✨አይወድማ | Aywedema | Pastor Teddy Tadesse | ፩ ምዕራፍ concert 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
    / @pastorteddytadesseoff...
    You can find my Album Wa! on iTunes
    itunes.apple.c...
    INSTAGRAM www.instagram....
    FACEBOOK www.facebook.c...
    #aywedma #Newsong #፩ምዕራፍ_concert #teddy_tadesse #pastor_teddy_tadesse #mezmur #newsong #1ምዕራፍኮንሰርት #ቴዲ_ታደሰ #protestant_mezmur #ethiopian #መዝሙር #ethiopian_music #habesha #አዲስ_መዝሙር #worship #ethiopiantiktok #ዘማሪ #churchvideo #concert
    Unauthorized distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited!
    Copyright : Pastor Teddy Tadesse Official /Tewodros Tadesse/

ความคิดเห็น • 431

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen หลายเดือนก่อน +11

    I was at your concert and I'm speechless about your ability to captivate the audience and lead worship. It was a complete package. People were praying, crying, and experiencing profound worship. I'll pray that God continues to bless you in your ministry and uses this platform to exalt Jesus and impact the next generation.

    • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
      @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  หลายเดือนก่อน +1

      @@TesfaTemesgen Thank you beloved Man of God Tesfesh…. You are blessed .

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 5 หลายเดือนก่อน +147

    ቴዳዬ እንዴት የሚጣፍጥ አዘማመር እና ድንቅ ሙዚቃ ነው ቀረፃውን ጨምሮ!🔥🙏

    • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
      @PastorTeddyTadesseOFFICIAL  5 หลายเดือนก่อน +26

      Thank you Henye tebarek ewedhalehu

    • @officialhenokaddis6421
      @officialhenokaddis6421 5 หลายเดือนก่อน +19

      @@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 🙏❤️🔥🔥

    • @SmegnFkre
      @SmegnFkre 5 หลายเดือนก่อน +6

      ❤❤❤

    • @Tsegabcastrodata
      @Tsegabcastrodata 5 หลายเดือนก่อน +3

      Pastor teddyeee God bles you berketachen neg

    • @SamuelRaRa
      @SamuelRaRa 5 หลายเดือนก่อน +2

      Amazing wowwwww God bless u pastor teddy ♥️♥️♥️♥️

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 5 หลายเดือนก่อน +63

    🔥🔥🔥🔥🔥 ወዶኛልና አዳነኝ🙌🏻🙌🏻🙌🏻I wish if I could be there 🥹 u r a blessing teddoye

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጠላቴ እልልል አይልብኝም
    ወድቄ ከስሬ አያየኝም
    ባይወድም የመርዶ
    ዜና ነው ይሰማል ተገዶ
    ❤️❤️❤️👏👏👏
    ፓስተር ቴዲ ተባረክ

    • @firaolgetachew
      @firaolgetachew 2 หลายเดือนก่อน

      please ባይወድም የመርዶ malet min malet new????

  • @wudineshtesfaye1049
    @wudineshtesfaye1049 5 หลายเดือนก่อน +51

    wow.....የመዝሙሩ መንፈስ, ግጥሙ, ዜማው, የሙዚቃ ቅንብሩም, ድምፃህ,ዝግጅቱ ሁሉ የእውነት ለጌታ ይገባዋል🙏, እግ/ር አሁንም ከዚህ በላይ ያማሩ ቅኔዎችን ይጨምርልህ,,በጣም ይባርካል🙏❤

    • @NatiHailu-b1r
      @NatiHailu-b1r 4 หลายเดือนก่อน +2

      Wow bro tabrake

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 5 หลายเดือนก่อน +25

    የቴዲ ድምፅ የሚገርመኝ ቢጮህ እራሱ አይጮህም ❤

    • @CourageDearHeart316
      @CourageDearHeart316 5 หลายเดือนก่อน +5

      😂that makes perfect sense.

    • @GenenewMarkos
      @GenenewMarkos 5 หลายเดือนก่อน

      idime zemenik yibarek teddiye

    • @GenenewMarkos
      @GenenewMarkos 5 หลายเดือนก่อน

      👍👏👍

    • @GenenewMarkos
      @GenenewMarkos 5 หลายเดือนก่อน +1

      የምር ፓስተር ግርማ ሞገስክ የሾመክም ጌታ ነው የምር አይወድም መነሳትክን መሾምክን ምጠላ ያክፋ ከኔ ውርደቱ ወድቋል በእውነትህም ነው ግራ ተጋብቷል አው ምንም ማድረግ አይቻልም ተባረክልኝ ለትውልዱ ያነሳክ አምላክ ይባረክ!!!!!

