የጠየኩት ለልጄ ወተት መግዣ 60 ብር ብቻ ነበር! ልብ የሚነካው የታፈነው እውነት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 540

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 3 หลายเดือนก่อน +111

    መሲየ የኔ አስተዋይ በፈጠረሽ ይህን ነገር ይህን አሳዛኝ ታሪክ ይህን ይህንን ቁስል ወደ ፊልም የሚቀይሩ ባለሞያዎችን አነጋግሪ

    • @kulsumsaidmohammad
      @kulsumsaidmohammad 3 หลายเดือนก่อน +2

      Lik new ihe tarik be film meserat alebet yezich kerteta inat tarik😢

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 3 หลายเดือนก่อน +1

      ልጁ ተገኝቶ ቢሆን ደግሞ ምርጥ ታሪክ ይሆናል

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 3 หลายเดือนก่อน +94

    መሲዬ ብዙ ለማመን የሚያስቸግሩ ታሪኮችን አሰምተሽናል :: ይሄ ግን ከሁሉም የተለየ ነው ድምፅዎ ሁሉ የሚያሳዝን አለቃቀሷሁሉ እንጀትን ነው የምትበላው እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ 🙏🏽መሲ ጋር መተሽ መፍትሔ አታጭም አይዞሽ የኔ እህት 🙏🏽🙏🏽

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +166

    ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ሁሉም ታሪኮች የየራሳቸው ህመም አላቸው አንዳንድ ታሪኮች ሰውነታችን እየነዘረን አይናችን እያነባ ያለንበት ሁኔታ ሰንመለከት አልሃምዱሊላህ ያስብለናል ብዙ ተፈትነው ብዙ ሆነው ጠንክረው ሰናያቸው የሰው ልጅ ጠንካራ መሆኑን ያመላክተናል ።

    • @CornishLad15
      @CornishLad15 3 หลายเดือนก่อน +4

      You right?👌

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 3 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም ወላሂ 😢😢😢

    • @Biurtkan
      @Biurtkan 3 หลายเดือนก่อน +4

      😭😭😭😭😭😱😱

    • @አምላኬተመስገን
      @አምላኬተመስገን 3 หลายเดือนก่อน +2

      ጥሩ ገለፃ ነው 🙏

    • @mabrhetmoh1967
      @mabrhetmoh1967 3 หลายเดือนก่อน +1

      Wiyyy are enem alchalkut

  • @Buzu-hn4pu
    @Buzu-hn4pu 3 หลายเดือนก่อน +118

    የኢትዮጵያ የህግ ሰዎች ስንት እናቶችን ደም እንዳስለቀሰ ፈጣሪ ያቃል እሱ ይፍርድባቸዉ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 3 หลายเดือนก่อน +2

      Yesew kifatina yehig balemoya hulum beday honew ahun agerew awre hono manew gedayu aytawek betam yasazinal.

    • @yohannes9958
      @yohannes9958 3 หลายเดือนก่อน

      @@nejatali7088and ken fetari meferedu ayekrem

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 3 หลายเดือนก่อน +16

    አቤት አቤት !!!!!!!!እኔ ምንም ቃላት የለኝም የጭንቅ አማላጇ እምዬ ማርያም ፈጣሪ አምላክ ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽ። ብዙ ታሪክ ሰምቼአለሁ አንደዚህ ያለ ልብ ሰባሪ ታሪክ ሰምቼ አላዉቅም። አባት ተብዬዉ አርመኔ የሰዉ ሰይጣን መድሃኔአለም ፍርዱን ይስጠዉ !!!!!!!!

    • @meronzerihun7505
      @meronzerihun7505 3 หลายเดือนก่อน +2

      ያባቱ እንዳለ እያለ, እህት ቤተሰብ እንዴት እንደዝህ እየሆነ እያዩ የሱ ደጋፊ የሆናሉ, ዝራቸው ይጠፋ

  • @mastewalgetahun4025
    @mastewalgetahun4025 3 หลายเดือนก่อน +39

    መጨረሻውን መሲየ
    እውነት የልጇ አባት ልጅ አይሰጠው መሀን ያድርገው ፣እርጉም ስንት የተረገሙ ወንዶች እንዲህ የሰው ሂወት ያጨልማሉ😢😢😢😢😢 ቀጣይ እጠብቃለሁ😢😢😢😢😢😢😢ከልብ ነው ያዘንኩ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ 😢😢😢😢አብሬ ነው ያለቀስኩ ከሶጋ

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንን

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 2 หลายเดือนก่อน

      @@mastewalgetahun4025 ምን እሱ ብቻ ከነተባባሪዎቹ እግዚአብሔር የልጅ ያለህ ያስብልልኝ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 หลายเดือนก่อน +49

    በስማም እኔ በሂወቴ እንደዚ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @helensuleyman9186
    @helensuleyman9186 2 หลายเดือนก่อน +3

