ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በርታ
👍👍👍👍
berchileina sa 👍👍👍👍👍
እባክህ ወድምዬ አንድ ነገር ላስቸግርህ እና መልስልኝ ያስፈልገኛል!! ባልበትዬ ቻይናዌ ነዉ ሰማንያ የለኝም ልጅ ወልደናል አሁን ትቶኝ ጠፋ እዴት በ ሕግ መጠየቅ እቺላለሁ እባክህ አስረዳኝ ቺግር ላይ ነኝ??
ስለ ምን ጉዳይ ነዉ መጠየቅ የፈለግሽው ስለ ልጅ ወይስ ስለ ትዳርሽ ነዉ?
መጠየቅ የፈለኩት እሱን በሕግ እደት መጠየቅ እቺላለሁ የት እዳለ አላውቅም!!
በነገረችን ላይ የተሻሻለዉ የ ኢትዮጵያ የፈደራል የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቀጥር 213/1992 የወጣው እንደ ባልና ሚስት አብሮ መኖር ትዳር ሚያሲከትላቸዉን ዉጠት ሁሉ ያስከትላል ይላል (irregular Union ),ወደ ጥያቀህ ጥያቄህ ስመለስአንድት የኢትዮጵያዊት ዜግነት ያላት ሴት ከለላ ሀገር ዜግነት ካለው ሰዉ ጋር ያላትን ግኑኝነት አንደት ይዳኛል ወደምል የህግ ክፍል ይወስናል i think academic knowledge ፈልገሽ/ገ ይሆናል የጠየቅሽኝ/የጠየከኘ በዝርዝር በዝህ ጉዳይ ላይ ልነሱ የምችሉ በዙ ጉዳዮች አሉ እነሱም 1,Judaical jurisdiction 2,material jurisdiction 3.local jurisdiction ከዛ በመቀጠል choice of law ወይም የትኛዉ ሀገር የበተሰብ ህግ ነው ጉዳዩን የመዳኘት ሰለጣን ያለዉ የምለ ጠያቀ አዘል ስለሆነ በስክ ስለ መዘርዘር ጉዳዩ መጠየቅ ይቻላል
ሴት ነኝ ግንጉነታቺን 2ዓመት ke6ወር ሆኖናል ህጋዌ ሰማንያ የለኝም ግን 1ልጅ ወልደናል እድትነግረኝ እምፈልገው ይህን ሰው ባለበት ሀገር እዴት በ ሕግ ማስጠየቅ ይቻላል??
አንድ የጠበቃ ቢሮ ሄጃለሁ ግን ምንም ማድረግ እደማልችል ነገሩኝ ኢትዮጵያከሌለ መክሰስ አችይም አሉኝ ከምን አንፃር ነዉ!! ይቅርታ አስቸገርኩህ ልጅ ትቼ መቀሳቅስ ስለ. አልቺልም ለዛ ነዉ🙏🙏🙏🙏
የመጀመሪያ ችሎት ላይ መቃወሚያ ከረሳን በቀጣይ ቀጠሮ ማቅረብ አንችልም ወይ
beki yemejemeraya dereja meqawemiyawu alama wede fire negeru woyimi kirikiru indayijemiri nw wode kirikiru ketegeba ayichalimi beki gini mini ayineti mejemeriya dereja meqawemiya nw yalehi beki
@@yeshiwasseyifu8565 በመጀመሪያው ቀጠሮ ላይ ተረስቶ ባይቀርብና የቀጣዩ ቀጠሮ ላይ ማለትም ክርክሩ ሊጀመር የሚችልበት ቀጠሮ ላይ ከመጀመሩ በፊት የክስ ተቃውሞ ማስመዝገብ አይቻልም ወይ
የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሳታቀርብ ወደ ክርክር ተገባ ማለት መብትን ሳትጠቀም አለፈ ማለት ነዉ
ሰዉ ልጅ ፊጹም ነዉ ተብሎ አይገመትም ብሆንም ከ በቅ ምክንያት ጋራ የታገዘ ከሆኑ እና ፊትህን ከማስፈን አንፃር ተጠቃም ሆኖ ከተገኘ ለያስከለክሊ የምችለው አይኖርም ምክንያቱም በእኛ ህግ ለሁሉም exception good faith /ቅን ልቦና ነዉ በተጨማርም ክርክር ላይ አልተገባም ማለት ህደቱ መጀመርያ ለይ ነዉ ማለት ነዉ እንደዛ ስልህ የፍርድ ቤትን ምንም የመወሰን ስልጣን እንዳለ ሁኖ ማለተ ነወ
Keep it UP bro Good Job
Thank you, I will
❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በርታ
👍👍👍👍
berchileina sa 👍👍👍👍👍
እባክህ ወድምዬ አንድ ነገር ላስቸግርህ እና መልስልኝ ያስፈልገኛል!! ባልበትዬ ቻይናዌ ነዉ ሰማንያ የለኝም ልጅ ወልደናል አሁን ትቶኝ ጠፋ እዴት በ ሕግ መጠየቅ እቺላለሁ እባክህ አስረዳኝ ቺግር ላይ ነኝ??
