Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- ‘’የምንታገለው ለስልጣን እንጂ ለምንኩስና አይደለም" አርበኛ ዘመነ ካሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over TH-cam , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    TH-cam - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

ความคิดเห็น • 744

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 หลายเดือนก่อน +112

    ዘሜ ምርጥ የተባረከች የአማራ ማህፀን የሰጠችን እውነተኛ ሀቀኛ የአማራ መሪ ነው።እመቤቴ አትለይህ ጋሻየ

    • @asfawbizaniemaru433
      @asfawbizaniemaru433 หลายเดือนก่อน +2

      ለቆማጣ ልመና ነው እንጂ ስልጣን አይገባውም

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i หลายเดือนก่อน +1

      ​@@asfawbizaniemaru433 ቆማጣስ እናተ ከብቶች ዘመነ ንጉስ ነው

    • @birhaneazazh6109
      @birhaneazazh6109 หลายเดือนก่อน +2

      @@asfawbizaniemaru433 wedeh sayhon tegedeh tisetaleh amhara gejna

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +1

      ቆማጣስ፡አንተ፡በግር፡ገብተህ፡በክራንች፡የምትወጣ፡እናንተ፡ቆማጣ፡ስለሆናችሁ፡ስለምኑ፡ትኖራላችሁ😂😂😂😂😂😂😂ዘሜ፡ይነግሳል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i หลายเดือนก่อน

      @@user-lz6hu6vi1x ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +33

    ዘሜ፡ለአማራ፡ህዝብ፡መሪ፡ነው፡ዘሜ፡አላህ፡ይጠብቅህ፡የኔ፡ጀግና፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SAMSung-li4kz
      @SAMSung-li4kz หลายเดือนก่อน +1

      Ante muslim huneh yhen awre tdegfalek?
      Er be allah rega bleh asbibet.
      Enezi eco wellahi betam ye islam tel nachew.

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂መርጦ፡አልቃሽ፡የብልፅግና፡ኡስታዞች፡ዛሬም፡እዛው፡ናችሁ፡ፋኖ፡በናንተ፡አፍ፡አይጠራም፡የአብይ፡ወደል፡አህያ፡ዝም፡ብለህ፡ተጫን😂😂😂😂ፋኖ፡ጀግና፡ነው፡ዘመነ፡ንጉስ፡ነው፡ዜሜ፡አላህ፡ይከተልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Okynic27
    @Okynic27 หลายเดือนก่อน +117

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ዘመነ ካሴ ሀቀኛና ጀግና ታማኝ የ እውነት ምሳሌ ነው ለ ህዝቡ ታማኝ ነው ልክ ከሞተ በኋላ እንደ አሳምነው ከምትጮሁ እሱን ጠቢቃቹ ያዝ

    • @HelenML-uf1xp
      @HelenML-uf1xp หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +6

      በትክክል፡እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉

    • @awolkemal3911
      @awolkemal3911 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Uramazingcutie
      @Uramazingcutie หลายเดือนก่อน +3

      @@Okynic27 አንተ እርግጠኛ ነኝ የብልጥግና የመንጋዎች አባል ነህ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ኧረ ወሎየዋ ምነዉ አማራ ለማለት አፈርሽ

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 หลายเดือนก่อน +34

    አቤት !!!አንደበተ ርቱዕ ማለት ዘመነ ካሴ ነው !!!!ጀግና የጀግና ልጅ!!!

    • @user-ur5tw8cr5g
      @user-ur5tw8cr5g หลายเดือนก่อน

      abeyem eko adbet ertu neber

    • @MekonnenSeid-nx7gg
      @MekonnenSeid-nx7gg หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው፡ “አንደበተ ርቱዕ” ዘመነን ይገልፃል፡

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 หลายเดือนก่อน

      አይ ቱልቱላ ጅላንፎ። ዘመነ ገንዘብህን እናቱ ጉያ ተሸሽጎ መብላት እጅ አንድ ጥይት ተኩሶ ያውቃል ለመሆኑ? መቼም አይገባችሁም ግለሰብ አምላኪ ሁላ። እናንተ እስክምትነቁ አማራው አለቀ:

  • @biniyamfantahun7274
    @biniyamfantahun7274 หลายเดือนก่อน +128

    ዘሜ ትክክለኛውን የአማራ መሪ ነው ይመጥናል መርያችን ነው !ዘሜ መርያችን ነው ምትሉ like me

    • @gingin6217
      @gingin6217 หลายเดือนก่อน +2

      yes 😍

    • @Abbatobia
      @Abbatobia หลายเดือนก่อน +1

      ዘመነ አለቃ ይሁን ያልከው በጎጃሜነትህ ነው ወይስ በአማራነትህ? ሳትዋሽ መልስ።

    • @brighttube4me
      @brighttube4me หลายเดือนก่อน +5

      "ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል" አለ የሀገሬ ሰው:: ሲጀመር አብይ በቀላሉ አማራ ምድር ላይ ጦርነት ጀምሮ በቀላሉ ድል አግኝቶ የሚወጣ መስሎት ዘው ብሎ በአማራ ላይ ጦርነት የጀመረው አብይ ነው:: አሁን ከአንዳንድ የፋኖ አባላት ጋር ድርድር ጀምረናል ማለቱ 1ኛ) አማራ ፋኖን ልናሸንፋችሁ አልቻልንምና በፋኖ ተሸነፍን ከምንባል በድርድር መልክ እንቋጨው ብሎፋኖን መለመኑ ነው:: 2ኛ) በአማራ ፋኖ መሀል ሆን ብሎ በመካከላቸው መከፋፈል እንዲፈጠር አስቦ ያሰራጨው የአብይ የሴራ ፕሮፓጋንዳ ነውና አብይን በጭራሽ አትመኑት::

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል፡ዘሜ፡መራችንነው❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @solomon2729
      @solomon2729 หลายเดือนก่อน +3

      @@Abbatobia በቦታ ከሆነ እኔ የተወለድኩትም ያደኩትም ሸዋ ነው ጎጃምን አይቼውም እዛ ሄጄም አላውቅም ጎጃም ያለ ዘመድም የለኝም ነገር ግን ለአማራ ትግል ማን ምን እንዳደረገ ይታወቃል እናም ዘመነን ለመደገፍ የጎጃም ሰው መሆን አይጠበቅብኝም። እርግጥ ነው ለአማራ ትግል ትልቅ አስተዋጾ ያደረገው ዘመነ ካሴ ብቻ አይደለም ከፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ጀምሮ እስከ ታላቁ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ እና እስከአሁኖቹ የትግል መሪዎች( ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣ ሻለቃ ሀብቴ ወልዴ፣ ሻለቃ ዝናቡ፣ ሻለቃ መከታው ማሞ፣ አሰግድ መኮንን፣ ኮለኔል ፋንታሁን ሙሀባው ወዘተ . . .) ድረስ ትግሉ የወለዳቸው ብዙ ጀግኖች አሉ ይሄ የታወቀ ነው ነገር ግን አሁን ባለው ሀኔታ የአማራን ትግል ማን ይምራ ብትለኝ ያለምንም ማመንታት ዘመነ ካሴ ነው የምልህ። ከዛ በዘለለ ግን እኔ አማራ ሆኜ ዘመነ የተሻለ መሪ እስከሆነ ድረስ እሱ ይምራን ለማለት ጎጃምን በተለየ ሁኔታ መውደድ ወይም ከጎጃም የተገኘ ሰው መሆን አይጠበቅብኝም ሲቀጥል ሰውን መመዘን ያለብን በስራው ነው ለምሳሌ ያህል ለኢትዮጵያ ከደርግ እና ከኮለኔል መንግስቱ ይልቅ ይልቅ አፄ ዮሐንስ እና የሳቸው ዘመን አገዛዝ ብዙ ሰርቷል ነገር ግን ሰዎች በተለይ አማራዎች አፄ ዮሐንስ ትግሬ ስለሆኑ አፄ ቴዎድሮስ እና አፄ ምኒልክን የሚወደውን ያህል አፄ ዮሐንስን አይወድም ጭራሽም ከደርግም በታች አድርጎ ያስቀምጣቸዋል እኔ ግን አፄ ዮሐንስ የራሳቸው ጉድለት ቢኖርባቸውም ነገር ግን በስራቸው ከደርግ አገዛዝ የተሻሉ እንደነበሩ ለመናገር ትግሬ መሆን አይጠቅብኝም በርግጥ ወያኔን ከትግራይ ህዝብ፣ የአሁኑን ዘረኛ ትውልድ ከበፊቱ ዘረኛ ካልሆነ ትውልድ ለይቶ ለማያይ ሰው ይህንን መረዳት ሊከብድ ይችላል ግን እኛ ስላልገባን እውነታው አይቀየርም። ሳጠቃልለው ነገሮችን በሚዛናዊነት እና ከስሜታዊነት ነፃ ሆነን ማየት ከቻልን እውነት የት እንዳለች እናውቃለን እናም ዘመነን ለመደገፍ ጎጃም መሆን አያስፈልግም። ጎጃም ያለ ሰውም ዘመነን የሚደግፈው ዘመነ የጎጃም ሰው ስለሆነ ሳይሆን በስራው ነው ለምሳሌ ከዘመነ መሳፍንት በሗላ በኢትዮጰያ የተነሳ ታላቅ መሪ ማን ነው ብትለኝ እምዬ ምኒልክ ነው የምልህ ይህ ማለት ሌሎቹ እነ አፄ ቴዎድሮስ፣ እነ አፄ የሐንስ፣ እነ አፄ ሀይለ ሥላሴ ታላላቅ መሪ አይደሉም ማለት አይደለም ነገር ግን ቁጥር አንድ ጥራ ብትለኝ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ነው የምልህ ይህን ታሪክ የሚያውቅ ሰው ሁሉ ያውቀዋል ነገር ግን የምኒልክን ታላቅነት የማውራው የሸዋ ሰው ስለሆንኩ ሳይሆን እሳቸው የክፍለ ዘመኑ ታላቅ መሪ ስለሆኑ ነው። እናም ከስሜታዊነት ወተን ሰውን በስራው እንለካ።

