ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Who is here after tiktok?
Here am i
Me
አብዱዬ ስወድክ እኮ ስብእናክ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ንግግርክ እንዳስደመመኝ ነው ሌሎች አርቲስቶች እንዳንተ በሆኑ ብዬ ተመኘው ሰላም እና ደስታ የበዛበት ኑሮ ለአንተ እና ለቤተሰቦችክ ethiotube በጣም እናመሰግናለን አብዱዬን እንግዳ አድርጋቹ ስላቀረባቹት
Abd the great singer still 2024
የአራዳ ጥግ ABD ምርጥ ሰው👌👌👌👌
Wow that looks great 👍 amazing topic
አብዱ የአራዳ ልጅ ምርጥ የኢትዮጵያዊ አቦ
አብድዬ ወንድሜ አላህ ካለ በነሺዳና በቁርአን እንዳገኝህ እመኛለሁ ኢሻ አላህ
አብዱዬ በጣም የሚገርም .ቁምነገር ነው ያጫወትከን በተለይ ሌሎች ዜጎች ለሳንቲም ያላቸውን አቋም እኛም እንደነሱ ብንሆን የት በደረስን?ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው እናመሰግናለን እንወድሀለን!♥
አብዱ ሁሌም አዝናኝ ወይም አስተማሪም ነው ንግግርክ
አብዱ በዚ ድምጽክ ደሞ አላህን ብታወድስበት አሪፍ ነበር እንዳልከው ጥሩ ጥሩ ሆቴል መተኛት እንዳለ ሆኖ ወደ አላህ ሳትመለስ እስከ መጨረሻው መተኛትም አለና አላህ ይዘንልክ ዱንያ ዱንያ ናትና አስብበት ሁሉም ቀሪ ነው አላህ ሲቀር
አብዱ አንድ የማደንቅልህ ነገር አለ ምንም እኲ.ጌታህን ባትታዘዝ በአላህ አንድነት በነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ መለክተኝነት በማመንህ ግን ይህቺ ዱንያ አጭር ነች አላህ ልብ ይስጥህእኔ ጥሎብኝ ዘፈንና.ፊልሞች አልወድም አንድም ዘፈንህ አላቅም.አልሰማምግን ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲያወሩ ስሰማ እና ስለ ስደት.የምትሰጠው ሀሳብ አድንቅህ አለሁ ግን ከውድ የኢስላም ከዋክብቶች እንደምትሆን ተስፋ አለኝሁሌም የምመኝልህ ይህን ለአኼራ የማይጠቅምህን ለቀህ ተውበት አድርገህ ከምጠላው ዘራፈን ወደ ቁርአንና ወደ ነሺዳ እንድትመለስ.ጉጉት.አላኝ.ይህን ቀን አላህ ቅርብ ያርገውልብ በል አብዱ ለመጨረሻህ አስብየአእምሮ ባለቤቶች እናዚያህ አላህ በፈጠረው የሚያስተነትኑ ለተፈጠሩበት አላማ የሚኖሩ ናቸውአሰብ አብዱ ዱንያ ርካሽ ነች
በጣም የሚገርም ነው፡፡አበዲ ሰለ ፊሊፒኖች የተናገረው የሚገርም እውነት ነው፡፡በትንሸ ደሞዝ ፅድት ብለው ነው የሚኖሩት ዘና ይላሉ እንደኛ ወጪ ሣያበዙ ራሣቸውን በጣም ነው የሚጠብቁት ለካ ሁሉም አንድ አይነት ናቸው፡
Abdiii swdek Ekoe babayy ዘፈንክ ሁሉ 24 ሰአት ባዳምጠው አይሰለችኝም
he is from ERITRA?
