ድሌ |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024
- ድሌ ተለቀቀ🔥🔥🔥
ዜማ፡-ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ
ግጥም፡-ዶ.ር ጋሻዬ መላኩ/ማሜ/
“ይከተላቸው ከነበረው ከመንፈሳዊ ዓለት ጠጥተዋልና፥ ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 10፥4
ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን እስራኤላዊያንን ከብዙ መከራ ጠብቆ ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ ለአፍታ ሳይለያቸው ወደ መዳረሻቸው እንዳገባቸው በአዲስ ኪዳንም በመስቀል ላይ የጨለማውን ግዞት አፈራርሶ የሞትን ባህር በደም ድልድይ በድል አሻግሮ ባዘጋጀልን በአባቱ ቤት አግብቶናል ስለዚህም ድሌ ኢየሱስ ነው ድሌ እያልን መዘመራችን ዋናው ምክንያት ይሔ ነው በዚህ መዝሙር በአብሮነት አብራችሁኝ የቆማችሁ ከምወዳት ውድ ባለቤቴ ከቤትዬ ጀምሮ በገንዘብ እና በማስተባበር መዝሙሩን በማቀናበር ከዚያም ባሻገር ቪዲዮ በመቅረጽ ድምጽ በማጀብ በማሸብሸብ የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር አባት በብዙ ይባርካችሁ በመጨረሻም ድሌን በተለያየ መንገድ በማስተዋወቅ ለብዙዎች እንዲደርስ የበኩላችሁን ታደርጉ ዘንድ በጌታ ፍቅር አበረታታችኋለው የበጉ ቅኔ ይቀጥላል ወንድማችሁ ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ
///////
@zemarihabtamushibruofficial @TIZITAWSAMUEL @PastorTekesteGetnet @KefaMideksaOfficial @NikodimosShow @PastorKassahunLemmaMinistries @tohisglory @mesfingutuofficialchannel @meskeremgetu586 @MARSILTVWORLDWIDE @AwtaruKebede @christiantube4198 @PastorTeddyTadesseOFFICIAL @begashawdesalegn_ @BetiChristianShow @amentvethiopia @-haddiszema @ZEMARIHAWAZTEGEGNE @christianzematube-7516 @kaleawaditv @Ephremalemuofficial_ @zemaritzemenaygosayeofficial @zemaritfikrtefelekeawaj @jesuschrist0066
ዜማ፡-ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ
ግጥም፡-ዶ.ር ጋሻዬ መላኩ/ማሜ/
"ይከተላቸው ከነበረው ከመንፈሳዊ ዓለት ጠጥተዋልና፥ ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥4
ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን እስራኤላዊያንን ከብዙ መከራ ጠብቆ ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ ለአፍታ ሳይለያቸው ወደ መዳረሻቸው እንዳገባቸው በአዲስ ኪዳንም በመስቀል ላይ የጨለማውን ግዞት አፈራርሶ የሞትን ባህር በደም ድልድይ በድል አሻግሮ ባዘጋጀልን በአባቱ ቤት አግብቶናል ስለዚህም ድሌ ኢየሱስ ነው ድሌ እያልን መዘመራችን ዋናው ምክንያት ይሔ ነው በዚህ መዝሙር በአብሮነት አብራችሁኝ የቆማችሁ ከምወዳት ውድ ባለቤቴ ከቤትዬ ጀምሮ በገንዘብ እና በማስተባበር መዝሙሩን በማቀናበር ከዚያም ባሻገር ቪዲዮ በመቅረጽ ድምጽ በማጀብ በማሸብሸብ የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር አባት በብዙ ይባርካችሁ በመጨረሻም ድሌን በተለያየ መንገድ በማስተዋወቅ ለብዙዎች እንዲደርስ የበኩላችሁን ታደርጉ ዘንድ በጌታ ፍቅር አበረታታችኋለው የበጉ ቅኔ ይቀጥላል ወንድማችሁ ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ
የተወደደክ ዘማሪያችን ሐብትሽዬ
እግዚአብሔር ስለዚህ ዝማሬ ይባርክህ
አሜን ድላችን ኢየሱስ ነው
ግን አስተያየት አለኝ
ፈረንጆቹ religious syncretism ይሉታል የሁለት ሐይማኖቶች ጥምረት መፍጠር እና ውህድ አገልግሎትን መፍጠረ ነው ይህን ስል ለሌላ ሀይማኖት ጥላቻ ኖሮኝ አደለም ግን በእግዚአብሔር ፊት የምናቀርበው ነገር ሁሉ ትርጉም አለው
ፅናፅሉን የሙዚቃ መሳሪያ አልነው
ግን አንዳንድ እንቅስቃሴዎችና ዱላውን ምን ልንለው እንችላለን ?
