ኢየሱስ ለአብ ይገዛል ወይ? || 1ኛ ቆሮንቶስ 15 ፥ 20 - 28 || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 588

  • @JoYohanis-b1r
    @JoYohanis-b1r หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ እጅግ እጅግ ወሳኝ ትምህርት አስተማሩን።መፅሐፍቅዱስን እንደልቦለድ አንብቦ መረዳት እንደማይቻል ማሳያ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን።

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እናመሰግናለን🙏

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ በመድኃኔዓለም ቆም ብለን እናስብ ፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደፊት ለሞት ይገዛል እያለ እኮ ነው ፤ ቆም ብለን መፅሀፍ ቅዱሳችንን እንመርምር!

  • @DaniTedy
    @DaniTedy 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በዘመናችን እንደ እርሶት ያለ ሁለተኛ እንደጢቢቡ ሰለሞን ያለ ሰው በዘመናችን ተገርሜያለው የእግዚአብሔር አምላካችን የጌታችንም የእየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ቢሆን ሺ አመት ኑሩልን ኑሩልን።የሚያስ ተምሩት ትምህርት ጭንቀትን ያጠፋዋል ትምህርቶ በጣም ደሰ ይላል።

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን መምህር

  • @woldubogale311
    @woldubogale311 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፕሮፌሰር የተዋህዶ አርበኛ
    ታላቅ የዘመኑ ሐዋርያ ፤ረጅም እድሜና ጤና ጌታ ይስጦት
    አገልግሎትዎንም ይባርክ፤ድንግል ከእርሶ ጋር ትሁን፤፤

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kelhewate yasamalean 🏅🏅🏅.

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @Tewe5957
    @Tewe5957 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !የአገግሎት ዘምንዎትን ያርዝምልን !

  • @ሀኒሀቫኒያ
    @ሀኒሀቫኒያ 2 ปีที่แล้ว +61

    እንኳን ደና መጡልን መምህራችን እመብርሃን ምስክሬ ናት መምህር ቀኑን ሙሉ ሳምንቱን ሙሉ ሲያስተምሩ ብሰማቸው በጭራሽ አልሰላችም ሁሌም አዲስ ናቸው ሺ አመት ኑሩልን ፀጋውን ያብዛልሆት መምህራችን!!!!!!

    • @Thanks.god123
      @Thanks.god123 2 ปีที่แล้ว +2

      👌👌👌

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      በውኑ እግዚአብሔር የሞት አባት ነውን?
      (እግዚአብሔር የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወይስ "የሞት አባት"?)

    • @brhantekola5480
      @brhantekola5480 ปีที่แล้ว +1

      አሜንቃለህይወትያስማልን

  • @alemsitotaw1751
    @alemsitotaw1751 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንእግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @boudicell682
    @boudicell682 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 2 ปีที่แล้ว +2

    Kesis Egziabher ahunem tsegawen yabzaleh. Edmehen ketena gar yarzemelen . God Bless you and your families. From Toronto . 🙏🙏🙏🙏

  • @tsahaytsahay9217
    @tsahaytsahay9217 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💯

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 ปีที่แล้ว +2

    Kalhiwet yesmalna amen amen amen

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @alazarasfaw1306
    @alazarasfaw1306 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +2

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @kassahunfissieha2154
    @kassahunfissieha2154 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ልፁል እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ሚያገለግሉበት ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +15

    ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ሠላሞት በክርስቶስ ይብዛ በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲አንዴ አደለም ሁለቴ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር ያክብርልን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችኝ ባሉበት ከክፉ ይጠብቆት🍃👏 🌷🌷🌷

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 ปีที่แล้ว +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ያዋርስል ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አምላክ ከስተተኞች ይቻደገን እማምላክ በምልጃዋ ከኛጋ ትሁን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን የቅዱሳን አምላክ አሜን

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 2 ปีที่แล้ว

      እርምት 11/10/2014 18/6/2022
      መምህርን ፕ/ሮዘበነ ለማ ያሉ ሰው ሮን ወደ ር ይለውጡት እንዲህም ብለው ይጻፉ መምህር ፕ/ር ዘበነ ለማ። ከሆኑ ማለቴ ነው፤ከሆኑም በመጀመርያ ማሳወቅ ተገቢ አይደለምን?

