“በቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በጣም ከባድ ኪሳራ ደርሶብናል” - ዲጄ ፋትሱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ዲጄ ፋትሱ አንጋፋና ተወዳጅ የመዝናኛ ባለሙያ ነው፡፡ ባለፉት 25 ዓመታት በዲጄነት፣ በፕሮዲዩሰርነት፣ በሬዲዮና ቲቪ ፕሮግራም አቅራቢነት እንዲሁም በኮንሰርት ፕሮሞተርነት እየሠራ ይገኛል፡፡ ሰሞኑን ከሚኖርበት አሜሪካ ወደ አዲስ አበባ በተመለሰበት አጋጣሚ አግኝተን አነጋጋሪ ስለሆኑ ጉዳዮቹ አውርተነዋል፡፡ በሁለት ክፍሎች የቀረበውን ቃለምልልስ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡

ความคิดเห็น • 295

  • @ephremmorka9972
    @ephremmorka9972 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ ቃለ መጠየቅ እንዳልከውም ያገኘኸው ልምድ ይበልጣል በቀጣይም ከቴዶ ጋር ውጤታማ ትሆናለህ

  • @birukzewde7710
    @birukzewde7710 ปีที่แล้ว +17

    ዮኒ በርታ ብዙ እንዲህ አይነት ኢንተርቪው እጠብቃለሁ ካንተ አሪፍ ነው በጣም

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix ปีที่แล้ว +18

    ዲጄ ፋትሱ ጨዋታህ ለዛህ በጣም ደሰ ይላል የሸገር ልጅ አራዳ 😍

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 ปีที่แล้ว +11

    እኔ እስከማውቀው ድረስ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜርካን ታሪክ መቶ ብር እና ከዛ በላይ የተከፈለበት ኮንሰርት የቴዲ አፍሮ ይመስለኛል። እኔ እንደምለው ችግሩ የነበረው ኮንሰርቱን ያዘጋጃችሁባቸው ቦታዎች እና መግባት የሚፈልገው ሰው አለመመጣጠን ብሎም የማስታወቂያ ስራው በወቅቱ አለመሰራቱ ይመስለኛል። ለምሳሌ በቤይ ኤርያ ካሊፎርኒያ ማስታወቂያቹን ማግኘት የቻልነው ኮንሰርቱ ከመደረጉ አምስት ቀን በፊት ነበር። ትኬቱን ኦንላይን ላይ ከገዛን በኋላ ደግሞ የተዘጋጀበት ቦታ ፓርኪንግ የማይገኝበት ነበር። ለማንኛውም በዛም አለ በዚህ በጣም ተደስተን ተዝናንተን ወጥተናል ። ቴዶንም አንተንም በጣም እናመሰግናለን።

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd ปีที่แล้ว +18

    I like this guy ! Very progressive and bright

  • @tarayataraya5197
    @tarayataraya5197 ปีที่แล้ว +9

    Most people in Atlanta are tired of going to events like this simply because it never starts on time and generally it is unorganized. My friends and I would have liked to see Teddy Afro LIVE but we have been disappointed so many times we chose not to go. Change this culture and we will support you all.

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 ปีที่แล้ว +10

    Why don’t buy insurance incase of cancellation of concerts?

  • @user-ur8eo4oh1o
    @user-ur8eo4oh1o ปีที่แล้ว +7

    ለወጣቱ ትውልድ ያለህን መልካም አመኛኘት አሪፍ ነው አደራ ቃልህን በተግባር ይህ ሱስ እያጠፋ ያለውን ወጣት ታደገው ባለህ አቅም!

    • @giziyawiadrasha1193
      @giziyawiadrasha1193 ปีที่แล้ว

      መልካም አመኛኘት ❌ መልካም ምኞት ✅

  • @ZipzeloHagos-cw4bc
    @ZipzeloHagos-cw4bc ปีที่แล้ว +4

    Dj fat su was the best dj @fm 97.1 on my age.good to see you brother

  • @addistube8191
    @addistube8191 ปีที่แล้ว +67

    የአትላንተውማ ከከተማ ውጪ የቀበሌ መዝናኛ የመሰለ አዳራሽ አስፈሪ ሰፈር የመግቢያ ዋጋ ደረሰኝ የሌለው $125 ዶላር የመኪና ፓርኪንግ $40 የተዘጋጀው ሰኛ( የስራ ቀን ) ለማንኛውም አትላንታ ስታዘጋጅ እኔን አናግረኝ

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 ปีที่แล้ว

      Can u send us ur contact?

