Pastor Eyasu Tesfaye | ፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ | " እግዚአብሔር በምን ደስ ይለዋል? "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.ค. 2018
  • Pastor Eyasu Tesfaye | ፓስተር ኢያሱ ተስፋዬ | " እግዚአብሔር በምን ደስ ይለዋል? "
    የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቦስተን
    Ethiopian Evangelical Church Boston
    www.eecboston.org

ความคิดเห็น • 159

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ለማንችለው ነገር አሰልፎ አይሰጣንም ።
    ሰለዚህ የጠለት ሀሳብ በኑሮዬ ፣ በህይወቴ ፣ ለይ ማሰናካል እንደይፈጥርብኝ ወጋኖቼ በፀሎት እርዱኝ !!
    ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለል አሜን ይቻላል ።

  • @firezerabebe9214
    @firezerabebe9214 ปีที่แล้ว +2

    እግ/ር ዘመንህን ይባርከው እዩ ያብዛልህ ጸጋውን

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n หลายเดือนก่อน

    የጌታ ባሬያ በእውነት ይንን ሚስጥር እየገለጠ እያስተማርን ያለው ጌታ ይባረክ ግልጥ አድርገህ ስለምታስተምረን በጣም እየተጠቀምንብህ ነው❤

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርከው❤❤❤

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 ปีที่แล้ว +1

    ከጌታ ጋር ተስማምተን በብርሓን በመመላለስ ዘመናችንን በድል እንድናጠናቅ ከእርሱ (ከጌታ)ጋር ሩጫችንን እንድናጠናቅቅ ትልቅ ኣሰተምሮ ሆኖ ኣግንቻለሁ ጌታ አገልግሎት ህን ዘመንህንይባረክህ።❤😭😍

  • @Asertamen
    @Asertamen 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርከው

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m 19 วันที่ผ่านมา

    ራስን የምያሳይ የቃሉ መስታወት!!ፖስተር ጸጋ ካንቴ ጋ ይሁን !!እንወድሃለን

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 3 ปีที่แล้ว +4

    ራስን የምያሳይ የቃሉ መስታወት!!ፖስተር ጸጋ ካንቴ ጋ ይሁን !!እንወድሃለን 💕🍁💕

  • @yeshikebede499
    @yeshikebede499 3 ปีที่แล้ว +3

    ስብከቱ መሰተወት ሆነኝ ሥፍራዬን አወቅሁት ።ተመልሻለሁ ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይቀባህ።

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 ปีที่แล้ว

    እግዚሕአብሔር ዘመንህን ይባርክ በእውነት ካለሁበት እየወጣሁ ነው ጸጋ ይብዛልህ !!!!

  • @user-yo6md6zt9h
    @user-yo6md6zt9h 5 หลายเดือนก่อน

    ልኡል እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 ปีที่แล้ว +2

    እሄንን አስተማሪ ገና ካወኩት 2ቀኔ ነው ግን የሱን በተለያዩ ርዕስ የተቀመጡት ትምህርቶች በሙሉ እጅግ ልቤን የሚመስጡ አይኔን ወደጌታ የሚያነሱ ተስፋ የሚሰጡ ና ወደ እግዚአብሄር የሚያጣብቁ ናቸው፡፡ምነው እስከዛሬ ባወኩት ኖሮ እላለው፡፡ጌታ ይባርከው፡፡

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 2 ปีที่แล้ว

      Enem ahun new ywekut, enem menew eskezare bawkut alkue,
      Lehulm geze alew !

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይለምልም የምወድህ እና የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር እያሱ 🙏🙏በብዙ ነየምባረከው እና የምጠቀመው በትምህቶችህ ።ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏❤❤❤

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 7 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ተባረክልንንን 👏👏👏

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 3 ปีที่แล้ว +1

    ፃድቅ የዘላለም አባት እግዚአብሔር ሆይ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አመሠግንሀለዉ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @horstjurenich3672
    @horstjurenich3672 2 ปีที่แล้ว +1

    Btame tru temhrte gta ybarke baster E/S

  • @user-yc4gs1yr2o
    @user-yc4gs1yr2o 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን !❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏የእግዚአብሔር ሰዉ ዘመንህ ይለምልም!

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698 2 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋ አሜንንንንንን አሜንንንንንን ሃሌሉያ አሜን ተባራክ

  • @mekdihaile9160
    @mekdihaile9160 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว +1

    GBU more and more

  • @user-pz4nm5wu8g
    @user-pz4nm5wu8g 5 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይህንን የሚያንፅ ቃል ባንተ በኩል የተናገረን እግዚአብሔር። ስሙ ይክበር

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 4 ปีที่แล้ว

      Mehret Bitney አሜን.አሜን.♥♥♥♥♥አሜን

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያብዛችሁ ከዚይች ቸርች የሚተላለፈው ትምህርት ግሩም ነው።

  • @lemessaamenu178
    @lemessaamenu178 3 ปีที่แล้ว

    Waaqayyo abbaa, gooftaan iyyasuus kirstoos sihaa'eebbisu

  • @jenberasma801
    @jenberasma801 3 ปีที่แล้ว +1

    Tbark

  • @hanafeleke314
    @hanafeleke314 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ።

  • @asterjesus594
    @asterjesus594 3 ปีที่แล้ว +1

    የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ጌታ ይጨምርልህ

  • @nathanielbisrat747
    @nathanielbisrat747 3 ปีที่แล้ว +5

    I m blessed because of the message that God puts on you!!!

