‹‹አንድ ነን›› አዲስ የሰማኽኝ በለው ሙዚቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 283

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de ปีที่แล้ว +1

    ይህአሪወስ ዱሮ ዘድሮ😢😢😢አማራው እዙፋላይቢወጣው አሁን አማራውን አፈናቀለው አሳረደው😢😢😢😢😢ፍርድ ከፈጣሪነው 😢😢😢

  • @ወሎየነኝነፍጠኛው
    @ወሎየነኝነፍጠኛው 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ኮመንቶች የምር አጥባችሁ አሰጣችሁት እኮ አይ ኢትዬጵያኖች በጣም እኮ ነው የምታኮሩት በህልውናችን የመጣ ታዋቂ ዝነኛ ብሎ ነገር አይሰራም ዋው ቀጥሉበት ክብር ለሰራ ክብር ለዋረደን ውርደትን

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ ሙሰሊም ክርሰቲያን ሁላችንም ፍቅር በዛም በዚህ ቢል መለያየት የለም አንዱን ቢጎጉጥ አንዱ ሳበርድ በፍቅር መደመር መደመር ብቻ የለም ጥላቻ ኢትዮጵያዊነት ያብባል ችግር ያልፋል ዶሮ ልጆችን ፈልፍላ እቅፍ ሰታደርግ ይሞቅ የለም ሲነኩን ይቅር ለፈጣሪ ብለን ትቅፍቅፍ ምቀኛ እርርርርርርርቀ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +7

    ስለ ዶር አብየ በተዘፈኑ ዘፈኖች ሁሉ ተመስጨ ነበር ዛሬስ ተስፋ ቆርጫለሁ በርግጥ ፈጣሪ እና አሱ ጋር ነው እውነቱ ያለው

  • @ሀውሊነኝስደተኛዋ
    @ሀውሊነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว

    አተአስመሳይአማራንአትወክልም የወጋቢረሳየተወጋአይረሳ አማራወችዘራችንእንደአሸዋይብዛ መቸምአንረሳውየወንሞቻችንንሞቶ😭💯ግን ኢንሻአላህ በአላህፍቃድ እኛአማራወች ደማችንሳንመልስአንቀርም እንደመሸአይቀርም. ኦነግ. ግዜህንጠብቅ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው ሳያጣራ ነብስ በላውን ሁሉ ካገር ከቶ ሳያጣራ አገራችን ተበጠበጠ ህዝባችን ተወጋ እደምኞቱ ሳይሆንለት ቀረ አምላክ መጨረሻውን ያሳምርልን እንጅ።

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 6 ปีที่แล้ว +3

    በነፈሰው አትንፈሰ ሰማሃኝ።ጊዜ ሁሉንም ይፈርዳል ።ያንተም መፈረጃህ ወቅት ሰለሆነ አታሰመሰል።አብረህ አንደነ እንቶኔ ቀበሮ ጉድጉዋድ ካለህ ውትፍ በልና ተደበቅ።ያሁኑ ቀረርቶህ የዓዞ እምባ ነው።

  • @zabibazinat616
    @zabibazinat616 6 ปีที่แล้ว

    የአገራችሑን ነገር አደራ በርቱ ለሠላም ሠላም ጣፋጭነው

  • @tekleabtilahun1597
    @tekleabtilahun1597 6 ปีที่แล้ว

    zare min ayteh new bakih endezih malazen ahunim betam etelahalew

  • @zamzamali6452
    @zamzamali6452 6 ปีที่แล้ว

    መልካም አዲስ ዓመት እናት ኢትዮጵያ ትኑር ለዘላለም

  • @michaelmahari4690
    @michaelmahari4690 5 ปีที่แล้ว

    No no amara ena oromo 1nd meche honeh tigray si 2gna mew gin arif derfi new bro

  • @fantuwusen8515
    @fantuwusen8515 6 ปีที่แล้ว

    እረ ሰወየው ማነው አለዛሬ አይቸው አላቅም ወረዳችሁበት እኮ በስድ

  • @ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል
    @ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል 4 ปีที่แล้ว +3

    አይ አተ ዘፋኝ ማለት እኮ ፈጣሪ የረገመዉ ቁራ ነው ::

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @SeyaAhmed-s5g
      @SeyaAhmed-s5g หลายเดือนก่อน

      ምንአ ሰርቶ ነዉ አልገባኝም??​@@ንፁህዘርበቀለ

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 6 ปีที่แล้ว +1

    He praised the man who deserves all accolades
    Dr Abiy will be remembered in Ethiopian history for ever

  • @ashenafiadune3987
    @ashenafiadune3987 6 ปีที่แล้ว

    ayizoh anbesa ,abeet ye anten zafan siwad. ahunim barta gobaz.