    መከራ ያየሽበትን ልጅሽን አላህ ይመልስልሽ እናቴ😢😢😢

  • @hanazewdie
    @hanazewdie 3 หลายเดือนก่อน +50

    የኔ እህት ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ነው የጨረስኩት እንዴት ብርቱ ነሽ የፈተናን ጥግ ነው ያየሽው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ደግሞም አልፎአል በርግጠኝነት ልጅሽን ታገኝዋለሽ መሲ ግን ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁት በዚህ ታሪክ አይሸቀልም የእስከዛሬዉ ይበቃታል ልጇን ቶሎ እንድታገኝ please ቶሎ ልቀቁት

  • @RahelFentaw
    @RahelFentaw 3 หลายเดือนก่อน +107

    የኔ እህት የልጅ ነት ሲቃይሽ አንጀት ይበላል😭ሊቀ መላኩ ልጅሽን ያገናኝሽ

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 3 หลายเดือนก่อน +19

    ይኽ ታሪክ ልብ ይሰብራል የኔ እናት እመቤቴ የዘመናት ለቅሶሽን አይታ ከልጅሽ ታገናኝሽ ኡፍ የኔ እህት

  • @Tigist-fj3qi
    @Tigist-fj3qi 3 หลายเดือนก่อน +20

    ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ ከቃል በላይ ሆነብኝ ታሪክሽ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ታምሩን ይግለጥ። ዛሬ እያነባን ታሪክሽን ሰምተናል ነገ ለምስጋና በእልልታ እንሰማለን የደስታ ፍፃሜሽን የዮሐንስ ኢትዮጵያ እናት አዞሽ ተፅናኚ

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 3 หลายเดือนก่อน +50

    በእውነት ይህንንያክል መከራ ያስለፈ ስው ሰምቼ አላውቅም እኔ ታመምኩ ፈጣሪ ደግነውና ቀሪውን ዘመንሽን ይደስታ ያርግልሽ ልጅሽንም ያገናኝሽ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 หลายเดือนก่อน

      እሱም እየፈለገ ይሆናል 😢ግን ምንም ቢሆን ይህ ታሪክ አብራት ቢያድግ ነበር እንኳን ወልድኩ ብላ ይህ ለቅሶ አይኖርም ነበር

    • @kabetube
      @kabetube 3 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 3 หลายเดือนก่อน +28

    አኡዙ ቢላህ እህህህህህ ይሄ ሁሉ ግፍ በሚሰራበት ሀገር እሳት ከሰማይ አለመዝነቡ የአላህ ታጋሽነት ሁኖ ነው አታልቅሽ የኔ ሚስኪን ታሪክን ታሪክ ይበልጠዋል እኔ ሰቀጠጠኝ ለመስማት ራሱ እረ ሴትን ማሰቃየት ይቅር ተው እባካችሁ !!

  • @AzebTzera
    @AzebTzera หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እህቴ ግን እንደዚህ ያለቀስኩበት የለም እናት የሆነ ስሜቱን ያውቀዋል እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሀን ትርዳሽ መልካሙን ታሰማሽ

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 3 หลายเดือนก่อน +23

    አይዞሽ መሲጋ ቀርበሽማ አታጭውም ይገኛል አልቅሰሽ አታስለቅሽን የቅዱስ ሚኬኤል ልጅ እኮነው ይገኛል የብሀራን አምላክ ያመጣዋል 🙏🙏🙏

  • @HANANBekele-b1k
    @HANANBekele-b1k 3 หลายเดือนก่อน +37

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እነዛ እንደዚህ ግፍ የሰሩት ቤተሰብ ላይ ፈጣሪ ይፈርድባቸዋል ወይም ፈርዶባቸው ይሆናል

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 3 หลายเดือนก่อน +15

    ቅዱስ ሚካአል ልጅሽ ዳግም ተገኝቶ ይካስሽ አባካችሁን አርድዋት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SmegnSmu
    @SmegnSmu 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው ልብ የሚነካው ታሪክሽ እያለቀስኩ ነው የሰማውሽ እኔም የልጄን እጅ ይዤ አለቅስ ነበር ለማደጎ ስጪ እያሉኝ ሰዎች ግን የእውነት ያረኩት ነው የመሰለኝ አሁን ልጄ 18 አመት ሞላት ግን የወንድሜን ሚስት አሁንም ጠምጃታለው በተለይ ስጪ ያለችኝ እሷ ነች አሁንም አሎዳትም

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 3 หลายเดือนก่อน +26

    ጠበቃው ገዳም የሚረዱ ግን የክርስቶስ ጠብታ ፍቅር ውስጣቸው የሌለ ግፈኛ "እኔ የምረዳት ገዳም አለች" እግዚአብሔር ለፈጠረው የሰው ልጅ ርህራሄ ሳኖራቸው ገዳም ይገነባሉ፣ በግፍ ፍ/ቤት ሲፈርድባት አብረው ተባብረው፣ እግዚአብሔር ይጸየፈዋል፣ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል
    “ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥20
    ሌላው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አንድን ነገር ሲከለክለን መሸከም ስለማንችል ነው፣ ልጅ ቀላል አይደለም ሀላፊነቱ ከባድ ነው፣ እግዚአብሔር መጭውን የሚያውቅ አምላክ ስለሆነ ከመጀመሪያው ከልክሎ ነበር፣ ስንከለከል ይግባን

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @ekramabebe1319
      @ekramabebe1319 3 หลายเดือนก่อน

