HAMER MEDIA | አወዛጋቢው የፋኖዎች ቪዲዮ ተለቀቀ | አፈትልኮ የወጣው የስልክ ቅጂ ፋኖን አስጨንቆታል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2024
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

ความคิดเห็น • 256

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 23 วันที่ผ่านมา +22

    ተላላኪ የውሻው ናዚ ፋሽሽት ጋጋጋጋጋጋጋጋጋ ባንዳ አማራ አንድ ነው።

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 23 วันที่ผ่านมา +8

    ይህ ማለት የአማራን ህዝቦች ያጠናክራል መከፋፈል አይቻልም

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 23 วันที่ผ่านมา +7

    ፈረንሣዮች ፣ "ልዩነትን ያኑርልን " ይላሉ ይባላል ። በፋኖዎች መካከል ልዩነት ቢኖር ምን ያስገርማል ? ይህን ልዩነት ማግነን ልዩነቱን ለማስፋት ተልዕኮእንዳለህ ያስታዉቃል ። አትልፋ ፋኖዎች ብለዉ ፣ ብለዉ አንድነት መፍጠራቸዉ አይቀርም ።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 23 วันที่ผ่านมา +1

      ወያኔ ተለያዩ ኦያላችሁ ጮቤ ለምን ትረግጣላችሁ ታዲያ የፈረሣይ ተረት ከገባችሁ የናንተ ሢሆን ፅድቅ የሌላ ሢሆን ሀጥያት

    • @user-dr9zu9qo9c
      @user-dr9zu9qo9c 23 วันที่ผ่านมา

      @@EyerusalemTaddese እኛ እነማን ነን ? በጅምላ መፈረጅ ፣ አሉታዊ ልዩነቶችን ኮትኩቶ ማራባት የጠባብ ጎሠኞች ተግባር ነዉ ። ወያኔ ደርግን አስወግዶ ( መልካም አስተዳደርን በማስፈን ማቆየት አላወቀበትም እንጂ ) ለሥልጣን የበቃዉ በየወቅቱ በመኻሉ የተከሠተዉን ልዩነት በማስታረቅ ነዉ ። በአሁኑ ወቅትም በወያኔዎች መካከል ልዩነት ቢከሠት የሚያስደንቅ አይደለም ። ችግሩ የወያኔዎች ልዩነት በመካከላቸዉም ቢሆን መነሻዉ ጎጠኝነት ነዉ ። በአገር ደረጃ ጥበት ን ፣ ዘረኝነትን ማራመድ የወያኔ ተፈጥሮ ነዉ ።
      የኢትዮጵያ ሕዝቦችን ከፋፍሎ ለመግዛት የቀየሠዉ የጎሠኝነት ሥርዓት በመጨረሻ ራሱን በላዉ ። ያም ሆነ ይህ ፣ ወያኔ ልዩነቱን ደረጃ በደረጃ አስወግዶ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ዉስጥ ሚና ቢጫወት አገራችን ሠላም ታገኛለች ብለዉ ከሚያምኑት ዉስጥ ነኝ።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 23 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-dr9zu9qo9c ሀሣብህን ኦደግፉለሁ ግን የዘር ፓለቲካን ወያኔ አላመጣውም ከወያኔ በፊቴ ሻብያ ኦነግ ሌሎች አሥራ ሠባቴ ተፉላሚ ከወያኔ በፊቴ ነበሩ ወያኔ ሠብሥባ አንድ አረጋቸውጂ ይህኔ ሀቅ ተቀበሉ ወያኔ የዘር ፓለቲካ አመጣ የምትሉ ሁሉ ኦነዛ የወጡት ጫካ ለመገንጠል ነበር ባንድ ሀይማኖቴ ቃንቃ ባንድራ አንመራሜ የራሣችኔ ቃንቃ ባህል ባድራ አለኔ ብለው

  • @gaga320
    @gaga320 23 วันที่ผ่านมา +4

    ልዩነት እንዳለ ግልፅ ነው ቢሆንም ነገሮች መስተካከላቸው አይቀርም ። መስመር እስኪይዝ በመሰለኝ መሰራቱ አይቀርም ። ቆራጥ መሪ ያስፈልጋል ። አንድ የሚያረግ።