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ሁለት ምላስ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ

  • @seadahabesha2943
    @seadahabesha2943 6 ปีที่แล้ว

    ምናለበት መልካም ነገር ካፋችሁ ቢወጣ አስቀያሚ ነገር ምንም አይጠቅምም

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 10 หลายเดือนก่อน

    This song was 5 years ago. It is not now. Can you please tell me when was this song?

  • @tekleabtilahun1597
    @tekleabtilahun1597 6 ปีที่แล้ว

    enatih afer tibla be Amhara dem yenork koshasha telalaky awure neh betam etelahalew

  • @addisalemteferi9250
    @addisalemteferi9250 4 ปีที่แล้ว

    የምርጦች ምርጥ

  • @فاطمهمحمد-ط4ث4ر
    @فاطمهمحمد-ط4ث4ر 4 ปีที่แล้ว

    አገራችንሰላምያድርግልን

  • @loulouloulou6969
    @loulouloulou6969 5 ปีที่แล้ว

    የመቸ ነወ ጉድ ነወ አሳመነውን የገደለወን ማመስገን ይህ ካጢናህ አይመስለኝም

  • @hunetyoutube4732
    @hunetyoutube4732 6 ปีที่แล้ว +1

    Afer Bela hodam

  • @messiayenawe9264
    @messiayenawe9264 6 ปีที่แล้ว

    በል ወደዚያ በፊት የት ነበርክ የሀገራችን ልጅ ዛሬ ትባርቃለህ

  • @fadilafadila9029
    @fadilafadila9029 6 ปีที่แล้ว +8

    ዊይ አገሬ መችእ ይሁን ምገባው አምላኬ እኛ በስደት ያለነውነውን ልጅችህን አስበን አምላክዬ ።አሁንስ ሆድ ባስኝ

    • @salol45
      @salol45 6 ปีที่แล้ว +1

      Fadila Fadila አሜንንን አይዞሽ እህቴ

  • @alm1108
    @alm1108 6 ปีที่แล้ว

    አተ አጋሠስ ከህዋት ገር ገደል ግባ የኢትዮጵያን ህዝብ አትወክልም

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 6 ปีที่แล้ว

    yale programe new yasakegn Lachi bel stastela

  • @ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ
    @ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ይመችህ

  • @abelgashaya6843
    @abelgashaya6843 6 ปีที่แล้ว

    ሰሜ ባላገሩ በጣም ደስስስ ይላል በጣም ይመቻል ይመችህ

  • @lubie31
    @lubie31 4 ปีที่แล้ว

    Nurilin wondime 🙏

  • @Htsanekiros
    @Htsanekiros 6 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃ.....የመንጋው ንጉስ ለማለት ነው

  • @hayatm2820
    @hayatm2820 5 ปีที่แล้ว

    አር ኮሜቶች ተመቻችሁኝ ጠራሪጋችሁት ይህ አስመሳይ እደው እኛ አማራወች ስንወድ እጂ ስጠላ አይጣል ነው

  • @girmatube551
    @girmatube551 5 ปีที่แล้ว

    What did you do you judges in your stand ?

  • @lubelubabe3195
    @lubelubabe3195 6 ปีที่แล้ว

    ሀገር ማለት ሰው ነው እናተ ሆዳሞች የዛኔ ሰው እየረገፈ ሀገር እምትለው እየረገፈ እፍረተቢሶች እስስቶች

  • @abiotyinager635
    @abiotyinager635 6 ปีที่แล้ว +3

    ቡሃቃ ነገር ነህ የወጋ ቢረሳ ተወጋ አይረሳ

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 6 ปีที่แล้ว

    ሠምዬ ሥወድህ

  • @BillyBob-zq9gr
    @BillyBob-zq9gr 5 ปีที่แล้ว

    አንተ ዌይጦ.... በዚህ ልታረሳሳ ነው .... ሂድና መቀሌ ዝፈንላቸው ... ህውሀት ባረገፋቸው ወጣቶች አስከሬን ላይ የዘፈንከው መቼም የማይረሳ ነው ::

  • @mogesendale1146
    @mogesendale1146 5 ปีที่แล้ว

    እዩልኝ ንጉሱን ህዝቡን ሲያስጨፈጭፈው 😭😭😭

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
    @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 ปีที่แล้ว +1