      Yes

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 3 หลายเดือนก่อน +20

    መስዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ ዝም ብሎ ማዳመጥ እራሱ therapy ነው በእውነት ተባረኪ 🙏

    • @mimiaaron4713
      @mimiaaron4713 3 หลายเดือนก่อน

      That so point 😭😭😭😭😭

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 3 หลายเดือนก่อน +21

    ያ ከሪም ያ ረብ እናትና ልጅ ተገናኝተዉ ብስራቱን እንስማ

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 3 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ እናት አፈር ልብላልሽ
    እግዚብሔር ይርዳሽ
    ንግግርሽ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ማጋነን ማስመሰል የለበትም
    በዚህ ሁሉ ህመም መሃል
    የራስሽን ጥፋት ያጋጠሙሽን ሰዎችም መልካምነት እንኳን አልደበቅሽም

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 3 หลายเดือนก่อน +22

    አቤት ጽናት ስማቷ ቅ አርሴማ አንባሸን ታብስልሽ 🙏 ሥለት አስግባልሻልሁ 😢

  • @simondtt3126
    @simondtt3126 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ መልአኩ ቅዱስ ምካኤል ይርዳሽ ለያንዳኑድ ያሳልፍነው ችግር ነው ግን እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ይህው አለን አይዞሽ ❤

  • @AdmibFjfjfjj
    @AdmibFjfjfjj 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአሏህ. የዚችን እናት ታሪክ አልቅሼ ጀምሬ. አልቅሼ. ጨረሥኩት

  • @nahom9971
    @nahom9971 3 หลายเดือนก่อน +7

    አኔ ይህንን ሰሰማ የአናትየው ፈተና ሳይሆን የሰውየው አና የቤተሰቦቹ በዙሪያው ያሎት ጨካኔያቸው በጣም ያመመኘ ልቤን የሰበረው ያራደው ቡዙ የሚባሎ ኤትዬዺያዌ አናቶች በአሁንም ግዜ በቡዙ መከራ ነው የሚያልፍት የኢትዬዸያዌያን አናቶች ጓዳቸው ይቁጠረው ያማል ሰው መባልን ያሰጠላል ሰውዎች አንዴት ከህሌናችን አናመልጣለን ለዚህ ሁሎ አንባ ከፍዬቹ የወደፊቱ ትውልድ መሆኑን ሳሰበው በቃ ቃላት የለውም አቤቱ በምህረትህ የተጎድትን ጎበኘን አሜን !!

  • @sadi8416
    @sadi8416 3 หลายเดือนก่อน +15

    ያረብ እግፋርለና ወርሀምና ያርሀመራሂሚን የምሰማው የማየው ሁሉ ዘንድሮ መፈጠሬን ጠላሁ ቅጣታችንን ፈራሁ ያአላህ እዘንልን

  • @bizubekele7737
    @bizubekele7737 3 หลายเดือนก่อน +12

    እህቴ በእዉነት ያሳለፍሽዉ መከራ በሰዉ ልጅ ላይ የደረሰ ቀርቶ ፊልም እንኳን ብሎ ለመቀበል ይከብዳል። እግዚአብሔር አምላክ የካሣ ዘመን ያድርግልሽ ልብሽን እርሱ ይፈዉሰዉ

  • @MelatDems
    @MelatDems 3 หลายเดือนก่อน +18

    ኡፍ ተንገበገበች እኔን የኔ እናት ይሄን ስሜት የወለደች ብቻ ናት ምትረዳው ፈጣሪ አይዞሽ ይበልሽ

  • @BereketGeta-v7x
    @BereketGeta-v7x 3 หลายเดือนก่อน +13

    አይዞሽ እህታለም ይ ሄ የሆነው ለበጎ ነው ልጁ አንዲያድግልሽ ነው በግእግዛብሔር ታመኝ አመኝኝ በሰላም አድጎ ታገኝዋለሽ አምለኬን አመነዎለሁ ይችላል ሰለትሽን አያመሰገንሽ ስጭ አደራ አምላኬ ሰለትን ይቆጣጠራል በተለይ አንዲገኝልን አህታለመየ አይዞሽ ::

    • @Selamawit79
      @Selamawit79 3 หลายเดือนก่อน

      Tell them your name and your adrass where give too them. I now this I feel it I was spend so much stragglers with my son but it’s pass now thanks god

    • @Selamawit79
      @Selamawit79 3 หลายเดือนก่อน

      Tell them your name and your adrass where give too them. I now this I feel it I was spend so much stragglers with my son but it’s pass now thanks god I’m caring with here

    • @Selamawit79
      @Selamawit79 3 หลายเดือนก่อน

      Yeah it’s hard so it’s pass now but god help you to get your son ❤

  • @HaileAbush
    @HaileAbush 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናትዬ በቀሪው ዘመንሽ ክፉ አይግጠምሽ የሀዘን መጨረሻ ይሁንልሽ እህት አለም ስለ አንቺ እየደማሁ ታሪክሽን ለማደመጥ ሞከርኩኝ ግን አልቻልኩም :: ድንግል ማርያም ልጅሽን ዳግም ታሳቅፍሽ እና ዘርሽ እንደ ባህር ውስጥ አሽዋ በምድር ይብዛ

