"ለመጀመሪያ ጊዜ ለሩጫ ውጭ ሀገር ስሄድ ፕሌን ውስጥ ወድቃለው ብዬ ሳስቸግር ነበር ..." ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ //ቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 155

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 2 หลายเดือนก่อน +58

    ደራርቱ አንቺ ማለት ትንሿ ኢትዮጵያ እንደ ማለት ነው ጀግና ኢትዮጵያዊት በድል ተመለሱልን ድል ለአትሌቶቻችን እግዚአብሔር ይቅናችሁ

  • @michaelestifanos2937
    @michaelestifanos2937 2 หลายเดือนก่อน +40

    ደራርቱዬ ለኢትዮጵያ ፕሬዚዳንትነት ምንም የማያንሳት ድንቅ ኢትዮጵያዊ እናት ናት አምባሳደር የሀገር ሀብት። ፕሬዚዳንት ብትሆን ደስ ይለኛል።

  • @babatakur2754
    @babatakur2754 2 หลายเดือนก่อน +26

    አንቺ ድንቅ የሀገር ኩራት ነሽ ሁሌም ሳቂ አቦ

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 หลายเดือนก่อน +80

    እኔ ደራርቱ ሳያት የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነው ቀድሞ ወደ አይምሮዬ ሚመጣው ዬኔ ፋንዲሻ ፣ወርቅ፣ምልክታችን ❤❤❤❤

    • @embetukonjo
      @embetukonjo 2 หลายเดือนก่อน +3

      👁️🇪🇹👁️🫶

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 2 หลายเดือนก่อน

      በአፏ ነዉ ከላይ ከላይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የምትለዉ አስመሳይ ያልታወቀባት መሠሪ ፀረ አማራ ዘረኛ ናት

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 หลายเดือนก่อน +31

    ፍልቅልቆ ደራርቱ ቱሉ እንወድሻለን እድሜና ጤና ይስጥልን ልዩ ሴት❤❤❤❤❤❤

  • @ethioaddis1906
    @ethioaddis1906 2 หลายเดือนก่อน +17

    በዘረኝነት ደዌ ያልተመታች ውድ የኢትዮዺያ ስጦታችን ነሽ ደራርቱ ቱሉ ዛሬም ድረስ የኢትዮዺያ ህዝብ ይወድሻል ያከብርሻል 💚

  • @tadeleabera-pq4yl
    @tadeleabera-pq4yl 2 หลายเดือนก่อน +7

    She is honest person we love you !!! Keep up a good work!

  • @GAlaman-p9b
    @GAlaman-p9b 2 หลายเดือนก่อน +47

    ደራርቱ ሽኮር የሁሉም እናት ናት ኑሩልኝ

    • @EsraelTseggaa
      @EsraelTseggaa 2 หลายเดือนก่อน +2

      ደራርቱ የኢነዮጲያ አምበሳ

    • @GAlaman-p9b
      @GAlaman-p9b 2 หลายเดือนก่อน

      @@EsraelTseggaa እውነትህ የምር እናት ናት ሳያት ደስታ ይሰማኛል ሰላም ይሰማኛል

  • @ElizabethFekadu
    @ElizabethFekadu 2 หลายเดือนก่อน +9

    Our Hero, our flag for Ethiopia !
    wishing you all the best for your life

  • @selam862
    @selam862 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደራሪቱ እመቤት እናት እህት ደግ አዛኝ ጀግና ይገባሻል የኢትዮጵያ ኩራት እድሜና ከጤና ዘመንሽ ይባረከ

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 2 หลายเดือนก่อน +18

    ደራረቱ ጀግኒት ኢትዮጵያዊ ስወድሺ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደራርቱ ምርጥ ጀግናችን ነሽ እንዳንቺ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን በርቺ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሀገር እንቁ ደሬ እድሜ ከጤና ያድልሽ ኑሪልን የኢትዮጵያ ኩራት❤❤❤❤

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 2 หลายเดือนก่อน +8

    አንች መልካም ሴት ስላንች እገረማለው አንደበተ መልካም ተባረኬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 2 หลายเดือนก่อน +13

    ደረርቱ ጀግና ሴት ኢትዮጲያዊ ❤️🥰🎉

  • @Noah_Boston
    @Noah_Boston 2 หลายเดือนก่อน +5

    Love this Woman … no drama

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ኢትዮጵያን በክብር በአለም አደባባይ በክብር ከፍ ያደርግሽ ሰንደቃችን ነሽ ክብር ይገባሻል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +10

    ደሬ ደራርቱ ቱሉ እንወድሻለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 หลายเดือนก่อน +14