የኛ ያልሆነው የኛ አደለም
ደሞ ጴንጤዎች አደለን? ሁሉም በጥቅስ ካልሆነ መች ይዋጥልናል እ😁
ቱምቢያችን ቃሉ ነው ቃሉ ደግሞ ይህን አይደግፍም
ከተሳሳትኩ በትህትና እንድታረመኝ ተስፈ አደርጋለው
ካንተ ማንስ ወንድምህ ነኝ
አልበምህን በጉጉት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ይባርክህ
የተባረክ እና የተወደድክ የጌታ ወታደር ተባርከናል በመዝሙሮችህ ወንድሜ🙏🙏🙏
Wowwwwwwwww yemigerm zema tebark❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀብትሽ በርታ ጌታ ገና በሚበልጥ ክብር ይገልጣል እሱን ብሎ የወደቀ ማንም የለም ለብዙዎች የንጌል መገለጥ ምክንያት ተሆናለ ያወቅኩ በቅርብ ነው በትጂ እንተርቪ ላይ ነው ያየው እነኳን ጌታ ረዳ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉😂😂
Hale luya hale luya hale luya hale luya hale luya 😢😢😢😢😢geta hoy temesgen hale luya 😢😢😢😢geta hoy temesgen ❤❤tebarek geta bfkud 1 Ken legeta yefahutn aytehew abre zemralehu ke ente gar ❤❤
ተባረክ ወንድሜ። ከጨለማ አመለጥክ በኢየሱስ ።ስንቶች ሳይገባቸው እግዚአብሔር ላንተና ለቤተሰብህ ገልጦ አስመለጣችሁ ኢየሱስ ይባረክ ::
ኸረ በጌታ ሼር አድርጉ 10k እናስገባው እሔን የተወደደ አገልጋይ 🥰🙏
Yes 👍
በትክክል ተባረክልኝ❤
❤❤❤
Amazing song may God bless you Brother
Please share share
❤❤❤❤❤
ወገኖች እንዴት መደታደል ነው ከቤትሰብ ጋር ይህን የዘላለም ሕይወታችን ይሆነን ኢየሱስን መማሰገን መዘመሪ ለኢየሱስ ክብር ይሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭
የድል ጌታ የድል ንጉስ የተባረከ ይሁን ወንድሜ ተባረክ በብዙ ፀጋ ይብዛልህ ማንም ምንም ይበል ብልጫህን ይዘሃል
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ስለ አንቴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት ውቤት አቤት ሞገስ አቤት አቤት ሥርዓት እንዴት ደስ እንደምትሉ ዝማሬው የሚጣፍጥና የምባሪክ ኢየሱሴ ከፍ ከፍ የሚልበት ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ የምድር ከዋክብት ❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርብህ ተባሩኩ
እልልልልልልልል ክብር ይሁንለት ለጌቶች ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር🎸🎺🎷📢📯🙏
ጌታ ይመስገን የምር በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሆኜ ጀምሮ እጅግ በጣም የምወደው ዘማሪ ሀብታሙ ከነቤተሰቦችህ ለምልሙ ውዶች ሼር እያደረግን ብዙዎች ጋር እናድርስ 🙏🙏🙏🙏
አስመሳይ!!!