    • @negash4587
      @negash4587 ปีที่แล้ว +2

      😁😁😁 las vegas አሰቃይተውናል

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 ปีที่แล้ว +2

      Oromos and Tegaru don’t like Teddy Afro. We think he is a racist!

    • @addistube8191
      @addistube8191 ปีที่แล้ว +11

      @@GEBREE100 ካንተም ብሶ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 ปีที่แล้ว +6

      ተው እንጂ እናንተ ሰው የምታሰቃዩትን አልታያችሁም 😳 ቴዲዬ ንጉሥ ነው ክብር ያለው ። እዛው እራስህን ቻል የራስህን ሥራ ቀድመህ ሥራ 🤣 ✌️

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 ปีที่แล้ว +7

    ግድ ነው ታዲ መወደድ አለበት ምክንያቱን ደሞ እናውቀዋለን ይችላል በዚ በዚ ካልተጠቀመ በምን ይጠቀማል??? ባይሆን አንተ ኮንሰርቱን በምታቀርብበትን ግዜ የት እንደምታዘጋጅ ወቅቱን አገናዝበህ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @bereketwolde1129
    @bereketwolde1129 ปีที่แล้ว +6

    yoni u are so gifted and talented

  • @biruwele4506
    @biruwele4506 ปีที่แล้ว +9

    The tickets costs $60 in dc but when we get there we pay $100 and it’s no even receipt. Be organized and professional. Even inside the show, single whisky was $25. በመጠጣት ፍንታ በዋጋው ደንግጠን ሳንዝናና ነው የወጣነው😢😢

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 ปีที่แล้ว +6

    Stay positive! You seem to be a cool person! Good luck next time!

  • @etabuli6343
    @etabuli6343 ปีที่แล้ว +6

    ስለያሬድ ነጉ ያልከው ትክክል ነው፣ እንዲያው የው መውደድ ስገኝ የሚባለውን ያስታውሰናል

    • @goodovaevil9960
      @goodovaevil9960 ปีที่แล้ว

      YARED YESIGA SHACH NEW. SEW TIRA BILUT

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ​​@@goodovaevil9960
      እንዴት? ሰም ሰታወጣ ተንቀቅ አትልም ከሴጣን ከፍ ለበል ብለህ ሰምህን አሳምረህ የሴጣን ሰራ ተሰራለህ አሜትና፤ ሰዉን ያለማሰረጃ ትወነጅላለህ እንዴ? ወይ ጥፋቱን ማሰረዳት። እንደወም መሞገሰ አለበት ጥፋተኞች ለፖሊሰ ከተናገረ። አንተ ይህንን የጥቁሮችን መጥፎ ባህል ወሰደህ አታሳብቅ ትላለህ እና ዱሪዬ ይንገሰ ታድያ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina ปีที่แล้ว +6

    Yoniye. my favorite Ethiopikalink.

  • @AbmedMehamed-hx6wd
    @AbmedMehamed-hx6wd ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ሰው ይመችክ ወደፊት ከቴዲ ጋር ምርጥ ስራ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ💪

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 ปีที่แล้ว +5

    መጀመርያ ለዘፋኙ የሚመጥን ቦታ መምረጥ ነው የምታዘፍኑበት ቦታ looks like kitchen …

  • @giziyawiadrasha1193
    @giziyawiadrasha1193 ปีที่แล้ว +8

    ዋናው ችግር የቋንቋ ነው። Audience የሌለን ለዛ ነው።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว +9

    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ዬናስ እናመሰግናለን

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 ปีที่แล้ว +13

    እረ ቴዲ ይክስሀል እርግጠኛ ነኝ ልጁ ፍቅር ነው የሰው ውድመት አይመቸውም መጥፎ እዳታወራ

    • @tedrostube15
      @tedrostube15 ปีที่แล้ว

      Yes Thank you brother man teddy afro lay yale akemu tenetaletelo

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc ปีที่แล้ว +4

    ዮኒ ምርጥና በሳል ጋዜጠኛ !!