    ጀግናዋ አሌታችን እንደ ሩጫዋ ስታወራም ፈጣን ናት ደርባባ ሴት እንኳን ደስ አለሽ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የንግግርዋ ፍጥነት ሁሌም ያስደንቀኛል እግዚአብሄር የስጣት ፀጋ ነው በጣም ነው የምወዳት የማከብራት❤❤❤

  • @TgBerh
    @TgBerh 2 หลายเดือนก่อน +6

    ደራርቱ ለማድነቅ ቃላት የለኝም በትንሹግን የትግይህዝብ እናት; የሰላም ተምሳሌት ኑሪልን ታስፈልጊናለሽ!!!❤❤❤❤

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yene enat…. Derartu is the most humble woman ever. I love her so much….wishing her all the best. Congrats to her daughter ❤❤❤❤

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 2 หลายเดือนก่อน +10

    እናከብርሻለን እንወደሻለነ ደራረተ ድንቅ ዜጋችን

  • @HassetdestaTesfay
    @HassetdestaTesfay 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራርቱዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያለን ተስፋ አትሌቲክስ ነውና ጌታ በድል ይመልሣችሁ ወርቅ በወርቅ ያድርገን በሰላም ይመልሳችሁ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምሻአላህ ደራርቱ እንዳንቺ አይነቷን ኢትዮጵያ ታፍራልን ታብዛልን❤❤🙏

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደራርቱይ ምርጥ ኢትዮጵያዊት 🇪🇹

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge 2 หลายเดือนก่อน +13

    ደራርቱያቺን ኑርልን ❤💚❤

  • @m.getnet3838
    @m.getnet3838 2 หลายเดือนก่อน +16

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ

  • @oliviatassew1261
    @oliviatassew1261 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ፡ ምንም ፡ ቃላት ፡ የለኝም ፡ የኔ ፡ እመቤት ፡ ስታምሪ ፡ ❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 หลายเดือนก่อน +5

    በእዉነት እንኳን ደስአላቹዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደራቱ የአገር ተምሣሊት ነሽ። በጣም ነው የምንወድሽ እና የምንኮራብሽ። በፓሪሱ ኦሎምፒክ ድንቅ ታሪክ ሰርታችሁ ለመመስ እ/ር ይርዳችሁ። የፕሮግራሙ አቅራቢ ተባረኪ።

  • @misganakassa2282
    @misganakassa2282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደርዬ እውነተኛ ኢትዮጵያዊት ! እንዴት እኮ እንደምወድሽ ❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน +8

    እናታችን፡ ጀግናችን፡ ኮነረል፡ ደራርቱ፤ ንጹህ፡ ኢትዮጵያዊ፡ ሙሉ፡ ፍቅር፡ ለሰው፡ ሁሉ!!!

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደራርቱ አንባሰ ኑሪ ለዘለለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletsemere4492
    @mahletsemere4492 2 หลายเดือนก่อน +1

    I love her so much she is honest person ❤❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 หลายเดือนก่อน

    Watching Dere running in Barca and win making me very emotional. It was the most beautiful event ever. Dere is beautiful, talented, smart and very kind. Lover her so much❤❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሩ የኔ ቆንጆ ፍልቅልቋ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏
    ለአገርሽም ሆነ ለቤተሰብሽ መልካም አርአያ ነሽ ።
    በአጋጣሚ ከደራርቱ አባት ጋር ለአቀባበል አ.አ መጥተው ወደ አገራቸው ሊመለሱ አሰላ ድረስ አብረን ሄድን እንዲቹ እንደሳቅን ጥርሳችንን ሳያስከድኑን አነጋገራቸው የየዋህነት ብቻ
    ደግ ጊዜ ...😍

  • @Tizu-q7o
    @Tizu-q7o 2 หลายเดือนก่อน +6

    የዲኤን ኤ ውጤቱ እስደስቶናል እልልልልልል ብለናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atm5614
    @atm5614 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤የኔ ደራርቱ የኔ ጀግና ሴት፤ የኔ ወርቅ ሴት፤ የኔ ትሁት ሴት፤ በጣም ጨዋ ሴት! አይቀይርሽ ❤ ደራርቱ ማለት ኢትዮጲያ ማለት ነው ❤ ቅርሳችን ደራርቱዬ አንቺን ሳይ ሃገሬን አያለሁ በጤና ያኑርሽ እንወድሻለን❤❤❤💚💛❤️