  • @mekuriatassew7437
    @mekuriatassew7437 24 วันที่ผ่านมา +14

    እኔ የዚያ ሰፈር ሰው ነኝ። በማታውቀው ጉዳይ ብዙ አትዘለብድ። እስኪ የፋኖን ትተህ ሰለሌሎችም የምታውቀውን አውራን። ፍለጋህ እውነት ከሆነ። ሰህተትን ማረም ከሆነ።

  • @DessieCityPeaceandDevelopmentA
    @DessieCityPeaceandDevelopmentA 22 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም ይባል ምንም የፈሰሰው የአማራ ልጅ ንፁህ ደም እንዲህ ድምጽን በየግለሰቦች ማንነት በማስመሰል እና በማመሳሰል ነው ።

  • @user-ky9ur6pp3q
    @user-ky9ur6pp3q 13 วันที่ผ่านมา

    ምን ታጋንናለህ አንድን ሰው ወጣ አልወጣ ትግሉ አይቆምምምም❤❤❤❤

  • @AyeleAyele-yf1nk
    @AyeleAyele-yf1nk 24 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ተባብራቹህ እንድትኖሩ ያድርጋቹህ

  • @agdr895
    @agdr895 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ማለት አማራ ነው። አማራ ማለት ሰፊ ህዝብ ነው። ሰፊ ህዝብ ደሞ ነጥሮ ለመውጣት በሚያጋጥም ውጣ ውረድ እንደናንተ ያለ ተስፈኛን ለማርካት እድል ይሰጣል። መጨረሻው ግን ድል የእኛው ነው።

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 23 วันที่ผ่านมา +2

    እነሱ ለሌላ ያሰሩት ምህዋርት ወደነሱ ዞሬ ይህ የእግዚአብሔር እጅ ነው የብዙ ወገኖች ዕምባ ለቅሶ ፀሎት ውጤት ነው:: አሁንማ ሀገራችን ከፕብርተኞች ነፃ የመውጣት ምልክት ይሆናል:: ህዝባችን እፎይታ ያገኛል::

  • @solomonabebe6871
    @solomonabebe6871 17 วันที่ผ่านมา +2

    አሰግድ የሚባል ባንዳ እያለ ሰላም የለም።

  • @semawasmare3097
    @semawasmare3097 23 วันที่ผ่านมา +3

    የኛ ጉድ

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 22 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚያስ ስለፋኖ ምን አገባው

  • @Wolde-pq5mc
    @Wolde-pq5mc 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም ታሳዝናላችሁ በእዉነት የሰራችሁት ስራ አስቀያሚ አሳዛኝ ነዉ

  • @SisayYitayih-qg7yx
    @SisayYitayih-qg7yx 22 วันที่ผ่านมา +1

    አይሳካም መከፋፈል

  • @shumetiezerihun1720
    @shumetiezerihun1720 22 วันที่ผ่านมา +1

    It is Artificial intelligence

  • @damtewalemu6049
    @damtewalemu6049 24 วันที่ผ่านมา +11

    አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ነው ተባለ እኮ

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 23 วันที่ผ่านมา

      Kkk ራስህን ኣፅናና ኣራም

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@habtomhabtom7831የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ማለት አንተ ነህ
      የናተን ቤት ጉድ ማን ያውራ

    • @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr
      @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr 23 วันที่ผ่านมา +1

      አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ጎጃመኛ አያወራም!!!!!

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 21 วันที่ผ่านมา

      አንተ ራስህ አርተፍሻል ነህ

  • @user-gb4zf7dj6n
    @user-gb4zf7dj6n 24 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም በጣም ነው የሚገርመው ግን ህዝቡ መጨዋጫ ሆነ

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 20 วันที่ผ่านมา

      ከብት አልገባህም።

  • @user-wq3hu3wj8f
    @user-wq3hu3wj8f 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቅንብር ማንም አይሰማም በ21ኛው ክፍለ ዘመን ይች ነች ወሬ ነው

  • @user-mq6qc6uc3m
    @user-mq6qc6uc3m 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሀመር?????????