  • @AB-vj9oz
    @AB-vj9oz ปีที่แล้ว +4

    I'm gospel song lover but I think like you man

  • @Eliassetotaw
    @Eliassetotaw ปีที่แล้ว +6

    የዳላስ ኮንሰርት መቼም አልረሳውም i love Dallas

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 ปีที่แล้ว +14

    ትርፍና ኪሳራ የሚባል መርህ አለ። ቴዲን ይዞ ከሰርኩ ማለት መኪና ይዞ ወክ የሚያረጉ ሰዎች ቀደሙኝ ብሎ እንደ ማለቃቀስ ነው ፋት

    • @birukzewde7710
      @birukzewde7710 ปีที่แล้ว +4

      እንዴ አጋጣሚዎች እኮ ይኖራሉ ግድ ሁሌ ትርፍ ያጋጥማል እንዴ የኪሳራውን ምክንያቶች እኮ ዘረዘረ በሰው እጥረት አለመሆኑንም

  • @alemgeberemikael6560
    @alemgeberemikael6560 ปีที่แล้ว +4

    ❤ ዲጄ thank you

  • @gizachewmaru7450
    @gizachewmaru7450 ปีที่แล้ว +13

    Title of the video is intentionally structured to defame Tedi's reputation. But its entire content proved the failure has nothing to relate with the musician, rather technical scantiness of the organizers including DJ Fatisu.

    • @nah24
      @nah24 ปีที่แล้ว

      well said thank you

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 ปีที่แล้ว +1

    Appreciate your honesty.

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 ปีที่แล้ว

    he is just like his father ....great teacher Gizachew

  • @Josi560
    @Josi560 ปีที่แล้ว

    ዮኒ የጥንት የጠዋቱ በርታ ገራማ ፕሮግራም ነው ወንድሜ ቀጥልበት እንዳትጠፉ አደራ

  • @rebecaeyasu5862
    @rebecaeyasu5862 ปีที่แล้ว +6

    ትመቻለች ስውየው ዱብ ዱብ ጨምርበት ...

  • @Lee-xn7jv
    @Lee-xn7jv ปีที่แล้ว +3

    New follower in your Instagram.. best man !

  • @kindetaye4766
    @kindetaye4766 ปีที่แล้ว +5

    DC was terrible for the audience. The DJ saved the night. The venue was horrible. It was so hot people were fainting. He sang 4 songs and said he will take a 5 min break but did not come back for an hour. Concert was to start at 8:00pm. Teddy did not come on stage until 12:00. Then he came back after the break, sang 3 more songs and took another long break. We love Teddy but we don’t need to be abused to see him live. Next time i will just watch TH-cam.

  • @ermyasyohannes8251
    @ermyasyohannes8251 ปีที่แล้ว +2

    The way he explain 👏👏

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 ปีที่แล้ว +4

    አይዞን ወንድም ጀለስካ

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 ปีที่แล้ว +2

    I ❤ this guy . ylugnta yemibal yelewm

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 ปีที่แล้ว +1

    Fatsu betam betam mirt Dj betam new miwedih yarada lij ❤❤❤❤❤✌✌✌✌

  • @negash4587
    @negash4587 ปีที่แล้ว +3

    Ok ለዛ ነው LV ላይ at the door $100 ያስከፈልከው በዛ ላይ Fremont ያደረከው በዛ ላይ ብዙም አስደሳች አልነበረም 😩😩😩

  • @mz4290
    @mz4290 ปีที่แล้ว +1

    Positive person.

  • @XalaalSomalis
    @XalaalSomalis ปีที่แล้ว +1

    I hope the Ethiopian Airlines begin the professional accommodation the DJ has alluded to.

  • @fekere2023
    @fekere2023 ปีที่แล้ว +4

    King Teddye Next time mirt Argo be mirt bota kech yelale man yakal

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 ปีที่แล้ว +4

    ያልገባኝ ስፖንሰር ከከፈለዉ ለቴዲ ለምን ትከስራለህ?