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ማንን ትመስላለች ቢሉኝ
    ደሬን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @FrehiwetAbebe-g2p
    @FrehiwetAbebe-g2p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒትን ሳያት እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ ጅግኒት እንዴት እንዳማረባት እድሜ ልክሽን ይመርብሽ አንቺ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት ስንቴ አገርሽን አስጠራሽ ዘረኝነት የሌለብሽ ለኔ ልዩ ልዩ እውነት ሁሉም ካንቺ ትምህርት ይውሰድ ከልቤ እድሜ ከጤና ሺ ዓመት ኑሪልኝ እንቁ ነሽ ብቻ በስሜኑ ጦርነት የማይረሳ እድሜ ልክ የምትመስገኚ የምትዘከሪ እናቴ ልበልሽ ልዩ ነሽ ለመፃፍ ተደበላለቀብኝ ብድርሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ እ ንዲ እንዳማረብሽ ኑሪልኝ የኢትዩጵያ ንግስት ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደሬ ሁሌም ኩራቴ ነሽ ❤

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እማማ ኢትዮጵያ እኮ ናት ደራረቱ ❤❤❤እንወድሻለን እርጅም እድሜ ኑሪልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bekeleregassa5885
    @bekeleregassa5885 2 หลายเดือนก่อน +1

    I have never seen on her ዘረኝነት the best Respect women .

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 2 หลายเดือนก่อน

    Derartu is mentally sharp! Her memories of name, places are amazing

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 2 หลายเดือนก่อน

    ደርዬ ውድድድ ነው የምናደርግሽ! ረጅም እድሜ ላንቺ!

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደራርቱ ብቻዋን የኢትዮጵያ አርማ ነች ክበሪልን❤❤

  • @N33Natty
    @N33Natty 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድረዬ ፣ስውደሽ ፣ንፁ ኢትዮያዊ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ።🙏🙏🙏🙏

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራርቱ የእኔ ሳቂታ በጣም እወድሻለው❤

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኢትዮጵያዊ ደራርቱ ኩራታችን ❤❤❤❤

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራርቱዬ እንዴት እንደምወድሽ አንቺ ስታሸንፊም ስትሸነፊም ለረጅም ጊዜ አስለቅሰሽኛል ውድድድድ ነው የማረግሽ!!!

  • @BirtukanTolera-i6l
    @BirtukanTolera-i6l 2 หลายเดือนก่อน +4

    I would like to express my utmost appreciation to you. Dare. If every individual in Ethiopia shares love for the country, we would not face current challenges. Therefore, I urge all Ethiopian citizens to unite regardless of their differing opinions. After all, we share a common homeland: Ethiopia.

  • @shimbergebremeskelle6568
    @shimbergebremeskelle6568 2 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ደራርቱ ቱሉ በጥቅሉ
    ስለ ምታደርጊው መልካም
    ስራሽ እናመሰግናለን.

  • @AjibaaAbanagash
    @AjibaaAbanagash 2 หลายเดือนก่อน +5

    Dare king 👑💖👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 หลายเดือนก่อน +1

    We love you derartu

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 2 หลายเดือนก่อน

    A very honest person

  • @eveali6794
    @eveali6794 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጣብቅሺ ❤❤❤❤

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 2 หลายเดือนก่อน

    Derartu !! Your name will be eternal. Hope you will respond to Frewyeni's complain .

  • @tarikudesalegn4402
    @tarikudesalegn4402 2 หลายเดือนก่อน

    We are very proud of our heroine Derartu ( means Flower)!!! You are our Flower !!!

  • @muluworkyetbarek2318
    @muluworkyetbarek2318 2 หลายเดือนก่อน

    She is hambel ❤ we love you

  • @fantaneshsisay1462
    @fantaneshsisay1462 2 หลายเดือนก่อน +2

    We love you Derartu❤🎉🎉

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የማደንቃት

  • @tibebsolomon729
    @tibebsolomon729 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ዳሩዬ እንወድሻለን የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታሸንፍ እንባዋ ላቧ እሷና ሀይሌ አይረሱኝም ይገባታል የዘረኝነት ጽዋ ያላሰከራት አሁንም የጎሳ ፖለቲካ ክትባት እንዳይ ወጓት ጌታ ይጠብቃት ተባረኪ

  • @ChaliBekuto
    @ChaliBekuto 2 หลายเดือนก่อน

    Beautiful Darartu

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 2 หลายเดือนก่อน

    Derye yene jegna enwedshalen.

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያኔ ደራርቱ ባርሴሎና ኦሎፒክ 10.000 ስታሸንፍ የፃፍኩት ግጥም አስታወሳችሁኝ
    እንባዬ ፈሰሰ ዘለላ፣ዘለላ
    ደራርቱ ቀደመች ጌጤን እስከትላ
    ስሜቴ ታምቆ በሆዴ በውስጤ
    እንካአን ደስ አለህ በሉት ለ ደምሴ ዳምጤ !!!!