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 หลายเดือนก่อน +41

    ዘሜ ጀግና አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ጀግና የአማራ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp หลายเดือนก่อน +22

    ቅዱስ ሚካኤል ዘወትር ከፊትህ ይቁምልህ !!! ይህ የዘወትር ፀሎቴ ነው !!

    • @user-rz9rm3ly8j
      @user-rz9rm3ly8j หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal หลายเดือนก่อน +5

    ዘሜ ጀግና አንድነት ያሸንፋል ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep หลายเดือนก่อน +5

    ዘሜ እኮ የእዉነት ነዉ የአማራን ህዝብ የሚወድ እንወድህአለን ከጎንደር

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 หลายเดือนก่อน +17

    ምናላቸው ጋዜጠኛውን አመስግንልን ይህ ነው የጀግንነት ጥግ ከጀግኖች ጋር ከእሳት ጋር እየተርመጠመጠ የሚዘግብ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ጋዜጠኛ ጀግናችን
    ቆራጡን መሪያችንንም እናመሰግናለን

  • @user-ir6mm6pk7r
    @user-ir6mm6pk7r หลายเดือนก่อน +18

    ዘሜ በሁሉም አማራ ደም ልብ ውስጥ አለ ያይናችን ብሌን ነው ዘሜ እንወድሀለን ከሸዋረቢት ሰላምታየ ይድረስህ እስከመጨረሻዋ ድል እግዜቤር ይጠብቅህ የምሳሳልክ ወድሜዋ ምቴን ካተፊት ያድርገው

    • @AbrhamTs
      @AbrhamTs หลายเดือนก่อน +3

      ክበርልን ደሜ ከጎጃም መራዓዊ💪💪💪

    • @gingin6217
      @gingin6217 หลายเดือนก่อน +2

      ​እኔም እወዳችኋለሁ ደሞቸ ከራያ ቆቦ 💚💛❤️💪​@@AbrhamTs

    • @WubanteMelkamu
      @WubanteMelkamu หลายเดือนก่อน +2

      አይዞን እኛ አማራዊያን ትንሳኤችን ቅርብ ሀቀኛ መሪዎቻችንን ልክ እንደ ዘሜ ያሉትን እንጠብቅ

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      አወን፡ዘሜ፡አይናችን፡ነው፡መራችን፡ከደቡብ፡ወሎ፡በጣም፡የምሳሳለት፡ፈጣሪ፡ባለበት፡ይጠብቀው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      አወን፡ዘሜ፡አይናችን፡ነው፡መራችን፡ከደቡብ፡ወሎ፡በጣም፡የምሳሳለት፡ፈጣሪ፡ባለበት፡ይጠብቀው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 หลายเดือนก่อน +20

    እናመሰግናለን መሪያችን ከሸዋ 💚💛❤

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 หลายเดือนก่อน +42

    ዘሜ በጣም እናመሰግንሀለን አንደኛ ህይወትሀን ለ አማራ ህዝብ ስለሰጠህ እግዛብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @melkamumekuanent6568
    @melkamumekuanent6568 หลายเดือนก่อน +26

    አርበኛው ክርስቶስ ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 หลายเดือนก่อน +24

    ጀግናው የአማራ ልጅ ዘመነ ካሴ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 หลายเดือนก่อน

      አይ ቱልቱላ ጅላንፎ። ዘመነ ገንዘብህን እናቱ ጉያ ተሸሽጎ መብላት እጅ አንድ ጥይት ተኩሶ ያውቃል ለመሆኑ? መቼም አይገባችሁም ግለሰብ አምላኪ ሁላ። እናንተ እስክምትነቁ አማራው አለቀ:

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 หลายเดือนก่อน +13

    ዘሜ ኣግዚብሄር ይጠብቅህ አንተን የወለደች እናት የተባረከች የኞ ጁግና

  • @yituani3944
    @yituani3944 หลายเดือนก่อน +55

    በምድር ላይ በህይወት ካሉ ሰዎች አንደኛ መጨበጥ የምፈልገው እጅ ያንተን ነው ጀግናየ።በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ።

    • @SAMSung-li4kz
      @SAMSung-li4kz หลายเดือนก่อน

      Mn adrgo mn serto nw jegna

    • @hagibiruck7182
      @hagibiruck7182 หลายเดือนก่อน +1

      @@SAMSung-li4kzbefore you trying to undermine him . Be a man and write properly English or Amharic

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም አማራነቴን አጥብቄ እድወደው ያደረገኝ ዘመነ ካሴነው ኑርልን ጀግናችን❤❤❤❤

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 หลายเดือนก่อน

      @@SAMSung-li4kz አይ ቱልቱላ ጅላንፎ። ዘመነ ገንዘብህን እናቱ ጉያ ተሸሽጎ መብላት እጅ አንድ ጥይት ተኩሶ ያውቃል ለመሆኑ? መቼም አይገባችሁም ግለሰብ አምላኪ ሁላ። እናንተ እስክምትነቁ አማራው አለቀ:

    • @ኢትዮጵያ_ትቅደም_መንጌጌ
      @ኢትዮጵያ_ትቅደም_መንጌጌ หลายเดือนก่อน

      የታባህ አየኸው ​@@kefagnabeqa2348

  • @monamona2283
    @monamona2283 หลายเดือนก่อน +12

    መሪያቺን ዘመነካሴ💪💪💚💛❤️💕💕💕

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 หลายเดือนก่อน +13

    አንበሳው ዘሜ !!!ነፍሴ በሀሴት ዘለለች!!!ይሄ ነው ጀግና!!!የምን መሽኮርመም ነው!!!የምንታገለው ለስልጣን ነው አለ!!!!!ጀግና የጀግና ልጅ!!!!እናትህ ወልደሀለች!!!!!

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 หลายเดือนก่อน +58

    አቀማመጡ ራሱ እንደ አንበሳ ነው!!!እግዚአብሄር ምስክሬ ነው አንበሳ ተቀምጦ ያየሁ ነው የመሰለኝ!!!ጀግናው ዘመነ ካሴ!!!!

    • @NejaAbraham
      @NejaAbraham หลายเดือนก่อน

      አረ ባክህ

    • @kirubelendale
      @kirubelendale หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@NejaAbraham

  • @user-nx5fx3ob8d
    @user-nx5fx3ob8d หลายเดือนก่อน +15

    ትክክል!!! ቀንና ለሊት ሃገር ከሚያፈርስ እብድ ጋ ድርድር በአማራ ስም ማድረግ አይሞከርም ክህደትም ነው:: ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለህዝባችን ነፃነት ብቻ ነው ግባችን:: የአማራን ህዝብ ወደ ክብሩ መመለስ እና ኢትዮጵያን ወደ ቀደመ ክብሯ መመለስ ብቻና ብቻ ነው:: የፋኖ ሃይሉ እግዚአብሔር ነው!!! እናሸንፋለን አንጠራጠርም::

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv หลายเดือนก่อน +20

    ዘሜ እንወድሀለንንንንን ጀግናችን

  • @ElsaGez98
    @ElsaGez98 หลายเดือนก่อน +15

    ዘሜ የሳቱ ላቃ ክብርና ጤና ይሥጥልን አርበኛ ዘመነ ካሴ ያኑርልን 💪💪💪💪💪💪💚💚💛💛❤️❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇾🇹🇾🇹

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 หลายเดือนก่อน

      አይ ቱልቱላ ጅላንፎ። ዘመነ ገንዘብህን እናቱ ጉያ ተሸሽጎ መብላት እጅ አንድ ጥይት ተኩሶ ያውቃል ለመሆኑ? መቼም አይገባችሁም ግለሰብ አምላኪ ሁላ። እናንተ እስክምትነቁ አማራው አለቀ:

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube หลายเดือนก่อน +8

    ዘሜ አንበሳው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv หลายเดือนก่อน +14

    ድል ለፋኖ!! ድል ለአማራ!!

