ምርጥ የቀይ ስር ሰላጣ❗️ዛሬውኑ ሞክሩት❗️beetroot salad recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
  • #ethiopianfood #food #beetroot

ความคิดเห็น • 50

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ወደቤቷስ ቲዩብ🙏🥰 ስለምታደርጉልኝ ያላቋረጠ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ🙏🥰 ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ በርች በጣም ሀሪፍ አሰራረ ነው ማማየ ቀለል ባል ግባአት ያልተካበደ አሰራር❤❤🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 8 หลายเดือนก่อน

    As always “you did it again” it looks so delicious, definitely am going to make it soon, may God almighty continue his blessings and keep you and your family🙏❤️🤗

  • @ገብርኤል-nc8qk
    @ገብርኤል-nc8qk 8 หลายเดือนก่อน

    Wawwwwwwwwwwwwww bexam Des yilal berchi ❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ሐንዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MelakuKifle-c4s
    @MelakuKifle-c4s 8 หลายเดือนก่อน

    Wow betam yemiyamer tenama Selata new ejesh yebarek❤👍🙏👌🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቤትዋ በርቺ እኔም ባለሙያ ሆኛለዉ👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ ስለሆናችሁልኝ🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዋው በጣም ጎብዝ እጅሸ ይባረክ በርቺ🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ለታይዬ የእኔ ልዩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @FevenTekia
    @FevenTekia 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲዬ ምርጧ የቅቅል መረቅ አሠራር ብታሣይኝ በተረፈ ይመችሸ😅😅😅

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ፌቨንዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ አለ ቻናሌ ውስጥ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @fatumamustafa4336
    @fatumamustafa4336 8 หลายเดือนก่อน

    Yammy❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 8 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 8 หลายเดือนก่อน

    Yene wede amsegnalhu tebareki gobez

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ናርድዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን እማ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      አለምዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 8 หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛ አንደኛ ነዉ በዉነት እኔ በጣም ወድጄዋለሁ ሞክሬአለሁ ልዩ ነዉ እንዴት ያምራል ቀቅለሽ ልዩ ሰላጣ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👌❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน +1

      የመንዝዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልዩ😘😘😍😍ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ኩኪዬ የእኔ መልካም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ቤትዋ በጣም ያምራል ይሞከራል እጅሽ ይባረክ🙏🏾

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน +1

      ጤናዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 8 หลายเดือนก่อน

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      አስናዬ ውዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 8 หลายเดือนก่อน

    Beteyi goobze berichi 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @saaa9448
    @saaa9448 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ነው እሽንኩርቱ ላይ በዘይቱ ፈንታ ሎሚ አድርገር ላስር ደቂቃ ብትተይው ጡሩ ነበር ሰላጣ ተብሎ ዘይት ይከብዳል. 😂. አቤት ካንችው ቴምሬ ላስተምርሽ በቃ ሰው እድህ ነው

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 8 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያዬ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ቲጂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት የሀገሬ ልጆች እድሜ ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @FevenTekia
    @FevenTekia 8 หลายเดือนก่อน

    Bravo wenderful best

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MebratTekabo
    @MebratTekabo 8 หลายเดือนก่อน

    Bravo ❤👍🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks Betty 💚💛❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ስንዱዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 8 หลายเดือนก่อน

    Wow wow

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ቲጂዬ🙏🥰❤

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ገንዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  8 หลายเดือนก่อน

      ሰንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @PDD-hp7tn
    @PDD-hp7tn 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