TechTalk With Solomon S22 E3 - የክሪፕቶከረንሲ ጉዳይ፣ በዓለምና በኢትዮጵያ ስለሚካሄዱ ማጭበርበሮች እና የብሄራዊ ባንኩ መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ክሪፕቶከረንሲ እና የሚሰራበት ቴክኖሎጂ ማለትም ብሎክቼይን በአለም ኢኮኖሚ ላይ ወሳኝ እየሆኑ መጥተዋል። Digital assets የምንላቸው በ2021 መጨረሻ ላይ $3 trillion ማርኬት ካፒታላይዜሽን ላይ በመድረስ ከፍተኛ ሪከርድ አሰመዝግበዋል። ባንጻሩ የክሪፕቶ ዋጋ እጅግ በጣም የቀያየራል። ለምሳሌ የክሪፕቶዎች ቁንጮ የሆነው ቢትኮይን ነገ ላይ 100 ሺህ ዶላር ወይንም ደግሞ 100 ዶላር ሊገባም ይችላል።
    ስለ ክሪፕቶከረንሲ፣ የክሪፕቶ ማጭበርበሮች፣ በኢትዮጵያም Bitclub Network በሚባል ቡድን እየተካሄደ ስለነበረ የማጭበርበር ወንጀል፣ ይህን የወንጀለኛ ቡድን ወክላ ተቀማጭነቷን ደቡብ አፍሪካ አድርጋ ስትንቀሳቀስ ስለነበረችው ሃና ፒንድዛ አሁን ደሞ ራሷን ሃና ለምጂ ብላ ሰለምትጠራ ኢትዮጵያዊት፣ እንዲሁም ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ስለተለቀቀው መግለጫ ያቀረብኩት ፕሮግራም እነሆ

ความคิดเห็น • 329

  • @GetanehDebele-ki7vl
    @GetanehDebele-ki7vl 4 หลายเดือนก่อน +5

    ከቴክኖሎጂ ጋር በተገናኘ በተለይ ለእንደኛ አይነት ሃገር ከቴክኖሎጂው ጋር ብዙም ያልተዋወቅን ለሆነው እንዳንተ አይነት ቴክኖሎጂውን ከማውቅ ባለፈ ለብዎቻችን awareness create ከማድረግ አንጻር ለሃገር ትልቅ ውለታ እየዋልክ ስለሆነ ክብር ይገባሃል በርታልን።

  • @ohtubeet
    @ohtubeet 2 ปีที่แล้ว +20

    That is great! የኢትዮጵያ ህዝብ መንቃት አለበት፣ ስለ ክሪፕቶ ስካም በደንብ ትምርት መሰጠት አለበት።

  • @aklilubaza8661
    @aklilubaza8661 ปีที่แล้ว +1

    ስለ አዳድስ ተክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎች የሚሰጡ ትምህርቶች በጣም እወድ ነበረ። አሁ አሁን ስለ ክሪኘቶ ካራንሲ የሚታደርጋቸዉ ማብራሪያወች እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ፣ በርታ፣ እከተልሃለሁ።

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶልዬ አግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትልቅ ትምህርት ሰለሰጠህን በጣም አናመሰግናለን ደንቅ የኢትዮጵያዊ ልጅ ነህ አናመሰግናለን ቡዙ ሰው መባነን አለበት

  • @selamawitgetasew2584
    @selamawitgetasew2584 2 ปีที่แล้ว +12

    Well explained, instead of levelling crypto as illegal in a nutshell it is good to create awareness in the community.

  • @anwarmohammed7460
    @anwarmohammed7460 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi ሰሌ እንዴት ነህ ፕሮግራሞችህ በታም አስተማሪ ና አዝናኝ ማይሰልች ድንቅ አቀራረብ ነው ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኮርቸባሃልሁ ለሃገርህ ብዙ ነገር እንደምትሰራ እጠብቃልሁ መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልህ
    አንድ ብታቀርብ ምፈልገው ነገር ቢኖር
    ስለ ፈርኒቸር የእንጨት ስራ ላይ ስላሉ ዘመናዊ ማሽኖች ከነ ዋጋቸው ብታቀርብልን ደስ ይለናል

  • @ፍስሃታደሰ
    @ፍስሃታደሰ ปีที่แล้ว +1

    it's good. And you are informing us of new things. Go ahead.