በእየሱስ ስም መጓደድ እድለኝነት ነው ይህን ክብር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
እባካችሁ ሼር ሳብስክራይብ እና like እያረግን ብዙዎች ጋር እንዲደርስ እናድርግ🙏❤❤❤❤
ቅዱሳን ግሩፕ ያላችሁ ወደ ግሩፓችሁ ሼር አድርጉላቸው ሌሎችም ይባሩከበት ❤❤ሀብትሽ በረከታችን ነህ ፀጋ ይብዛልህ❤❤😊😊🎉🎉🎉🎉🎉
Yes❤
yes
ቅዱሳን በተቻላችሁ አቅም ላይክ ሼር ተባረኩ አርጉለት❤
የህልም አለም እስኪመስል አሜን። ጌታ ይባርካቹ።
ወንድሜ ሀብታሙ አንተ ጌታ በሰጠህ ትልቅ የዝማሬ ሰጦታ እንዲህ እያዋዛህ እየባረከን ነው
ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይባርክህ 🙏🙏🙏
Wooow❤❤❤❤ yess dilachen Eyesus new tebarek zemariw
Amen
Kibir legeta yihun tebarkehal habtish
Elelelelel🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ክብር ለወደደን፣ ድል ነስቶ ድልን ላለበሰን ለእርሱ ይሁን!
God bless you and your chore, Thanks god.
ጨፋሪዎች በዝማሪያችሁ ግርግር ፈጣሪዎች ከዚሀ ተማሩ ።
እኔ ሁሌ ነው የምገረመው በመዝሙሮችህ በእውነት ጌታ በአንተ ውስጥ ይህን ስላስቀመጥ የዝማሬ መልዕክት ጌታ ክቡሩን ይውሰድ ተባረክ አይወሰድብህ🔥🔥
Habte tabrek geta eyesus yibarekek❤
Esayyy elelelele
ጌታ የባረከህ ነህ ይብዛልህ
ሲጀመር እረግጣቹ የሄዳችሁትለምን ፋናኙ ይነኙዎ ይናፍቃች ፆም ጠልታቹ ጭፈራ ወዳቹ ብቻበጣም ታሳዝናላቹ እራሳቹን ለምን እንደማትችሉ ይገርመኛል በጣም ነው የምታሳዝን
let's go to 20k💪
My brother you are Blessed.
Much Grace and Mercy for you❤️❤️
የፀጋዉ ባለቤት ጌታ ይባረክ። ተባረክ ሀብትሽ
ከስንት ጊዜ በኋላ በመዝሙር ንዝር አለኝ!! 😇❤ ሐብትሽ እና ጋሹ ብሩካን ናችሁ!! (በጌታ ተጣምራችሁ ቀጥሉ? 🥺)
Amennnnnn hallelujah 🙏🙏🙏
ጌታ እየሱስ ይባርክ
Elelelelelel ❤❤❤❤
Elelllllle Amen ❤God bless you
Filled with spirit, pleasant clip to watch and the lyric is so touching. Can't wait for your album release. God bless your ministry.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ ሀብታሙ ከነቤተሰቦችህ ተባረክ
ተባረክ ወንድሜ ከቃሉ የመነጨ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙌🙌🔥🔥🔥
Zemen edih yileq ayiwesedbh yedl geta bate sayikelekel edih yimelek
ኢየሱስ❤❤❤
❤ተባርከበታለሁ ተባረክ❤
Jesus is Lord❤❤❤🎉
አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀሌ ሉያያያያያያያያ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ብቻ ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
ድሌ ኢየሱስ ነው ድሌ
...