  • @hirutarega1571
    @hirutarega1571 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቀ መላኩ ልጅሽን ያገናኝሽ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ብዙ ታርኮችን ሰምችያለሁ እሷ የኖሩችዉን እኔ መስማት አቃተኝ እሔ ታርክ መጻፍ (ፍልም መሰራት አለበት)

  • @mesiMesi-zk6li
    @mesiMesi-zk6li 3 หลายเดือนก่อน +10

    መሲዬ የሰው ልክ ትልቅ ሰው ነሽ ትልቅ እንጀራ ይውጣልሽ ከክፉ ነገር ያውጣሽ ለሰው ያለሽ ክብር ሰውን በፅሞና የማዳመጥሽ ልክ የሰው ልክ ነሽ ትለያለሽ መሲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FekaduFerhiwot
    @FekaduFerhiwot 3 หลายเดือนก่อน +10

    የሰወልጅ ትቶት ለሚሄደወ አለም እደዝህ መክፉት 🥲 you strong woman God is great! u have strength to tell others sis God bless you ❤🙏🏽

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse7439 3 หลายเดือนก่อน +5

    ብዙ ታሪክ አይቻለው ከዚህ ታሪክ ብዙ ተምረናል ብዬ አስባለው በመጀመሪያ የቤተሰቦቿ መለያየት ሲቀጥል መሞት የሰውን ልጅ የክፍት ጥግ በዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ምህረት ጥበቃ አይቻለው ከዚህ ሁሉ ያዳነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ላዳመጠው ትምህርት ነው

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 3 หลายเดือนก่อน +19

    ውይ ያማል ከዚ ሁሉ ፋሚሊ ኣንድ ቅን ሰው ጠፋ አግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 3 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን የደረሰብሽ መከራ እንኳን ላንቺ ለእኛ ለአድማጮች እጅግ የሚዘገንን ነው።
    ያን ሁሉ ችለሽ አልፈሽ ታሪክሽን ሳትሸፋፍኝ ስላካፈልሽን የጀግና ጀግና ብየሻለሁ። የብዙዎች እህቶቻችን ተምሳሌት ነሽ።
    ተሸፋፍነው የነበሩ እንዲህ ዓይነት ቅስም ሰባሪና ኢሰብአዊ ድርጊቶች በአደባባይ ሲጋለጡ ሳይ እንኳንም ኢንተርኔት/ ዩቲዩብ ተፈጠረልን እላለሁ።
    በነገራችን ላይ እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳንሆን የሰው ዘር በሙሉ ክፉ መሆኑን ጌታ ተናግሯል ። ለዚህም ነው ህግ በጣም መጥበቅ ያለበት። ከሌሎች አገሮች በተለየ እኛ ጋ ግፍ የበዛው ህግ ስለሌለ መሆኑን ልንዘነጋው አይገባም።
    አይዞሽ እህታችን በምንችለው ሁሉ ከጎንሽ ነን።
    ቸሩ አምላክ እንባሽን እንዲያብስልሽና እውነተኛ ፍርድ እንዲፈርድልሽ ጸሎቴ ነው።

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 หลายเดือนก่อน +9

    መሲ እንደዚህ አይነት የሚያስለቅስ የሚያሳዝን ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ግን እርግጠኛ ነኝ ታገኝዋለሸ ስፔን ያሉ ሰዎች ያገናኙሻል

  • @Its.amen1212
    @Its.amen1212 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ የኔ እህት እንዴት ያማል፡ደሞ እያንዳንዱ ትዝታሽ ልክ ዛሬ እንደሆነ፡ስታቀርቢው አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ፡ያገናኝሽ ኡፍፍፍ እንኳን አንቺ እኔም ተንገበገብኩ ውይ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @helensuleyman9186
    @helensuleyman9186 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህት አለሜ የኔ መከረኛ😢😢😢 የአንዳንድ ሰው እድል እጣፈንታ በጣም ያሳዝናል ወላሂ። ደም እንባ አስለቀሽኝ ።

  • @KapoDura
    @KapoDura หลายเดือนก่อน +1

    እንባሺን አግዚሐብሤረ ያብሰዋል አይዞሸ

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 3 หลายเดือนก่อน +18

    የሰው ሂወቱ ብርቱ ሰልፍ ሜዳ ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ 😔😔

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 3 หลายเดือนก่อน +2

    በስምአብ በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ልጅሽን ለማግኘት ያብቃሽ

  • @tekalignbe0716
    @tekalignbe0716 3 หลายเดือนก่อน +2

    በሕይወቴ ብዙ ችግሮችን መከራዎችን አይቸለሁ የዚህችን ሴት ታሪክ ባልሰማው ይሻለኝ ነበር!!

