ከተሰወረ ወጥመድ ያድንሃል ከሚታየው ተጠንቀቅ! (ክፍል 3) Pastor Eyasu Tesfaye Ammanuel Montreal Evangelical Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

ความคิดเห็น • 59

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን ጌታ ፀጋ yabzelani 🙌

  • @amaremekonnen697
    @amaremekonnen697 2 ปีที่แล้ว +1

    amen

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏 pastery ewnetega dink temhert nw yabate beruke leberket hune 🙏 lemlem 🙏 ♥

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ ከገባሁበት አዘግጥ እየወጣሁ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennn haleluya kibr legeta yihun pasterye tebarek abate

  • @genetmarkose8904
    @genetmarkose8904 ปีที่แล้ว

    ሰማይና ምድር የፋጠራ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 2 ปีที่แล้ว +3

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፓስተር፣ በአንተ ያስተማረኝ ጌታ እጅግ የተመሰገነ ይሁን።በእነዚህ 3 ተከታታይ መልእክት ህይወቴን ከለሁበት ቀና አድርገህኛልና አንድተገብረው መንፈስ ቅዱስህ አይለየኝ ፣ወገኖቼንም እርዳቸው።

  • @howtocookhtc4633
    @howtocookhtc4633 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @neza8166
    @neza8166 2 ปีที่แล้ว

    Geta abzito yibarkeh paster zemeneh yilemlem agalgiloteh yisfa.be temerteh tebarkenale.

  • @tsionmichael3182
    @tsionmichael3182 2 ปีที่แล้ว

    paster geta zemenhene yebarke bereketachen nehe yechemerelehe

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 16 วันที่ผ่านมา

    Amen, I agree.

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @scsc9710
    @scsc9710 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tumsidoletebo5249
    @tumsidoletebo5249 2 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU!AMEN!

  • @mimi-gu3fy
    @mimi-gu3fy 7 หลายเดือนก่อน

    Egthabeher zemenachuni yibareki bexame bezi qali tebarkiyalewu ameni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍒🍇🌾🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓሰተር ዘመንህ ይለመልም ከተሰወረው ወጥመድ ጌታ ይጠብቀን እየሱሰ በደሙ ከልሎ ያሻግረን እባካችው ጌታ ከሳውድ አረብያ እንድያወጣኝ ፀልዮልኝ ፓሰፎርትም እቃማም የለኝም ጠፍቼነው ሚሰራው 7አመቴ ነው ሰደት ከገባው ብዙ ጊዜ መውጣት አሰባለው ግን መሰመሩ ዝግ ነው ጌታ ይችላል ያወጣኛል

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

      አይዞህ /ሽ ጌታ ይችላል የእስራኤል አምላክ ዛሬም ህያው ነው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 หลายเดือนก่อน

    መንፈሳዊ እውርነት አጋጥሞኝ ብዙ ዋጋ ከፍያሎህ 😨እግዚአብሔር ራርቶልኝ የመጨረሻ መጥፍያየ ሲደርስ ከነ ልጆቼ እና ንብረቴ ሂወቴ ጣልቃ ገባልኝ እና ያለፍኩበት ዘመን በከንቱ ማስተዋል አጥቼ እንዳለፍኩት ሳስብ እጅግ አዘንኩኝ

  • @kingofsalem9164
    @kingofsalem9164 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ፖስተር

  • @letinaeseyas2330
    @letinaeseyas2330 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku. Thank-you. Yetemarku negn..

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተርዬ ሁሌም ቢሆን የምታስረዳበት መንገድ ልብ ያረሰርሳል እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ፀጋ ይብዛልህ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว

    Pasterye😘😘

  • @user-ev2rp4dl3s
    @user-ev2rp4dl3s 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁሉም የኛ ክፋት በጣም ይገርመኛል ብዙ ቦታ የማየው ነገር ነው እሱም ምድነው ሰው ላይክ ለምድነው የማያረጉት አያስከፍልም እደውም እኛላይክ ስናደርግ ለብዙ ሰወች ይደርሳል ወገኖቼ ላይክ ኮሜት እንስጥ እነሱ በዚነገር ማበረታታት ተባረኩ መልካም ለማድረግ ጌታ ያነሳሳን አሜንን

  • @neza8166
    @neza8166 2 ปีที่แล้ว

    Paster zemeh yibarek zare ene niseha new yemegebawu mikniyatum be Hiyiwote eyesus sayihon habtena zena newu libe lay yenegesewu yanabebkelen misikirenet liben nekagn ke eyesuse wuci hulu kentu mehonun gebagn tidareh yibarek lijocheh yibareku.