አብዱ በመጀመሪያ ሠላም ላንተ ይሁን ብያለው አብዱ በውነት እኔ ደምወድ ማንም አይወድክም አንድ ቀን ምናል ባገኝ በውነት ሣላገኝ አልቀርም ፈጣሪ ካለ አብዱ ተርታልኝ ውድድድ አደርግሀለው አምላክ ይጠብቅ የኔ ልዩ ትዙ ነኝ ከኩዌት
ወላሒ በሳቅ አለቀስኩ ወይ አብዱ በሳቅ ሆዴን አቆሰልከው ሀሀሀሀሀሀሀ
ከከከከከከ አብዱ ኤሰበን ሰርቲ ተመችቶኛል ሁለት ሱሪ አሁንም ይጠቀማሉ በጣም ጠንካራ ናቸው ኢንተርቪው ተመቸኝአሁንም ሽርጧን ታጥቀዋል
አብዱዬ ወላሂ ስለስደት ስታወራ መቼም አይሰለቸኝም ደሞ አዝናኝ ነህ አቦ ይመችህ
ያራዳ ልጅ ማለት አፈጣጠሩን ያወቀ ነው ዝም ብሎ ለስሜት ተጓዥ መሆን ያራዳ ልጅ አያስብልም
እውነትም ማር ጋብዤሀለው ምርጥ ልጅ ጉራ የማታውቅ
watch All Things Ethiopia Please Abedu
Abdu kiar i admir you so much
ባሁን ስአት ዘፈን አላህ ህድያው ከአላህ ነውና አላህ ህድያ ይስጥህ
much love and respect for you
I love Abdu kiar
ethio tube ፕሮግራማቹ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
Allah yekir yebelik music lemusilim tiru ayedelem Allah yemelsik
ethio የገባችው ናቹ ስራዬ ጨርሼ በተቀመጥከበት ስአት ብቅ ስላላችው አክብሬት ምስጋና ከልብ ነው በርቱ እደጉ
+Sarah Tesfaye እናመሰግናለን።
አብዱ ማኛ ይመችህ እናመሰግናለን
Sarah Tesfaye አፍሪቡላና ዘፍንሀራም ነው ለፍጡራን ለማሠድሥቡለህ
ethiotube thanks eshi #respect for abdkiyr💗💚💛💙💔💘💞💖💕💋
Abd የሰፈሬ ልጅ ትለያለህ
ስወድህ ኮ አብዱየ
اب.በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም
አብዱ ሰላም ነክ በጣም በጣምአስተማሪ ነክእጅግ በጣምጣጣጣጣ
#ethio tube ድላካፈልከን እናመሰግናለን ከልብ ቀጥሉበት #አብዲ ምርጥ የአራዳ ልጅ ፓፓፓፓ ይመቻችሁ እናከብራችኃለን።
Abdeyi ye sew magna i Love you
አብዱ ኪያር ይቅርታ አድርግልኝ ይህንን ቃለ መጠየቅህን አለማየቴ ባንግላድሾች በገንዘብ አያያዝ ኢትዮጵያኖችን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ህዝብ ይበልጣሉ እኛም አብረናቸዉ እየኖርን ጉድ ብለናል
abdu ma hero
ጨዌ አንደኛ ይመችክ
ewnt btam harif tmhret new ega areb hager laln tnx eto tub
huuuuuuuuu Merete swe I have no word
ማወቅ ምን ይከፋል
አብዲ LOVE LOVE LOVE
ሀያት አህመድ wowow አብዱየ በጣም እማከብርህ ናእምወድህ አርቴሥት አንተነህ በጣም አደቃሀለሁ ከእውነት በጣም
እወድሀለሁ
abdy sewde ,ades albeb demo woooooooow klate ylegem merte seran melket dem leb ynkal ,bechi be zemen ul skaten emglalew erjem edem en tan ysetek !!!!
❤❤❤
አብዲ ጥሩ ነው ግን በነሽዳ እና በቁርአን ያገናኝን ኢንሻ አላህ
abduyaaaaaa yena merttttt wedddddd
Ye arada lij hulem arada new . Ymecheh abo ABD .