  • @BeziBe
    @BeziBe 3 หลายเดือนก่อน +9

    መሲዬ ይቺ ልጅ በጣም አሳዘነችኝ አለቀስኩ ልጇን ለማሳደግ ሞክረች እኮ ሁሉንም
    ግን ፈጣሪ የትእንዳለ ያቃል እህቴ አይዞሽ ዘመኑ ጥሩ ነው አሁን ሚድያውን የሰማ ያሰማዋል ካለበት ቦታ ድምፁን ያሰማሻል ዋጋ ከፍለሻል እኮ አሁን እራሱ ጤነኛ መሆንሽ ከዛ ሁሉ ችግር 😭በኋላ ትልቅ ነገር ነው ደሞ ስሙንም ማወቅ የቻልሽው ፖሊሱ ጋ በመሄድሽ ነው ጥሩ አረግሽ አለዛማ ደብዛ እንደጠፋ ይቀር ነበር ጎበዝ እናት ነሽ ❤
    ፋጣሪ ይርዳሽ ይለመንሽ ይህ ያነባሽው እንባና የተናገርሽውን ሁሉ ከልጅሽ ጆሮ ይድረስ

  • @TG-ck5tt
    @TG-ck5tt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ ህመም የሰው ልጅ ግፍ አይምሮሽ መስራቱ አለማበድሽ እህቴ አንች የዋህነትሽ ነው እግዚአብሔር የጠበቀሽ እዚህ ያደረሰሽ ለታምር ነው የልጅን ናፍቆት አቀዋለው አልፌበታለው ሁሉም አለፈ ልጅሽን አተሽ ግማሽ አካልሽ ነው የሚኖረው ይገባኛል እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ እፀልይልሻለው ሌላ ምንም አልልም

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍፍፍፍ የኔ እህት በጣም ከባድ ችግር ነው ያሳለፍሽ😢😢😢 መልአከ ሰላም ወ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ለመናገር ሀሳብ ለመስጠት ጨነቀኝ ስንቱን ፈተና ክፍል3 እንጠብቃለን አስተያየት ለመስጠት ይመቻል አንድ ድርስት ይወጣዋል በጣም ጠንካራ ናት ዘመኑ እንዳሁን ቢወን እንደዚህ አትወንም ይህን ታሪክ እንድናይ እንድስማ ያረግሽልን መሲ ተባረኪ አክባሪሽነኝ የማዳመጥ ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 หลายเดือนก่อน +16

    ከሰላም ታሪክ ቀጥሎ ዛሬም በእንባ የጨረስኩት ታሪክ በከባድ መከራውስጥ ሰንሆን ነገ የተሻለ ቀን እንደሚመጣ ስለማናስብ አማራጭ ስናጣ የምንወስነነው ውሳኔ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያሰከፍለንና በጸጸት እድሜያችንን እነድንገፋ ያደርገናል ጠንካራ ነሽ ግን እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሽ ልጅሽን ለማግኘት ያብቃሽ።

  • @hareg5262
    @hareg5262 3 หลายเดือนก่อน +5

    ህቴ! እግዚአብሔር ልጅሽን ያገናኝሽ!!! አንቺም ይህን ታሪክ በመፅሐፍ ፃፊው:: በሌላቁዋንቁዋ እንዲተረጎምም አስደርጊ በዚህ መሲ ትርዳሻለች:: ላንቺም እንደቴራፒ ነው::

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሲዪ ቡዙ ባለታሪኮች እቅርበሻል እንደ ሞክሪያ ባለቤትና እንደዝች ሴት ውስጤን እሳምመውታል መሰዪ የሰነ ልቦና ባለሞያዎች ያሰፈልጎታል ከሁሉ የሚበልጠው እግዚያብሔር ህይወቷን ቀሪ ዘመኗን ፀፀት የሌለበት ያርግላት

  • @Withmiki
    @Withmiki 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከምር እኔም እንዳንቺ ልጅ አሳልፍያለው እናቴ የክፈለቺው ነገር ነገር እዚ አደርሶኛል እናቴ ቴ አሁን ላይ የትሻለ ነገር ላይ ናት በራሱዋ ጥረት ጌታ እኮ አላማ አለው ካመናቹ ጌታ ጌታ በሉ

  • @marthageda8459
    @marthageda8459 3 หลายเดือนก่อน +3

    የዚህ ልጅ አባት እውነት እናት, እህት አለው?? ሴት ልጅስ ወልዶ ይሆን?? እንደዚህ የሚሰብር ታሪክ ሰምቼም አላውቅ 😭😭 ጌታ ይርዳሽ

  • @kabetube
    @kabetube 3 หลายเดือนก่อน +4

    ያአላህ ምንአይነት ታሪክነው በጣም ከባድ ኡፋፋፋአቤት ጥንካሬ እናት መከራዋ ብዛቱ💔💔💔እደዚህታሪክ ልቤን የሰበረውየለም

  • @smsm3968
    @smsm3968 3 หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ታሪኮች ልቤ ተነክቶ አልቅሻለሁ። እንደዚህ ታሪክ የረበሸኝ እና ወንድ ሆኜ ወንዶችን የረገምኩበትን ጊዜ አላስታውስም። በሰው ልጅ ስቃይ የምትደሰቱ እግዚአብሔር መከራችሁን ያብዛው ህይወታችሁ የቁም ስቅል ይሁንባችሁ።

