Ethiopia: ፊልም የመሰለው የግንቦት ስምንቱ የኮልኔል መንግስቱ ሃ/ማርያም ከግድያ ያመለጡበት ሚስጥር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 100

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ ደረጀ ደምሴ ቡልቶ፤ እንደምናለህ ? የጀግና ልጅና የዝነኛ ጀኔራል ልጅ ደምሴ በመሆንህ ኩራት ይሰማህ።
    ኤርትራዊ ነኝ። በ1950ኛው ኣጋማሽ ላይ ሰበታ ከተማ ሙሉጌታ ገድሌ ትምህርት ቤት (ኣዲስ ኣበባ ኣካባቢ ) ተማሪ ነበርኩ። ኣጎትህ ኣቶ ጌታቸው ቡልቶ ዳይሬክተሬ ነበሩ።
    የኣቶ ጌታቸው የኣለባበስ ፕሮቶኮል ድንቅ ነበር። በየቀኑ የሚቀይሯቸው ምርጥ ምርጥ ሱፎችና ጽዱ ሸሚዞች ኣይረሱኝም። በዲሲፕሊን የነበራቸው ጨዋ ኣነባበር እስካሁን ኣይረሳኝም።
    ልጆቻቸውናን ባለቤታቸውን ይዘው ዘወትር ሽርሽር ይዘው ሲወጡ ንጽህናችውም ይሁን ሁለመናቸው እንደ ፈረንጅ እንጂ እንደ ኣበሻ ኣናያቸውም ነበር።
    በዚያን ግዜ እኔ የ12 ዓመት ተማሪ ጬጬ ነበርኩ።
    ሁሉም ኣለፈና ትምህርቴም በወሊሶና ኣምቦና ደብረብርሃን ጨርሼ ከኣሰርታት ዓመታት በኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ሰንዓፈ ከተማ በመምህርነት ተመደብኩ።
    በ1978 ዓም የህይወቴ ታሪክ መቀይሮ ነበር።
    የእርሻ ሚኒስትር ገረመው ደበሌ ወደ ኣለሁበት ሰንዓፈ ከተማ በስራ ጉብኝት ወደኔ ይመጣል።
    ገረመው የሰበታ ልጅ ነው።በዚያ በጥንት ግዜ እኔ ጩጨ ብሆንም እቀርበው ነበርና በ6 ዓመት ኣካባቢ ይበልጠኝ ይሆናል።
    ብትምህርቱ እስማርት ነበር። ለናቱ ኣንድ ነው።
    ወታደሮቹ እንደምንም ብየ ኣገናኙኝ ብየ ላየው ተፈቀደልኝ። በወሬ ወሬ ያን ግዜ ኣጎትህ ጌታቸው የደምሴ ኣባትህ ወንድም መሆኑን ነገረኝ።
    ይግረምህና የቡልቶ ኣያታችሁ ስም ኣላስታውሰውም ነበር ያኔ ነው የነገረኝ።
    የዝነኛው ኣጎትህ ጌታቸው ስም ግን ኣይረሳኝም።
    የጋሽ ጌታቸውን ፊርማ እኔና ብዙ ጓዳኞቼ እንወደውና እናደንቀው ስለነበረ ኮፒ ኣድርገን ፊርማን ኣስመስለን እንጠቀምበት ነበር።
    እስካሁን ድረስ በዛ ፊርማ ነው የምጠቀመው።
    በተማሪነት ዘመኔ ብዙ መምህራንና ዳይሬክተሮችን ኣውቃለሁ። ጋሽ ጌታቸውን ግን ኣልረሳውም።
    በስደት ከቤተሰቦቼ ጋር ካናዳ እኖራለሁ ።
    ኣሁን ኣርጅቻለሁ። ጋሽ ጌታቸውም በህይወት ይኖራሉ ብየ ኣላስብም።
    እባክህን ደረጀ በደምሴ ኣባትህ ስም ለመንኩህ ። በትዝታ እምሽቅ ብያለሁ። ስለኣጎትህ ልጆችና እናታቸው ኣሁን ያሉበትን ሁኔታ እባክህን ኣንድ በለኝ።