ማዕረግ ከፍታዬ ዘውዴ
ፀጋ ይብዛልህ❤🙏
Eseyiiiii elelelelelelelelele elelelelele elelelelele elelelelele
Hallelujah 🥰🥰🥰❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
Amen tebarku❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Halleluyah geta yebrekii silata
የተባረክ ነክ!!!!❤️❤️❤️
Elelelele…. ❤
Amen Amen 🙏 elelele❤
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
የምስጋና አመት ይሁንላችሁ ደምሩኘ ልደምራችሁ
Amen amen God bless you! Beautiful song ❤
አሜን ምን አይነት መታደል ነው አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እረ ተባርከ ቅር አብትሽዬ❤
Ammmmmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ameeeeeeeen
Amen Amen 🙏 ❤❤❤
Praise God Jesus!!!!!
Be blessed dear❤❤❤❤❤❤
Hbtya bartalg tebark
እልልልልልልልልሎልልሎ🎉🎉🎉🎉🎉
Geta kebrun yewsd Geta zemnachwn yebark edat disss yemele zemarinew.
ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤
አሜን ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን።
Amen Amen Amen. EYSUS ❤❤❤
GOD belss you and your family ❤❤❤
Elelelelllllllllllll Elelelelllllllllllll Elelelelllllllllllll
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመን ህ ይባረክ ❤❤❤❤
ግሩም ነው በርታ ወንድሜ
ይህማ ትውልድ ልሰማው የምገባው ድንቅ መዚሙር ነው። ዜማው በአንድ ቃል የመንፈስ ቅዱስ ይባልልኝ። share ይገባዋል
Ameni ❤️🔥❤️🔥❤️🔥🙏🙏🙏
"የህልም አለም እስኪመስል፣ ውሀው ቆመ ኢየሱስ ስል"❤❤ አሜን አሜን
በሠማይና በምድር ከምድር በታች ሁሉ ያለ ሀይል ይገዛለታልና። አሜን አሜን አሜን❤🎉
ተባረኩ❤❤😊
የተባረክ ወንድም ❤❤❤❤
እሰይ እልልልልልልል
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ድ ሌኢየሱስ ነው
አውነት ነው
አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
❤❤❤❤❤amen eleeeeee
wow geta eysus yebirkachu
ተባረኩ ❤❤❤❤እልልልልልልል
ኦ ክብር ለረዳህ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ ሀብትሽ ሁላችሁም ❤❤❤
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜሜሜን አሜሜሜን አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Amenamen ❤❤❤❤❤❤
እሰይ እግ/ብሄር ይመስገን እልእልእልእልእልእል ደሰ የሚል መዝሙር
አሁንም ይብዛልህ😇🙏🙏🙏
YOU ARE A BLESSING BROTHER
ወንድምዬየሚባርክ ዝማሬ ተቀብለህ ባረከን ተባረክ በረከታችን ነህ ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤትህን ይባርክ !!!
May God bless you habtish
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ የጌታ ሰው ከነሙሉ ቤተሰብህ ለምልሙ❤
እሰኪ በእግዚአብሔር ወዴ እየሱሰ እንዲመለሰ እረዱኝ😭😭
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ! ይህንን ዝማሬ ስላደረስከን
እውነት ነው ድላችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ ወድማችን አብትሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተሰብህ፡፡
እሰይ እልልልልልልልል እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ሠማይ ሠማይ የሚሸት ዝማሬ አረ ጌታ ይባርክህ
የድል ንጉስ ነው እየሱስ እ/ር ዘመናችን ይባርክ 🎉🎉🎉
Ye tenkuway zer yidfah mekumiyawn ena keberown askemtu atarksut medenes ha aydelem
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልክ አሜን የድል ዘመን ይሁን በኢየሱስ በመዳንተ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤እልልልልልልልል
የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሀብትሽዬ አሁንም ምንጩ ይጨምር፣አይንጠፍ ባረኩህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።❤❤❤
Amen
Bleesed my brother
ተባረክልን ❤❤❤