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 3 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሽ ታገኝዋለሽ የኔ እናት ፀሎት አርጊ መለአኩ ቅድ ስ ሚካኤል ያመጣል ሻል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemtirunhe9515
    @alemtirunhe9515 3 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ አንች ያሳለፍሽውን ታሪክ እኔ ስሰማው አመመኝ የምታምኝው እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏
    እንደዚህ የሴትን ልጅ ህይወት ተስፍቸውን የምታጨልሙ አረመኔ ወንዶች ግን እግዚአብሔር በሰማይ ሳይሆን በምድር ፍርዱን ሰጥቶ ያቃጥላችሁ

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎረጌስ ከልጅሽ ያገናይሽ እህት የበደለ ይቆያል እጂ ፍረዱን ያገኙታል አይዞሽ

  • @የኝ
    @የኝ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር ሆይ ማረን ይሄኔ ይህንን ህይወት እየኖረ ያለ ይኖራል በጣም ነው ልቤ የተነካው ግፍ መስራትና ሌሎች እንዲሰራባቸው ባንፈቅድ ምን ሆነናል ግን

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 3 หลายเดือนก่อน

    2 ቀን እንቅልፍ የለኝ ማርያምን እውነት አንተ የልጅ አባት ፈጣሪ ይፍረድብህ ከነ ቤተሰብህ የሰው እንባና ደም ያለበቹ እሱ ይበቀላቹ እንቺ እህቴ ግን ከሰው ይልቅ ያባቶች ፀሎት አቁሞሻል ፈጣሪ በፍሬ ባርኮሻል ጀግና እህት እናት ነሽ ፍፃሜሽን በደስታ ያሳየን እንወድሻለን

  • @bontuubonsa8530
    @bontuubonsa8530 3 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ ደከመን እኮ እረ ልባችን ተንጠለጠለ እኮ እረ ጨርሱልን የኔ እናት ተንገበገበች እኮ በምን ቃላት ትፅናናለች

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 3 หลายเดือนก่อน +1

    አግዝዬ ምን ቃል ነውይህንን አፅያት የሰራችሁ ምን አይነት ንሰሀ ያጥባችሁ ይሆን በተለይ እህት አና የልጁ አባት ተብየው ዳኞ ተብየው ለዘር ማንዘራችሁ ያስቀመጣችሁት እዳ ወየው ለናተ እህቴ አይዞሽ ከመግፋት መገፋት በእግዝያብሔር ፊት ያቀርባል ቀን አለ መስዬ የኞን ሀገር የስሀብና ጥግ ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እንባ እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን እንባ አይቶ ልጅሽን ያገናኝሽ የኢትዮጵያ ወንዶች በተለይ እንዲህ ሴት የምትበድሉ እግዚአብሔር አይፍረድባችሁ

  • @እህተየገብርኤል
    @እህተየገብርኤል 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ታሪክ ይማል ኡፍ የኔ እህት ተንገበገብሽ ፅሎት አርጊ እግዚአብሔር ይረዳሻል ልጅሽን ታገኛለሽ

  • @AdmibFjfjfjj
    @AdmibFjfjfjj 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዝች ሤት ታሪክ ተሠምቶ ታይቶ የሜይታወቅ. ነዉ ግን ልጅሽን ከመጣል. እላይሽ ላይ ቢሞት ይሻል ነበር. እኔ የፉነገ ፉተና ቢከሠትብኝ ልጀን አልጥልም እለያ ላይ እሥከሚሞትብኝ ዶረሥ አልለይም ወየዉዉዉዉ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ እኔን አፈር ይብላኝ የሚያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ በርታ በይ እግዚአብኤር ካንቺ ጋር ይሁን ለመድሀኒአለም የሚሳነው የለም ታገኚዋለሽ ፀልዬ የኔ እህት በርታ በይ

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 3 หลายเดือนก่อน +8

    አንቺ ያሳለፍሽውን መከራ ስሰማ እውነትም ሰው ብርቱ ነው የሚባለውን አመንኩ ። ልጅሽን አገኘሁ ብሉሽ ቸር ወሬ እንድታሰሚን ቸሩ መድሃኒአለም ይርዳሽ ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 หลายเดือนก่อน +1

    የገዳም የበቁ አባቶች ቃል እኮ ከእግዚአብሔር ነው የሚነገራቸው እንደ ህልም ታይዋለሽ ሂጅ ያሉሽ ቃል በቃል እውነት ነው 😢 በጣም የምታሳዝን ሴት የደረሰባት ግፍ

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ባይ ማጣት ከባድ ነው😢 እኔም ጤናጣብያ ወልዳ ማንም ስለሌላት አስጠግቻት ልጅዋን ጥላብኝ ጠፋች ያለሁበትን ለቅቄ እርቄ ነው ያለሁት ያቺ ሴት የት ትሆን😢😢

  • @የኝ
    @የኝ 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ያዘኩት የኔሰፍሳፋ የኔ አንጀት ይቆረጥልሽ እስከምትጨርሺ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት የማመልከው መድሀንያለም ከነ እናቱ ቀሪዘመንሽን የካሳ ያድርግልሽ ። አይዛሽ እቺ አለም ያልተሸከመችው ጉድ የለም