    • @eyosaphetyohannes5948
      @eyosaphetyohannes5948 4 หลายเดือนก่อน

      Negeru endeza mehonun eyastwaliku eyalew commenthin anebwbku

  • @Hanna-i9j2v
    @Hanna-i9j2v 5 หลายเดือนก่อน +20

    ጠላቴ እልል አይልብኝ
    ወድቄ ከስሬ አያየኝም
    ይሄማ በይወድም የመርዶ
    ዜና ነዉ ይሰማል ተገዶ

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
    @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያባቴ ቡሮካን ነህ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበረ በዚ ቀን በመኖረ እድለኛ ነኝ ይደገም እመጣለሁ ቴዲዬ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ

  • @eyosyasmengistu2763
    @eyosyasmengistu2763 5 หลายเดือนก่อน +21

    ፖስተር ቴዲ
    ፀጋው ይብዛልህ!!! በብዙ ትወደዳለህ!!!

  • @KalkidanAychew-my4it
    @KalkidanAychew-my4it 5 หลายเดือนก่อน +13

    በሆነ አጋጣሚ ስላንተ የሰማሁት ምስክረነትህ እና አሁን ያለበህበት ነገር ሳስብ ጌታ በጣም እባርከከዋለሁ

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
    ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቴዲዬ ያንተ አያምረኝም የሚለው ዝማሬ ፈልጌ ነበር ማግኘት አልቻልኩም አንተ ጋ ካለ ❤❤🙏

    • @TeketelMekoro
      @TeketelMekoro 4 หลายเดือนก่อน

      🎶🎶𝐏𝐥𝐳 𝐥𝐡𝐚𝐧𝐞𝐦""

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 5 หลายเดือนก่อน +10

    ፓስተር ተዲይ አንተኮ ተባርካሃል የምል ቃል አይገልጽህም ከልጅንታችን ጅምሮ በመዝሙርክ አድገናል ጌታ ባንቴ ዉስት ስላለዉ ጽጋ ይመስገን ❤❤ኢንወዳሃልን

  • @YibeltalSileshi-c9i
    @YibeltalSileshi-c9i 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጠላቴ እልል አይልብኝም
    ወድቄ ከስሬ አያየኝም ❤❤❤❤

  • @ense7025
    @ense7025 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄንንም ቢሆን አይወድም እኮ ጠላትክ። ደጋግሞ እየሰማ ድራሹ ይጥፋ። አሜን በል ቴዲ?

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ❤❤

  • @wendwesnabile1503
    @wendwesnabile1503 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸን አወቅሁ መዝሙር 41:11

  • @DanielKasaye-s6x
    @DanielKasaye-s6x 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስቴር ቴድ በመዙሙር ተባርከዋለሁ ተባረክ

  • @marthagizaw1385
    @marthagizaw1385 5 หลายเดือนก่อน +4

    ፓስተር ቴዲ አንድ ምዕራፍ ውስጥ ያሉት መርሙሮች ሁሉም ምርጥ ናቸው ባጠቃላይ ዝማሬዎችህ የሚባርኩ ናቸው ተባረክ የኢግዚብሽኑ ፕሮግራም ላይ መብራት በዛ ሽፈናችሁ አንተ ውስጥ የመንፈስ ቅድስ ብርሃን አለ ጥርት ያለ ቦታ አንድ ትልቅ ቸርችላይ ቢሆን ጥሩ ነበር ከይድነቃቸው ትማራለህ ብዬ ነበር የሱም እንዲሁ መብራት በመብራት ነበር በግድ ነውመድረክ ላይ ፈልጌ ያገኘሁት ።ካጠፉሁ በጣም ይቅርታ ያገሬ ዘማሪዎች በሙሉ እወዳችኾለሁ አከብራችኾለሁ የናንተ አገልግሎት በሰማይም የሚቀጥል ነው በርቱ ተባረኩልኝ።

  • @Sanata-j5h
    @Sanata-j5h 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wodije Wodije Yemaltegibaw Zemar Binor Tedisha Beyesus Sim Derashik Zelalemik Tebariko Yikir Be Hiwote hulu Akeberalew Demo Be geta Fikr Ewodalew Tekenawon God Bless you 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @Sanata-j5h
      @Sanata-j5h 5 หลายเดือนก่อน

      thank you so much Pastor Tedisha 👏👏👏👏👏♥️♥️

  • @TutaboAlamo
    @TutaboAlamo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ጌታ ይባርክህ ቴዲ