  • @lulame19
    @lulame19 ปีที่แล้ว +1

    Nice interview good to know 👍

  • @tlemlem
    @tlemlem ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ በጣም በጣም የምወደው የማከብረው ድምፃዎ ብቻ ሳይሆን የስፈሪ የኳስ ሜዳ ውድ ልጅ ነው:: ቴድዬ የኔ ማር ውዴ በጣም ነው የምወድህ ከነ መላው ቤተስብህ:: ግን ለመጀመሪያ ጊዜ 2009 or 2010 ላይ ሳን ኦዜ ካሊፎርኒያ መተህ ህርሜን ብገባ 2ስዓት አርፍደህ በዛላይ ቆርቆሮ የሆነ ባንድ ይዘህ መተህ በጣም በጣም ነው የተበሳጨሁት::
    እናም ከዛ በኅላ ህርም ብዬ የሀበሻ ኮንስርት አልገባም ብዬ ነው የወስንኩት እናም:: ባንድህ ካልተሻሻለ እና በስዓት ካልመጣህ እና ካልተሻሻልህ በፍፁም አልገባም እና ካሊፎርኒያ ዘንድሮም ህዝብ ተማሮብሀል:: በስዓት አትገኝም ስክረህም ነው የገባህው ሲባል ስምቻለሁ እናም:: እስይ እንኳን እልገባሁ ነው ያልኩት:: $125? በዛ ላይ አርፍደህ እና ስክረህ ለምትዘፍነው ሙዚቃ..!? Oh No you don’t deserve it Man..!? But don’t take me wrong I love you and I love your music on cd not in person though!🥺😖☹️😜

  • @user-kt1oh8cq8i
    @user-kt1oh8cq8i ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚ ሰው ነው

  • @dagmawitewodros3761
    @dagmawitewodros3761 ปีที่แล้ว +1

    Incredible guy!

  • @SelomonDesta
    @SelomonDesta ปีที่แล้ว +1

    Good miting og Dg fatu

  • @tigstbist7607
    @tigstbist7607 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ ያልክ ነህ ❤❤

  • @ahmedgemal1545
    @ahmedgemal1545 ปีที่แล้ว

    You deserve another opportunity to do it again god bless

  • @mulukenmelese3617
    @mulukenmelese3617 ปีที่แล้ว +5

    ከጌታቸው ረዳ ጋር ተመሳሰሉ ልበል? በንግግር 😎

  • @Dave-uv8xi
    @Dave-uv8xi ปีที่แล้ว +3

    የፋትሱ ሚስት ሰለሜ ሰለሜ ተጫውታ ነው ሙዝ የምትበላው😂😂😂

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ ปีที่แล้ว +4

    ፋትሱ ውፍረትህን አራግፈው በዚህ እድሜህ ከመቀጨትህ በፊት

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 ปีที่แล้ว +4

      Awo most people don't know about stroke and high blood pressure when you're a heavy weight if you ignore it eventually you pay the price

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 ปีที่แล้ว +1

      @@siwadedumelyayet474 and diabetic melitus

    • @ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ
      @ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ ปีที่แล้ว +1

      @@siwadedumelyayet474 ልክ ነህ ስኳርን ጨምሮ ምልክት ስለሌላቸው ጤናማ የሆንን ይመስለናል ቁጥሩ ከፍ ካለ በዃ ማጣፊያው ይከብደናል። ከዛ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ይመጣል። ምንም እንኳን ጤናን የሚሰጥ እግዚአብሔር እንደሆነ እርግጥ ቢሆንም, እኛ ደግሞ ጥንቃቄውን በመተግበር ልንተባበረው ግድ ይለናል።

  • @endaleendale2705
    @endaleendale2705 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለቤሔራዊ ቡድን ወይም ለአትሌቲክስ ቡድን ያደረገው አሰተዋጾ ካለ ጠይቁልን የአፍሪካ አንደኛ ነው ወይሰ ለባለሰልጣን ነው የሚረዳው ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 ปีที่แล้ว +2

    Thanks !! was informative.

