የትዳር ነጋዴዎች | ናብሊስ | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- በአዲስ አበባ ውስጥ በርካታ የትዳር ነጋዴዎች የብዙዎችን ትዳር ፈተና ውስጥ እየከተቱ፣ ለፍቺ እየዳረጉ ይገኛሉ፡፡ ትኩረታቸውን የሚያደርጉት ሀብት ንብረት ያሉዋቸው ባለትዳሮች ላይ ነው፤ በዚህ ዙሪያ የናብሊስ አዘጋጆች የአንዲት ግለሰብን ታሪክ መነሻ በማድርግ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_T...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com
ገንዘብ ያላቸው ሰዎች እንዲህ ያሉ ውይይቶችን ማገዝ ቢችሉ መልካም ነው !
መድሐኒትም ምግብም የሆኑና የሚያክሙ ናቸው ና በተቻለ መጠን ለሁሉም ሰው በምን መንገድ??????? ይበልጥ ይድረሱ 💙👣🙏
ታሪኩ በጣም አስገራሚ ነው የፈውስ ድምፆች በርቱልን
እጅግ በጣም መልካም መርሐግብር ነው፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ፣ በጤና እና በጸጋ ይጠብቃችሁ!!!
በርቱ !!!
ተባረኪ የኔ እርቅ ማዕድ ከራሴ ጋር ስላ ስታረቅሽኝ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኛንምማስተዋልን ያድለን
ሰላም!ይህንን የሰማችሁ ባለትዳሮች እና ለትዳር የተዘጋጃችሁ ሰዎች እባካችሁ ለአጋሮቻችሁ እስከ እለተ ሞትታማኝ ሁኑ ምንግዜም የማያችሁን ሰው ሳይሆን በስውር የምትስሩትን የሚያይ የፈጠራችሁ አምላክ ያየናል በሉ:: ለባለታሪኳም ቀሪውን ህይወትሽን የማስተዋል ልቦና ይስጥሽ ::
It is well said 👏 from your program name you are real NABLIS betam new yemiwedachuh....let God help you to reach out for millions 🙏
በጣም ለውጥ እየፈጠራቹብን ነው እናመሰግናለን
በርቱ
Ere hulacheneme balene akeme hulu benagezi melekame newe