  • @tijeyegetalije5782
    @tijeyegetalije5782 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ቴዲ እግዚአብሔር አምላክ ፀጉር እንዲገና ይጨምርልህ አሜ ሃሌሉያ አምላኬ አለ ከኔ ጋር ልቤ እንዳይሰጋ ❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @yaredyohannes610
      @yaredyohannes610 5 หลายเดือนก่อน

      ፀጉር የሚለው ፀጋ በሚለው ይስተካከል

  • @ZanaAdam-g9q
    @ZanaAdam-g9q 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ቴዲሾ አንተ እኮ ባራከተችን ነህ ❤❤❤❤

  • @HabtamuSirbelo
    @HabtamuSirbelo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ኢየሱስ

  • @Tewa_be
    @Tewa_be 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፖስተር ቴዲ
    ፀጋው ይብዛልህ!!! በብዙ ትወደዳለህ!!!🥰🥰🥰

  • @AffectionateBirchForest-yv7pj
    @AffectionateBirchForest-yv7pj หลายเดือนก่อน

    ቴድ ባጣም ነዉ የተባረኩት በመዝሙሪ እግ/ር ጨምሮ ይባርኪ

  • @officialdanielmoges5933
    @officialdanielmoges5933 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቴዲዬ በጣም Amazing ነው ተባረክልን🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @henok0704
    @henok0704 5 หลายเดือนก่อน +2

    መጋብ ቴዴ በጣም ተባረክ

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእስራኤል አምላክ

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ቴድሾ ብሩክ ነህ ዝም ብለህ ለምልም 🙏🙏🙏🙏

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከብር ለየሱስ አባቴ

  • @bezawitmeshesha210
    @bezawitmeshesha210 5 หลายเดือนก่อน +4

    ግራ ተጋብቷል ከሳሼ !!!! Elelelelele ሀሌሉያ God bless you tediye ❤

  • @situnagn
    @situnagn 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የቴድን መዚሙር ስሰመ የሆነ ደስታ ይሰመኛል ሁልግዜ❤የኔ ወንድም ታበረከልኝ👌👌

  • @eyasutasew2763
    @eyasutasew2763 5 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልል ክብር ለኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilymola2015
    @lilymola2015 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ቴዲዬ ተባረክ ልዩ መዝሙር ነው ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 24 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 5 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @brukti_
    @brukti_ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቴዶ በጣም ነው የምወድህ ተባረክ

  • @aberalencha
    @aberalencha 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ አምላከ,ጌታዬ አሌ ከእነ ጋር....!!!!

  • @gezahegnlefamoofficial6030
    @gezahegnlefamoofficial6030 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ቴድዬ ይህ ቪዲዮ ክልፕ ከተለቀቀበት ጊዜ አንስቶ ሱስ ሆኖብኛል የጌታ ጸጋ ቢሶብሃል ቀጥል❤❤🙏

  • @EthioFreedomDailyNews
    @EthioFreedomDailyNews 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎ ፖስት መደረጉ በጣም አሪፍ ነው። መልካም ጉዞ ቴዲሻ።

  • @SaraJesus-y4b
    @SaraJesus-y4b 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተባርክልን ጌታ ይ ባርካው ጌታ አብሥቶ ይ ባርካው 😘😘😘😘😘ዬ አባት ጀግና

  • @SintayehuSinte-cu1qi
    @SintayehuSinte-cu1qi 17 วันที่ผ่านมา

    Teddy አግዚአብሔር ዘመን ይብርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @DemelashDulu
    @DemelashDulu 2 หลายเดือนก่อน

    ቴድተባረክ

  • @desalgnwolde7224
    @desalgnwolde7224 2 หลายเดือนก่อน

    ቴዲሻ ተባረክ ጠላት ይቃጠል እየጨመርክ ትሄዳለህ

  • @tesfaneshtefri
    @tesfaneshtefri 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሌሉያ ድንቅ ነው እየሱስ