    ጋሸ ጌታቸው የሰበታ ሰዎች እንዳልሆነና ከወለጋ እንደሆነ ነው የምገምተው።
    የሸዋ ኦሮሞች በመማሩ እስከዚህ ኣልነበሩምና ከነሱ ኣይመስለኝም ነበር።
    ጋሽ ጌታቸው እንደሌሎች ሸዋ ኦሮሞነቱ ኣያፍርም ነበር ።
    እንዲያውም በክብረ በዓል ጋሽ ጌታቸው የኦሮምኛ ሲብራ ጭፈራ ከገበሬዎች ሆኖ ለሁለት ሶስት ደቂቃ እንጠር እንጠር እያለ ሲዘል ኣየው ነበር።
    ለኦሮምኛ ያለውን ክብር ለመግለጽ ይመስለኛል።
    ብዙዎቹ የተማሩት ኦሮሞች ግን ያፍሩበታል። አያደርጉትም።
    ለምሳሌ ዋንጃላታኒ በዳዳን ኣስታውሳለሁ። በዋንጃላታኒ ተጸውኦ ስም ይሳቀቅ ስለነበረ በግርማ በዳዳ እንደቀየረውና ምናልባትም በዳዳንም ቢሆን ኣባቱ ኣይፈቅዱለትም እንጂ ሊቀይረው ይፈልግ እንደነበረ ይሰማኛል።
    በቡልቶ፣ ደምሴና ጌታቸው ኣጥንት እማጸናሃለሁ።
    የጋሽ ጌታቸው ቤተሰቦች ታሪክበሰፊው እንድትጽፍልኝ እማጸናሃለሁ።
    ይህንን ቃለመጠይቅ ከኣራት ዓመት በፊት ሰምቸዋለሁ።
    ለነገ ልጽፍልህ ኣስቤ እንጃ ረሳሁት። ብትመልስልኝም ባትመልስልኝም ግን ግማሽ ትዝታየ በትንቅንቅ እንባ ተመልሶልኛል።
    የጋሽ ጌታቸው በሪፖርት ካርዴ ላይ የፈረመው ፊርማ ባለፈው ዓመት ሰበታ ሄጀ ከወዳጆቼ ኣግንቸ ይዤ መጥቻለሁ።
    ት/ቤቴንም በእንባ ጎብኝቻታለሁ። እነ ዋንጃላታኒን ሸጉ መኮንን ተሾመ ሽብሩ ዳይሬክተሮቼንና የድሮ ወዳቼን ባስጠይቅ ማንምም ኣላገኘሁም።
    የ65 ኣመት ቆይታ ታሪክ እኮ ነው። ሁሉም የሉም። በነገራችን ላይ በጋሽ ጌታቸው እጅ ብዙ የደርጃ ትምህርት ተሸልሜኣለሁ።
    ከሁሉ የማልረሳው ግን በእርሻ ኣክቲቪቲ ብርቅየው ነበርኩና ትልቅ መጽሃፍ በወላጆች ቀን ልዩ ተሸላሚ ኣድርጎ ያቀረበኝና የሸለመኝን ኣልረሳውም ቀን ኣይረሳኝም።
    ካልጻፍክልኝ በጣም ኣዝንብሃለሁ። እባክህ ልቤን ኣትስበረው።
    ኣደራህን ጻፍልኝ።
    ትዝታ ክፉ ነው ። በተለይ የልጅነት ትዝታ። ልጅነት ተመልሶ ኣይመጣም በትዝታ ወደኃላ መለስ ብሎ ግን ማየትና መጎብኘት እንደዚህ ይቻላል።
    የከበላይ ዘመን ኣቆጣጠ ሁሉ በግእዝ ነው።
    መጽሓፍህን በሽያጭ በካናዳ የት ላገኝ እችላለሁ ? ኣድራሻየ
    309-187 Brybeck Crescent,N2M5H3 kitchener, waterloo, Canada ነው።ምናልባት ቢያስፈልግ ኢሜሌ
    ande.kahsay @gmail.com
    ለቤተሰቦችህ ሰላም በልልኝ ። እወዳችሃለሁ።
    የድሮ ያጎትህ ግርፍ ተማሪ ያሁኑ ሽማግሌ
    መም/ ዓንደብርሃን ግደይ ካሕሳይ

