሁሌም መግለጫ ሰለቸን ከ 3 ወር በላይ መግለጫ ብቻ

  • @kedirmohammed4740
    @kedirmohammed4740 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ሊሆን እንደሚችል እርገጠኛ ነበርኩ በግሌ ፣ ሀይል እየገነቡ እንደሚገኙ። ባደባባይ በ ተቪ እያሳዩ ነበረ የሰሜን አዝ መሪ በ ኢሳት ቲቪ ሲጠየቅ ልዩ ህይል ነው ያሰመረቁ ያሉት ክላሽ ነው የታጠቁት ለመከላከያ ለማጥቃት አያሰጉንም ብለው ነበር የገመትኩት ሆነ።።

  • @yonathanasghedom874
    @yonathanasghedom874 2 ปีที่แล้ว

    Very Dear General!
    We really deep affection and admire You, really Leadership man. We love you and we believe you too become a great and faithful Ita Major Shum for your own country soon and Model of Horn of Africa too. God bless and protect you.

  • @user-sh6be5zm3x
    @user-sh6be5zm3x 2 ปีที่แล้ว +1

    አረታዉደሞችህአለቁዝምታይብቃ💚💛❤️እሥከመቸነዉአማራየሚሞተዉ!!!

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 2 ปีที่แล้ว +3

    💚💚💛💛♥♥

  • @hayattuesmael2220
    @hayattuesmael2220 2 ปีที่แล้ว

    ..well matured!

  • @user-fl5rf9co2b
    @user-fl5rf9co2b 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ለራሱ ገና ከአብይ እጣላለሁ ብለህ ወሎን ያክል ተወሮ ያውም አንተ ከወጣህበት ማህበረሰብ በጅምላ ሲጨፈጨፉ ዝምታን መምረጥህ ይገርማል

  • @djgemesa62
    @djgemesa62 2 ปีที่แล้ว +6

    We Love you General AbabaawuTadasse for you scarfied to serve our country and people!! Long life for you. Wayne was preparing for war 3 years but wayne defeated just in 3 weeks
    Then , they ran away from Mekele and hidde in Tenben. Many wayne officials died and captured like Sebahat Naga
    I'm very very proud by ethiopian army. Wayne is very very Empty minded people
    In 1983 Wayne came to Addis Ababa by Amhara people help through Gonder and Gojam. Also they were supported by forgin countries but wayne did really won ethiopian army by fighting in that years.
    Everybody knows that how the army was very Strongest. A lot of influence were from out countries on Colonel Mangistu Hilamarim like today on Dr Abyi. However, there was not much support from many ethiopian people for Derge when fighting with wayne and shabia
    But Dr Abyyi has so many many ethiopian supporters to fighting wayne today
    However, wayne said " Dr.Abyi'. Evey minutes. All ethiopian people hate wayne and they are fighting as every body knows.

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአማራ አመራሮች አንተን ብቻ ጀግና አየሁ ያማ ባጫእሚባለው

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ቀሽም አማራ ጀነራል አሳምነው በተፈጠረበት እንዳንተ ተላላኪ በማየታችን ያሳዝናል?

    • @getachewyosef2103
      @getachewyosef2103 2 ปีที่แล้ว

      Woyane, are you still ignorant and stupid? This kind of trick doesn't work today like yesterday.

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭ለሥልጣን ሠው አለቀ ይልቀቅ ወይ ነጣ እንውጣ 😭😭

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 2 ปีที่แล้ว

      የህ ሞተብን አደል በዚህወረ😭😭😭😭

  • @getinet99
    @getinet99 2 ปีที่แล้ว +3

    you told us how they are organized. what ever the case they must be cancelled.

  • @Apherah
    @Apherah 2 ปีที่แล้ว +1

    ድክሞ iii

  • @MyGod497
    @MyGod497 2 ปีที่แล้ว

    General Abebau I Salute you am proud of you I give glory to God for making you a hero I pray let your family and you be blessed and I pray God to protect you

  • @hailemelkamu4209
    @hailemelkamu4209 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow yamral

  • @abebemolla2469
    @abebemolla2469 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ የትኛዋ ኢትዮጵያ ሌላ ኢትዮጵያ አለች ነዉ ወይንስ በደም ለተጨማለቀች በየቀኑ ለሶስት አመታት ሰዎች እንደ በዐል በግ በቀረፃ እየተቀረፀ ለሚታረድባት

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 ปีที่แล้ว

    ሌተናል ጀኔራል አበባው ታደስ የሽብርተኛውን ህወሃት ዕቅና ፕላን ምን እንደነበር ላቀረቡልን ተጨባጭ ትንተና ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @sbd378
    @sbd378 2 ปีที่แล้ว

    They decided to dismantle Ethiopia and they deserve to be dismantled...they are traitors.

