S12 Ep.8 [Part 1] The Beast | Marine One - የአሜሪካኑ መሪ የሚጠቀምባቸው ልዩ መኪናና ሄሊኮፕተር - TechTalk With Solomon

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 106

  • @ArabLive1990-z8
    @ArabLive1990-z8 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ከምር ዝም ብዬ የመጀመሪያ ቀኔ ይህንን ሚዲያ ስከታተል ሆኖም በጣም የሚጠቅሙ መረጃዎች አገኘሁ ☝️☝️☝️

  • @getachewbizuwork
    @getachewbizuwork 3 ปีที่แล้ว +8

    ሁልግዜም ለሀገርህ እና ለህዝብሕ ዕውቀትን ያዘሉ ትምህርቶችን በማቅረብህ ላንተ ያለኝ ክብር ታላቅ ስህን
    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ
    ከጤና ጋር ይስጥህ!!!

    • @bisrattube9656
      @bisrattube9656 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/JpknEAwan2g/w-d-xo.html

    • @tabe7777
      @tabe7777 3 ปีที่แล้ว

      Sol ሰክሪን ላይ ያለውን ትርጉም ብታነሣልን

    • @ethiopiatodaywinner3918
      @ethiopiatodaywinner3918 3 ปีที่แล้ว

      የዩትዩብ ምንደኞችን የማይጠቅም ፕሮግራም ከማየት የአንተን የወንድሜን ፕሮግራም መከታተል ትልቅ ትምህርት ስለሚሰጥ ማንኛውም ትውልድ ቢከታተል በጣም ጥሩ ነው እላለሁ ስለዚህ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ እላለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ!!🇪🇹🇪🇹

  • @danielhaile2020
    @danielhaile2020 7 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ሱስ የሚያሲዝ ፕሮግራም ነው አመሠግናለሁ ሰሌ

    • @ዲንቢጥቻናል
      @ዲንቢጥቻናል 3 ปีที่แล้ว +2

      ደምሩኝአዳስነኝ👍👍👍👍👍👍

    • @TrueLife9
      @TrueLife9 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰሌ፦አንተ እውነተኛው የ21ኛው የመረጃ ሰው ነህ።በእውነት አደንቅሀለሁ።ወጣቱ በአንተ ይነቀቀል ብየ አምናለሁ።

  • @andyhabesha
    @andyhabesha 4 ปีที่แล้ว +29

    ኢትዮጵያዊያን ለቴክኖሎጅ እና ሳይንስ እውቀት ዘገምተኛ መሆናችን tech talk subscribers በጣም ትንሽ ነው።ለወሬ እና ለነገር ቢሆን ሚቀድመን የለም።ያሳዝናል

    • @subaethiopian9246
      @subaethiopian9246 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትክክል

    • @amanuelaberham3757
      @amanuelaberham3757 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም ያው ነኝ

    • @hananhanun4531
      @hananhanun4531 3 ปีที่แล้ว +4

      @ Lij Andy Habesha 😂😂😂 ወላሂ በጣም ነው ያሳቅከኝ ዘገምተኛ መሆናችን ብለህ እውነቱን ቁልጭ ነው ያደረክልኝ እኛ በዘር እና በሀይማኖት ስንባላ አለም በቴክኖሎጂ መጥቃለች

    • @melakushiferaw4598
      @melakushiferaw4598 3 ปีที่แล้ว

      መማማሩ መልካምነው።

    • @beakalsolomon8385
      @beakalsolomon8385 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 ปีที่แล้ว +3

    ሶል በEbs tv ላይ የአንተን ፕሮግራም እየተከታተልኩ ዓለማችን በቴክኖሎጂው ምን ያህል መገስገሷን አስቃኝተህናል!! እናመሰግናለን በርታ!!

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ የቤተል ካባ ያአ ሁሉም ሰዉ ታጥባ ሽቱ ተቀብቶ አላህ ሚማጨንበት አገር ድዋዉ ጥቅሙም ይሠጠን አሚን ክፋት ላይይያዝብን ( ለይላ . ከሚል )

  • @milkiigurmuu6421
    @milkiigurmuu6421 3 ปีที่แล้ว +2

    It is amazing! I am learning many things from here! Thank you sewuye!

  • @abrishymune8233
    @abrishymune8233 3 ปีที่แล้ว +2

    It’s so interesting program, I love it 🥰
    Thanks Sol 😊

  • @lomosamsonlomotolosa2989
    @lomosamsonlomotolosa2989 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሶል

  • @wondwosenmekbib1442
    @wondwosenmekbib1442 3 ปีที่แล้ว +9

    keep on updating us with the technologies.thank you solo

  • @Gadaatube1221
    @Gadaatube1221 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርታ

  • @solomonzegeye4510
    @solomonzegeye4510 3 ปีที่แล้ว +2

    It is amazing thank you sol

  • @rabrahierpa
    @rabrahierpa 7 ปีที่แล้ว +2

    Well explained. I really liked it.