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 22 วันที่ผ่านมา +1

    Don’t tell us anything about FANO negative we are not trusted anybody except Fano

  • @user-ih2uk9gn8i
    @user-ih2uk9gn8i 17 วันที่ผ่านมา

    አማራ ንቃ አባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ተስፋ አታጨልሙት

  • @FhTy-d9s
    @FhTy-d9s 15 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @kumilachewamare5708
    @kumilachewamare5708 23 วันที่ผ่านมา +1

    This is artefetiol intelligence now

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 15 วันที่ผ่านมา +2

    የት አገኘህው ይህን መረጃ ምንስ አገባህ???!!! ለቃቃሚ እኛ እንሞታለን እናንተ ገቢያችውን ታጣጡፋላችው የሰራችውት አይበርክት!!!

  • @emt-bs2jm
    @emt-bs2jm 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሐመር ሚዲያ እባክህ ስለራስህ ሐመር ህዝብ። ቻው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 23 วันที่ผ่านมา +2

    ለቃቃሚወች አማራን ለመከፍፍል የማሰሩት ናገር የለም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 22 วันที่ผ่านมา

      ጦርነት ሲያቅታቸው ወሬና አሉባልታ እንሞክር ብለው ነው።

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 21 วันที่ผ่านมา

      @@abuhaile6517 በትከከል

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 23 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ውሽት ነው ፍኖወችን ለማጋጨት የሚጥቁሙብት ነው ትግሬወች ናቸው

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 20 วันที่ผ่านมา

      የአቢይ አሽከሮች ናቸው

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal 20 วันที่ผ่านมา +1

    እስክድር ላይ መዝመት አማራን እደሚያስቆጣ አስባችሁት ታውቃላቹ አስረስ ዘመነነ ማርሸት አስቡበት ሕዝብ ይዛቹ እጅ ሕዝብ እየጣላቹ ትክል የለም ማለት እስክድር የሕዝብ ልጅ ነው ስልጣን ሽሚየ ይቆይ ሁሉን ነገር ትታቹ አንድ ሁኑና አሳዩን እባካቹ አትጠላለፋ ታሪክ እንዳታበላሹ ለብልፅግና ክፋተት አትስጡ

  • @zemeneafrasa1618
    @zemeneafrasa1618 23 วันที่ผ่านมา +6

    ምንም ብትል ብትለፍልፍ ድሉ እየተቃረበ ነው።

  • @2163quarter
    @2163quarter 23 วันที่ผ่านมา +1

    አይልጅነት

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 23 วันที่ผ่านมา +2

    የባንዳ ሚዲያ ነው ማንም ይጠንቀቅ

  • @user-zt5bz8vy4m
    @user-zt5bz8vy4m 17 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ ተስፋ ነበረው በናተላይ በጣም አዝኛለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 22 วันที่ผ่านมา +1

    No one trust this is fake news Amhara is much stronger than ever before

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 22 วันที่ผ่านมา +1

    ድራማችሁ ያሰነቃል!!

  • @abrehamtsega7500
    @abrehamtsega7500 17 วันที่ผ่านมา

    Wushetammmm shekelaaaaa

  • @haileyesusalefe7183
    @haileyesusalefe7183 23 วันที่ผ่านมา +1

    አመንህም አላመንህም እናሸንፈለን

  • @amme1724
    @amme1724 20 วันที่ผ่านมา

    ይለያል ዘንድሮ

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z 22 วันที่ผ่านมา

    Amhara unity and struggle is super strong that is why this propaganda is against FANO unacceptable

  • @MeazaMenberu
    @MeazaMenberu 16 วันที่ผ่านมา

    Fano is king

  • @kifluteka3956
    @kifluteka3956 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሌላው አልሳካ ሲላችሁ ደግሞ በዚህ በኩል መጣችሁ? አይ ብአዴን፣ አይ ብልጥግና! የትበላ ዕቁብ ነው፣ አማራ አንድ ነው።