ስለ ምን ጉዳይ ነዉ መጠየቅ የፈለግሽው ስለ ልጅ ወይስ ስለ ትዳርሽ ነዉ?
መጠየቅ የፈለኩት እሱን በሕግ እደት መጠየቅ እቺላለሁ የት እዳለ አላውቅም!!
በነገረችን ላይ የተሻሻለዉ የ ኢትዮጵያ የፈደራል የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቀጥር 213/1992 የወጣው እንደ ባልና ሚስት አብሮ መኖር ትዳር ሚያሲከትላቸዉን ዉጠት ሁሉ ያስከትላል ይላል (irregular Union )
,ወደ ጥያቀህ ጥያቄህ ስመለስ
አንድት የኢትዮጵያዊት ዜግነት ያላት ሴት ከለላ ሀገር ዜግነት ካለው ሰዉ ጋር ያላትን ግኑኝነት አንደት ይዳኛል ወደምል የህግ ክፍል ይወስናል
i think academic knowledge ፈልገሽ/ገ ይሆናል የጠየቅሽኝ/የጠየከኘ
በዝርዝር በዝህ ጉዳይ ላይ ልነሱ የምችሉ በዙ ጉዳዮች አሉ እነሱም
1,Judaical jurisdiction
2,material jurisdiction
3.local jurisdiction
ከዛ በመቀጠል choice of law ወይም የትኛዉ ሀገር የበተሰብ ህግ ነው ጉዳዩን የመዳኘት ሰለጣን ያለዉ የምለ ጠያቀ አዘል ስለሆነ በስክ ስለ መዘርዘር ጉዳዩ መጠየቅ ይቻላል
ሴት ነኝ ግንጉነታቺን 2ዓመት ke6ወር ሆኖናል ህጋዌ ሰማንያ የለኝም ግን 1ልጅ ወልደናል እድትነግረኝ እምፈልገው ይህን ሰው ባለበት ሀገር እዴት በ ሕግ ማስጠየቅ ይቻላል??
አንድ የጠበቃ ቢሮ ሄጃለሁ ግን ምንም ማድረግ እደማልችል ነገሩኝ ኢትዮጵያከሌለ መክሰስ አችይም አሉኝ ከምን አንፃር ነዉ!! ይቅርታ አስቸገርኩህ ልጅ ትቼ መቀሳቅስ ስለ. አልቺልም ለዛ ነዉ🙏🙏🙏🙏
የመጀመሪያ ችሎት ላይ መቃወሚያ ከረሳን በቀጣይ ቀጠሮ ማቅረብ አንችልም ወይ
beki yemejemeraya dereja meqawemiyawu alama wede fire negeru woyimi kirikiru indayijemiri nw wode kirikiru ketegeba ayichalimi
beki gini mini ayineti mejemeriya dereja meqawemiya nw yalehi beki
@@yeshiwasseyifu8565 በመጀመሪያው ቀጠሮ ላይ ተረስቶ ባይቀርብና የቀጣዩ ቀጠሮ ላይ ማለትም ክርክሩ ሊጀመር የሚችልበት ቀጠሮ ላይ ከመጀመሩ በፊት የክስ ተቃውሞ ማስመዝገብ አይቻልም ወይ
የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሳታቀርብ ወደ ክርክር ተገባ ማለት መብትን ሳትጠቀም አለፈ ማለት ነዉ
ሰዉ ልጅ ፊጹም ነዉ ተብሎ አይገመትም ብሆንም ከ በቅ ምክንያት ጋራ የታገዘ ከሆኑ እና ፊትህን ከማስፈን አንፃር ተ
ጠቃም ሆኖ ከተገኘ ለያስከለክሊ የምችለው አይኖርም ምክንያቱም በእኛ ህግ ለሁሉም exception good faith /ቅን ልቦና ነዉ በተጨማርም ክርክር ላይ አልተገባም ማለት ህደቱ መጀመርያ ለይ ነዉ ማለት ነዉ እንደዛ ስልህ የፍርድ ቤትን ምንም የመወሰን ስልጣን እንዳለ ሁኖ ማለተ ነወ
Keep it UP bro Good Job
Thank you, I will