  • @tadelubedada4281
    @tadelubedada4281 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይህን መከራ የናትህን የእመቤታችንን መከራ ሆኖ ለበረከት አርግላት የዚህችን እህት ፣ ከልጇን አገናኝት።

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላሕ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ ያረብ እፍፍፍ ደሥታሽን እዴምታሠሚን ከልጅጅሽ ጋር ተገናኝተሽ የምንዴሠት ያርገን

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 3 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁ እባት ግን እግዚያብሔር ፡ ብድሩን ይክፈለው

  • @sayteayele2598
    @sayteayele2598 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለ ኔ ፊልም ነው የሆነብኝ ግነ ዠዚን ታሪክ መጨረሻ ጥሩ ነገረ አንድሰማ አንደ ሰማ ፀሎቴ ነዉ አግዚአብሔር ፅናቱን ያድልሽ የኔ ቆንጆ

  • @Almemehs
    @Almemehs 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ብዙ ታሪክ ሰምቻለው እንደዚች ሴቲዮ ያስለቀሰኝ ታሪክ የለም ኡፍፍፍፍ አይ የሴቶች ፈታና 😭😭😭

  • @SaraGirma-wb2ek
    @SaraGirma-wb2ek 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ የልጅን ነገር የወለደ ያሳደገ ያውቀዋል ስፍስፍ ብዬ አለቀስኩ ሰው በስንት ግፍ ውስጥ ያልፋል
    አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ልጅሽን መልሶ ይስጥሽ

  • @almazgutema9679
    @almazgutema9679 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት እግዛብሄር ከልጅሸ ጋር ያገናኝሸ ኡፍፍፍፍፍ ያማል ሰቃይሸ....

  • @MekdesAklilu-t3v
    @MekdesAklilu-t3v 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ያማል በጣም ያማልልልልልል

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልቤ ❤️‍🩹

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 3 หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ ምንልበል ወላሂቃልአጣሁ ብዙታሪክ አይቻለሁ እደዚህግንአላየሁም የአላህ 😢😢

  • @BereketGeta-v7x
    @BereketGeta-v7x 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ አህታለምየ ትንሽ ከዘገየ የአማርኛ ሶሻል ሚድያ ላይጠቀም ይችላል አማርኛም ላይናገር የችላል ከዘገየ በዚህ ምክንያት ነውና ካለበት ሀገር ባለው መንስት ሶሻል ሚድያ ኢትዬጵያውያን ያፋላልጉት በአጠቃላይ አይዞሽ በጌታ እየሱስ አጅ ነው ከአንች ይልቅ አሰከሞት ድረስ በወደደው አይዞሽ አህታለምየ አንፀልያለን ትግስት ግን የሰፈልጋል አይዞሽ የኔ አህት የሔንን ኰመንትስፁፍልሽ አየለቀሰኩ ነው ::

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 3 หลายเดือนก่อน +12

    ብዙ ታሪክ ሰምቻለው የዚች ልጅ ታሪክ ግን ምን ያህል ልቤን እንደሰበረው አይዞሽ የጎዳሽ የልጅሽ አባት ሳይሆን የገዛ እህትሽ ናት መከራሽን ያበዛችው እመቤቴ ማሪያም በሷ ላይ ትፍረድባት

    • @mizantube7494
      @mizantube7494 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢

  • @sosysosy225
    @sosysosy225 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ግን ኢትዮጵያዊያኖች የዚህ ያህል ክፉዎች ነን እንዴ በዚህች እህታችንናበሰላም ታሪክ ውስጥ የሰማናቸው የተካተቱ ግለሰቦች ክፉዎችን ማለቴ ነው በዛው ልክ ዋው የዚህን ያህል ደግነት ብለን የምናመሰግናቸው የሚያስደስቱን አሉ ክፉዎቹ ግን የክፋታቸው ጥግ ይህን ያህል ኢትዮጵያዊያን ክፉዎች ነን እንዴ ብለን እንድንጠይቅ ያደርገናል ክፋት ለምን ይጠቅማል እንደዚህ ሰውን የደም እንባ ማስለቅስ ያሳዝናል ግን እንባ ዋጋ አለው ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል እባካችሁ እርስ በራሳችን መልካም እንሁን የዮሀንስ ኢትዮጵያ እናት አይዞሽ እንባሽ ይታበሳል ለቅዱስ ሚካኤል ተስለሽ ወለድሽ መልሰሽ ለመላኩ ሰጠሽው አይዞሽ ርህሩሁ መላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሻል እኛም እንደለቀስን አብረንሽ የደስታሽ ተካፋይ እንሆናለን እባካችሁ ሰዎች መልካምነት ለራስ ነው መልካም እንሁን።🎉

  • @wudadistesfaye1759
    @wudadistesfaye1759 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላዲተ አምላክ ልጇን አስገኚላት ምንም ቃላት የለኝም ልብ ይሰብራል። አይዞሽ ነገ ልጅሽ እናቴ ብሎ ይመጣል እግዚአብሄር አምላክ ሀዘንሽ በደስታ ይለውጥልሽ ለቅሶሽን በደስታ ይቀይርልሽ አይዞሽ