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን። ማለፊያ ፕሮግራም። ታሪክም የሚያጠረ መረጃ ሆኖ ወደፊት የታሪክ ፀሀፊዎችም ግባት ሆኖ ሊያገለግል መረጃ ነው ካፒቴን ደረጀ የሰጠን።

  • @biniam2301
    @biniam2301 2 ปีที่แล้ว +6

    When I was in Sudan and Libya . This program did help me a lot . Love you guys

  • @tsionnigusse2244
    @tsionnigusse2244 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የሚመስልኝ ሜጀር ጀነራል ፋንታ በላይ የዘበኛ ቤት ውስጥ ነበር የተረሸነው ጀግና የተማረ ነበር እህህህህ ያሣዝነኛል

  • @Mesfin7199
    @Mesfin7199 2 ปีที่แล้ว +3

    ልብ ያለህ ልብ በል••••••አመሰግናለሁ ይህን አሳዛኘ ታሪክ ሰለነገራችሁን

  • @sebledarcy6387
    @sebledarcy6387 4 ปีที่แล้ว +7

    I love your program because of your voice

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      you're right way you are doing to great things and you are the most beautiful and amazing person that you will ever be able to get a good feel about yourself and the way

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 2 ปีที่แล้ว +3

    One people One 🇪🇹 Ethiopia MENGY !!
    Unity is power MENGY. !!

  • @girmachewabate7330
    @girmachewabate7330 ปีที่แล้ว

    Thanks 😢😢😢

  • @emmanueladdis7039
    @emmanueladdis7039 2 ปีที่แล้ว +10

    ደሬ የጋዜጠኞች ውሃ ልክ አዜብ ለዛ የሞላብሽ ኑሩልን እንወዳችሁሃለን

  • @joneyohannes6203
    @joneyohannes6203 10 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትረካ

  • @tesfamicaelabraha7630
    @tesfamicaelabraha7630 2 ปีที่แล้ว +1

    Mengstu. Is Was Grand man in éthiopien

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    አገራችን ስትለቀቅ እንገናኛለን።

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 2 ปีที่แล้ว +1

    ስርዓቱን ባልደግፍም በዘር አለመከፋፈል ሳላደንቅ አላልፍም::ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 ปีที่แล้ว +2