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +13

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ ለኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ፍቅሯና አማላጅነቷ አይለየን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አሜን

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ለዛሬዋ ቀን ያደረሰን
    እንኳን በሰላም መጡልን
    አባታችን የሰማነውን
    በልቦናችን ያሳድርልን
    አሜን🙏🤲🙏🌺💐🌻🌸🌷🌹

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህረችን እንኳን በሰለም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

    • @genetgezaheng6942
      @genetgezaheng6942 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      በውኑ እግዚአብሔር የሞት አባት ነውን?
      (እግዚአብሔር የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወይስ "የሞት አባት"?)

  • @liyuliyu8307
    @liyuliyu8307 2 ปีที่แล้ว +18

    መምህራችን እርስዎ የመንጋው ጠባቂ አድርጎ እግዚአብሔር እርስዎን ለኛ ሰጥቶናል ለዚህም እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!እርስዎንም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቆዎ!!!መምህር እባክዎ 5ቱ አዕማደ ምስጢራት ቢቀጥል

  • @eyosafethebrom4517
    @eyosafethebrom4517 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም መገለጥ ነው! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ!

  • @eskedargetnet3391
    @eskedargetnet3391 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እንቁ መምህሬ በጣም ነው እምወዶት ሲያስተምሩን እንዴት ደስ እንደሚለኝ በጣም ሲያስርዱኝ ግልጽ በሆነ መልኩ ነው ሚያስርዱኝ ድንግል ማርያም ከነ ልጁዋ ትጠብቅህ

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      ልበ አምላክ ንጉስ ዳዊት “እግዚአብሔር ጌታዬን። ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።” ብሎ የተናገረው ስለ ሞት ነው ወይስ ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ?

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ፣በምህረቱይማረን ሥለመረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ አቡነተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ብሎ ይማረን አሜን አሜን አሜን

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      ልበ አምላክ ንጉስ ዳዊት “እግዚአብሔር ጌታዬን። ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።” ብሎ የተናገረው ስለ ሞት ነው ወይስ ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ?

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን በሄወት በጤና ይጠብቅልን መምራችን እኛም የሰማነውን እንድናሰተውል ቅዱሰ ፈቃዱ ይሁንልን የናቱን ቅድሰት ድንግል ማሪያም ሀገር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን የኔንም ልጁን ለንሰሀ ያብቃኝ አሜን ይሁንልን

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ ለኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን በሀሰተኛ መንገድ ላይ ያሉትን ወደ ትክክለኛዋና ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ያምጣልን አሜን አሜን

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘማሬመላእክትያሰማልን
    ዘበንሁን ይባክልን ሺ አመት ኑሩልን😍😍😍
    መምህራችን ቃላት ያጥረኛል ቃላትሁን ለመግለጥ
    አያሉ እግዚአቢሄር በድሜና በጤና በፀጋ ያኑርልን
    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እድሜ ተፀጋ ጋር ይስጥልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      በውኑ እግዚአብሔር የሞት አባት ነውን?
      (እግዚአብሔር የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወይስ "የሞት አባት"?)

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታች በዕድሜ በጤና ያኑርልን

  • @eyerusalemadmasu2969
    @eyerusalemadmasu2969 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እነመሰግናለን ታላቅ ትመህርት ነው

  • @mikiyasbizuneh181
    @mikiyasbizuneh181 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን።የአገልግሎት ዘመንን ይባርክልን።

  • @hanaguadu420
    @hanaguadu420 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mafigidey6085
    @mafigidey6085 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ራያራዩማ-ሸ3በ
    @ራያራዩማ-ሸ3በ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችንን

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማለን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን🙏

  • @tsedlaethopia4720
    @tsedlaethopia4720 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎት አስቡን

  • @WesnLema-mc7ri
    @WesnLema-mc7ri ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @helenkidus7419
    @helenkidus7419 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትንታኔ ነው ። ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @temesgenkassahun3189
    @temesgenkassahun3189 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በተከታታይ የሚያስተምሩት ትምህርት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን... እግዚአብሔር ይባርኮት ✝️✝️✝️

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ በመድኃኔዓለም ቆም ብለን እናስብ ፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደፊት ለሞት ይገዛል እያለ እኮ ነው ፤ ቆም ብለን መፅሀፍ ቅዱሳችንን እንመርምር!