  • @SHAMBATUBE
    @SHAMBATUBE 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል ሶል

  • @efreedesaleny5918
    @efreedesaleny5918 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 😊

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing "Solo "

  • @adnewdesalegn5259
    @adnewdesalegn5259 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow solo ceramic mereja yiketil(bertalin)

  • @joakintsegaye9979
    @joakintsegaye9979 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 👏👏👏👏

  • @qalimed8907
    @qalimed8907 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን በርታ

  • @Mik4249
    @Mik4249 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የማመሰግነው ሶል ትልቅ እውቀት ነው የሰጠኸኝ

  • @samson4958
    @samson4958 7 ปีที่แล้ว +2

    Proud of u man😊

  • @bezualemfisseha2119
    @bezualemfisseha2119 3 ปีที่แล้ว

    Thank you solo

  • @meazazerfu9526
    @meazazerfu9526 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ አቀራረብ ነው

  • @ESRAEL_TEFFERA
    @ESRAEL_TEFFERA 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው አንደኛ ነህ

  • @yisfalemtenker4052
    @yisfalemtenker4052 3 ปีที่แล้ว

    Thank you bro

  • @ayechluhemmaru4023
    @ayechluhemmaru4023 3 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው!

  • @endrismohamed9021
    @endrismohamed9021 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የተመቸኝ

  • @yohanesteshome6299
    @yohanesteshome6299 3 ปีที่แล้ว +1

    Very amazing

  • @AyubAbdlkadr
    @AyubAbdlkadr 3 ปีที่แล้ว +2

    በረካ ሁን

  • @mikiyastadesse6988
    @mikiyastadesse6988 2 ปีที่แล้ว

    wow so hamayzing ........

  • @peacesport3142
    @peacesport3142 3 ปีที่แล้ว

    Keep up😍😘😍😘😘😘

  • @zerihungamo6742
    @zerihungamo6742 3 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ መኪና ነው !!!!!!!!!!

  • @yidenekachewshewarega5902
    @yidenekachewshewarega5902 7 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing Sole!!!

  • @berhanu20
    @berhanu20 3 ปีที่แล้ว +1

    ye D.R ABIY AHIMED makina vidio siralin please sol

  • @abayefanta8367
    @abayefanta8367 3 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @berhanug7107
    @berhanug7107 7 ปีที่แล้ว +1

    It's amazing.

  • @bizunehabebe4119
    @bizunehabebe4119 3 ปีที่แล้ว

    Wow thanks bro

  • @binyamletarge4427
    @binyamletarge4427 7 ปีที่แล้ว

    Always u doing good

  • @berhanug7107
    @berhanug7107 7 ปีที่แล้ว

    Thank you.

  • @mulatniguse5756
    @mulatniguse5756 7 ปีที่แล้ว

    Thanks.

  • @birukamare2726
    @birukamare2726 6 ปีที่แล้ว +1

    sole it's so amazing

  • @bekytsega6267
    @bekytsega6267 4 ปีที่แล้ว

    Thanks bro

  • @reemreemnyn6don.659
    @reemreemnyn6don.659 3 ปีที่แล้ว

    Inamasaginalan

  • @ggwentertainment2397
    @ggwentertainment2397 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam megerm nw egzer yakbrelge gena Kanta bezu entbekalen

  • @abuleeetulu7904
    @abuleeetulu7904 3 ปีที่แล้ว

    arf nw tnx

  • @milliyardmesfin4169
    @milliyardmesfin4169 3 ปีที่แล้ว

    Wow sole wowwwwwww

  • @bestskillforall6467
    @bestskillforall6467 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏

  • @heleneyob9360
    @heleneyob9360 7 ปีที่แล้ว +1

    Wowww

  • @alsaalsa7781
    @alsaalsa7781 3 ปีที่แล้ว

    Amizing thank you budy

  • @eyobtube9921
    @eyobtube9921 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰሌ ሰላምነህ

  • @buratube266
    @buratube266 5 ปีที่แล้ว +1

    its amazing

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 3 ปีที่แล้ว

    This car needs this protection for our Prime Minister

  • @derezmichael7473
    @derezmichael7473 3 ปีที่แล้ว +1

    Hager Shach dedeb neh

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ለኝ በቀን ሶስቴ ምግብ በስራቱ ለማይበላ ህዝብ። የአሜሪካ ፕሬዳንት ሚመሳሰልበት መኪና ምን ያረግልን ነው ምትነግረን።ከቻል እንዴት ስንዴ በብዛት እንደሚያመሪቱ እና ሌሎች ግብርናውን ሚያዘምን ነገር አታወራም

    • @ayobab1257
      @ayobab1257 3 ปีที่แล้ว +1

      አገላለፅህ የወረደ ነው ሀሳብህ ትክክል ቢመስልም be humble when u suggest idea's.