  • @hghd8472
    @hghd8472 2 ปีที่แล้ว +1

    አለቅን

  • @emuadefris1322
    @emuadefris1322 2 ปีที่แล้ว +1

    yene wendawendi

  • @ayeledesalegn5367
    @ayeledesalegn5367 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባ ብቻ ነው አይደል በናንተ?

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 ปีที่แล้ว

    Ababaw Exactly Ethiopia 🇪🇹 your phone

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 2 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ይህን ሀይል እንዴት እስካሁን መደምሰስ አልቻለም አማራ ክልል ላይ ገብተው ያአማራን ህዝብ እየጨፈጨፉ ያል እና የመንግስት ስራ አልገባነም ህውሀት እንዲህ ህዝብን ሲያሸብር ??????????

    • @የመርሳዋ-አ4ፀ
      @የመርሳዋ-አ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

      ማስቆም አቅቶት አይደለም አብይ ጁንታ ነው መርሳ ከገቡ 3ወራቸው

  • @user-ym1qm5yi5e
    @user-ym1qm5yi5e 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለወታደሩ (ለመከላከያው)👍👍 እውነት ለህዝቡ አሳቢ ከሆናችሁሰሜን ወሎን ለምንተዋችሁት? ወሎ ኢትዮጵያዊ አይደለምን? ህዝብእያለቀ መንግስት ምነእየሰራነው?

    • @getachewyosef2103
      @getachewyosef2103 2 ปีที่แล้ว +1

      Don't complain just come and join us and let us fight like Afar heroes. Learn from Afar heroes.

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว

    አልሰማህም የድድምና ወሬነው እኛስ ወጣት ሞልቶን አልነበረሞይ የአማራወጣት እኳን ታጥቆ ሳይታጠቅም ስለሚፈራው ነው ሽታሙ አለቃህ።❌❌❌❌👎👎👎

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሔር አለ ደሐሁ በሁሉም በኩል እንዲሞት ተፈርዶበታ ሕውሐትም መንግስትም በሌላ ጎኑ ለደሐው ገበሬ ብልጽግና ምንም ተስፋ የለውም😭😭😭😭😭😭
    እናንተ ጀግኖች ናችሁ በርቱ ግን ኢትዮጵያ ለደሐ ልጆችዋ ላትሆን ነው????

  • @rabia6064
    @rabia6064 ปีที่แล้ว

    የጤና አይደለም ነገረስራህ ሁሉ ቤተአማራን እሰከሰሜን ሸዋ አዘርፈህ ሴቶቻችንን አስደፍረህ ጋላው አብይን አስደስተህ ዲሪቶነገር ተሸለመ ሲሉ ሰሜተናል ያም አልበቃህ ብሎ የጎጃምን ፋኖ ጨፈጨፍክ አሳሰርክ ሸዋላይ ልዮሀይሉን አሰጨፍጭፈሀል አሁኔደሞ እራሳቸውን ህዝባቸውን ከወራሪ የሚጠብቁ የጠበቁ ፋኖ እና ሚኒሻዎችን አሳስረሀል ነጻ የወጣውን ጉድመሥቀልን እና አካባቢውን ወራሪውን ያሸነፈ በማስመሠል ህዝባችንን አባረህ በወራሪዎቹ እጂላይ ጠለሀል አሁን ባስቸኳይ አሶጣ የጋላጀነራል አልሳካለት ብሎ አነተን ቀጥረውነው አማራን እየወረሩ ያሉት አንተ ከኬኒያ ጋላጋር ምን አላተመህ ጋላ ባዶ ኬሻነው ሀገርመምራት ብቃት የላቸውም ከዘራቸው የወረሱት ስርቆትንወረራን ብቻነው ስለዚህ እራስህን መርምር ከአማራክልልጋላይውጣ ባስቸኳይ።📢📢

  • @wz6007
    @wz6007 2 ปีที่แล้ว

    ቢበዙምንሠሩአሸጣቸውእናትአባትአገረእያለቀ

  • @user-lw5ki8eh7l
    @user-lw5ki8eh7l 2 ปีที่แล้ว

    እንደ አንድ ወታደር የምጠይቅዎት
    1,መከላከያ ከትግራይ ስትራቴጂካዊ ማፈግፈግ አድርጎ ከትግራይ ሲወጣ ለምንድን ነው ስትራቴጂካዊ ቦታላይ ያልሆነው??
    2,የትግራይ ህዝብ የፅሞና ጊዜ እንዲኖረው
    ገብሬው እንዲይርስ አስብችሁ ከወጣችሁ
    የአማራን ገብሬ ለምን ለህወሓት አስረከባችሁት ?
    የትግራይ ገበሬ ሲያርስ የአማራ ገበሬስ?
    የትግራይ ህዝብ የፅሞና ጊዜ ተሰቶት የአማራ ህዝብ መገደል መፈናቀል አለበት ወይ?
    ህወሀት በአፋር ሲገባ ተረባርባችሁ የክልል ሀይሎች ተሳትፈው አስወጡት ታዲያ ለህወሓት አማራ ክልልን ለወራት ለምን ፈረዳችሁበት ???
    በእውነት ህወሓት በኦሮሚያ በኩል በኦሮሞ ህዝብ ላይ ቢገድል ቢደፍር ምን ታደርጉ ነበር?????