  • @charontube5059
    @charontube5059 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሞን እኔቻይና ነዉ ያለዉት የኢኮኖሚክስ ምሩቅ ነኛ ከባይናንስ እና ኮይን ቤዝ ይልቅ ሀገራችንን ዊቻት እና አሊፔ የተሰኙ application’s እጅግ (በ100)እጥፍ ኢኮኖሚዉን ያነቃቃሉና ስለ እነሱ ለሀገሬ ልጆች ብታጫዉታቸዉ ደስ ይለኛል እነዚ ክሪብቶ ከረንሲ investment ከቴክኖሎጂ እዉቀት ይልቅ የፋይናንስ እውቀት የሚያስፈልጋቸዉ ከinternational market ጋር ዉስብስብ ግንኙነት ያላቸዉ ብዙዎች የሚከስሩባቸዉ ጥቂቶች የሚያተርፋባቸዉ ናቸዉ

    • @FikaduSisay-hm2ox
      @FikaduSisay-hm2ox 9 หลายเดือนก่อน

      Ar bro eni lijmir new crypto crency plat form ale btinshu 4000 birr jmro mjmer yichalali alugne bro mitakew neger ale

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም እናመሰግናለን ሰለሞን

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sooo much my dear God bless you solye

  • @messiambaw
    @messiambaw 2 ปีที่แล้ว +3

    Soliye I really wanna to appropriate you. this like programs are very essential in order to give us know how about current technology. I always follow your program. thanks very much!

  • @TravelSheger
    @TravelSheger 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል። እናመሠግናለን ስላጋራችሁን! 😍😍😍

  • @saleamere4549
    @saleamere4549 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ካንተ ገና ብዙ እናገኛለን ሶል

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing see you on next episode

  • @alexlulu4004
    @alexlulu4004 2 ปีที่แล้ว +2

    This is one of very important program you have made 👏 🙌 👌 .

  • @YihunAtnafu
    @YihunAtnafu 9 วันที่ผ่านมา

    You are my hero!!!go on.

  • @nakfa_fx_1997
    @nakfa_fx_1997 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sol ,I'm really apricate bro....

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for your information

  • @derejewoldesemait2418
    @derejewoldesemait2418 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you for the valuable information

  • @charismaCrypto
    @charismaCrypto 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your explanation Sol

  • @Merhawi213
    @Merhawi213 2 ปีที่แล้ว +22

    Please do a program on nfts

  • @abhits3158
    @abhits3158 2 ปีที่แล้ว +1

    It was so helpful, thank you beside that please make another issue videos about crowd1 warning?

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 2 ปีที่แล้ว +10

    Can't wait. Thanks sol for your hard work to inform us!

  • @ermiasalem8521
    @ermiasalem8521 2 ปีที่แล้ว +3

    Your talent is so unique, You're really a cool science communicator!

  • @WaziirAliyyiiAbdullahi
    @WaziirAliyyiiAbdullahi 6 หลายเดือนก่อน

    Very nice explanation thanks

  • @yonitefera6576
    @yonitefera6576 2 ปีที่แล้ว +6

    ሶል እንዴት እንደምወድ አነጋገር ቶሎ ለሰው ይገባል እኔ እምል ሶል የእውነት በፊት አንተ ብትሆን አስተማሪዬ ዩኒቨርስቲ ገብቼ ነበር 😁
    እና ሶል አሁን መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ አቀርብልን እሺ 👨‍💻

  • @yesufyesuf6516
    @yesufyesuf6516 2 ปีที่แล้ว +2

    I saw Solomon ....on seifu fantahun show ...i like it

  • @henokketema626
    @henokketema626 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you mister solomon you explained all our threts thank very mach

  • @wogayehudemissie1619
    @wogayehudemissie1619 6 หลายเดือนก่อน

    ሶል ላንተ ፕሮግራም ያለኝ አድናቆት ከፍ ያለ ነው። ስንቱን ነገር አሳወከን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!