    👍❣️❣️🌹መንጌ ፈጣር ይጠብቅ አንቴ ባንዳ አይደለም

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 2 ปีที่แล้ว +2

    የደሬ ድምፅ ፀባይ ፍቅር ያሲዛል. ❤ የአፍሪካ በነጮች ድግስ ወንድም ወንድሙን መግደል አያቆምም. 😢

  • @godahoda991
    @godahoda991 2 ปีที่แล้ว +1

    አዬ ኢትዮጵያ አቤት ስታሳዝን አዬ አንች ሃገሬ ስንቱ ወንድ ጀግናና ነበልባል አገርና ወገን ወዳድ ወታደሮችሽ በአሻጥርና በሴራ ጥላት በግንባር ወገን በጀርባ እየገደለው የተሰዋው ሃቀኛ የህዝብ ልጅ ማን ይናገርለት እሱ ሞቶ በህይወት አኑሮ ከፍፍፍፍ ያደረጋቸው ጀኔራሎች እውነቱጎልቶ ውሸቱም ተደልቶ ይተረክላቸዋል ።አዛዠ አይሞትምና አልሞቱም እንጅ ስንት ሽህ ጦርን አስጨርሰው እንደኖሩ እንኩዋን አይታወቅም ደረጀ ደምሴ አትቀደድ አባትክ የምስራቁ አንበሳ ነበሩ የሰሜኑ ግን ኮሳሳ ወይም ለከስካሳ ናቸው ጀግሞ አውሮፕላን ነበረው መውጣት ይችል ነበር ስትል አታፍርም በራሱ የሚበር አውሮፕላን በኪሱ ይዞ ነበር ከዚክ ውጭ አዱጓደድ በማን ቁጥጥር ስር ነበር? እባክክ ሆሆ በቃ መቀደድ የት ላይ ሲንጎባለል እንደተያዘ ታቃለክ እንዴትስ ለማምለጥ ሞክሮ መውጫ እንዳጣ ፓይለቶችስ በሙሉ ቀድመው ቃኘው እንደታገዱ አታቅንም? ነው አባትክ አብራሪ ነበር? ስልጣን ፈላጊ ሰው ናቂ ነበር ስራው እና ሴራው ጠልፎ ጣለው ከኔ ወዲያ ላሳር ይል ነበር ለመሆኑ መንጌን የጠሉበት ዋና ምክንያት ለምን አይነገርም ስርአቱን ተቃውመው ነውን? በሰበብ ባስባቡ የሚረሽኑትን በአሻጥር የሚሸጡትን ምስኪን ሰራዊት 3 ምስክር ይዘክ በሚቀልድብክ አመራር ላይ እርምጃ ውሰድ አንድም የሰራዊት አባል የጦር ፍርድ ቤት ሳይቀርብ እንዳይረሸን ጥብቅ መመሪያ በማውረዱ እራሳቸውን እንደፈጣሪ ማታየት በመቅረቱ ነው ጠላት ያደረጉት ኧረ ስንቱ ጉድ ።

    • @chanyalewbedassa4397
      @chanyalewbedassa4397 2 ปีที่แล้ว

      አሁን አንተ የመንግስቱ ኃይለማርያምን መላዕክትነት ስትሰብክ ሰው ይታዘበኛል ባትል ፈጣሪን እንኳ ምን ይለኛል አለማለትህ ያስገርማል. መንግስቱ ኃይለማርያም ማንም ወታደር ጦር ፍርድ ቤት ሳይቀርብና ፍርድ ሳያገኝ እርምጃ እንዳይወሰድበት በማለቱ የተነሳ መፈንቅሌ መንግስት እንዳደረጉበት ገልፀሃል የምገርም ነው መንግስቱ እንደዚያ ቢያስብ ኑሮ ታዲያ በመፈንቅሌ መንግስቱ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የነበሩትን የሀገር ባለውለታ የሆኑትን ውድና መተኪያ የሌላቸውን የጦር መሪዎችን ያለ አንዳች ፍርድ በቤተ መንግስት ውስጥ ይጨፈጭፋቸው ነበርን?. የእነርሱ መገደል ደግሞ ጦሩ መሪ አጥቶ በመዳከሙ የእሱን ከስልጣን መባረር አፋጠነው ለስደትም ዳረገው እንጂ ምንም አልጠቀመውም. ስለዚህ እነርሱ የእሱን ግለሰባዊ አምባገነንትና ፋሽስታዊ ስርዓቱን ተቃወሙት እንጂ ሀገራቸውን አልካዱም ህዝባቸውንም አልበደሉም ነበር።

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በህይወቴ እርር ድብን እሚያረገኚ ነገር መንግስቱ እና መሰሉቹ እንደዚህ የመሰሉ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጦችን ከስልሳዎች የቀድሞ ሀላፊዎች ጋር መረሸኑ ለምን በእስር ሊቀጣ አልወደደም ለምን እዲህ አረመኒ ሆነ ለምን ምንድነው ጥቅሙ ስልጣንን ከማራዘም ውጪ ጨካኚ ነው መንግስቱ

    • @yohannesmulugeta3744
      @yohannesmulugeta3744 2 ปีที่แล้ว

      kitshin sibedush tiz yemilush ye menge chekane nw?