I have to do this
በነሽዳ እንጠብቅካለን ኢንሻአላህ
Abd alha edaya yeste
አብዱየ ስወድህ አድናቂህ ነኝ
wowww
Astmari tarik new ABD magna
ያራዳ ልጅ ለፍቅር አይሰራም ተገዳግጃለው ልክ እንደሰካራም
Swedh❤❤❤❤
😂😂Servant good 😂😂😂
ከቁም ነገሩም ባለፈ በጣም የደነቀኝ እንደ ፊሊፒንስ እና ባንግላዴሾች አስመስሎ በመናገር. Waw just look like comedian azmeraw.....
Wow
ethiotube keleb amsegnalew ABD Betam wedhalew
+Tizita Tizita minem aydel...egnaem silayesh enameseginalen. make sure to subscribe to our channel.
Wwwwwww2ww😗😗😙😍😍😍😍😍😍😍😍
Yene wid siwedih eko
A b d🎉
ኣብ ድዬ
ejige btame tekikile new
yehni demskni la nasheda adrgw
siwodh!
yehni demskni la nasheda adrgw banshada emnsamu ydrgane
yegrmale
ይሄ ዘፋኝ አሁንም ዘፋኝ ነው? ይገርማል የሸይጣን ባሪያ ከመሆን ይጠብቀን ወንድሜ ንቃ ነገ እንዳትጸጸት
Aduye zefeni silehager,sileenati,siletefetro aibiza silefikir enkon yemifekedi ayimesilegnim!!!!
Bajamara dessat kaa zafan ayimaxam hulatanya damoo allah hidaya yixah wodime Abadu kaa allah garr yalahan tasasar axanaker lelaw hulu qarii naw
ere abdi zefen ybkah degmo lefetari sra be nesheda entebkh
+Haleema Al ...wtf is neshada shit...leave him alone. wht u did wiz ur neshada?.. nothing..Nada!!..woregna hula...
Part 2: th-cam.com/video/B5zptM_tZuE/w-d-xo.htmlPart 3: th-cam.com/video/lgU33PJb9y8/w-d-xo.html
I respect you so much.
Who is here after tiktok?
Here am i
Me
አብዱዬ ስወድክ እኮ ስብእናክ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ንግግርክ እንዳስደመመኝ ነው ሌሎች አርቲስቶች እንዳንተ በሆኑ ብዬ ተመኘው ሰላም እና ደስታ የበዛበት ኑሮ ለአንተ እና ለቤተሰቦችክ ethiotube በጣም እናመሰግናለን አብዱዬን እንግዳ አድርጋቹ ስላቀረባቹት
Abd the great singer still 2024
የአራዳ ጥግ ABD ምርጥ ሰው👌👌👌👌
Wow that looks great 👍 amazing topic
አብዱ የአራዳ ልጅ ምርጥ የኢትዮጵያዊ አቦ
አብድዬ ወንድሜ አላህ ካለ በነሺዳና በቁርአን እንዳገኝህ እመኛለሁ ኢሻ አላህ
አብዱዬ በጣም የሚገርም .ቁምነገር ነው ያጫወትከን በተለይ ሌሎች ዜጎች ለሳንቲም ያላቸውን አቋም እኛም እንደነሱ ብንሆን የት በደረስን?ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው እናመሰግናለን እንወድሀለን!♥
አብዱ ሁሌም አዝናኝ ወይም አስተማሪም ነው ንግግርክ
አብዱ በዚ ድምጽክ ደሞ አላህን ብታወድስበት አሪፍ ነበር እንዳልከው ጥሩ ጥሩ ሆቴል መተኛት እንዳለ ሆኖ ወደ አላህ ሳትመለስ እስከ መጨረሻው መተኛትም አለና አላህ ይዘንልክ ዱንያ ዱንያ ናትና አስብበት ሁሉም ቀሪ ነው አላህ ሲቀር
