ሳቅ በሳቅ በናዝሬት - ገላውዲዮስ /ትዝታችን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • ዘወትር ሰኞ ምሽት ትዝታችን በኢቢኤስ ዛሬ ናዝሬት በሚገኘው አፄ ገላውድዮስ ትምህርት ቤት በመገኘት ሳቅ በሳቅ በናዝሬት የተሰኘ ፕሮግራሙ ዮናስ በጨዋታ እያዋዛ አቅርቦልናል
    In this episode of "Tiztachin be Ebs," Yonas visits Emperor Gelawdewos School in Nazareth to present the program "Laughter by Laughter in Nazareth." Get ready for a joyful and engaging experience!

ความคิดเห็น • 22

  • @BintNuru
    @BintNuru 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይ ትዝታ 🥰 ገላውዲዎስ ትምህርት ቤት ያሳለፍነው ጊዜ ❤

  • @TekiDechasa
    @TekiDechasa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የዛሬውን አያድርገውና ገላውዲዎስ ስመጥር ት/ቤት ነበረ ። በአገሪቱ ውስጥ ብዙ ታዋቂ ሰዎችን ያፈራ ነው ። ዮኒ በእራሱ ልዩ ድምቀት ነው ።እናመሰግናለን !

  • @KhalidAbuRomeokiya-md8kx
    @KhalidAbuRomeokiya-md8kx 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ደስ የሚል የሀይስኩል ትዝታ 1991 ማትሪክ ተፈታኝ ነበርኩኝ ። አይ ጊዜ ሁሉም ነገር ትላንት የሆነ ያሀል ይሰማኛል ...

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ገለዉዲዮስ ትምህርት ቤቴ ምን ወጋ አለዉ መጨረሻዬ የመደም ኩሽነ ተቀጠርኩ እንጂ ብቻ አልሀምዲሊላህ ዮኒዬ እነመሰግነለን አደማን ስለሰየሀን ❤❤❤❤

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው የሚሆነው እኛ በፈለግነው ሳይሆን

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔማ አዳማዬ የፍቅር ሀገርርር

  • @Rehima-Abdul
    @Rehima-Abdul 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አለን የኔ ተናፋቂ አገሬ አዳማዬ 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @salimWefram
    @salimWefram 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ምርጥ የናዝሬት ልጆች የትናቹ ❤❤🎉

    • @julejemisbah7455
      @julejemisbah7455 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አለሁ እኔ የለገሀር ባቡር ጣቢያ ልጅ 😢

    • @endalefeleke4174
      @endalefeleke4174 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      I'm USA I wish there with you guys

    • @Meseret-hh1lz
      @Meseret-hh1lz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለንንንንንን❤❤🎉

  • @BeleteYalwe
    @BeleteYalwe 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የቀድሞ ህፃናት አምባ ልጆዎች ክረምት ላይ እረፍት ሄደን ማስታወሻ ይሆን ዘንድ ብዙ ዛፎዎችን ተክለናል። ይህ መገለፅ አለበት

    • @sarahassen4292
      @sarahassen4292 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት ወደፊት አንድ ላይ ብዙ ስራዎችን እንሰራለን ብዬ አምናለው። ቀደም ተብሎ ቢታወቅ ኖሩ የፕሮግራሙ እንግዳም ሆናችሁ ትጋበዙ ነበር ለማንኛውም ላደረጋችሁት መልካም ስራ በቀድሞው የገላውዲዮስ ተማሪዎች ስም ላመሰግን እወዳለሁ

  • @Aynalem-j6t
    @Aynalem-j6t ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ገላውዲዎስ የ1980 ትዝታ ፊቴ መጣ ት/ቤቴ የተማርኩብሽ ኑሪ ለዘላለም እንደኮራሁብሽ ❤❤

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም ደስ ይላል ግን ደግሞ የኛ የ 90 ናዎቹ ተማሪዎች ብንሰባሰብ በጣም ያምራል ምክንያቱም በጣም ብዙ ደሳስ ሚሉ ትዝታዎች አሉንና

  • @lula-zz1iy
    @lula-zz1iy 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይ ድሮ ሁሉም ነገር የምራል ለዛ አለው

  • @Lovelybeneart
    @Lovelybeneart 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Wow betam merx sheroo

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 32 นาทีที่ผ่านมา

    Wawe dies yelale ye Ethiopia lejhueche ❤❤❤❤❤

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂abooo dese selu aye tezetaa❤❤❤❤

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow😂

  • @JasmineBaugh-dn6kg
    @JasmineBaugh-dn6kg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