    • @Keratube1945
      @Keratube1945 2 ปีที่แล้ว

      @@yohannesmulugeta3744
      Denez dingay chinkilat naw yaleh, ewunetun naw yesafechew silemaygebah min yidereg

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 10 หลายเดือนก่อน

    ይሁዳ ነው ከሀዲ😢😢😢

  • @danieltewelde976
    @danieltewelde976 4 ปีที่แล้ว +8

    I like mngistu

  • @godahoda991
    @godahoda991 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀኔራል አበራ 60እንደዘለለ ነው የማቀው ዲስፓቸር ነው ግን ሁሌም ሲናገር ሺ ጊዜ ዘልያለሁ ሺ ጊዜም ፈርቻለሁ ፍርሃቴን ግን አንድም ቀን አዘላዬ አውቆብኝ አያውቅም እየአንዳንድክ ግን እየተንቦጀቦጅክ ነው የምትዘለው ኮማንዶ ተብለክ የሳንጃ ውግ ውጋ ስትባል እንኩዋን የስፖንጅ ፍራሽ አትወጋም እያለ ሲያንቋሽሸን እጅግ በክፍለ ጦራችን የሚጠላ ቁጥር አንድ እየሆነ መጣ ጦሩም የመፈንቅለ መንግስቱ ወቅት አበራና ቁምላቸው መንጌ ከሌለ መጫወቻ እንደሚያደርጉን ነበር የምናምን ከጀኔራሎች ወጣ ያሉ ጉረኞች ሞራለቢሶች ነበሩ ድንቁርናቸው ደግሞ ያን የሚያንቋሽሹትንና የሚረሽኑትን ጦር አጋር ማድረጋቸው ነው። መንጌ ወደርየለሽ አገርና ወገን በተለይ ሰራዊቱን አክባሪ ነው ለዛም ነው መንጌ ሳይሆን ሰራዊቱ ነው ያከሸፈው ከጥቂት ሃገር ወዳድ አመራሮች ጋር ተጣምሮ

  • @abdissahordofa2088
    @abdissahordofa2088 ปีที่แล้ว

    Thanks Dere! You are teaching us history! Why don't you go for TV? I mean, open your own TV?

  • @ashutagashu
    @ashutagashu 4 ปีที่แล้ว +13

    የግንቦት 8 1981 የመፈንቅለ መንግስት ታረክ ምናለ በፊልም መልክ ቢሰራ ጥሩ ነዉ፡፡

  • @felekmetaferia5005
    @felekmetaferia5005 2 ปีที่แล้ว +3

    Mr Derejie, you are the best story teller and wonderful journalist. God bless!!! I just have one question How long Ethiopians kill each other. The generals, the colonels, the leaders the ministers who work so hard for the country (Ethiopia) they get killed invain, when they are suppose to be getting good retirement? my question is how long does this have to continue or do you think, there will be an end to this cycle?. Thanks a lot.

  • @beshirbeshir1626
    @beshirbeshir1626 4 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የሰዝናል ።

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 4 ปีที่แล้ว +4

    ግንቦት በመጥፎ ወርነቷ ትታወቅ ነበር ልክ እንደፍረንጆቹ ኖቬምበር በግንቦት ሰርግ እንኳን አይደገስም ነበር። ይህንን ታውቃላችሁ ልጆችዬ?

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 2 ปีที่แล้ว +2

    Long life for MENGY. !!

  • @shumeteweldeyes7841
    @shumeteweldeyes7841 4 ปีที่แล้ว +2

    ያ ሆዳም ኮረኔል ጀረናል አበራን የጠቆመ ማነው የት ነው? የጀረናል አበራ ዘመዶች ዝምታችሁ ከምን እሄን አረመኔ

    • @biniyambeni9125
      @biniyambeni9125 2 ปีที่แล้ว

      Kemegna! Bekelegna!get lost from here!!

  • @felekechwoldehana8387
    @felekechwoldehana8387 4 ปีที่แล้ว +6

    ደረጅዬ፡ ግሩም፡ ጋዜጠኛ፡ ነህ። የዚህ፡ የመዓት፡ ዘመን፡ ታሪክ፡ ምን፡ ይጠቅማል፡ ብለህ፡ ነው፡ ይህን፡ ያህል፡ ለፍተህ፡ ያቀረብከው?
    የኛ፡ ሀገር፡ ባለስልጣናት፡ ከመገዳደል፡ ወጥተው፡ አያውቁም።እስቲ፡ አባክህ፡ የዚያን፡ ጊዜውን፡ነገር፡ አታንሳው!!!
    የምታቀርባቸው፤ ጥሩ፡ ጥሩ፡ ታሪኮች፡ ደስ፡ የሚያሰኙ፤ ናቸው። አመስግንሃለሁ።

