ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna.
Amen
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን። ኢትዮጵያዊ ሁሉ ግእዝን መማር አለብን። ግእዝ የመጀመሪያዎቹ ሰዋች አዳም እና ሄዋን ከፈጣሪያችን ከእግዚአብሔር ጋር የተነጋገሩበት ከቋንቋዎች ሁሉ የሚበልጥ ነው። እግዚአብሔር ለፍርድ እና አለምን ለማሳለፍ ሲመጣም የሚናገረው በግእዝ ነው። ነጮች ይህን ሁሉ አውቀው ግእዝ እየተማሩ ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ግእዝ የሚያስተምረው ነጭ ጀርመናዊ ነው።
አናመሰግናለን አረፍተ ነገር ተሰርቶ ስምና ግስ ለይው በያስተምሩን
በጣም እናመሰግናለን
መሰንቆሰ ሃይማኖት ይእቲ=መሰንቆስ ሃይማኖት ናት። ናሁ እምይእዜሰ ያስተበጽ ዑኒ ኩሉ ትውልድ= ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ኹሉ ያመሰግኑኛል
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna.
Amen
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን። ኢትዮጵያዊ ሁሉ ግእዝን መማር አለብን። ግእዝ የመጀመሪያዎቹ ሰዋች አዳም እና ሄዋን ከፈጣሪያችን ከእግዚአብሔር ጋር የተነጋገሩበት ከቋንቋዎች ሁሉ የሚበልጥ ነው። እግዚአብሔር ለፍርድ እና አለምን ለማሳለፍ ሲመጣም የሚናገረው በግእዝ ነው። ነጮች ይህን ሁሉ አውቀው ግእዝ እየተማሩ ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ግእዝ የሚያስተምረው ነጭ ጀርመናዊ ነው።
አናመሰግናለን አረፍተ ነገር ተሰርቶ ስምና ግስ ለይው በያስተምሩን
በጣም እናመሰግናለን
መሰንቆሰ ሃይማኖት ይእቲ=መሰንቆስ ሃይማኖት ናት።
ናሁ እምይእዜሰ ያስተበጽ ዑኒ ኩሉ ትውልድ= ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ኹሉ ያመሰግኑኛል