    በምን እቧዋያ የታበሰ የባሰ አለቀሰች ሀገረ።ምን አለባችሁ እናተ ዝፈኑ ህዝቡ እየ ተፈናቀለ እየተጨፈጨፈ ይፈርዳል

  • @mama-ho2uk
    @mama-ho2uk 6 ปีที่แล้ว

    ውሽልሽል

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20
    @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20 6 ปีที่แล้ว

    ሰማኸኝበለው አተ ሆዳም ነህ እሽ በደማችንላይ ጨፍረሀል እሽ

  • @ethiopiant
    @ethiopiant 6 ปีที่แล้ว

    አንገት ከሚስበር ባይበላስ ቢቀር

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 10 หลายเดือนก่อน

    What is his name?

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ስድብ ኮሜቶሮች ሰምየ አምላክ ከመርዘኛ ኮሜት ተሳዳቤ የድግል ልጅ ይጠብቅክ ምንም አይነት አይገባቸውም በሩዝ የተደፍነ ጨቅላት እኔ አማራነኝ አልደራደርም

  • @tekleabtilahun1597
    @tekleabtilahun1597 6 ปีที่แล้ว

    amaregna endatawera yante kuankua aydelem etelahalew.....................

  • @tekleabtilahun1597
    @tekleabtilahun1597 6 ปีที่แล้ว

    Enawukihalen ye amhara telat neh zare min tayeh

  • @اللهاكبر-ع1ظ8ط
    @اللهاكبر-ع1ظ8ط 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ሰዉን አትስማ

  • @menberukassa4768
    @menberukassa4768 6 ปีที่แล้ว

    ሠሜ እወድህ ነበር አደንቅህ ነበር ግን አይንህን ገልጠህ ለወገንህ ታገል

  • @ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል
    @ሳላምነኝየአብንመርኮኛብል 4 ปีที่แล้ว +1

    የኛው ባዳ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🙆‍♀️🤣🤣

  • @አፀደማሪያም-ገ9ዐ
    @አፀደማሪያም-ገ9ዐ 6 ปีที่แล้ว

    lehodrki Yaderki Wetatoch End Kitli Eyrgfu Ante Sitashkabt Nber Asmesayyy Bewegu Enka Yikrta Alitykimm

  • @sathsroor7780
    @sathsroor7780 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @atikiltkassaw7952
    @atikiltkassaw7952 6 ปีที่แล้ว

    asama hedena anebazahen belemedekew bela anesemaheeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeem

  • @berihunmekonnen7735
    @berihunmekonnen7735 6 ปีที่แล้ว

    woye alemafer bemekera zemene sitichefir yeneberih sewu ahun andinene yasasinal

  • @ethiopiafirst8559
    @ethiopiafirst8559 6 ปีที่แล้ว

    molacha leba..hod ader ..

  • @madinamadina4762
    @madinamadina4762 6 ปีที่แล้ว

    ላባ ለብርህ ብለህነው የዘፈንከው

  • @astrkbd6437
    @astrkbd6437 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ምረጥ ኢትዮጵ.💜💛💚💜💛