  • @beshirbeshir1626
    @beshirbeshir1626 4 ปีที่แล้ว +14

    መንጌ ጀግና ነው ።

    • @abanav57
      @abanav57 4 ปีที่แล้ว +3

      Either you did not exist at that time therefor you are biased or confused or you were loyal to him like EHADEG. Mengistu is one of the worst Ethiopian dictators in our country, he eliminates millions of resourceful and valuable Ethiopians. He is a nationalist without a brain.

    • @hadnetchanel3485
      @hadnetchanel3485 4 ปีที่แล้ว +1

      Kul seb gedei jigna now malt now btam ygerm ahya

    • @abamkuba4301
      @abamkuba4301 4 ปีที่แล้ว

      ንፁሀንን የገደለ ጀግና?

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 3 ปีที่แล้ว +2

      ምንግዜም መንጌ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 3 ปีที่แล้ว +2

      @@abamkuba4301 ማን ነው ንጹህ ??? እጃቸውን በደም ሊያጨቀዩ ልባቸውን በተንኮል አነሳስተው ሊያጠፉት አሴሩ መከሩ ተደራጁ አልቀናቸውም ተደረሰባቸው ተገደሉ ለምን ንጹሐን የሚል ታርጋ ትለጥፍባቸዋለህ ??? ይህ እኮ እራስን የመከላከል መብት ነው። አርፈው ስራቸውን እየሰሩ በነበረበት ጊዜ ነው ያስገደላቸው?? ያስገደላቸው ክፉ ስራቸው ነው። ሁሉም መለስን ወያኔን ጨምሮ የጃቸውን አግኝተዋል መንጌ ጀግና ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ የሚወደውም መሪ ነው። ይኸው ቀብረር ብሎ ዘመኑን በሰላም እያሳለፈ ነው እመን!!!

  • @mamuyetadesse4361
    @mamuyetadesse4361 4 ปีที่แล้ว +3

    ወታደር ነው እኮ እንኳን በአዳሰፐአበባ አየር ቀርቶ በበረሃም ቆሰሎ ከ 3እና 4 ቀን በህይወት ይገኛል ምክንያቲም በሰልጠና የሚካብት ነው ሰርቫይቫል ይባላል።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว +1

    አንድ መሪ ምን ያህል ማንነቱ ይመረመራል

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 4 ปีที่แล้ว +16

    መንጌ ጀግና ውድ ኢትዮጵያ ዊ

    • @mahfuzhasan923
      @mahfuzhasan923 4 ปีที่แล้ว

      Elfinesh Wondafra,sh

    • @Roro.84387
      @Roro.84387 4 ปีที่แล้ว

      Because of he killed 61 our ethiopian intellectuals.....devil 👿 is his younger brother.

    • @shumeteweldeyes7841
      @shumeteweldeyes7841 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ጀግና ነው አልልለውም ፈሪ ነው እኔ የሱ ወታደር ነበርኩ ከወንድ ጢቃ እስከ ከረን ።

    • @abamkuba4301
      @abamkuba4301 4 ปีที่แล้ว

      ጀግንነት የገባሽ አይመስለኝም

    • @yohannesmulugeta3744
      @yohannesmulugeta3744 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mahfuzhasan923 tigre sew hono ayawkim, kifuwoch, qinategnoch, tenkolegnoch, ke hulu belay kehadi donkorowoch silehonachu ayegremish, Menge asqedimo awqochu nbr, inkoan behiwot eyale hulun sema aye qimal hula