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንን አሜንንን ተባረክ የአባቴ ልጅ

  • @Fayera-w6e
    @Fayera-w6e 21 วันที่ผ่านมา

    ኸረ መዝሙሩን በግጥሙ ላኩልን በጣም ደስ ሚል መዝሙር ነው

  • @FasikaSamuel-t9w
    @FasikaSamuel-t9w 5 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት የተለየ ዝማሬ ነዉ❤
    ቀረፃዉ ❤❤
    ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @lemlemyadesa
    @lemlemyadesa 23 วันที่ผ่านมา

    ቀናብዬ መሄዴ በየሱስ ነው አሜን 😍😍😍🙏

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 หลายเดือนก่อน

    ይህ መዝሙር ለእኔማ መግለፅ ከምችለው በላይ ትንቢታዊ መልዕክት ነው የሆነልኝ 👏👏👏❤

  • @YeabsiraShiferaw-lq2lf
    @YeabsiraShiferaw-lq2lf 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቴዶዬ መጥቼ ነበር። ደስ ብሎኝ ነበር የተመለስኩት።

  • @PaulosAbera-wz1gw
    @PaulosAbera-wz1gw 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንንንንን❤ ታበርክ ቴዲ

  • @HirutTirkaso
    @HirutTirkaso 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጠም ደስ ይላል ቴዳ እንኳን ደስ አላችሁ ተብርክልን እግዚአብሔር ይባርካ ዘመን ለምልምሉ እንኳን ለዚ ዓበቀልህ🎉🎉

    • @HirutTirkaso
      @HirutTirkaso 5 หลายเดือนก่อน

      የእግዚአብሔር ኃይል ይህን ፀጋ ይቢዘል ረጅም ዕድሜ ፣ጤነ ይሰጣል የእግዚአብሔር ሞጎስ፣ይጫምሪል፣ታባርክልኝ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ቴዲ ወድማችን እሰይ ጠላት እልል አላለብንም ሃሌ ሉያ

  • @GirmaTalore
    @GirmaTalore 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወዶኛልና አዳነኝ❤❤❤❤

  • @leloassefa9614
    @leloassefa9614 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ!!!

  • @newkingdominternationalmin4845
    @newkingdominternationalmin4845 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቴዳዬ, ትለያለህ በዛ ላይ እግዚአበሔር በብዙ ጥበብ እንደባረከህ አውቃለሁ, ለምልም ወንድሜ ገና ነው❤

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 5 หลายเดือนก่อน +1

    እይይይይይ. አሜንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልል. ክብር ክብር ለጌታ ላኢየሱስ ይሁን አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ ታባርክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Azt189
    @Azt189 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሰሙ ይክበር ለዘላለም ተባረክ🔥🙏

  • @kidestassefa7671
    @kidestassefa7671 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ቴዲ ተባረክልኝ

  • @melhkjc217
    @melhkjc217 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ መዝሙር

  • @workineshbissa6145
    @workineshbissa6145 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን❤❤

  • @Masi-o8t
    @Masi-o8t 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዴ ልዩ ዉድሜ ኑሪልኝ ቴዲሺ እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልኝ

  • @abenezernewcreation4020
    @abenezernewcreation4020 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ!!!!!ሀሌሉያ ጠላቴ እልል አይልብኝም። ተባረክ ቴዲሻ🙏🙏👏👏

  • @Stady_withme_for_matric
    @Stady_withme_for_matric 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ያክብርህ ይባርክህ ቴዲዬ😊🥰🥰🥰

  • @TinsaeIsrael
    @TinsaeIsrael 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ በጣም ተባርከንበታል ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Adanech556
    @Adanech556 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😍🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ ቴዶ

  • @mekdeseyasu6885
    @mekdeseyasu6885 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MarrDagfe-qe1du
    @MarrDagfe-qe1du 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን 🤲 ታበረክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጣብቅክ የጌታ ውታደረ 🎉

  • @Kalkidan-p1x
    @Kalkidan-p1x 5 หลายเดือนก่อน +2

    Pastor Tedy Tebarek Endegena wede concertu melesken 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DiluMerdokiosMedalicho-z8q
    @DiluMerdokiosMedalicho-z8q 3 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ጌታ ይባርክህ ተቺዎችን አትስማቸዉ ዝም ብለህ ወደ ፊት ገስግስ

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግራ ተጋብቷል ከሳሼ ስላየኝ ሞገስ ለብሼ ቴዲሻዬ ተባረክ መዝሙሮችህ በሙሉ የሚወደዱ ናቸው እንኳን በኛ ዘመን ሆንክ እንወድሃለን::