  • @Eliassetotaw
    @Eliassetotaw ปีที่แล้ว +3

    የገና በአል ቀን

  • @wendsenterfe9965
    @wendsenterfe9965 ปีที่แล้ว

    እንካን ደስ አላችው መራሳቹ ጣቢያ

  • @selamethiopia364
    @selamethiopia364 ปีที่แล้ว

    ካላዋጣህ ታዲያ ለምን show መጨመር ፈለግክ? ከ አትላንታ ውጭ ያሉት በሙሉ የራሳችሁ የልምድ ማነስ ያመጣው ችግር ነው

  • @Hkim185
    @Hkim185 ปีที่แล้ว

    ደጄ
    እኔ እንደመሰለኝ የኢትዬጵያ አየርመንገድ ባላባት ደጅ ያሰጠናህ አልገባህም መታያ መሰጠት ነበረብህ አሁንም አምሰት ትኬት ሰትይቅ አንዱን ትኬት ገንዘብ የእጅ መንሻ ብትሰጠዉ የትናየት ነበር
    በተረፈ ኢትዬጰያ አየርመንገድ ቴዲን አፍሮን ሰታሰተዋወቁ ተመልካች ከኢትዬጰያ ጀምሮ ማሰታወቅያዉን ቢሰሩት እከከኝ ልከክልህ ሰራ ይሆናል፠ እነሱ ብቻ ሳይሆን የጀማ ቡና ወልማርት የሚሸጠዉ አለ፠ ሌላዉ ደግሞ ከኢትዬጵያ አሸገዉ የሚልኩ ሰዎችን የቴዲን ኮንሰርት ትኬቱን ከገዛቹህ 10% -20% ቀናሸ እናረጋለን ብትሉ ወዘተ ብዙ ሰራ አመቱን በሙሉ መሰራት አለበት አንድ ኮሜንት ሰጪ A/C የሌለዉ አደራሸ አትከራዩ ብሏል ይህንን ሁሉ ለማወቅ የት አደራሸ ላይ የቴዲን ኮንሰርት ላይ እናግ ብለህ በ youtube ልቀቅ የመጀመርያዉ ሰዉ ምርጫዉን ለተቀበለነዉ ሰጦታ እንሰጣለን ማለት ነዉ የቴክሳሰ ነዋሪዎች የት እንደሚመቻቸዉ የሚያወቁት ነዋሪዎቹ ይህ ራሱ ፍላጎታቸዉን ሰንት ሰዉ ፈላጊ እንዳለ ለማወቅ ይረዳል

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 ปีที่แล้ว +1

    አባትዬ እውነቱን ተናገርwinter ምናምን አትበል ህዝቡ ቴዲን ሰልችታል ለዚህ ነው የከሰርከው ማንም ገንዘቡን አያወጣም ለቴዲ😂

    • @mahletabebemahi6878
      @mahletabebemahi6878 ปีที่แล้ว

      ኧረ በሳቅቅቅ😂😂 ለነገሩ ከዚህ ፕሮፋይልና ስም የሚጠበቅ ነው 😂😂😂😂😂😂 ጠቅላላቹ ብትጨፈለቁ እንኳን ቴዲን አትመጥኑትም!! አይ እምቧቧቧ🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂😤😤😤😤😤

    • @beautifuloromiya4288
      @beautifuloromiya4288 ปีที่แล้ว

      @@mahletabebemahi6878 ከሴተኛ አዳሪ ልጅ አባትሽን ከማታውቂ እናትሽ ቁርስ ስድብ ምሳ ስድብ እራት ሽርመጥና አስተምራ ካሳደገችሽ ምን ይጠበቃል ያው ስድብ ነው የበላሽውን መጥተሽ እዚህ አስታውኪ

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 ปีที่แล้ว

    I like Dj.Fatsu.

  • @eyea7297
    @eyea7297 ปีที่แล้ว +16

    በቴዲ ካላተረፍክ በሆዜ ሞክር 😂 በምንም ምክንያት በቴዲ ካላተረፍክ በሌላማ በዜሮ ነው ጨዋታህ ግን 👍 አራድዬ ነው ስራህን ቀይር ኮሜዲ እርሻ ምናምን ያዋጣሀል

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 ปีที่แล้ว

      እዉነቱን ነዉ በቴዲ ኬሳራ ነዉ

    • @eyea7297
      @eyea7297 ปีที่แล้ว +4

      @@helenalamin9762 ቴዲ እኮ ንጉስ ነው
      በንጉሱ ከተበላሽ ሌላ በተቀያሪ ማን ይምጣልሽ ❓ሀጎስ❓ወይስ አብዲሳ❓
      እንደውም በቃ አበበ ይሻልሻል

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 ปีที่แล้ว

      ብዙ አዋርህ

  • @bellaconjo3307
    @bellaconjo3307 ปีที่แล้ว +1

    Des sil nesuh lebe ❤❤❤❤ Arda

  • @aklilumengiste5076
    @aklilumengiste5076 ปีที่แล้ว

    ምነው ጠያቂው ተደበቀ? መልስ ካለ ብትገልጹ .....