  • @godahoda991
    @godahoda991 2 ปีที่แล้ว

    ቁምላቸው ለጀግና ቁምላቸው ለሰነፍ ቁምባቸው ሳይሆን የሚለው በኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ በጀግናው አቢዮታዊ ሰራዊት ህይወት የሚቀልድ በወገን ደም የተጨማለቀ ቆሻሻ ጀኔራል ነበር አሜሪካ ገብቶ አለፈልኝ ሲል ግፍን የሚያይ ፈጣሪ አሳብዶ ገደለው የማይረሳኝ ከበባ ሰብረን ስንመለስ ልብስክ አቡዋራ ነክቶዋል ቅንፋትክ ተፈትቶዋል አንተ ዘልዛላ እያለ ጥምና ርሃብ የደከመውን የወገን ጦር 4 አባሎች እናቴ ለምወደው ቁምለት ለምጠላው ቁምበት ብላኛለች በማለት ሲያስረሽን በአካል አውቀዋለሁ በዚክ አባባሉ ብዙ የወገን ህይወት አጥፍቶዋል ጦሩ እጅግ የሚጠላው አ አም ላይ ጦሩ ይበቀለኛል በሚል ፍርሃትና ጥርጣሬ ነው አላማውን ወደጎን ትቶ ለትንሽ ያመለጠ ከሰራዊቱ ።

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 3 ปีที่แล้ว +2

    የሲአይኤው ዳዊት ወልደጊዮርጊስ እጅ አዙር ሸር አለው።

    • @yonassolomon2498
      @yonassolomon2498 3 ปีที่แล้ว +1

      ብልጽግና ወይስ ብልግና የሞትክ ግልብ መሃይም ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ብልጽግና ስለፈራው ፈጥረህ ታወራለህ ፡ ገና ተከታትሎ ለፍርድ ያቀርባችኋል። አስመሳዮች፡ እናንተን ብሎ cia አዋቂ የደህንነት ምዋቅራችሁ ማንን ማን ገደለ ዘረፈ ሳታውቁ ስለዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ድንቄም አወቀች የማሃይም ስብስብ።

    • @yohannesmulugeta3744
      @yohannesmulugeta3744 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yonassolomon2498 tigre sew hono ayawkim, kifuwoch, qinategnoch, tenkolegnoch, ke hulu belay kehadi donkorowoch silehonachu ayegremish, Menge asqedimo awqochu nbr, inkoan behiwot eyale hulun sema aye qimal hula

  • @Thomasmekonnenduguma
    @Thomasmekonnenduguma 8 หลายเดือนก่อน

    amane abdo

  • @ramt7637
    @ramt7637 2 ปีที่แล้ว +1

    Guraghe ager....emdebir ketema lay

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 4 ปีที่แล้ว +1

    በዚያን ወቅት የዚያን ዓይነት ድጋፍ ወይም ሽፋን ሊሰጥ የሚችል ደህንነቱ ራሱ እንጂ ሌላ ሊታስብ አይችልም ያም ቢሆን ለአንድ ሚስጥራዊ ውለታ። ታሪክ አንድ ቀን በስፊው ይገልጸዋል የሚል እምነት አለ።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว +1

    የነፍስ ሻጭ ማን ነው።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว +1

    Raajiidha asks hiyyumma gonder yuniversity protectect Tplf radio failed strategy ABN to win protectect BiranuuNagga

  • @Thomasmekonnenduguma
    @Thomasmekonnenduguma 8 หลายเดือนก่อน

    Ganaral amne abedo

  • @smegnewtsega3906
    @smegnewtsega3906 2 ปีที่แล้ว

    Smun Resahut Generalun Yegedelachew Lij 1980 Police Yslenetene New,PolisuBerasu Gize Gedelew Enji Manm Alazezewum.

  • @ahmedmohammedhoussein2341
    @ahmedmohammedhoussein2341 4 ปีที่แล้ว +1

    IT IS A HEROICAL HISTORY AND NOW IT IS TIME REBORN AGAIN

  • @segenetkibewradu6134
    @segenetkibewradu6134 2 ปีที่แล้ว

    MJ Abera Abebe and M.J. Kumlachew came to Army Aviation after the kudeta.

  • @biniyambeni9125
    @biniyambeni9125 2 ปีที่แล้ว +4

    What is the use of this bad history??!!useless!!

  • @Qiimochannel
    @Qiimochannel 4 ปีที่แล้ว

    Ginbot ya hager war new malets ichalaln??