  • @abz8493
    @abz8493 6 ปีที่แล้ว

    እዮሃ
    ★★★★★★★
    በመደመር መንፈስ፣ ከወገኔ ጋራ፣ በአንድላይ ተልሜ
    ከእኔ በፊት ለአንተ፣ ከአንች በፊት ለኔ፣ እውነታን ቀስሜ
    በርቱህ አንደበት፣ መልካም ቃል ታክሜ
    ፍቅር እያዜመ፣ ይቅርታ ፈውሶት፣ የበቀል ህመሜ
    የጥዋቷን ፀሃይ፣ በተስፋ አጣጥሜ
    እዮሃ እላለሁኝ፣ በአብይ ምዕራፍ ቁሜ
    በመስከረም ንጋት፣ በአደዩ ለምልሜ።
    መልካም አዲስ ዓመት
    *********************
    ታማኝ
    ★★★★★★★
    የእምነት ቃል የክህደት በሆነበት
    ፍትህ ሸቶ ፍርድ ማግኘት እንደ እግዜሩ በራቀበት
    እንደ ታማኝ የታመነ ሳይ የቃል ሰው
    ለድምፅ አልባ ድምፅ የሚሆን በየጎራው
    ፈጣርየን ሃሌ ብየ እፅናናለው።
    *****************
    ነፃ የሆነ
    ★★★
    አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ሰፊ ነው
    አዕምሮው ሰፊ፣ ልቡ ቅን ነው
    ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው
    ውስጡ የነገሰ፣ ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት ነው
    ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው
    ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም
    ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው
    ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው።
    መነሻ ሃሳብ
    Lao Tzu 6th century BCE
    *******************
    ምርኮው አንሁን
    ★★★★★★
    እኔና አንች፣ ቅይጦቹ
    ሰርገኛና፣ ማኛወቹ
    ለብሄር፣ አቀንቃኞቹ
    ለጎጥ፣ አምላኪዎቹ
    ለበቀል፣ ሯጮቹ
    ለንዋይ፣ ጥመኞቹ
    የሴራቸው፣ ምርኮኞቹ
    ሰከን ብለን
    እስኪ ከአፈራችን
    በእጅ ዘግነን
    በውሃ አሽተን
    ከልብ ጨምቀን
    አንች የእኔን
    እኔ የአንችን
    ምስል እንስራው፣ አሳምረን
    እስኪ ደግሞ እንደገና፣ ሰባብረነው
    አድቅቀን፣ አልመነው
    ውሃ ቀላቅለን፣ አቡክተነው
    ደግመን ደጋግመን፣ ለውሰነው
    የአንችና እኔን ምስላችንን እንቅረፀው
    ከዚያም ከእኔ ሸክላ ምስል ላይ፣ የአንችን መስረፅ ታያለሽ
    ከአንች ሸክላ ምስል ላይ፣ የኔን መቀየጥ አስተውለሽ
    ፍጭት ንትርካችን፣ ከራስ መሆኑን ስንደርስበት
    ህይወት ሚስጥሯን ስትገልጥልን፣ እኛም በቅን ስንረዳት
    በፍቅር ከንፈን፣ አንድ አንሶና እንደለበስን
    በሞታችን፣ አንድ ይሆናል፣ መቃብራችን
    ግን እስከዚያው፣ መጠላለፉን እንተወውና፣ እናብብ በፍቅራችን
    ለከፋፋይ ለጎጠኛ፣ በስተርጅና ምርኮው አንሁን።
    መነሻ ሃሳብ
    Madame kuan
    Too much emotion......
    1262-1319
    አሰፋ ጫቦ

  • @yalmaautopia7409
    @yalmaautopia7409 6 ปีที่แล้ว

    ሰሜትክክል ምቀኛ ተቃጠልዋውውው በጣም አሪፍ

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 6 ปีที่แล้ว +25

    ስለእግዚአብሔር ብላችሁ በነፍሰበት አትንፈሱ

  • @getachewkasahun1509
    @getachewkasahun1509 5 ปีที่แล้ว

    አርፍነዉ

  • @sewayeaberr2677
    @sewayeaberr2677 6 ปีที่แล้ว +4

    አተ ጂብ ከየትአባክመጣህ ጠፋ

  • @mmwowdesylalsara7990
    @mmwowdesylalsara7990 6 ปีที่แล้ว

    Yareb💚💛❤fekrachenytenalen

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 6 ปีที่แล้ว +2

    አስመሣይ

  • @አማራነኘ
    @አማራነኘ 4 ปีที่แล้ว

    ልሳንህ ይዘጋ

  • @ziyadaautubu9162
    @ziyadaautubu9162 4 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 6 ปีที่แล้ว

    Wow stamr eko sndemer i love you Ethiopia 💚💛❤👈

  • @keepright5232
    @keepright5232 6 ปีที่แล้ว +1

    amaran yaasafere yetigere ashker. aheya.

  • @yehabeshalij5969
    @yehabeshalij5969 6 ปีที่แล้ว

    Enaqalen man endemotelati lezich hager, nan demo le hodu endadere... Semahagn ante demo shintam ye Woyane quchila neh

  • @vjsbhdjh2288
    @vjsbhdjh2288 6 ปีที่แล้ว +1

    Tedebek yiha geza yemayimeta mesilohi neber Yanzaretikew debelo

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውውውው በጣም ደስ ይላል !

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 ปีที่แล้ว

    ማነው ንገሩኝላሽረው

  • @abyssiniatube1768
    @abyssiniatube1768 6 ปีที่แล้ว

    Ay antem yihn alik hulum consertun sizerz alizerzim bileh behizb enba ena askerien lay yecheferk,Hodam ye Ethiopia hizb yemiresaw mesiloh nw...!!!?

  • @ሜሬመመአመድ
    @ሜሬመመአመድ 6 ปีที่แล้ว

    ምታበሰ'ባሰባት

  • @ethiopiant
    @ethiopiant 6 ปีที่แล้ว +2

    ሰመሀኝ የምትባል ሆዳም አንተ አማራን አትወክልም።

  • @girmatube551
    @girmatube551 6 ปีที่แล้ว

    wow great did Semie and Amhara TV!