  • @henokwondimu6720
    @henokwondimu6720 ปีที่แล้ว +3

    የቢዝነስ ሰው ነህ ይቻምህ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 ปีที่แล้ว +4

    እና በማን ልታተርፍ ነው ጋሽ ፏትሱ በቃ ጊልዶን ሞክር እራሱ ፒያኖ ይዞ ደሞ የሆነች ጩህት አለችው በቃ ሸቀል ሸቀል ማድረግ ነው. የእድል ጉዳይ ነው ፏትሱ አይዞኝ

    • @uintytube7533
      @uintytube7533 ปีที่แล้ว +1

      በሳንቾ ያተርፍ ይሆን እንዴ 😂😂

  • @nasirfuad1679
    @nasirfuad1679 ปีที่แล้ว +1

    ya arda lij fatsuu

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 ปีที่แล้ว

    የቴዲን ኮንሰርት ማዘጋጀት ለኔ ክብሬ ነዉ እያልክ ስታናፋ አልነበር እንዴ?!

  • @tedrostube15
    @tedrostube15 ปีที่แล้ว +1

    So yalakemeh teddy afro laye fet belash ziem belah wendemu jeran atewesedem neber of course teddy wede new kere ayebaleh

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd ปีที่แล้ว +1

    የዘር ፖለቲካው በውጭም ሀገር ህዝቡን ተብትቦ ይዞታል። በተጨማሪም ቴዲ የመጣበት ጊዜ ብዙ ህዝብ እየተፈናቀለና እየተራበ ባለበት ጊዜ ነበር። ወደ ኮንሰርት ለመሄድ እጅግ ፈታኝ ነበር። ዴንቨር ቫይብ አለ ያልከው ትክክል ነው። ቤተክርስትያን ሳይቀር ክፍፍል ይታይበታል።

  • @eritroswegahta3400
    @eritroswegahta3400 ปีที่แล้ว

    ታድያ እዚ መጥተህ መናገሩ ምን ጥቅም ተብሎ ነው የሚወራው። Profit ኣለ ኪሳራም ኣለበት። He is the best one...

  • @s.m2113
    @s.m2113 ปีที่แล้ว +1

    DC ላይ ቀለድክብን without AC. You deserved.

    • @mihrettesfaye4410
      @mihrettesfaye4410 ปีที่แล้ว

      In winter AC?

    • @s.m2113
      @s.m2113 ปีที่แล้ว

      Exactly, it was winter but inside was summer.

    • @24paradise9
      @24paradise9 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @konjitgebrekidan2245
      @konjitgebrekidan2245 ปีที่แล้ว

      You were so right. It was hard to enjoy the show 23:42

  • @habtish100
    @habtish100 ปีที่แล้ว

    If you can get Teddy to do Atlanta again , you should be better off

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว +2

    የናይጀርያን ዘፋኞች ከቴዲ ጋር ማወዳደር ከባድ ነው፣ ምክንያቱም የናይጀርያን ዘፋኞች ኢንተርናሽናል ናቸው፣ ቴዲ እኮ ከአማርኛ ተናጋሪ ብቻ ናቸው።

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 ปีที่แล้ว +4

    Teddy Afro is not worthy of $400 USD for 10 shows which works out to 40K per show. It is ridiculous. You should make a deal with him on a percentage basis and not pay him abfront any amount because you don't know what will happen.

  • @ephremkebede8533
    @ephremkebede8533 ปีที่แล้ว +3

    አሁነ ባንተ ቤት ቴዲ አከሰረው ለማለት ነው ? መቼ ነው ከሱ ራስ ምትወርደው አይ ሀበሻ !!

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving ปีที่แล้ว

    ሱሬ ቦሌ high school ክላስሜቴ 😊

  • @Mina-wn5ip
    @Mina-wn5ip ปีที่แล้ว +1

    Why Ethiopian airlines sponsoring you? You are doing business and you offered the artist $ 40,000 and couldn’t afford his team’s ✈️ tickets stop blaming others for your loss and take responsibility for your mistakes.

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 ปีที่แล้ว +3

    የኪሳራዋ ነገሪ ግን ለIRS ይመስላል ግን

    • @yon1623
      @yon1623 ปีที่แล้ว +1

      why would he tell you if its for IRS ... in amharic in addis abeba lol dedbi 101

    • @ellub5242
      @ellub5242 ปีที่แล้ว

      @@yon1623 😂😂😂😂😂

    • @SoTired-Of-BS
      @SoTired-Of-BS ปีที่แล้ว

      @@yon1623what do you mean? It’s not a new thing for businesses trying to avoid huge tax payments.