  • @deborahjesus3692
    @deborahjesus3692 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር እያሱ ሰላምህ በክርስቶስ የበዛ ይሁን:: በትምርትህ በጣም ብዙ ነገር እንዳይ እና እንድጠነቀቅ በቃሉም እንድኖርበት እንድጠቀምበት እንድነቃ እረድቶኛል ለውደፊትም ይረዳኛል ከክፍል እንድ እስከ ክፍል አራት በግማሽ ቀን ውስጥ እዳምጨዋለሁ ለምን ብትል የምታስተምረው ትምህርት ከመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ ልቤ ስለተከተ ነው:: ጌታ ክብሩን ይውስድ እንዳንተ አይነቶችን እውነትን ቁልጭ አድርገው ሰውን ከተኛበት በተለይ ክርስትያኑን የሚያሰተምሩ አገጋዮችን እንዲያበዛልን እጸልያለሁ:: ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ አንም እግዚያብሄር አገልግሎትህን ይባርክ :: ዲቦራ ከእውስትራሊያ🙏🙏🙏

  • @abeba7037
    @abeba7037 2 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተርዬ በጌታ ወንድሜ ተባረክልኘ ትዳርህ ልጆችህ ኑሮህ ይለምልም ተባረክ ፀጋ ይብዛልሕ

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን ከተሰወረውም ከሚታየውም ጠብቆኛል ጠንቃቃ ስላልነበርኩኝ ለሁለቱም ወጥመዶች ተጋልጬ ነበረ፣ ጌታ ግን ለስንፍናዬ አሳልፎ አልሰጠኝም

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን በኖርንበት ዘመን ያየነው እውነት ነው። ሰዎች እግዚአብሔር ሲያነሳቸው እንዴት ትላንትን ረሰተው እንደሚቀየሩ ሳይ በጣም ያሰደነግጣል ያስፈራል እግዚአብሔር ይርዳን ነው ብሎ ሁሌም ልብን መፈተሽ ጥበብ ነው። እግዚአብሔር በማስተዋልና በጥበቡ ይጠብቀን። ተባረክልን መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ባንተ ያነቃናል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏❤👍

  • @user-ut2vz2qe5z
    @user-ut2vz2qe5z 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ🙏 ከትዕቢት መንፈስ ጠብቀኝ አድነኝ 😥👐

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 2 ปีที่แล้ว

    እዪሱስ ጌታነው

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen!
    God bless you Pastor!

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜኖ አሜን አሜን

  • @betsegayosef98
    @betsegayosef98 2 ปีที่แล้ว +2

    Pastor Eyasu God bless you.I wish you increase in all

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 2 ปีที่แล้ว

    በአንተ ትምህርት ከተጠቃሚዎች ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ። በአንተ ትምህርት በጣም እማራለሁ ስላንተም እግዝያብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። አሁንም አብዝቶ ጨምሮ ፅጋውን ያብዛልክ ተባረክ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen hallelujah your blessed pastor

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 2 ปีที่แล้ว +1

    ሻሎም ቅዱሳን

  • @fantayegebremariam5207
    @fantayegebremariam5207 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you and your family abundantly.