  • @SeyoAman
    @SeyoAman หลายเดือนก่อน +1

    ዜሜ በጣምነው ምንወድህ በውነት ትክክለኛ ታማኝ ሰው መሆንህን እናውቃለን ረዥም እድሜ ይስጥልን ድል ለአምሃራ ህዝብ

  • @nattyfetene
    @nattyfetene หลายเดือนก่อน +42

    እውነት ነው ጀግናው ፍኖ የወንዶዋች ቁና ። አንተ የአማራ ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ ጀግናው ።

  • @Userfortruth
    @Userfortruth หลายเดือนก่อน +18

    ሰውዬው ራሱ ፀጥ ብሎ ነው ይህንን ቃለ መጠይቅ ያዳመጠው - ( ሰውዬውን አወቃችሁት?)። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!

  • @Bretanssa
    @Bretanssa หลายเดือนก่อน +10

    ዘሜ በርታልን ። የዐማራ ህዝብ ድምፅ የዐማራ ህዝብ መከታ ሁን። ፍትሃዊ ሁን ። ጥሩ እየሰራህ ነው። ለጠላፊ የዳያፖራ እኔ የተሻልኩኝ ነኝ ሳይኮሎጂ አይሸውድህ ወናፎች ናቸው ..መነሻችን ዐማራ መዳረሻች የኢትዮጵያ ንግድ ባንኮችን በቶሎ አስወግድንል።

  • @user-cs4hg4pv9j
    @user-cs4hg4pv9j หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለፋኖ ከዘመነ ካሴ ጋር ወደ ፊት እናሸንፋለን አይዞን ዘሜዋ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስወደዉ

  • @user-rh6bf5xr4s
    @user-rh6bf5xr4s หลายเดือนก่อน +2

    ዘሜ ለአማራ ህዝብ መሪ ነዉ ዘሜ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemseged_Haile
    @Alemseged_Haile หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ዘሜ እንወድሀልን እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ጀግና ወንድሜ🥰🥰🙏🙏

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp หลายเดือนก่อน +49

    የዳዊት አምላክ ተዋጊው እግዚአብሔር ከፊታችሁ ቀድሞ ይውጣላችሁ !!!!ፋኖዎች ❤

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 หลายเดือนก่อน +11

    ጀግና ቆራጥናቆፍጣና የአማራ ነጻነት አርበኛ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz หลายเดือนก่อน +8

    እዉነት ነዉ ዘሜ አንድነታችሁን በጉጉት ነዉ ምንጠብቅ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ድሉን ያጎናፅፋችሁ ቸሩ መዳንያለም አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astergebreeyesus5497
    @astergebreeyesus5497 หลายเดือนก่อน +11

    ዘሜ እግዚአብሔር ለአማራ ሕዝብ ያስነሳህ ጀግናችን ነህ።

  • @united6563
    @united6563 หลายเดือนก่อน +14

    ዘሜ ተባረክ። እቅጩን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይሻላል ።

  • @brighttube4me
    @brighttube4me หลายเดือนก่อน +29

    20:00 ጠያቂ:- "የፋኖ ሀይል በሄደበት ሁሉ የድሉ ሚስጥሩ ምንድን ነው?"
    ዘመነ ካሴ:- " ሙሉ ቀን ተዋግተን በተአምር አንድም ሰው ሳይቆስልብን እንገናኛለን:: ይሄ ተአምር ነው መንገዳችን የእውነት ነው:: አላማችን ግልጽ ነው:: ከእውነት ጋር እግዚአብሄር አለ:: እግዚአብሄር ስለሚያግዘን ነው ብዬ ነው የማምነው::" ዘመነ ካሴ 100% ትክክል:: ቅዱስ እግዚአብሄር የታመኑበትን በፍጹም አይተውም::

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 หลายเดือนก่อน

      ዘመነና አስረስ ራምጤ የመግለጫ አርበኞች ቀድሞ የት ነው የተዋጉት? የትኛውን አማራ ከመጨፍጨፍ አድነዋል? መራዊ ይረሳል? ባህርዳርን ጋላው ይዞ ተቀምጦ፣ መተከልን ቤኒሻንጉል ይዞ ተቀምጦ ዘመነን ጀግና ትሉታላችሁ? ማፈሪያዎች። አማራው የጅል ጥርቅሞች እናንተን ይዞ ነጻ አይሆንም።