አብዱ አንድ የማደንቅልህ ነገር አለ ምንም እኲ.ጌታህን ባትታዘዝ በአላህ አንድነት በነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ መለክተኝነት በማመንህ ግን ይህቺ ዱንያ አጭር ነች አላህ ልብ ይስጥህ
እኔ ጥሎብኝ ዘፈንና.ፊልሞች አልወድም አንድም ዘፈንህ አላቅም.አልሰማም
ግን ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲያወሩ ስሰማ እና ስለ ስደት.የምትሰጠው ሀሳብ አድንቅህ አለሁ ግን ከውድ የኢስላም ከዋክብቶች እንደምትሆን ተስፋ አለኝ
ሁሌም የምመኝልህ ይህን ለአኼራ የማይጠቅምህን ለቀህ ተውበት አድርገህ ከምጠላው ዘራፈን ወደ ቁርአንና ወደ ነሺዳ እንድትመለስ.ጉጉት.አላኝ.ይህን ቀን አላህ ቅርብ ያርገው
ልብ በል አብዱ ለመጨረሻህ አስብ
የአእምሮ ባለቤቶች እናዚያህ አላህ በፈጠረው የሚያስተነትኑ ለተፈጠሩበት አላማ የሚኖሩ ናቸው
አሰብ አብዱ ዱንያ ርካሽ ነች
በጣም የሚገርም ነው፡፡አበዲ ሰለ ፊሊፒኖች የተናገረው የሚገርም እውነት ነው፡፡በትንሸ ደሞዝ ፅድት ብለው ነው የሚኖሩት ዘና ይላሉ እንደኛ ወጪ ሣያበዙ ራሣቸውን በጣም ነው የሚጠብቁት ለካ ሁሉም አንድ አይነት ናቸው፡
Abdiii swdek Ekoe babayy ዘፈንክ ሁሉ 24 ሰአት ባዳምጠው አይሰለችኝም
he is from ERITRA?
አብዱ በመጀመሪያ ሠላም ላንተ ይሁን ብያለው አብዱ በውነት እኔ ደምወድ ማንም አይወድክም አንድ ቀን ምናል ባገኝ በውነት ሣላገኝ አልቀርም ፈጣሪ ካለ አብዱ ተርታልኝ ውድድድ አደርግሀለው አምላክ ይጠብቅ የኔ ልዩ ትዙ ነኝ ከኩዌት
ወላሒ በሳቅ አለቀስኩ ወይ አብዱ በሳቅ ሆዴን አቆሰልከው ሀሀሀሀሀሀሀ
ከከከከከከ አብዱ ኤሰበን ሰርቲ ተመችቶኛል
ሁለት ሱሪ አሁንም ይጠቀማሉ በጣም ጠንካራ ናቸው
ኢንተርቪው ተመቸኝ
አሁንም ሽርጧን ታጥቀዋል
አብዱዬ ወላሂ ስለስደት ስታወራ መቼም አይሰለቸኝም ደሞ አዝናኝ ነህ አቦ ይመችህ
ያራዳ ልጅ ማለት አፈጣጠሩን ያወቀ ነው ዝም ብሎ ለስሜት ተጓዥ መሆን ያራዳ ልጅ አያስብልም
እውነትም ማር ጋብዤሀለው ምርጥ ልጅ ጉራ የማታውቅ
watch All Things Ethiopia Please Abedu
Abdu kiar i admir you so much
ባሁን ስአት ዘፈን አላህ ህድያው ከአላህ ነውና አላህ ህድያ ይስጥህ
much love and respect for you
I love Abdu kiar
ethio tube ፕሮግራማቹ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
Allah yekir yebelik music lemusilim tiru ayedelem Allah yemelsik
ethio የገባችው ናቹ ስራዬ ጨርሼ በተቀመጥከበት ስአት ብቅ ስላላችው አክብሬት ምስጋና ከልብ ነው በርቱ እደጉ
+Sarah Tesfaye እናመሰግናለን።
አብዱ ማኛ ይመችህ እናመሰግናለን
Sarah Tesfaye አፍሪቡላና ዘፍንሀራም ነው ለፍጡራን ለማሠድሥቡለህ
ethiotube thanks eshi #respect for abdkiyr💗💚💛💙💔💘💞💖💕💋
Abd የሰፈሬ ልጅ ትለያለህ
ስወድህ ኮ አብዱየ
اب.በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም
አብዱ ሰላም ነክ በጣም በጣምአስተማሪ ነክእጅግ በጣምጣጣጣጣ
#ethio tube ድላካፈልከን እናመሰግናለን ከልብ ቀጥሉበት #አብዲ ምርጥ የአራዳ ልጅ ፓፓፓፓ ይመቻችሁ እናከብራችኃለን።
Abdeyi ye sew magna i Love you