  • @surafelgebremeskel5951
    @surafelgebremeskel5951 ปีที่แล้ว +2

    Solyee I need to know more about the CoinMv platform please say something 🙏🙏

  • @bio250
    @bio250 2 ปีที่แล้ว +2

    U came yesterday in airforce and im gald to see.u

  • @doitright593
    @doitright593 2 ปีที่แล้ว +1

    well done great job

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for the information, I saw her video. We have to be careful

  • @Addise369
    @Addise369 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሶል

  • @teressamoti2446
    @teressamoti2446 2 ปีที่แล้ว +1

    Sol nice explanation thank you very much.you are doing great for your country go ahead more!!!😍😍

  • @nahappy9208
    @nahappy9208 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👍

  • @frehiwotteshomed540
    @frehiwotteshomed540 2 ปีที่แล้ว +3

    Your programs are my favorites ,but please when ever you update us about a new technology phenomena, try to include its potential side effect or suspected damage so us to have a balanced info about it and take protective measures.for instance ,it would have been very nice if you mentioned some of the potential problems of cripto currency and bitcoins back in 3 or 4 years. Anyways keep up the great work and be your community savior !!!

  • @elroi_TGWSM
    @elroi_TGWSM 2 ปีที่แล้ว

    jagna abate keep going

  • @webguide1856
    @webguide1856 2 ปีที่แล้ว +1

    keep it up sol....best man

  • @tameaga
    @tameaga 2 ปีที่แล้ว +1

    #sol Thank you for your Effective Teaching 🙏

  • @kumeramoreda2552
    @kumeramoreda2552 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for informing us!

  • @millii1
    @millii1 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you.

  • @anki4994
    @anki4994 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ,I learn a lot

  • @yabetsgirma6418
    @yabetsgirma6418 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you for the information

  • @tsegawbelete
    @tsegawbelete 2 ปีที่แล้ว +1

    It has hard to know but such as forex trading and other still work..how to know

  • @nstube4015
    @nstube4015 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ትንተና ነዉ በርታ

  • @riyadmuktar8191
    @riyadmuktar8191 2 ปีที่แล้ว +1

    Abbo you are fantastic I appreciate you

  • @danielnigatu4287
    @danielnigatu4287 2 ปีที่แล้ว +2

    thank you

  • @ummimuktar8113
    @ummimuktar8113 2 ปีที่แล้ว +1

    I'm enlightened thank you

  • @DeritaTech
    @DeritaTech 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @rstega4474
    @rstega4474 8 หลายเดือนก่อน +1

    thank a lot

  • @kumnegerfetene2873
    @kumnegerfetene2873 2 ปีที่แล้ว +4

    I can't wait!

  • @natnaeltewodros1957
    @natnaeltewodros1957 2 ปีที่แล้ว +1

    Hello sol its good info keep it up. Can you do a video about addis codder, is it still available or not?

  • @geremewgutema
    @geremewgutema 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሶል ጠፍተክ ነበረ እነኳን መጣክ ፖሮግራምህ የዕዉቀት ማድ ነዉና በርታልን!!

  • @lawgaletw
    @lawgaletw 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ሦልዬ ።ወጣቱን ያከሠረው ፊያስ(fias) እና ኤችዲዩ(hdu) ስለሚባለው አጭበርባሪ ብታቀርብልን።እንዲሁም ስለ ወርክዞንም

  • @fanashitaye4801
    @fanashitaye4801 2 ปีที่แล้ว +1

    Sol, sle nanotechnology yeserahew video ynoral...kale linkun🙏

  • @esuyawkaleshete8861
    @esuyawkaleshete8861 2 ปีที่แล้ว +1

    Am proud of yoy. Keep going Sol.