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n หลายเดือนก่อน +11

    የዘሜ ፖለቲካ አረዳድህ ይበል ያሰኛል ጀግና ነህ❤❤

  • @user-ye7nc3wy9b
    @user-ye7nc3wy9b หลายเดือนก่อน +11

    ❤❤❤❤❤❤ዜሜ ትክክለኛ የአማራ መሪ ማርያምን ግርማ ሞገሱ ዜሜ ይሄ ጀግና

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr หลายเดือนก่อน +14

    ዕድሜ ለዘመነ እና እሱን ለመሰሉ የአማራ እናት ላፈራቻቹው ዕንቁ ልጆች ምስጋና ይሁንና: እንጅ ትናንት እኮ ቤንሻንጉልና ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የአማራ ሕዝብ ሕይወት እንደ ዝንብ ይቆጠር አልነበር!? እኔን የሚያናድደኝና የሚያበሳጨኝ: የፋኖን ትግል በኢትዮጵዊነት የኋላ ኪስ ለመውሸቅ እና እነሱ ሊከፈሉት ያልደፈሩትን መስዋዕትነት: ፋኖ በከፈለው አንዴ ከሄደች በማትመለስና ውድ እና አጓጊ ሕይወትን ትግል ለመጥለፍ የሚሞክሩትን የፖለቲካ ደላሎች ናቸው😮

    • @Gech-wc6hn
      @Gech-wc6hn หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ብለሃል

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽር አማራ ያሸንፋል✊🏽💪🏽

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ❤❤❤❤❤😊

  • @haylehaylsh
    @haylehaylsh หลายเดือนก่อน +1

    ርእሱን አይቸ ድንግጨ ነበር ሙሉውን ሳደምጠው ተረዳሁት። ማንም አማራ ነኝ ማለት በሚያፍርበት ዘመን አማራ ነኝ ብላችሁ ዛሬ አማራነታችንን እንድናስብ ስላደረጋችሁን ብቻ ለእናንተ ክብር አለኝ።

  • @girmalegesse158
    @girmalegesse158 หลายเดือนก่อน +11

    This is the new generation brilliant political goal . Period .

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 หลายเดือนก่อน +11

    ዘሜ የትዉልዱ ስጦታ ነህ ❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 หลายเดือนก่อน +9

    በሁሉ እግዚአብሄር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለ ጀግኖቻችንፋኖ ❤🎉

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 หลายเดือนก่อน +10

    እውነቱን ተናግሯል ዘሜ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 หลายเดือนก่อน +12

    ዘሜ እግዚአብሔር አለ እንደሚረዳህም 101% አምናለሁ።

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 หลายเดือนก่อน +43

    አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ የወንዶች ቁና!!!ግርማሞገሱ እራሱ እንደ አንበሳ ነው!!!!

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 หลายเดือนก่อน

      አይ ቱልቱላ ጅላንፎ። ዘመነ ገንዘብህን እናቱ ጉያ ተሸሽጎ መብላት እጅ አንድ ጥይት ተኩሶ ያውቃል ለመሆኑ? መቼም አይገባችሁም ግለሰብ አምላኪ ሁላ። እናንተ እስክምትነቁ አማራው አለቀ:

  • @user-ds6tx2tf4q
    @user-ds6tx2tf4q หลายเดือนก่อน +4

    ዘሜ አላህ ይጠብቅህ 💪💪

  • @Miser-x2s
    @Miser-x2s หลายเดือนก่อน +2

    ከአላህ በታች ተስፋችን አንተ ነህ ጀግናው ዘሜ

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ድሉን እደሚሰጠን አልጠራጠርም ግን እምፈራውና እምጸልየው አንድ እንድትሆኑው ብቻ ነው እነ መሬና እናንተም ሆነ ጎንደር ጎጃም እንዲሁም ሽዋን ይዞ ወሎን እደአንድነታችንና እደ አባቶቻችን እደ አማራነት አንድ እድትሆኑው ስል በርከክ ብየ እለምናለሁ ዘመነየ ልብ አለህ አውቃለሁ ምክንያቱም አማራ ነህ በርታልኝ ሁሉን አማራ አቀፍ ያካተተና ያማከለ መሆን አለበት።

  • @sewinetadmasu3902
    @sewinetadmasu3902 หลายเดือนก่อน +10

    ግዮን ሳተላይት እናመሰግናለን

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 หลายเดือนก่อน +12

    ዳኔኤል ክብረት ''የትርክት ዕዳና በረከት'' ብሎ ሰሞኑን ባስመረቀው አዲሱ መፅሀፉ ላይ የ “ዘመነ ካሴ” ስም ከ10 ጊዜ በላይ ፅፏል! ምን ያህል ቢፈሩት ነው?