    • @SoTired-Of-BS
      @SoTired-Of-BS ปีที่แล้ว

      Ya. ሊሆን ይችላል 😂

    • @yon1623
      @yon1623 ปีที่แล้ว

      @@SoTired-Of-BS lol you do it on the books, not on a podcast in Africa in a foreign languge.

  • @ll8432
    @ll8432 ปีที่แล้ว +3

    🤪🤪🤪So they pay him $400,000 no wonder the ticket is expensive. And the venue they book is unsafe place😂

  • @hiwiabebe7495
    @hiwiabebe7495 ปีที่แล้ว

    ምን አከለ ይገርማል

  • @cancelme188
    @cancelme188 ปีที่แล้ว +1

    Bole high school you syamereng and the others....

  • @tigistadmas5885
    @tigistadmas5885 ปีที่แล้ว +3

    Shame on you you guys didn’t refund my money

  • @giziyawiadrasha1193
    @giziyawiadrasha1193 ปีที่แล้ว +3

    Phatsu a cool cat

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ አንተስ ለምን አታገባም ??😁

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 ปีที่แล้ว

    The ticket was cheap? The smallest price should be $100.

  • @tegeswaldwald1524
    @tegeswaldwald1524 ปีที่แล้ว

    እና ነአለም ስራ ከኪሳራ ሌላ ምናለው ይበል እግዚአብሔር የማይከብርበት ውስጥ ገብተህ ስትቦራጨቅ ጨለማ ከብርሀን ጋር ምንም ግኑኘነት የለውም ይበል ተመለስ በጊዜ

  • @afromanz100
    @afromanz100 ปีที่แล้ว

    Title of the video is intentionally structured to defame Tedi's reputation. But its entire content proved the failure has nothing to relate with the musician, rather technical scantiness of the organizers remove it.

  • @sharepointtips9330
    @sharepointtips9330 ปีที่แล้ว

    The interviewer is so annoying..why don't you let him finish?? Bummer

  • @Ethio595
    @Ethio595 ปีที่แล้ว +2

    He is ZEREGNA 😂😂..

  • @bitaniumted2500
    @bitaniumted2500 ปีที่แล้ว

    The comparison questions r wow🙄dont u hv other good questions since u hv the platform? From this guy n that guy??🤔🤔🤔answer- this guy....what if that guy? Whats the point? Just wow

  • @summerkeremet8683
    @summerkeremet8683 ปีที่แล้ว

    ቴዲን የማይመጥን የወረደ ኮንሰርት ነው ያዘጋጀከው!

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg ปีที่แล้ว +2

    DJ Fake ..self declared Nieegroo.. እንደ አበሻ .. ዳላስ ቬጋስ እያለ በሰው ኣገር ሚኮራ ሰው በገነባው አገር ሚመጻደቅ ሚኩራራ ህዝብ ምድር ላይ የለም

  • @KurtFogh
    @KurtFogh ปีที่แล้ว

    ከአቅምህ በላይ አላፊነት አትውሰድ። የቴዲን ኮንሰርት ልምድ ያላቸው ፕሮሞተሮች ቢሰሩት ይመረጣል። እንደከበደህ ያስታውቃል

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 ปีที่แล้ว

    Hello, we are Orthodoxtawod church , no more music, don't try, i think . No more money ..St.marym Son he dont like ..

  • @uintytube7533
    @uintytube7533 ปีที่แล้ว

    Yoni pls p3

  • @አዲስመንዜ
    @አዲስመንዜ ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው ለሌላ ጊዜ እህ እህ እህ እህ ማለት አቁም 👎👎በጣም ይረብሻል 👎👎stop

  • @natnaelketema1485
    @natnaelketema1485 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲ ውድ ነው ስንቴ ደገምካት 😂

    • @giziyawiadrasha1193
      @giziyawiadrasha1193 ปีที่แล้ว +1

      ተጎድቷል ለዛ ነው 🙂

    • @tedrostube15
      @tedrostube15 ปีที่แล้ว

      Yeah yale akemu man aneta alew teddy king 🤣

  • @sarahmiller9655
    @sarahmiller9655 ปีที่แล้ว

    ቲዲ ኣፍሮ ኮተት ማንም ኣያየውም ኣትላንታ ደባሪ ነበር

  • @teodorosmekurray
    @teodorosmekurray ปีที่แล้ว

    ሚያስጠላ ቦርጭ