  • @user-tp5hz5ge5b
    @user-tp5hz5ge5b 2 ปีที่แล้ว

    በየሚዲያ ተኮፈሱ ተራ ፕሮፐካንዳ እየነዛችሁ እነሱ በወሎ ህዝብን ጨረሱ ኮቦልቻ ተጨናነቀች ትምርትቤቶች ሞሎ ከውርጌሳና ውጫሌ እየተፈናቀሉ ነው ሜዳላይ ወድቀዋል ቀጣይስ ተጫወቱ በህዝብ ለናንተ ፐለቲካ ሲባል አላህ ይበቀላችሁ

  • @taybatayba3259
    @taybatayba3259 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሬ ብቻ በምወዲህ ልክ እንደት እደጠላሁህ ወሪያም

  • @apap3776
    @apap3776 2 ปีที่แล้ว

    አፈርብሉ።የወታደር።መሬወች።ሌቦች።

  • @plusworld360
    @plusworld360 2 ปีที่แล้ว

    ለምን ወገኖቻችንን ከወረራ አታድኑትም። መጀመሪያ ሰ ወሎ እና ሰ ጎንደር ነፃ ካወጣችሁ በኋላ እናወራለን

  • @kingyeshanew6179
    @kingyeshanew6179 2 ปีที่แล้ว

    I proud U But Ethiopian ለማዳን አማራ ማለቅ አለበት።ጦርነቱን ለማራዘም ምን አስፈለገ። በ15 ቀና መከላከያ መቀሌ የገባ አሁን ምን አቃተዉ??lለታሪክ ይቀመጥ

  • @THGebru
    @THGebru 2 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻ ቀንህ ድረስ የሚያዋጋ ወኔ ይኑርህ አይኑርህ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የሚታይ ይሆናል. የኢትዮጵያ መከላከያ ባንተ እየታዘዘ እየተመራ በትግራይ ህዝብ ላይ ለፈፀመው ግፍ አንድ ቁጥር ተጠያቂ አንተ ነህ.

  • @respectprivace4496
    @respectprivace4496 2 ปีที่แล้ว

    ፍትሕ ለትግራይ ህዝብና ዘራቸው ትግሬ በመሆቸ 80ሺ ወጣቶችን በተለያዩ ቦታዎች

    • @meherethabtemariam5608
      @meherethabtemariam5608 2 ปีที่แล้ว

      Pl tell them do go other region only thst if they stop that time

    • @webitwebit7545
      @webitwebit7545 2 ปีที่แล้ว

      አንጎል ምን ይመስላል

    • @user-zp1fn7yw4v
      @user-zp1fn7yw4v 2 ปีที่แล้ว

      በሜድያሕ ሌባ

  • @user-ep7ll5ig7b
    @user-ep7ll5ig7b 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💛💛♥♥♥😘😘😘

  • @Bubbles-ab
    @Bubbles-ab 2 ปีที่แล้ว +1

    ወሬ ብቻ አዉሩ እኛ እንለቅ

  • @gizachewtemesgen9723
    @gizachewtemesgen9723 2 ปีที่แล้ว

    General Abebaw has a blunt speech on military profession in the case of Ethio-Tigray conflict

  • @rabia6064
    @rabia6064 2 ปีที่แล้ว

    እቅልፋም ወሬኛ አተእያለህበህይወት ወሎን አስበላኸው አፍአለኝ ብለህ ታወራለህ አፈግፍጉላቸው እያላችሁ አስወርራችሁን።❌❌❌👎👎👎

  • @teklemariamteklu6894
    @teklemariamteklu6894 2 ปีที่แล้ว

    ደደቡ ጀነራል ባህርዳር ተውሽቆ ቀረ ግን እዛም TDF እየምጣልሽ ነው

  • @sigdhiwysge7990
    @sigdhiwysge7990 2 ปีที่แล้ว

    alhamdulilah selayihu dis blogal,enzh,martgoch,seyaschnkgi neber ftar titabkh

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 2 ปีที่แล้ว

    ጀነራል የመቶ ሚሊዮን ህዝብ መከላኪያመሪ ሆነው ከ አንድክልል ሚሊሺያጋ በኩልስትዋጉ በትክክል ጀነራል ነኝ ይላሉ ነው በኮታነው ያገኙት ማረጉን ይሄጦርነት የኤርትራ ጦር ቢገጥም በቀናት ያጠናቅቀዋል መከላከያችን አመራሮቹ የጦርትምህርት ቤት መግባት ሌላወራሪ ቢመጣ እነዚህጀነራሎችናቸው ሀገር የሚታደጉት ይመቻችሁ ደሞዝነው