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +2

      😂❤😂❤😂❤

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ኧረ በሳቅ ገዳይ ነክ😊😊

    • @asri6330
      @asri6330 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l หลายเดือนก่อน +1

      10ጊዜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 หลายเดือนก่อน +2

    የአሳምነው ምትክ አርበኛ ዘመነ ካሴ አሏህ ይጠብቃችሁ መከታወቻችነ 💚💛❤️💪

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh หลายเดือนก่อน +5

    ዘሜ ጀግናችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 หลายเดือนก่อน +5

    መቼም የሀገራችን ህዝብ ሰውን እናምናለን ለአንድነት እንጏጏለን ጥሩ መሪ እንዲኖራት ሀገራችን እንመኛለን እግዚአብሔር አምላክ እንደን ግግራችሁ እንደእውነተኛ ምኞታችሁ ያሳካላችሁ የኢትዮጵያን ህዝብ አንገት እንደገና ከማስደፋት ይጠብቃችሁ ስልጣን ስትይዙ መያዛችሁ አይቀርም እና ድል ለናንተ ለጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nuruali3268
    @nuruali3268 หลายเดือนก่อน +11

    ጀግና አንደበተ ሩቱእ

  • @Lasta-be6dp
    @Lasta-be6dp หลายเดือนก่อน +6

    አመቢሩን ከእናተጋ ትሁን❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y หลายเดือนก่อน +5

    አዲስ አሰተሳሰብ አዲስ ትውልድ አዲስ ምድር መልካም አዲስ ዘመን💚💛❤👑

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው หลายเดือนก่อน +2

    💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ ሕዝብ ነው 💚💛❤️ ድል ለአማራ ፋኖ። ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።

  • @Imperatos
    @Imperatos หลายเดือนก่อน +4

    He is a true leader. And smarter than most

  • @selamleethiopia5976
    @selamleethiopia5976 หลายเดือนก่อน +8

    መሪያችን ይሁን

  • @mohammedhassen-nh8tm
    @mohammedhassen-nh8tm หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣህ እንወዲሀለን ጀግና የአሳምነው ምትክ

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 หลายเดือนก่อน +14

    እናት ወለደችህ የዘረኛ የአባገነን ምች ነህ

  • @abebawterfie7873
    @abebawterfie7873 หลายเดือนก่อน +4

    You are the hero of the Amhara!

  • @zewduy260
    @zewduy260 หลายเดือนก่อน +3

    IT IS FIRST TIME TO HEAR HIM. WELL SPOKEN AND WELL EXPLAINED IN DETAIL. BRAVE MAN AND CAN BECOME A GREAT LEADER.

  • @user-bh3yj1iu7u
    @user-bh3yj1iu7u หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል ነህ! ዉስጤ ነህ!!!

  • @dawithabteselassie7116
    @dawithabteselassie7116 หลายเดือนก่อน +5

    Bravo Zeme! You are Right!

  • @Man12210
    @Man12210 หลายเดือนก่อน +12

    ራስ ዘመነ ካሴ የወንዶች ቁና

  • @abdumuhammad6205
    @abdumuhammad6205 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ያግዛችሁ ሁሌም ዱአየ ነው

  • @user-lf4xf7fk4p
    @user-lf4xf7fk4p หลายเดือนก่อน +1

    ዘምዬ የኛ ጀግና ንግግርህ ብቻ ለጠላት ድሮን ነው። የድንግል ልጅ ይርዳህ እመብርሐን መንገድህን ታቅናልህ የኛ አንበሳ የምትወደው መላዕክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ❤🙏

  • @ZinabuBelay-im1zd
    @ZinabuBelay-im1zd 27 วันที่ผ่านมา

    ዘሜ የኔ ማኛ አንተን ስሰማ ፈጣሪን ልቤ ሙልት ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mamomamo-xt7kl
    @mamomamo-xt7kl หลายเดือนก่อน +10

    ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ

  • @Kenerie
    @Kenerie หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ቼ ጉቬራ

    • @leoulattlee4994
      @leoulattlee4994 หลายเดือนก่อน

      ቼጉፌራ ጀብደኛ እንጂ ጀግና አይደለም

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t หลายเดือนก่อน +1

    ዘምዬ የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤

  • @minichilworku3183
    @minichilworku3183 หลายเดือนก่อน +2

    ግዮን ሳታላይት ቴሌቪዥን ከጋዜጠኞች ጋር ክብር ይድረሳችሁ ።

  • @GezemMelaku
    @GezemMelaku หลายเดือนก่อน +8

    ድልለፋኖ

    • @GezemMelaku
      @GezemMelaku หลายเดือนก่อน

      ትከክክል

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 หลายเดือนก่อน

    አማራን በብሔር አደራጅተህ ዘሜን መጥላት፤ አሳምነውን ወደህ ዘሜን መጥላት፤ ብሄርተኝነት አስፈላጊ መሆኑን አምነህ ዘሜን መጥላት። ጭፍን የዘመነ ጥላቻ ካልሆነ በቀር ብዙ ብመረምርም ሌላው አልታየኝም። በርታልን

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 หลายเดือนก่อน +7

    📍*OUR DEAREST Amhara Hero ZEMENE, the Leader among Our Amhara Fano Leaders,
    📍*Thank You for Your Precise, Clear, Unwavering, Dedicated, TRUTHFUL, Uniting and Visionary Answers to the Key Questions asked by the meticulous Journalist.
    📍*GOD,THE TRUTH, BLESS YOU ALL FOR ETERNITY.