  • @aragawambaw
    @aragawambaw 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፍተኛ የሆነ የዶላር ብላክ ማርኬት ግብይት የሚካሄድበት ከመሆኑም በላይ በሽያጭ ወደ ውጪም ወደ ሀገር ውስጥም በጣም ድብቅና ሚስጥራዊ የገንዘብ ማዘዋወሪያ መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን። የሚያሳዝነው ለወንጀለኛ ቡድኖች እንደ ህወሃት እና ኦነጎችም የገንዘብ መቀያየሪያ ስልት ሊሆን እንደሚችልም እገምታለሁ። ሰለሞን ግን በሀገርላይ በተለይም በእኛ ታዳጊ ሀገር ላይ ይሄን ሲስተምና መልኩን ቀይሮ የዚሁ ተሳታፊ የሆነውን የኔትወርክ ማርኬቲንግ ወንጀል ሆኖ እንዲቆጠር መስራት ይጠበቅብሀል። ሌላው ጉምታ ባለስልጣን ነገሩም አይገባው ስለዚህ ሰፊ ስራ ካልሰራህበት አንተም አንድ ቀን ተጠያቂ ትሆንበታለህ።

    • @leykunwaka
      @leykunwaka 3 หลายเดือนก่อน

      ከጉዳቱ ጥቅሙ ያመዝናል ብሮ

  • @kaleabhailu2798
    @kaleabhailu2798 2 ปีที่แล้ว +2

    Thnks sol! Cripto is the future money...

  • @oromicbeat
    @oromicbeat 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @enanatube
    @enanatube ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው እና እባክህ ሥለ Binance ቪድዬ ሥራልን

  • @daaOmerta2015
    @daaOmerta2015 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u sole.

  • @DereseLove
    @DereseLove ปีที่แล้ว +1

    Waw gerami

  • @yonyoniabisiniya5871
    @yonyoniabisiniya5871 2 ปีที่แล้ว +1

    tnks sol

  • @Newayhailu
    @Newayhailu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enamesegnalen gn coment btmels arif new

  • @sigma24991
    @sigma24991 2 ปีที่แล้ว +4

    First of all I would like to thank you for your brief explanation on cryptocurrency digital marketing system ✍🏾👏🙋‍♂️🤦‍♂️💕What about crowd1 company, is it legal digital marketing system or not? I want to know whether it is a legal digital marketing company or not.

  • @haileyesusd1464
    @haileyesusd1464 2 ปีที่แล้ว +2

    Great Sol ! Better to have more program on that. Most of Our Youth People was used such kind of platform to easily collecting money without any working ....So such kind of program was appreciated and give a lesson for most of the people. Do you have an information on FIAS App which uses the same procedure as mentioned in your Program ?

  • @ashenafimilion7850
    @ashenafimilion7850 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምኮራብ

  • @titinasina2686
    @titinasina2686 2 ปีที่แล้ว +1

    You don't think there will be a silver print left in the future.????

  • @henokkoneh2391
    @henokkoneh2391 2 ปีที่แล้ว +3

    Can't wait Solo

  • @bisra-m6f
    @bisra-m6f 10 วันที่ผ่านมา

    is that possible in Ethiopia????
    if you say yes, i will start automatically

  • @esromabraham8314
    @esromabraham8314 2 ปีที่แล้ว +2

    Solya God bless u

  • @ibsaa2256
    @ibsaa2256 2 ปีที่แล้ว +1

    it was a network marketing company and they were just a member of the company to promote what the company was selling to get a commision, i get it, u are well informed about the tech part but do ur own research about the network marketing part also.

  • @samuelaschale1110
    @samuelaschale1110 2 ปีที่แล้ว +2

    Please make some videos about NFTS and METAVERSES????

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 2 ปีที่แล้ว +1

    Informative video. What do you about NFT?

  • @adinomekuannet2728
    @adinomekuannet2728 2 หลายเดือนก่อน

    ሶል ስለ crowd 1 ወይም ሲ1 መረጃ ወይም እውቀት ካለህ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል

  • @getnetdemil
    @getnetdemil 2 ปีที่แล้ว +1

    gold level episode! I loved it

  • @salemabiy9317
    @salemabiy9317 2 ปีที่แล้ว +1

    It's very good information. There is a lot of unemployment in our country and people try to earn money at any opportunity and many people are wasting their money and time. For example, Fiss.