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 3 ปีที่แล้ว

    Betikikl ye egziabher tsega yalebet pastor Geta yibarkh

  • @bettyabdisa5062
    @bettyabdisa5062 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @lisanworkkibralem70
    @lisanworkkibralem70 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @niemesmeserte9896
    @niemesmeserte9896 2 ปีที่แล้ว

    pastor eyasu waweee er predigte sehr gut Gott bless u brother

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 2 ปีที่แล้ว

    E/er yebarkhe pastor

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 6 ปีที่แล้ว +7

    የሰማነውን በእውነት እንድንኖርበት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በሕይወት ዘመናችን እግዚአብሔርን ደስ የምናሰኝ መሆን ያለብንን ለጌታ ክብር ሆነን እንድናልፍ ጌታ ይርዳን::
    ፓስተር ተባረክ አገልግሎትህ ይባርክ ለበረከት ሁን

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 3 ปีที่แล้ว

    Wow Geta yebarkh hule esemalhu GETA hoy yene semche endenorew fekadeh yehunlgne erdagne

  • @abebabeyene4525
    @abebabeyene4525 2 ปีที่แล้ว

    Amen hallelujah

  • @user-rl1qk9bg4v
    @user-rl1qk9bg4v 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እግዚአብሔር መሳፍርት ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋው ይብዛልክ ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @amanueltekle6791
    @amanueltekle6791 4 หลายเดือนก่อน

    Tebarek hawey 🎉

  • @assefatesfayegiazuabmizana5097
    @assefatesfayegiazuabmizana5097 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክ አሜን !!

  • @addis1395
    @addis1395 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ኢያሱ ስብከቶችህን እየደጋገምኩ እሰማለሁ ፣ ሁልጊዜም እማርበታለሁ ። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን አሁንም ይጨምርልህ ፣ በብዙ ፀጋ ስጦታ ይባርክህ

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest30 4 ปีที่แล้ว

    Tebareklign pastor

  • @aklilugebrenamaga4599
    @aklilugebrenamaga4599 3 ปีที่แล้ว

    ፖስተር እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @habeshaamerica4045
    @habeshaamerica4045 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @elizabethhailemariam689
    @elizabethhailemariam689 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @birktikidan5475
    @birktikidan5475 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።🙏🙏🙏

  • @russomdebesay3081
    @russomdebesay3081 2 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @horstjurenich3672
    @horstjurenich3672 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏 🙏 8

  • @nardosemmanuel6088
    @nardosemmanuel6088 2 ปีที่แล้ว

    Wow! God help us live it

  • @solosoft9805
    @solosoft9805 2 ปีที่แล้ว

    ውውውውውውው
    Tebarek ኡፉፉፉፉፉ

  • @meron5661
    @meron5661 3 ปีที่แล้ว

    Waww tebarek betam pastor

  • @uae193
    @uae193 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዝሐብሔርይባርክህጸጋውያብዛልክ

  • @user-js9rc8mb1g
    @user-js9rc8mb1g 6 ปีที่แล้ว +1

    ፓስታር ጌታ ይባርክህ በጠም ነው የምወድህ ሁል ጊዜ ት/ም እከተተለላው በጠም ነው የምበርክው

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ኮሜንት በመፃፍ አንደኛ ሆንኩ ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ ።

    • @memhrandegideykahsay3906
      @memhrandegideykahsay3906 3 ปีที่แล้ว

      ፓስተር ኢያሱ ተባረክ። በጣም ተባርኬኣለሁ።

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 5 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 6 ปีที่แล้ว +4

    የጌታችን የእየሱስ ስም ይባረክ አሜን

  • @iyasuminamo146
    @iyasuminamo146 3 ปีที่แล้ว

    I love it

  • @mamushshelemo1868
    @mamushshelemo1868 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ዬ እግዚአብሔር ሳዉ ዛማንህ የታባራቃ ይሁን !!!!