  • @qaws7708
    @qaws7708 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን

  • @ፀዳለፀጋዬ
    @ፀዳለፀጋዬ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @סולו-ש6ל
    @סולו-ש6ל 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @esterester3286
    @esterester3286 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @goitomabadiabadi9437
    @goitomabadiabadi9437 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @deribaasefa5673
    @deribaasefa5673 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን እንዴት ያለ ድንቅ አረዳድ ነው።

  • @apimintesnot
    @apimintesnot 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህር 🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን ሁልም ትምህርቶት ጥልቅ ነው የማናውቀውን ሁሉ በየቀኑ እያወቅን እንድንኖር እያደረጉን ነው እመቤት ከነቤተሰቦት ትጠብቆት አሜን

  • @meriyemabdulkerim5311
    @meriyemabdulkerim5311 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘበነ እግዚሐብሔር የአገልግት ዘመንህ ይባርከው መምህርዬ ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ድህነት ነው
    እኔ ቅዱስ ኡራኤልን በጣም በጣም እወደዋለሁ ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣሁበት የሱን ታምር አይቼ ነው ማርያምን በጣም ነው እምወዳት የተወድኩትም በእሷ ቀን ነው፡፡ እውቀት ስለሌለኝ እየሱስ ጌታ ነው ሲሉኝ ቱፓክ መላጣ ነው እምል ሰው ነበርኩ ግን ያለ እውቀት ውርርድ ትርፉ መበላት ሆነና ነገሩ በጥቅሶቹ አመንኩ የእውነት ልቤ ንስሀ ነው የማወራው መምህር ዘበነ ልቤ እመቤትን መተው አይችልም ብዬ ስላቸው ግድ የለም ሲገባሽ እራስሽ ትተያለሽ አሉኝ እግዞኦ ብቻ ምን ልበል 3 አመት ሲያስተምሩክ በትእግስት መጋቢት 5 2014 ተጠመኩ ድጋሚ ጼንጤ ሆንኩ ግን እግዚሀብሔር ታጋሽ ስለሆነ እኔም አምላኬ የቆምኩበት ትክክል ካልሆነ የፈጠርካት ነብስ እንዳትተፋ ታደጋት እላለሁ ሁልጊዜ መምህር ያንተን ትምህርት ለመስማት ዋይፋ ገዛሁ ያልገባኝ ሁሉ ተመለሰልኝ አሁን እግዚሀብሄርን በንስሀ በቀኑና ይቅር እንዲለኝ በጸሎት አስበኝ፡፡ አኔ የሳትኩት እውቀት አንሶኝ ሲቀጥል ፀበል ስገባ ሰው ሲጮህ እኔ አልጮህም ነበር እነሱ ጋር ሲሄድ ግን ጮኩ ሴጣኑ ወጣ ተገረምኩ ማስተዋልን ካልሰጠን እንጠፋለን፡፡ እግዚሀብሔር ይባርክ መምህርዬ ሊያስተምሩ የሚችሉ በእኔ ላይ የሆኑትን ነገሮች ያስተምራሉ ብዬ የምላቸውን እፅፍልካለው፡፡

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ በመድኃኔዓለም ቆም ብለን እናስብ ፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደፊት ለሞት ይገዛል እያለ እኮ ነው ፤ ቆም ብለን መፅሀፍ ቅዱሳችንን እንመርምር!

  • @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
    @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ 2 ปีที่แล้ว

    እኔም አሁን ብዙ ተምሬያለሁ ከዚ እናመሠግናለን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seyatsion7481
    @seyatsion7481 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር በፀጋው ይባርክልን ከደጁ. አያሳጣን አሜን መምህር እርስዎም የህይወት መናን ይመግቡን በርቱል አመስግናሉሁ

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      ልበ አምላክ ንጉስ ዳዊት “እግዚአብሔር ጌታዬን። ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።” ብሎ የተናገረው ስለ ሞት ነው ወይስ ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ?

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @abrahammeskele2550
    @abrahammeskele2550 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያስረዝምልን።

    • @abrahammeskele2550
      @abrahammeskele2550 2 ปีที่แล้ว

      እኛም ቃሉ እንዲንኖር የቅዱሳን አምላክ ይርዳን!