  • @EmuAbdela-o6d
    @EmuAbdela-o6d 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት

  • @HB-cr6ff
    @HB-cr6ff 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ewey yene enat sewedsh eko selam yehonsh sew

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 2 หลายเดือนก่อน +1

    በድል ተመለሱ

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 2 หลายเดือนก่อน

    ደራርቱ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ኑሪልን

  • @habeshaw4353
    @habeshaw4353 2 หลายเดือนก่อน

    She is such a positive leader love her characters ! Love to meet her someday. ! I have never heard her reacting with negative responses ❤and love her inclusiveness. We need more of her to neutralize the ethnic noses within the country and diasporas !

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 หลายเดือนก่อน

    ደርዬ የጀግኖች ቁንጮ የ 💚💛❤ ኩሪተ የ አፍረካ ኮከብ💚💚💛❤❤🌱🌸🌱🌷🍀🌺🍀🌷🍀🌺🌱🌷🌱🌺👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 หลายเดือนก่อน

    ውዶ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዋ ደራርቱ በጣም አምሮብሻል

  • @Milkiihabtamu28
    @Milkiihabtamu28 2 หลายเดือนก่อน +1

    Darookoo nuuf jiraadhu milkaayina sif hawwaa🥰🥰

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 2 หลายเดือนก่อน

    bembrhan yeswe weha lek nche sewedat eko

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 2 หลายเดือนก่อน

    ደርዬ የኔ ፍልቅልቅ ፈንዲሻ💚💛❤️

  • @KalilSaad-s9d
    @KalilSaad-s9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuffii Darre kooo akatani sii jaladhuu🥰🥰🥰

  • @AklesiaMikias-w6m
    @AklesiaMikias-w6m 2 หลายเดือนก่อน +1

    በዘመኑ ደራርቱ የሚባሉ መኪናዎች እንደንበሩ ስንቶቻችን እናውቃለን?

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 2 หลายเดือนก่อน

    I love deraretu. Off yene qonjo

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራርቱዬ❤❤❤

  • @etsubseyfu
    @etsubseyfu 2 หลายเดือนก่อน

    ሞቼ ነው ምወድሽ ደሬ የኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤

  • @rumenege6356
    @rumenege6356 2 หลายเดือนก่อน

    ድራቱ ቱሉ የሩጫዋ ክብር ብቻ ሳይሆን፡ ለሰው ክብርና ሰላም የምትቆም፡አንደበትዋን ሩቱ ፡ቆንጆ ጨዋ ሴት ልጅ ናት።ሁሉም ሴቶች ብቻ የእስዋን ፈለግ ቢከተሉ ኖሮ፡አከባቢውን ብቻ ሳአይሆን አለምም ሰላም ይሆን ነበር።

  • @eveali6794
    @eveali6794 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደራራቱ❤❤❤❤❤❤

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 2 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ የእውነትን ክብረት ይስጥልኝ እህት ንፁህ እህት የኢትዮጵያ ወዳጅ ግልፅ ጠንካራ ደራርቱ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ፍቅር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜንአሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እንወድሻለን የኛ ደራርቱ

  • @Mamite926
    @Mamite926 2 หลายเดือนก่อน

    Hero Derrtu, ❤❤❤

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 2 หลายเดือนก่อน +2

    Jegena atelitchni ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 2 หลายเดือนก่อน

    ደሬ ያገሬ ልጅ።

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 2 หลายเดือนก่อน

    Yenyaa jaganaa ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @finekash561
    @finekash561 2 หลายเดือนก่อน

    ደሩዬዬዬዬዬ

  • @semirab3949
    @semirab3949 2 หลายเดือนก่อน

    ደራርቱ የኔ ወርቅ❤

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዋዝተሸ ስለጠየቅሻት፤ አዋዜ ጋዜጠኛ ብየሻለሁ፤ ልማታዊ ጋዜጠኛ፤ የምርምር ጋዜጠኛ፤ አዋዜም ይመዝገብ፡፡

  • @selammoges6488
    @selammoges6488 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒት

  • @Ethiyo523
    @Ethiyo523 2 หลายเดือนก่อน

    deraritu betammmm new yemewdeshe

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome derartu

  • @nanikifle3401
    @nanikifle3401 2 หลายเดือนก่อน

    Dare❤❤

  • @dhhfhj9818
    @dhhfhj9818 2 หลายเดือนก่อน

    ደራርቱ ቶሎ አቶ ጃግ ናቸው የኔ ዘር❤❤

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 2 หลายเดือนก่อน

    Derartu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