  • @sanyibenti7227
    @sanyibenti7227 2 ปีที่แล้ว

    Ameen ❤️

  • @zewdihaile7578
    @zewdihaile7578 2 ปีที่แล้ว

    bless you

  • @307abraham
    @307abraham 2 ปีที่แล้ว +1

    I learn a lot of thing from you. አምላክ ይባርክ : ከ 20 ዓመት በቤተክርስትያን ሂወትየ ለመጀመርታ ምንም ሳይጨምር የምታስተምር ሰው ነህ :: ኣሜን ኤልሃለሁ ለምታስተምረው ::

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen menche yeserawit geta egizabher new hale luya lebrket hune pasterye

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 5 ปีที่แล้ว

    ፓስተር እያሱ ተስፋዬ እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክ ተባርክ።

  • @barambarasbelay3588
    @barambarasbelay3588 5 ปีที่แล้ว +10

    I love youThis pastor,ITS Amazing greac,

    • @muluworkgetahun592
      @muluworkgetahun592 3 ปีที่แล้ว

      ኢያስዬ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @aduyeyeyetallijii5549
    @aduyeyeyetallijii5549 11 หลายเดือนก่อน

    Ameeèen Ameeeen❤❤🎉

  • @Kininet
    @Kininet 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር እያሱ።እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y 5 ปีที่แล้ว

    ድምፅህ ለመስማት የተመቸ ነው ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ የቃሉን ሚስጥር ይግለጥልህ ተባረክ

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @emebethomecatering2134
    @emebethomecatering2134 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ ፓስተር

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @YoYoHoneySinghThanksforletting
    @YoYoHoneySinghThanksforletting 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የመሰገን የእግዚአብሔር ሰው። ፀልይልኝ

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 5 หลายเดือนก่อน

    Adis Ftret Negn❤❤❤❤❤❤

  • @firegebru5489
    @firegebru5489 4 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 2 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor,
    Thank you

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይባርክህ

  • @hirutwoldehawariat8521
    @hirutwoldehawariat8521 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርከህ ፖስተር

  • @sarawoman7871
    @sarawoman7871 3 ปีที่แล้ว

    አግዛብሔር ይባርክ አሜን

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @arosensolomon6482
    @arosensolomon6482 5 ปีที่แล้ว

    paster eyasu temehret betam ewedewalehu geta abezeto yebarekeh

  • @bereket4344
    @bereket4344 3 ปีที่แล้ว

    Zemenih yilemilem
    Ye Kirstos hiwote lemenore
    Geta hoye aniteh ereden🙏🙏❤

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 3 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor Eyasu

  • @ferheiwetgebremichael1447
    @ferheiwetgebremichael1447 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your message and God bless you more.

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🌹🌹🌹🌹🌹አሜን

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Haleluyyyyyyyy Kiber le Geta le Eyesus
    Yihune Geta Eyesus Aniten bicha Asidasicha indiyalef Ababa Eridagn
    Wudi ye Eg r Geta Eyesus Fatsimo yebarik zamanik Hulu yelamalem Yihune 🙌 🙌 🙌 👏 👏 👏 ❤ ❤ ❤ ❤

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዋውውውውው

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክህ finity how beautiful on mountains. Are the feet of those who brings good news. who proclaim peace. who bring good tidings. who proclaim salvation who say to zion. yor God reigns!

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 6 ปีที่แล้ว +1

    Pastor God bless you and your family !

  • @teebegebrehiwot2985
    @teebegebrehiwot2985 5 ปีที่แล้ว

    PASTOR GETA EYESUS YBARKIH KE AFIH BEMIWETAW YE GETA KAL GETA SILASTEMAREGNI AMENNN

  • @selamto4545
    @selamto4545 5 ปีที่แล้ว

    Thank Lord God is good all the time.

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 5 ปีที่แล้ว +1

    You are so blessed Love you

  • @muludeboch13
    @muludeboch13 5 ปีที่แล้ว

    Ohhhhhamnnn paster yes God is my providers

  • @leliselema4100
    @leliselema4100 5 ปีที่แล้ว

    Pasterye Tsega ybzalh. Ehen sbket eyalekesku newu jemire yechereskut Eseeeeeeeeeeeey ere geta ymesgen endih aynet astemarieochina tmhrt ybzaln. Amen

  • @finotgetnetgetnet9911
    @finotgetnetgetnet9911 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ጌታ ይባርክህ

    • @mamushshelemo1868
      @mamushshelemo1868 6 ปีที่แล้ว

      ጌታ ይባርክህ ዬ እግዚአብሔር ሳዉ

  • @genettg2919
    @genettg2919 6 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @edentekile3710
    @edentekile3710 3 ปีที่แล้ว

    Wow amazing it's Holy spirit filled teaching wow everything what you said it's truth I love Jesus I want do what he loved hallelujah !! You are truly blessed my beloved brother

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h 5 ปีที่แล้ว

    God bless u more pasteriye

  • @comceil5762
    @comceil5762 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @samuelabraham5980
    @samuelabraham5980 5 ปีที่แล้ว +1

    Excellent message, thanks brother

  • @loveandmercy9931
    @loveandmercy9931 6 ปีที่แล้ว

    Blessed man of God

  • @masseibesha842
    @masseibesha842 5 ปีที่แล้ว

    Geta zaman hiwatikin yibarkkiw🙌🙌❤