  • @nigusbelay7046
    @nigusbelay7046 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አሜን ።

  • @wantihundumtuuwaaqayyofind9177
    @wantihundumtuuwaaqayyofind9177 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @wubetuelsy8888
    @wubetuelsy8888 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን የሰማናው እግዝአብሔር በልቦናችን ላይ ይፃፊልን ❤❤❤

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏💚💛💚💛💓

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እንኳን ደና መጡልኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እመብርሃን አትለዮት ከክፉ ነገር ትሰዉሮት መምህሬ በፀሎቶ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለዉ አስቡኝ እርዱኝ የስጨንቀኛል

  • @shigeretube-chefroma5019
    @shigeretube-chefroma5019 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qela heyete yesamalene memerechen

  • @amenabdi4730
    @amenabdi4730 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasemalen memherachin egziyabher edmewoten yasrezemeln 🙏🙏🙏

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre 🙏❤️⛪🙏❤️⛪🙏❤️⛪🙏❤️!!!🇪🇷❤️🇪🇹

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว +1

      ልበ አምላክ ንጉስ ዳዊት “እግዚአብሔር ጌታዬን። ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።” ብሎ የተናገረው ስለ ሞት ነው ወይስ ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ?

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hiyabzed4901
    @hiyabzed4901 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @beyenechferede5514
    @beyenechferede5514 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙌💐💐💐

  • @user-Eftahmedia724Ethi
    @user-Eftahmedia724Ethi 2 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት አቤት ድንቅ ትርጓሜ በእውነት መንፈስ ቅዱስ ሚስጥሩን ሲገልጥ እንዲህ ነው አባታችን በረከቶት ይደርብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrahamzarefu914
    @abrahamzarefu914 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ለአበታችን ቃልህውት ያሰማልን

  • @girmayemiru5403
    @girmayemiru5403 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @ምሥራቅመኩሪያ
    @ምሥራቅመኩሪያ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!!!

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      ልበ አምላክ ንጉስ ዳዊት “እግዚአብሔር ጌታዬን። ጠላቶችህን ለእግርህ መቀመጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው።” ብሎ የተናገረው ስለ ሞት ነው ወይስ ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ?

  • @NahuSenayi-gx4ub
    @NahuSenayi-gx4ub ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት አባታችን በ 36 አመቴ ዛሬ ይሄንን አወቅሁ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ይሰማልን ! ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !እናመስግናለን ፣መምህር፣ሰላሙን ያብዛልክ!

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በልቦናችንን ጽላት ያኑርልን እግዚኣብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ትምህርቱ በጣም ደጋግሜ ስሰማው በጣም ደስ ይላል ኣጥንት የሚያለመልም መምህራችን ብርታቱን ጽናቱን ይስጦት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ዕለት ዕለት ሲያስተምሩን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @mekbebwoldesoger9890
      @mekbebwoldesoger9890 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ በመድኃኔዓለም ቆም ብለን እናስብ ፤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደፊት ለሞት ይገዛል እያለ እኮ ነው ፤ ቆም ብለን መፅሀፍ ቅዱሳችንን እንመርምር!

  • @toastube1446
    @toastube1446 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን >>እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቅዱስ ቃሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦ ይስጦት ጸጋውን በረከቱንና ሠላሙን ያድሎት

  • @iiu2020
    @iiu2020 2 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ እምነተረ በምን ቃል ልግለፆሽ❤

  • @geremew8763
    @geremew8763 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen segawun

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን። የነገ ሰው ይበለን።

  • @wasihunsebesbe2712
    @wasihunsebesbe2712 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን!

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሀህይወት ያሰማልህ እባኮት መምራችን ስለጆኦቫ እምነት ትንሽ ትምህርት ብትሰጠን ደስ ይለኛል

  • @cnxcnx7584
    @cnxcnx7584 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ምህራ ችን

  • @atikiltmulualem2783
    @atikiltmulualem2783 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማል

  • @samuelaynbahu8538
    @samuelaynbahu8538 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ።

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ🤲🤲🤲

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Wedu Mahmerachen

  • @leabouaoun973
    @leabouaoun973 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን{3}