  • @Kassahun321
    @Kassahun321 หลายเดือนก่อน +5

    Zemene Zemene 💪💪💪💪

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o หลายเดือนก่อน +8

    ዘር የማያውቅ የዘር ትግል ፍኖነት።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሜ አረበኛ ዘሜ ሙህር ዘሜ ፖለቲከኛ ሁለገብ የአሳምነው ምትክ የአማራ ወጣት ልሳነው ሺ አመት ኑርልን ድል ለአተ አቦ

  • @user-xo5hy5qz4c
    @user-xo5hy5qz4c หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ የአማራይቱ ልጅ ዘመዋ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuayele-kb2zr
    @sintayehuayele-kb2zr หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በእውነት ያጥናችሁ፡፡

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 หลายเดือนก่อน

    ❤ዘሜ 🥰🥰symbol of new Amhara generation💪💪💪

  • @aregaabate5321
    @aregaabate5321 หลายเดือนก่อน +3

    ዘሜ አንተን ተንሰማ ተስፈችን ብዙነው እውነተኛ ትግል ይኸን መከራ የበዛበት ህዝብ ተመከራ ተስቃይ ከመታረድ የሚወጣበት ቀን ነው የናፈቀን አንድነት ጉልበት አንድነት ሀይል ነውና አትከፋፈሉ መከፋፈል መለያየት አንደኛ የተሸውቱን የህዝብ ልጆች ሁለቸኛ ይኸንን መከረኛ ህዝብ መካድ እና ህልውናውን ማጥፋት ይሆና አሁንም አረፈደም በአስቸኳይ ማስተካከል ይቻላል እባካችሁ ድል ለፋኖ 💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-th5xz4fq1u
    @user-th5xz4fq1u หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i หลายเดือนก่อน +1

    ዘምየ ጀግናችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር❤❤❤

  • @Moges-mn8gl
    @Moges-mn8gl หลายเดือนก่อน +1

    ዘምየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ድል ለፋኖ

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 หลายเดือนก่อน +1

    ፓ! እጅግ በጣም ገላጭና የአማራን ሕዝብ ወቅታዊ ሁኔታ የዋጀ ነው ይሄ አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ የሚለው መሪ ቃል!!! ልክ ነው በመሽኮርመማችን ነው ለሕልወና አደጋ የተዳረግነው። ስለዚህ ትግሉ ለፖለቲካዊ ሥልጣን ዕንጅ እንደበፊቱ/እንደተለመደው አንግሶ ለመመለስ መሆን የለበትም።

  • @user-cn1fe9us4y
    @user-cn1fe9us4y หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናችን

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሜ የአማራ ትግል መንገድ ቀያሽ ክበርልኝ🙏 እግዚአብሔር ካሰብክበት ያድርሰን።
    ነጻነታችን በነፍጣችን❗
    አማራ ያሸንፋል❗
    ድል ለፋኖ❗
    ድል ለአማራ ህዝብ❗

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 26 วันที่ผ่านมา

    የኔ አለም ዘምነት❤❤❤❤

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p หลายเดือนก่อน +1

    ዘሜዋ ጀግናዬ የምታምነው የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒያለም ይጠብቅህ ሀይል እና ጉልበት ይሁናችው ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ይሁን

  • @user-ky7qn8lt4r
    @user-ky7qn8lt4r หลายเดือนก่อน +4

    My hero

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y หลายเดือนก่อน +2

    ዘሜ ጎበዙ ትግልም አመራርም ትችላለህ 👍
    አንድ ነገር ግን እባካችሁ ወደ ሚዲያ ቶሎ ቶሎ አትምጡ ልትመቱ ትችላላቸሁ ሰአት ሞባይል ከነዚህ ነገሮች እራቁ አሰፈላጊ ከሆነ ቢቻ ታዮ ምክሬ ነው🙏
    በተረፈ በህብር ሚዲያ ኮረኔል አጥናፉ በቀለ የሚሉትን ስሙ ተመችቶኛል አዳምጡት እረፍት ሰታገኙ በተረፈ በርቱ🙏

  • @Userb223
    @Userb223 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ እንሆናለን፣ እናሸንፋለን አማራውያን 💪

  • @user-mh9eh7tm5o
    @user-mh9eh7tm5o หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና ድሉን በቅርብ ያድርግልን ድል ለአማራ