    • @heniheni7495
      @heniheni7495 3 ปีที่แล้ว

      @@ayobab1257 እስቲ የኔን የወረደ ሀሳብ ከፍ አርገ ግለፀው ወዳጄ።ብዙ ብናገር ደስ ባለኝ።ግን እኝ ሳስበው ሚያስፈልገንን እና ምንፈልገውን ነገር ለይተን አናቅም

    • @ga3775
      @ga3775 2 ปีที่แล้ว

      If you interested for any kind of knowledge you will appreciate him so why don't you find some idea about agriculture he is very smart educated young man respect please

  • @amantaddese3553
    @amantaddese3553 3 ปีที่แล้ว

    nice

  • @mulatumekuria8986
    @mulatumekuria8986 3 ปีที่แล้ว

    The only one

  • @haile-giorgiswoube7053
    @haile-giorgiswoube7053 3 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ሰለሞን ዋጋዉ ላይ ሽተት ነዉ አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ዶላር የሁሉም ሰዉ ኪሥ ባይችለዉም የቤት መኪናዎች ዋጋ ሆንዋል ለምሳሌ ሜርሴዴሥ ሜይባኽ ማዜራቲ ላምቦርጊኒ ፌራሪ ሌላም ሌሎችም ዋጋቸዉ ከዚህ ይበልጣል። የዚሕ መኪና ዋጋው አስራ አምስት ሚሊዮን ነዉ። ጣሩ።

  • @estifmarley15
    @estifmarley15 3 ปีที่แล้ว +1

    Mndnwe swywe endze aynte tbka endaymote endze ytbkale

  • @SaidImam-wc5zg
    @SaidImam-wc5zg ปีที่แล้ว

    Like

  • @fissehamelaku2755
    @fissehamelaku2755 2 ปีที่แล้ว

    መቼም ዜግነትህን ያልቀየርክ ከሆነክ አንተን ነበር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ማድረግ

  • @GoatMode123
    @GoatMode123 3 ปีที่แล้ว +5

    After all they called it the beast because it represent the devil(beast)

  • @kalkidananteneh6314
    @kalkidananteneh6314 3 ปีที่แล้ว

    It's amathing to me

  • @EyayaaLottery-ll2og
    @EyayaaLottery-ll2og ปีที่แล้ว

    iloveyou

  • @top10-z7t8b
    @top10-z7t8b 7 ปีที่แล้ว +1

    part 222222

  • @yarumesfin1661
    @yarumesfin1661 3 ปีที่แล้ว

    ante erkus neh ye nech wusha ye eluminat teketay nek le banenebh seyitan

  • @tamirattsehaye3376
    @tamirattsehaye3376 7 ปีที่แล้ว +1

    abo enwedhalen

  • @mameman5722
    @mameman5722 3 ปีที่แล้ว

    Bro yemachesh

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃእለስላሴ ይሄን ሁሉ አይተው ያልተማሩ መሪ አሳፋሪ ናቸው

  • @negatutesfaye3915
    @negatutesfaye3915 3 ปีที่แล้ว +1

    marin wan yamilaw lakakal

  • @gameresu6877
    @gameresu6877 3 ปีที่แล้ว

    Ye South Korea yas

  • @mekideshailu8819
    @mekideshailu8819 3 ปีที่แล้ว

    Bryan jobholders new

  • @delelegndamiso3563
    @delelegndamiso3563 3 ปีที่แล้ว

    for small cat

  • @abraromardin2262
    @abraromardin2262 3 ปีที่แล้ว

    ኢሄ ለ ኣንድ ኢትዮፕያዊ (ምንም ይሁን ምን) ምን ይጠቅመዋል ??

  • @gameresu6877
    @gameresu6877 3 ปีที่แล้ว

    Pes 2021 games sol please

  • @ephremduba605
    @ephremduba605 3 ปีที่แล้ว

    ምን ኣገባን የራሱ ጉዳይ

  • @tesfuzerga3258
    @tesfuzerga3258 3 ปีที่แล้ว

    First you ought to know the Spelling of best not spell as beast. It is wrong spelling correct it.

  • @binyamletarge4427
    @binyamletarge4427 7 ปีที่แล้ว

    R u sure; sole what u r talk on 2:58 minutes.check it again.

  • @ዲንቢጥቻናል
    @ዲንቢጥቻናል 3 ปีที่แล้ว

    wwoww

  • @عدووديمدهنبرادإريتريا
    @عدووديمدهنبرادإريتريا 3 ปีที่แล้ว

    Who care about this car. Is is so important for us....No.

  • @ymimfisel2221
    @ymimfisel2221 3 ปีที่แล้ว

    የት አይተህ ነው የምትቀደድከው ቀዳዳ

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 3 ปีที่แล้ว

    ማህተብህ በጥስህ ነው የምትሰራ

  • @yordanosmesfin4058
    @yordanosmesfin4058 2 ปีที่แล้ว

    i am 13 year old i love you i want to talk you

  • @abdshemsu3675
    @abdshemsu3675 3 ปีที่แล้ว

    Thank you