why tv advertising

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @girumg9885
    @girumg9885 3 ปีที่แล้ว +2

    I've been trying so hard to find this kind of cool Amharic videos. I guess I've finally succeeded. And thanks for your awesome videos brother. 👍👍👏👏

  • @dariknardos425
    @dariknardos425 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ጌች
    ቀድሜ በገኝህ ጥሩ ነበር፡፡ ምክንያቱም የኔ ቲቪ ያጋጣመው ችግር ይህው ስለሆነ፡፡
    ነገር ግን አሁን ማርኩ ብዙም የማይታወቅ ቲቪ ቦርድ ገዝቼ ለመግጠም ቅድሚያ መጠየቅ ስለሚያስፈልግ፡፡
    የተለመደ ምክርህን ለግሰኝ እልሀለሁ፡፡
    ምንም እንኳ ቪድዮህን ከአሰራጨህው ቢቆይም

  • @teshomemamo-mh7bo
    @teshomemamo-mh7bo 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው በርታ ጥያቄ መጠየቅ ከተፈቀደልኝ my jvc tv shutdown after a few second what the problem?

  • @DerejeAlemu-c6k
    @DerejeAlemu-c6k 3 หลายเดือนก่อน

    Selam gechi ye flat tv horizontal ena vertical siyasemir endet fix enaregalen

  • @habtu3636
    @habtu3636 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የምል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @alphacomputersolutions2314
    @alphacomputersolutions2314 2 ปีที่แล้ว

    Good teaching

  • @DerejeAlemu-c6k
    @DerejeAlemu-c6k 3 หลายเดือนก่อน

    Led tv horizontal ena vertical siyasemir ende fix enaregalen video siralin

  • @fireworkmengistu389
    @fireworkmengistu389 2 ปีที่แล้ว

    good !

  • @samielectronics5101
    @samielectronics5101 2 ปีที่แล้ว +1

    thanks bro....nice

  • @alem8873
    @alem8873 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you!

  • @tqoafantaallee5015
    @tqoafantaallee5015 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you Dod bless you

  • @lakewasmare6509
    @lakewasmare6509 2 ปีที่แล้ว +1

    Gech ur so kind

  • @eshetegirma340
    @eshetegirma340 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌች ምርጥ ሰው

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice

  • @meridkebede
    @meridkebede 7 หลายเดือนก่อน

    ቴሌቪዥኔ ድምፅም ምስልም እየሰራ ጠጠጠጠ የሚል ነገር አመጣ ምን ሊሆን ይችላል

  • @hayyuashu7869
    @hayyuashu7869 2 ปีที่แล้ว

    Original JVC መሀሉ ክፍት bird blinking sihon endet inastekakilalen?

  • @melakubelachew3880
    @melakubelachew3880 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌች በጣም ደስ ይላል አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔም ያው በዚህ ሙያ ተሰማርቸ ነው ያለሁ እና አንዳንድ ነገሮች አይገቡኝም

  • @eskulala7274
    @eskulala7274 2 ปีที่แล้ว +1

    geche betam mert naw setastmeran tnx ....gen mojulachin 130 wedetachi alkensem kalens

  • @ogaii
    @ogaii 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi gech selam Led 50 inch china tv fuse sekayraw tamleso yekatelal chegru minu ga nw betradag

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  3 ปีที่แล้ว

      There is a short component in the power supply, it may be a rectifier, capacitor, swithing IC and other component so all you had to do check which component is became short

  • @TechBamargna
    @TechBamargna 3 ปีที่แล้ว +2

    Bro You Deserve more👍❤

  • @wendimurobaaga1986
    @wendimurobaaga1986 ปีที่แล้ว

    Xuru agelalstnew thankyou Berta qexilibet

  • @Jenbemjenbem
    @Jenbemjenbem 10 หลายเดือนก่อน

    ለሌላ ነገር ለምንመጠቀም እንችላለን

  • @easyfrenchwithmac394
    @easyfrenchwithmac394 2 ปีที่แล้ว +1

    Brather❤😂🎉😊😊😊😊😊

  • @endutagedi667
    @endutagedi667 2 ปีที่แล้ว

    bero bxme new ምታስረዳው ይመችህ ken leje nehe

  • @saronsador2156
    @saronsador2156 3 ปีที่แล้ว +1

    14 ኢንች jvc crt tv power on ሲደረግ አይነሳም ከዚህ በፊት ካፓሲተር ተቀይሮ ነበር አሁን ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል?

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  3 ปีที่แล้ว

      የቴሌቭዥኑ ኢንዲኬተር ላይት ይበራል አሁን?

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  3 ปีที่แล้ว

      በዚህ ስልክ መደወል ትችላላችሁ 0961284805

    • @saronsador2156
      @saronsador2156 3 ปีที่แล้ว

      @@EthioGechTube ፓወር ኦን ሲደረግ መብራቷ አትበራም

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  3 ปีที่แล้ว

      ፖወር ሰፕላዩ ውስጥ ነው ችግሩ
      ፖወር ሰፕላዩ ውስጥ ያሉ ችግሮችን ፈልጊ(ፈላግ)
      Switching transistor may be short?
      Fuse open?

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  3 ปีที่แล้ว

      If you can't repair the TV by your self
      You can call with this phone
      0961 28 48 05 for easy communication

  • @etg9080
    @etg9080 3 ปีที่แล้ว +1

    Why don' t you replace the transistor rather than placing the module?

  • @ደስታበክርስቶስአለምአቀፍ
    @ደስታበክርስቶስአለምአቀፍ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍላት ቲቪ ለይ እንዴት ሞጅል ወይም ይንቨርሰል አድፕቴር መግጠም ይቻለል

  • @BilalPapa-we7el
    @BilalPapa-we7el 5 หลายเดือนก่อน

    power mojul ኬት አገኛለሁ

  • @firoTeshome
    @firoTeshome 5 หลายเดือนก่อน

    Ye Tv Ic simina xiqimun felige neber

  • @alphacomputersolutions2314
    @alphacomputersolutions2314 2 ปีที่แล้ว

    bro needs to be used by the government

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  ปีที่แล้ว

      What do you mean by (need to be used by other government)

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares ปีที่แล้ว

    ጌች ወንድሜ በመልካምነት ወገንህን ለመርዳት በምታረገው ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለው❤️🙏 ደሞ ት/ት ምሰጥበት ፕረዘንት ያረክበትን መንገድ ከነ ኩዋሊቲ ቀረፃው ተመችቶኛል ቀጥልበት። መልካሙን ሁሉ🙏 ቀጣይ አንጠብቅሃለን በዘመናዊ LED smart tv ከሙሉ ገለፃጋ👈

  • @abdumohammedawol9170
    @abdumohammedawol9170 2 ปีที่แล้ว

    ጌች እናመሰግናለን ,በTelegram group ፈጥረህ መክፈል ያለብንን እየከፈልን ስልጠና ብትሰጥ ምን ይመስልሃል?

  • @እኔምአማራነኝ
    @እኔምአማራነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለህ እኮ ጌቾ

    • @EthioGechTube
      @EthioGechTube  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ይሄንን ትብብራችሁን በ ላይክ ብታሳዩን ጥሩ ነበር