  • @koobjdjdu3887
    @koobjdjdu3887 2 ปีที่แล้ว

    جنرل. ريجل

  • @lehimhos8395
    @lehimhos8395 2 ปีที่แล้ว

    ☝☝☝😭😭

  • @Bubbles-ab
    @Bubbles-ab 2 ปีที่แล้ว

    ethiopan malet አማራን አያጠቃልልም ማለት ነዉ

  • @demekeadamu6625
    @demekeadamu6625 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ አትፈርስም እነሱ ይፈርሳሉ

  • @user-iu8pc8dm6h
    @user-iu8pc8dm6h 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም ወታደር አለ ?
    ካለስ ምድነው የምጠብቁት 3ክልል መፍትሔ ካልፈጠራችሁ ምን ዋጋ አላችሁ ወታደር ቢበዛ ምን ዋጋ አለው

  • @የመርሳዋ-አ4ፀ
    @የመርሳዋ-አ4ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ወሬሰለቸኝ ሁልጊዜ ወሬ ብቻ ተግባር ባዶ መንግሥት አማራን አስጨፈጨፈው

  • @ash4805
    @ash4805 2 ปีที่แล้ว

    Girum letenal General yehone ethiopiawe sew new.L/G abebaw Taddese.egzihaber kante gara yihun.

  • @tadlucky
    @tadlucky 2 ปีที่แล้ว

    Ena yihe hulu aderjajet sisera men zegachihu. ayeee ethiopia gedel gebu eshe

  • @mkki9066
    @mkki9066 2 ปีที่แล้ว +1

    nrelen jegenechech

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w 2 ปีที่แล้ว

    ዲቃላ ባንዳ ቡሽቲ ናቸው ወያኔም ጁንታውም ካንሰሮች

  • @rabia6064
    @rabia6064 ปีที่แล้ว

    አህመድ ጋላው ተናግሯል በአንተ እደሚመካ እናያለን የወራሪ ጋላ አሽከርነት ሲያዋጣህ የጤና አይደለም ይማርህ ወራሪው ጋላ ወደአፋር ክልልዞሮ አይተኛም ለወገኑ ተቆርቆሪ ነዋየአፋር ጀነራል ከነአመራሮቹ።👈

  • @SK-ph7sz
    @SK-ph7sz 2 ปีที่แล้ว

    Change the course of narration of the general with the change of time and environment.

  • @btt9411
    @btt9411 2 ปีที่แล้ว

    አበባው አለችው ታውቋታለኝ እናቱ
    ለዓገር መዓዛ እንጂ እንዲሆን ይሂ ክንደ ብርቱ
    ጠላት ተቀጥቅጦ ሲቆራረጥ ሲወድቅ ከፊቱ
    ሁንበት ባንተያምራል ብለናል ኢቶጵያዊነቱ
    አበጀህ ከዘር ነው ውርስ ነው ከጥንቱ
    ተንበርክኮም አያውቅ ዘርህ ለጠላቱ
    እስቲ ታሪክ ይታይ ይመርመር በብርቱ ።

  • @maranathatv_bisrat
    @maranathatv_bisrat 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ ሲደረግ ታውቁ ነበር? ካወቃችሁ ለምን ዝም አላችሁ? ካላወቃችሁ የደህንነት ቢሮው አንድ ጠርጣሪ እንኳን በትግራይ የለውም ነበር ማለት ነው። አሁን አልነበረም መተንተን፣ መጀመሪያ ነበር ሁኔተዎችን ተንትኖ መረጃን ወደ መከላከል ጥበብ መቀየር። ".......አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ"

  • @ማንእዴእናት
    @ማንእዴእናት 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጲያ፣ማለት፣ህዝብ፣መሆኑን፣አንዘንጋ፣ባለስልጣናት፣የኢትዮጲያን፣አአፈፏን፣ወንዝ፣ሸተረሯን፣ዘፍቅጠሏን፣እንጂ፣ህዝቦቿን፣አትፈልጉም፣በጁንታ፣እያሳበባችሁ፣አማራን፣አስጨረሳችሁት፣ፈጣሪ፣ይፍረዲ፣፣፣

  • @aliasadhana153
    @aliasadhana153 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopian asfendedeh kebedahat buhala mendenew yemtetadegew jezba?