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 2 ปีที่แล้ว

    Hallelujah hallelujah Amen Amen Amen!!!God bless you! Paster 🙏🙏🙏

  • @tariquwamelese8013
    @tariquwamelese8013 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ሀሌሉያ 📖🍇✅🙏ሊቀድም የሚገባዉ እየሱስ ነው አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር 👏👏❤️

  • @user-ev2rp4dl3s
    @user-ev2rp4dl3s 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ተባረክ ጌታ ይመስገን ጸጋውን የሰጠክ አተም ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ በብዙ ተባረክ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር ያያል ይሰማል ፓሰተር ለምልም በጣም አሰገራም ትምህርት ነው

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሀሌሉያ

  • @zelalem58
    @zelalem58 2 ปีที่แล้ว

    A wise listen to your teaching thank you!!!!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏
    እውነት እኮ ነው እግዚአብሔር አእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ _;___;;__ስንት ነገር በሆነ 🙏🙏🙏

  • @alem8640
    @alem8640 2 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor Eyasu

  • @zenamamo5563
    @zenamamo5563 2 ปีที่แล้ว

    Amen Be Bless pastor

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen geta yibarkih 🙏❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እጅግ ደግ ሰው ነው ሚስቱ እንጀራ እናቴ ናት እንደ ጅል ለራሱ እንደማያውቅ ስታናንቀው ዘመናቸው ጨረሱ ዛሬ አንድ ዶክተር አንድ ዲፕሎማሲ አሜሪካን ኤርትራ የሆኑ ልጆች አሉት እኔ ይህ የልጆቹ ውጤት የአባታቸው ትላንት የዘራውን ዘር ነው ብዬ አምናሎህ በጣም ከፍ ያለ የለጠጠ ሀብት ከፍታ ላይ ናቸው እነሱ ባያስተዉሉት ማንንም ባይረዱ በእናታቼው መንፈስ ያለ መርዳት ሰው ቢታሰሩም በረከቱ ግን ዛሬ ላይ የደረሱበት የትላንት የአባታቸው መልካም ዘር እንደሆነ በርግጥ አምናሎህ እና መስጠት ዛሬ ባይታይ ብልጆችችን ዘሩ ልያጭዱት ይችላሉ እና ደግነትም ለራሳችን ስንል እናብዛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ፖስተርዬ

  • @saraalemu8647
    @saraalemu8647 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @tsehaykebede5535
    @tsehaykebede5535 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እጅግ ደግ ሰው ነው ሚስቱ እንጀራ እናቴ ናት እንደ ጅል ለራሱ እንደማያውቅ ስታናንቀው ዘመናቸው ጨረሱ ዛሬ አንድ ዶክተር አንድ ዲፕሎማሲ አሜሪካን ኤርትራ የሆኑ ልጆች አሉት እኔ ይህ የልጆቹ ውጤት የአባታቸው ትላንት የዘራውን ዘር ነው ብዬ አምናሎህ በጣም ከፍ ያለ የለጠጠ ሀብት ከፍታ ላይ ናቸው እነሱ ባያስተዉሉት ማንንም ባይረዱ በእናታቼው መንፈስ ያለ መርዳት ሰው ቢታሰሩም በረከቱ ግን ዛሬ ላይ የደረሱበት የትላንት የአባታቸው መልካም ዘር እንደሆነ በርግጥ አምናሎህ እና መስጠት ዛሬ ባይታይ ብልጆችችን ዘሩ ልያጭዱት ይችላሉ እና ደግነትም ለራሳችን ስንል እናብዛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 หลายเดือนก่อน

    አባቴ እጅግ ደግ ሰው ነው ሚስቱ እንጀራ እናቴ ናት እንደ ጅል ለራሱ እንደማያውቅ ስታናንቀው ዘመናቸው ጨረሱ ዛሬ አንድ ዶክተር አንድ ዲፕሎማሲ አሜሪካን ኤርትራ የሆኑ ልጆች አሉት እኔ ይህ የልጆቹ ውጤት የአባታቸው ትላንት የዘራውን ዘር ነው ብዬ አምናሎህ በጣም ከፍ ያለ የለጠጠ ሀብት ከፍታ ላይ ናቸው እነሱ ባያስተዉሉት ማንንም ባይረዱ በእናታቼው መንፈስ ያለ መርዳት ሰው ቢታሰሩም በረከቱ ግን ዛሬ ላይ የደረሱበት የትላንት የአባታቸው መልካም ዘር እንደሆነ በርግጥ አምናሎህ እና መስጠት ዛሬ ባይታይ ብልጆችችን ዘሩ ልያጭዱት ይችላሉ እና ደግነትም ለራሳችን ስንል እናብዛ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️