  • @EfremTesfayeteklehaymanot
    @EfremTesfayeteklehaymanot 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገለጻህ ተመችቶኛል

  • @belban3940
    @belban3940 2 ปีที่แล้ว +2

    Who are brokers

  • @eggr1859
    @eggr1859 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠይቅልን

  • @ISRU-S6
    @ISRU-S6 8 หลายเดือนก่อน

    Sol sele HAMSTAR KOMBAT information ale?? ye mobile card erasu zem belo nw miwesdew.

  • @utopia-sy1ih
    @utopia-sy1ih 2 ปีที่แล้ว +3

    You are my genius!

  • @andinetadane2031
    @andinetadane2031 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ሰው ጋብዝ

  • @yibeltalgebeyehu9103
    @yibeltalgebeyehu9103 2 ปีที่แล้ว

    What is crowd1? Sol

  • @ezrazekaris2544
    @ezrazekaris2544 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ NFT sralen endat endamisra ena sndmisat

  • @deribekidane1932
    @deribekidane1932 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ግን ስለ crowd1 የምትለን ማካለሉ ወንድማችን

  • @YariedEyasu
    @YariedEyasu 8 หลายเดือนก่อน

    መረጃዎች ማወቅ ከፈለክ እኔ ልነገርክ እችላለሁ እኔ እየሰራሁበት ስለምገኝ ማለት ነው ።በውስጥ መስመር ማውራት እንችላለን ስለ brake though ማወቅ ለፈለከው /ሽ ልጅ ሰሌ ሰለምታደርሰን መረጃዎች በጣም እናመሰግናለን

  • @LEARN7522
    @LEARN7522 ปีที่แล้ว

    Ane andet birren wede bitcoin mekeyer echelalehu ." Weyem andet store madreg achelalew?

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ሥዉዲ ላይ ክፋት ላይያዝብኝ እኔ ብሎ መሥሜ የዉጣ ክፋት ላይያዝበት የኢትያ ሊሠጥ በኪሎሜትር ሊሠራ ፈረኩ እናም ትክክለኛ መረጃ እድትሞሉ (ለይላ ,ከሚል ,መሀመዱ) የባቴ ከሚል የራሡ ቤትና ካርታ እድትሞሉ ኢቴያብያ ዉሥጥነኝ ከዉጭ ከፈረምሽ አድ ቀን አልቆመም አሉ እዉነተኛ መረጃ እድትሠጡ !!!

  • @Sojate
    @Sojate 8 หลายเดือนก่อน

    ስለ swptap not coine ንገረን ይከፍላል

  • @Biruke-v7i
    @Biruke-v7i 4 หลายเดือนก่อน

    That is gerat

  • @charismaCrypto
    @charismaCrypto 2 ปีที่แล้ว

    What about Crowd1?

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ነጮች ብሶባቸዋል ማታለል እንዴ ጭንቅላቴን አዞሩኝ እኮ ኦን ላይን ሰራ ብለዉ ደሞ ከፍየ ልሞክር ብየ አሰቤ ነበር የዛሬ አመት የተለቀቀዉ ቪድዮ ዛሬ አድኖኛል ሆ

  • @mahdersemahegn8461
    @mahdersemahegn8461 2 ปีที่แล้ว

    Crowd 1 please??

  • @dinayeslegesse2970
    @dinayeslegesse2970 2 ปีที่แล้ว +1

    please talk about pi coin

  • @KidustesfayMokriya-nc7eb
    @KidustesfayMokriya-nc7eb 8 หลายเดือนก่อน

    Tap swap እና Hamster የሚባሉት bot እውነተኛ ናቸው❔

  • @berek2013
    @berek2013 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ ብለሃል::እኔ እንደውም ኢትዮጵያየራሱዋን ክሪፕቶ ፈጥራ ለምን በአለም ላይ አትወዳደርም:: ከዶላር ጥገኝነት ያላቅቀናል::

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 2 ปีที่แล้ว

    Sound tnsh chgr albet

  • @eggr1859
    @eggr1859 2 ปีที่แล้ว +1

    እንጓን ደህና መጣህ ሶ