  • @smegnewtsega3906
    @smegnewtsega3906 2 ปีที่แล้ว

    General Kumlachewna Abera Abebe Photoachew Be Police Gazeta Lay Tatmo Neber About Adebabay Guad Mengstu Nigigr Syadergu Endet Muslim Temtmew Siadamtu Qoytew New Yewotut.

  • @tekarane
    @tekarane 4 ปีที่แล้ว

    HARO TUBE ተበዳ የደረጄን አይሊ ኢንተርቪ ስማ

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    ለወደፊቱ።

  • @aschenakikebede833
    @aschenakikebede833 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye huasew Aleka M.G Husan Ameda nachewe

  • @hameremekurio
    @hameremekurio ปีที่แล้ว

    እናንተም አንደበታችሁን ጠብቁ ፊልም አትርሱ።

  • @elizabethkebede5296
    @elizabethkebede5296 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድን ነው ይሄ የ ኢትዮጵያ butcher ውግ ስታቹ እምታወሩት በዙ የ ኢትዮጵያ ጀግኖች እምውርራ እያለ ስለ ክሃድ ሺንታም አገሩን ባዶ አርጎ ይበረረ ስው እምታውሩት ስው ብዬ ስጠ ራው አፌን ይቀፈናል.

  • @danielgod6752
    @danielgod6752 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት፡ኮ፡መንግስቱ፡ለኢትዮጲያ፡ህዝብ፡ስህተት፡፡ነበር፡

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว

    Rakkoo mitii like mallaszenawii Barsiisaa barachuun haqaa haadhagayuu gurriis kufaatii Tplf osoo beekne akkaEegumsaattii Radioactive Energy 24hours hojiinis ka'umsaafi Ga'umsaa injifannoo wework together

  • @AssefaTemsegn
    @AssefaTemsegn ปีที่แล้ว

    አርጋበዳሦሙዚቃ

  • @astertekeste3923
    @astertekeste3923 4 ปีที่แล้ว +4

    ኤረ ኢትዮጽያውያን ምንሆናቹ ያለፈ እንአለፈ ለምን ያለፈ ትቀሰቅሴሳሉ እኝ ኤሬትራውያን ደርግ ያረገው ብናስታውስ ይቅር የማይባለው ነው ግን ከጥላቻ ምንም የሚመጣ ነገር የለም እናንታ ያለፈ እንደለፈ ርሱ

    • @NuhaminKaleabe
      @NuhaminKaleabe ปีที่แล้ว

      አንች ደግሞ ምን ታወሪ ይሆን መቸም ወሬ አያልቅባችሁ....? ጊዜ የጣለው ሰው ላይና በወደቀ ግንድ ምሳር ይበዛልና ምን ትሉ ይሆን..............?😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 2 ปีที่แล้ว

    lembocham barya.

  • @kulubitube2931
    @kulubitube2931 2 ปีที่แล้ว

    Jeginochuan muhuranuan eyegedelech yemtikebr ager Yadete yidfah ante ergum lekas yemigelun kedurowm new

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 ปีที่แล้ว

    Mengestu yehe mekera fet

  • @danielamare242
    @danielamare242 2 ปีที่แล้ว

    ምን በሉ ምን የተማረ የማይወድ ማህይም :ቂም በሌለበት ቂም የሚያፈልቅ የሰይጣን ቁራጭ ነው ኢትዮጵያ በገመድ ሳታንጠለጥለው ታሞ አይሙት

  • @tesfomtewelde8896
    @tesfomtewelde8896 2 ปีที่แล้ว +1

    🏃🏃🏃🏃🏃🏃😂😂😂😂😂🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪

  • @tekluhagos2290
    @tekluhagos2290 4 ปีที่แล้ว

    Atvnews

  • @abdohasan8589
    @abdohasan8589 4 ปีที่แล้ว

    22

  • @bezualemayalew9046
    @bezualemayalew9046 2 ปีที่แล้ว

    O9999

  • @tiebemezgebo7702
    @tiebemezgebo7702 4 ปีที่แล้ว

    Vou lb.

  • @belayeabate6929
    @belayeabate6929 4 ปีที่แล้ว

    bushty tgrea weshete mecheme ayalke