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 6 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ሰሜ

  • @selamassfe385
    @selamassfe385 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ምርጥ ስራ ነው ሰሜ እንወድሀለን ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን😍😍

    • @xtrxtr1414
      @xtrxtr1414 6 ปีที่แล้ว

      Selam Assfe ።....፡

    • @dhakadhaka3658
      @dhakadhaka3658 6 ปีที่แล้ว

      እስከዛሬየትጠፉተህነው

  • @እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ
    @እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ 5 ปีที่แล้ว

    እዳበል

  • @znetmohammed4533
    @znetmohammed4533 6 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያየ💚💛💖

  • @mesfintes
    @mesfintes 6 ปีที่แล้ว +1

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አሳቅከኝ ዛሬ ት ዝ አለሀ ለህዝብ ቆሞ መዝፈን ? የወያ ኔ ወጭት ተሰበረ ምንክን ታበስ?

  • @sssh5805
    @sssh5805 6 ปีที่แล้ว +5

    I cannot believe this guy. You do not deserve for this song Semahegn. Ayamrbihim....

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 6 ปีที่แล้ว +1

    ያም ቀን አለፈ። ወላዋይ አድር ባይ ስጋህን በጎመን ለዋጭ

  • @girmayit
    @girmayit 6 ปีที่แล้ว +1

    Antem zefenih Ayyyy tibebb?

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha2114 6 ปีที่แล้ว +2

    Ate badaa Wegene Eyalek Esraale hidhe konsert stchefre nebrrr setun tazebnew anrsawm hodoo

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው።

  • @ethiopiaeritrealove9945
    @ethiopiaeritrealove9945 6 ปีที่แล้ว

    ጠላትማ ምን ጊዜም ጠላት ነው
    አስቀድሞ ሆድሆዱን ማለት ሆዳም ሆዳሙን ነው
    አይኑን በጨው የታጠበ ፈጣጣ ለአንተ እኔ አፈርኩልህ

  • @beletubeletumola5713
    @beletubeletumola5713 6 ปีที่แล้ว

    Ymrale

  • @adhchsfdhhh4795
    @adhchsfdhhh4795 6 ปีที่แล้ว +2

    ምን እያርጋችሁ እሡ ገደለ ወሬ አታብዙ

  • @estifanosendalew4400
    @estifanosendalew4400 6 ปีที่แล้ว +1

    agobedage banda yegenzeb sew leba yehe hulu yansehal

  • @israelmekonen826
    @israelmekonen826 6 ปีที่แล้ว +2

    አብሮህ የተቸገረውን አንሙትን አላውቀውም ያልክ ባንዳነህ ድሀ አትወድም ምቀኛ ከአንተ በላይ የለም ምቀኛ ብለህ ትዘፍናለህ

  • @dagawo8510
    @dagawo8510 6 ปีที่แล้ว

    it's very good music but not for tigray people!anywise ilove this music and also semahegn

  • @hailemamo2765
    @hailemamo2765 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk wena seam weredubek ayezok mert ethiopiawi

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 6 ปีที่แล้ว +2

    Eske zare yet neberk woregna Asmesay ansemahm

  • @meseretaayenew4170
    @meseretaayenew4170 6 ปีที่แล้ว +4

    አስቀድሞ ማመስገን ላሜት ይቸግራል

  • @metikoo1169
    @metikoo1169 6 ปีที่แล้ว

    ❤💚❤ oromia

  • @robeltekleab9082
    @robeltekleab9082 5 ปีที่แล้ว

    hodam

  • @besratlegsse4998
    @besratlegsse4998 6 ปีที่แล้ว +1

    Tegre eko altedmerm gena. Tegray lay twshkew new yalut

  • @akallakew2820
    @akallakew2820 6 ปีที่แล้ว

    laba molacha

  • @akallakew2820
    @akallakew2820 6 ปีที่แล้ว

    wosatam kosasa

  • @ስሙሀገሩነው
    @ስሙሀገሩነው 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን አድርግ ነው ምትሉት የሰው ልጅ መቸስ ሳይሰራ አያድር፣ገበሬና ሙዚቀኛ አድናቸው ዘፋኝ ሰወን ያስቸፍራል ገበሬ ደግሞ የሰውን ልጅ ሆድ ለሟሙላት ይሰራል ምንም ልዮነት የለውም ሁሎችም ሰርቶ አደርናቸው።