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግህዉበት ለእግዚአብሔር ይሁን ክፍ ደሊላ ሴቶች ይጠብቅ ጠላቴ ግራ ተጋብቶል ለዘላለም ግራ ይግባዉ ጌታ እየሱሰ ሞገሲ ህይወቴ።

  • @KaliebMulue
    @KaliebMulue 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ቴዲ ❤❤❤

  • @prophetermiyastunta3803
    @prophetermiyastunta3803 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቴድዬ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባረክ በነገር ሁሉ የዘላለም አምላክ እግዝያአብሔር መከናወንን ይስጥ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል እየሱሰ ጌታ ነዉ ጠላት ግራ ተጋብቶል እየሱሰ ወዶኞል።

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ፓስተር ተዲሻ ዉድ የአባቴ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎤🎤🎤🎤🎤🎤🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎹🎹🎹🎹🎹🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🎻🎻🎻🎻😳😳😍😍😍😍😍😍

  • @abenezertesfahun9255
    @abenezertesfahun9255 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ❤❤ ስጦታችን

  • @GanetJ
    @GanetJ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንንን በኢየሱስ ስም ተባረኪ ለበረከት ሁኑ❤❤❤❤

  • @NatenaelFeten
    @NatenaelFeten 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ብቻ ይታይበት !

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንን፣አሜንን፣አሜንን፣ወድቄ አይየኝም ጥለቴ እልልልል እልልልል እሰይይይይ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ኢየሱስ ጌታነውውውው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ያምልኮ መንፈስ ❤❤❤ ሲባርክ!!!

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይይይይይይይይይ ጠላቴ እልልልልልልልል አይልብኝም እግዛብሔር አለ ከእኔጋር ውይይይይይ ነፍስም አልቀረልኝም ሳመልክ

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 2 หลายเดือนก่อน

    የእስራኤል አምላክ ከኔ ጋር ነው አሜን አሜን❤

  • @MihreMathewos
    @MihreMathewos 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ አሜን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @TamuTube-q1t
    @TamuTube-q1t 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው❤❤

  • @ህልውና
    @ህልውና 5 หลายเดือนก่อน +5

    Waw Kibir Lemenfes Kidus Paster Tediye Brik Bel Liyu New♥️✝️🇪🇷

  • @Azt189
    @Azt189 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ🔥🙏🔥

  • @eliasesayas-pw2tl
    @eliasesayas-pw2tl 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ወድጄዋለሁ ክብር አለ ደስ ይላል ተባርከናል ከዚህ በበለጠ የእግዚአብሔር ክብር ያግኝ ❤❤❤ ቴዲሻ አንድ ምዕራፍ ግን በክሊፕ እየጠበኩት ነው እሱም መዝሙር ጌታ ከፈቀደ ይደርሳል አደል እንዴ ቴዲሻ?????

  • @yodithadgu8750
    @yodithadgu8750 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሰይይይ ጠላቴን እልል ኣይልብኝም ፖስተር ቴዲ ተባረክ ዘመንህ ይባረኽ

  • @Ela-ow2bi9vw9n
    @Ela-ow2bi9vw9n 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow tediya kezi belay tebarekln

  • @teddybekele3679
    @teddybekele3679 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ተባረክ።❤💒🕊🕊🕊🕊🙏❤❤❤

  • @Habtishteme
    @Habtishteme 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታይባርህእወድሀለው❤

  • @adanedesalegnledamo5467
    @adanedesalegnledamo5467 4 หลายเดือนก่อน

    Tedye mechi endemtegib alawkm literally beyekenu eyedegagemku nw misemaw beyesusm!!!!!!!! aywedma ❤❤❤❤

  • @Netseneti
    @Netseneti 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሳው ታባረክ የኔ ታዎዳጅ 🥰🥰🥰

  • @እሴተ
    @እሴተ 28 วันที่ผ่านมา

    Yesssss 🫶🥰❤️🥰🥰🥰 አዎ ምንም ማድረግ አይቻልም!!

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ቴዳችንን ድንቅ ዝማሬ
    ተባረክልን 👏👏❤❤❤

  • @abenezeraya3447
    @abenezeraya3447 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይለቀቅ ❤❤❤❤❤

  • @BarkotasratBeki
    @BarkotasratBeki 5 หลายเดือนก่อน +1

    በቤቱ ተተክለህ ቅር ተባረክ ደግሞ የድሮ መዝሙሮችህን በዚው ባንተ ቻናል ላይ ብለቀው መልካም ነው