አብዱ ኪያር ይቅርታ አድርግልኝ ይህንን ቃለ መጠየቅህን አለማየቴ ባንግላድሾች በገንዘብ አያያዝ ኢትዮጵያኖችን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ህዝብ ይበልጣሉ እኛም አብረናቸዉ እየኖርን ጉድ ብለናል
abdu ma hero
ጨዌ አንደኛ ይመችክ
ewnt btam harif tmhret new ega areb hager laln tnx eto tub
huuuuuuuuu Merete swe I have no word
ማወቅ ምን ይከፋል
አብዲ LOVE LOVE LOVE
ሀያት አህመድ
wowow አብዱየ በጣም እማከብርህ ናእምወድህ አርቴሥት አንተነህ በጣም አደቃሀለሁ ከእውነት በጣም
እወድሀለሁ
abdy sewde ,ades albeb demo woooooooow klate ylegem merte seran melket dem leb ynkal ,bechi be zemen ul skaten emglalew erjem edem en tan ysetek !!!!
❤❤❤
አብዲ ጥሩ ነው ግን በነሽዳ እና በቁርአን ያገናኝን ኢንሻ አላህ
abduyaaaaaa yena merttttt wedddddd
Ye arada lij hulem arada new . Ymecheh abo ABD .
I have to do this
በነሽዳ እንጠብቅካለን ኢንሻአላህ
Abd alha edaya yeste
አብዱየ ስወድህ አድናቂህ ነኝ
wowww
Astmari tarik new ABD magna
ያራዳ ልጅ ለፍቅር አይሰራም ተገዳግጃለው ልክ እንደሰካራም
Swedh❤❤❤❤
😂😂Servant good 😂😂😂
ከቁም ነገሩም ባለፈ በጣም የደነቀኝ እንደ ፊሊፒንስ እና ባንግላዴሾች አስመስሎ በመናገር. Waw just look like comedian azmeraw.....
Wow
ethiotube keleb amsegnalew ABD Betam wedhalew
+Tizita Tizita minem aydel...egnaem silayesh enameseginalen. make sure to subscribe to our channel.
Wwwwwww2ww😗😗😙😍😍😍😍😍😍😍😍
Yene wid siwedih eko
A b d🎉
ኣብ ድዬ
ejige btame tekikile new
yehni demskni la nasheda adrgw
siwodh!
yehni demskni la nasheda adrgw banshada emnsamu ydrgane
yegrmale
ይሄ ዘፋኝ አሁንም ዘፋኝ ነው? ይገርማል የሸይጣን ባሪያ ከመሆን ይጠብቀን ወንድሜ ንቃ ነገ እንዳትጸጸት
Aduye zefeni silehager,sileenati,siletefetro aibiza silefikir enkon yemifekedi ayimesilegnim!!!!
Bajamara dessat kaa zafan ayimaxam hulatanya damoo allah hidaya yixah wodime Abadu kaa allah garr yalahan tasasar axanaker lelaw hulu qarii naw
ere abdi zefen ybkah degmo lefetari sra be nesheda entebkh
+Haleema Al ...wtf is neshada shit...leave him alone. wht u did wiz ur neshada?.. nothing..Nada!!..woregna hula...
Part 2: th-cam.com/video/B5zptM_tZuE/w-d-xo.html
Part 3: th-cam.com/video/lgU33PJb9y8/w-d-xo.html
I respect you so much.
yehni demskni la nasheda adrgw
yehni demskni la nasheda adrgw