የሌተናንት ኮነሬል መንግስቱ ሀይለማሪያም ትዝታዎች yemengestu tezetawoch ከገነት አየለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #amharicaudiobooks #habit #sucess #ኦሮሞ #oromo Ethiopian history and other educational contents. The channel is created mainly for Ethiopians and all of the contents are created in Amharic language.
    Watch our recent videos- • Video
    • Video
    • Video
    • Video
    #Ethiopia #Amharic #AmharicAudioBooks #HistoryofEthiopia #AncientHistoryofEthiopia #DoctorAbiyAhemed #MedemerAudiobook #motivationalvideos #inspirationalvideosinAmharic #lifeEthiopia #PhilospophyEthiopia #EthiopiaPolitics #GoodbooksinAmharic #Amen #BooksAboutlife #Amharicbooks #Audiobooks #EthiopianBooks #sucess #habit

ความคิดเห็น • 13

  • @user-haymu
    @user-haymu หลายเดือนก่อน +1

    ስል ድርግ ብዙ ይነግርልን ❤❤❤ባካችሁ

    • @ethiopia3000
      @ethiopia3000  หลายเดือนก่อน

      ለምሳሌ ምን ምን?

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆችን በመትረየስ ማስደብደብ ቀላል ነው፡፡ አንዲት ጥይት ለመጠጣት ግን ወንድነት ይጠይቃል!

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አልሞትክ፤ ላንተ ሞት ቅጣት አይደለም፤ እያንዳንዷ በህይወት የቆየህባት ቀን ግን የውርደት ቀን ናት፤ እያንዳንዷ ለሊት የሃፍረት ናት!

  • @AdilIbrahim-g5o
    @AdilIbrahim-g5o 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ግን የትኛው መንግስቱ መፅሐፍ ነው?

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚያ ደግሞ ጄነራል ተፈሪ በንቲ 'ደመ ቀዝቃዛ ናቸው' በሚል ተስፋ ልትጋልባቸው ፈልግክ፤ እሳቸውንም ስም ሰጠህና አረድካቸው፡፡

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 หลายเดือนก่อน +1

    አገሩን ማን ካደ? አንተ ወይስ እነሱ? 'የመጨረሻዋ ጥይት የኔን ግንባር ትመታለች' ትመታለች እያልክ እንዳልዘላበድክ ሚስትህና አንተ በአንድ ቀን ከአገር ወጥታችሁ ዝምባብዌ ገባችሁ፡፡

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚያም እነ ሃምሳ አለቃ ለገሰ አስፋውን እና መሰሎችህን የበላይ አዛዥ አድርገህ ድሃ በጭንቅ ወልዳ ያሳደገችውን ወጣት በለብለብ ስልጠና እየወሰድክ ማገድከው፡፡ ይህን ለማስቆም ነበር መፈንቅለ መንግስት የተሞከረው፡፡ አገር በመካድ ስትወነጅላቸው ትንሽ ለአፍህ ለከት የለህም፡፡

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 หลายเดือนก่อน +1

    የለውጡን ሃዋርያ ኮሎኔል አጥናፉን ሳይቀር ስም እየለጠፍክ በቅጥር ነፍሰገዳዮችህ በላሃቸው፡፡

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሻለቃ ሆነህ አማን አንዶምን ያህል ለአፍሪካ የሚበቃ ጄነራል ልዘዝህ አልካቸው፤ እምቢ ሲሉህ በኤርትራዊነት ሰበብ ገደልካቸው፡፡

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆችን በመትረየስ ማስደብደብ ቀላል ነው፡፡ አንዲት ጥይት ለመጠጣት ግን ወንድነት ይጠይቃል!