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያሳዝናል ታሪክዋ ፈጣሪ ዳግመኛ ያገናኝሽ ከልጅሽ ጋር

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 3 หลายเดือนก่อน

    የማምነው ሶሻል ሚዲያ ቢኖር ሸገርኢንፎ ነው። መሢዬ ጌታ ይባርክሽ ይቺ ልጅ ታሪኳ በጣም አሳዛኝ ነው። እንደው ልጇን የምታገኝበት መንገድ እግዚአብሔር ይርዳት

  • @abebabelay1444
    @abebabelay1444 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ አብሬሽ አለቀስኩ 😭😭😭 እግዚአብሔር ልጅሽን በአይነስጋ ያገናኝሽ!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 หลายเดือนก่อน +1

    Spain መሲዬ ይህች እናት እክግ በጣም ታሳዝናለች እንኳን ሄደ እናቱ አታልቅሽ እናቱ የሞተችበትም ውሃ ልትቀዳ የወረደችበትም እኩል ያለቅሳሉ ይባላል በህይወት ላለ ልጅ አግባብ አይደለም ለአንቺም ጤና አይሰጥም ኧረ ተይ እግዚአብሔር አይወደውም በሰላም ያገናኛችሁ ቀሪ ዘመንሽ የፍስሃ ያድርግልሽ በፀሎት በርቺ ለእኛም እዘኑልን መሲን እንኳ የቀይ ጥቁር ያደረገው ታሪክሽ እናት ስታለቅስ ማልቀስ በቃ በለን ስፔን ያሉትን ወዳጆችሽን ጠያይቂ እና እንዳስለመድሽን የምስራች በይን አፍጥኚው መሲዬ ልባችን ወረደች እኮ እየተንሰቀሰቅሽ ስታለቅሺ ጆሮ ከመስማት አይሞላም መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ያድናል ኢየሱስ !

  • @mekedsayalew9327
    @mekedsayalew9327 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት በጣም ያሳዝናል እኩል ነው ያለቀስኩት😊

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዎች በችግር ዉስጥ ሲሆኑ ምንም ነገር ማሰብ አይችሉም ሁሉም ነገር ጨለማ ይሆንባቸዋል አማካሪዎች ግን ቆም ብላችሁ ብታስቡ ምናለ እንደዚህ መከራ የከፈለችበትን ልጅ ጣይ ብላ የምትመክረው ግን እናት ናት ምናለ ለምነሽ አሳድጊ ሰው ቤት ግቢ ገዳም እራሱ ይዘሺው ብትሄጂ 2አመት እስኪሆነው አንድ ልጅ እኮ ጌጥ ነው እንደዚህ ሊያልፋ ታሪክ ሊቀየር በሰቀቀን መኖር ያሳዝናል ልጅሽስ ምን ያህል ዋጋ እንደከፈልሽለት ያውቃል እናቱ ሞታለች ወይ የተጣለ ልጅ ነው የሚባለው ባለማወቅ አሳሳቱሽ እኔ ባንቺ አልፈርድም እመቤቴ ማርያም ከልጅሽ ታገናኝሽ 😢

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ስለትሸን የሰማው ቅዱስ ሚካኤል ዛሬም ልጀሽን ይመልስልሽ

  • @YeshiWerdofa
    @YeshiWerdofa 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የደረሰብሽ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭💔

  • @yalemabye5597
    @yalemabye5597 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ እህት እኔስ በማልቅስ አይኔ ታምም እግዚአብሔር መጠናናቱን የሰጠሸ ደግሙ አልሙተበሸም ተደህና አግር ነዉ የህደዉ አልሙተም እናተጠናኔ አይዙሸ

  • @HanaTakola-rc5xh
    @HanaTakola-rc5xh 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት በጣም ከባድ ነው የሳለፍሽው አኔን አመኝ አች ላለፍሽው ሒወት የእውነት ታመምኩኝ በጣም አዝናለሁ በቃ የኛ አገር ሕግ ወዶች የሠውልብ ሰባሪ ናቸው በጣም ይማል በጣም

  • @sirsebobirke
    @sirsebobirke 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ይህን ፍርድ የፈረደው ዳኞ አሁን ሲስማ ምን ይስማው ይሆን የማለለትን ሙያበአግባቡ ባለመጠቀሙ ህይወትዋን እንዳከበዱባት ሲሰማ ከህሊና ወቀሳ መተኛት ይችል ይሆን

  • @Ayesha-jx5gm
    @Ayesha-jx5gm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ያችግን ይለያል

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀሎት ፀልይ ሱባየ ያዢ ልጅሽን ታገኝዋለሽ እማ አምላክ ንገሪያት ይህንን ሚድያ ላይ ያፈሰሽው እንባ በመቤቴ ፋት አፍስሽ 😢 በትክል ታገኝዋለሽ

    • @wlete.mekale
      @wlete.mekale 3 หลายเดือนก่อน +1

      የልጅሽን ስም እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጅ ፁሚ ፀልይ

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 3 หลายเดือนก่อน

    መሲ ምንአይነት ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል ታሪክ ቀያሪው አምላክ መጨረሻውን ያሰማን 😭🙏