  • @yirgagashaw375
    @yirgagashaw375 21 วันที่ผ่านมา

    Kent video aytayim

  • @user-wb8mw8bc6p
    @user-wb8mw8bc6p 13 วันที่ผ่านมา

    አላማ የሌለው የአህዮች ስብስብ

  • @yidresbehailu9256
    @yidresbehailu9256 24 วันที่ผ่านมา +3

    Fake

  • @user-vw4vr4tr7t
    @user-vw4vr4tr7t 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletetache4016
    @beletetache4016 23 วันที่ผ่านมา +3

    ክካም የምታወራው ወሪ አጣህ ግም

  • @ermiyastaye
    @ermiyastaye 22 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክክክክክ ኧረ ባክህ

  • @YbeltalAshebr
    @YbeltalAshebr 23 วันที่ผ่านมา

    Enamechachi Eji Enley Meseleh Denez

  • @user-ip3uz1md8x
    @user-ip3uz1md8x 23 วันที่ผ่านมา

    Dere lift af honeh...kereh

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 20 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ የትግሉ ጠላት ቢሆንም አሁን ያለው ግን እውነት ነው። ሁሌም ዘመነ እና አሰግድ ካልተወገዱ ፋኖ እንጃ!?

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ante yelemagne lij banda

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 22 วันที่ผ่านมา +1

    ልዩነት ተፈጥራዊ ነው አትዘላብድ

  • @AsratuGetnet
    @AsratuGetnet 22 วันที่ผ่านมา

    እሰይ

  • @user-te7cx4en3p
    @user-te7cx4en3p 22 วันที่ผ่านมา

    Mengest eco ferto nw enderader yalew

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 22 วันที่ผ่านมา

    ለአማራ፡ጠላት፡ሆዳም፡አማራ፡ነው።ግን፡በመጨረሻ፡ፋኖ፡ያሸንፉል።ወሬኞችም፡አሥከዛ፡አውሩ።

  • @meteorologynma728
    @meteorologynma728 23 วันที่ผ่านมา

    wushet new enesu ayidelum whatsup eyalu network sayinor

  • @user-ky9ur6pp3q
    @user-ky9ur6pp3q 13 วันที่ผ่านมา

    ቅንብር😮😮😮😮

  • @biruktegegn5375
    @biruktegegn5375 23 วันที่ผ่านมา +4

    ህወሀትም ከዚህ በባሰ መንገድ ነው ያለፈው። አዲስ ነገር አይደለም። ድል ለፋኖ!!!

  • @tibebubeyene5869
    @tibebubeyene5869 23 วันที่ผ่านมา +1

    አፍህን ከፍተህ ማንነትህን እሳጭብቀኽናል ።ባልጔ ባንዳ የእብይ ተክፋይመሆንህን ታውቍል ትናንት ብተጀመፘ። ትግል
    ውስጥ ገብትህ ትፈተፍታለህ። ይህን ክፍት አፍህን ሲዘጋ በቅርብ ታያልህ ።

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 20 วันที่ผ่านมา

    ድልለፋኖሠራዊይት

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 22 วันที่ผ่านมา +1

    Weshetam leba

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 22 วันที่ผ่านมา

    ተነቅቶብሃል ወንድሜ!!

  • @yirgagashaw375
    @yirgagashaw375 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ከብቶች ይሄ ቢያንስ ስልክ ይለጥፏል ፋኖ ፋራዎችችችች

  • @aberhamGoshu
    @aberhamGoshu 15 วันที่ผ่านมา +1

    የሀሳብ ልዩነት ከሌለ ውጤት የለም አንተ የሚሰራን ሰው ካልነቀፍህ እንጀራ መብላት አትችልም እንዴት???

    • @NbsGtub
      @NbsGtub 15 วันที่ผ่านมา

      እኔም እኮ ሚድያዎች በጣም የሚገርሙኝ የሚያበሳጩኝ ለምን ሪፖርት አደረግም ቻናላቸው በሰው ደም የሚነግዱት???!!!

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 23 วันที่ผ่านมา +3

    የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ውድ የሕዝባዊ አማራ ጀግና ፋኖ ጓዶቻችን አሁን ሊቆም የማይችል ትግል ላይ ሆናችሁ በአላማ እና በመናበብ እንጂ በአመራር አንድ መሆኛ ጊዜው አሁን አይደለም ሁሉም የአመራር ጓድ ፋኖ በየአካባቢው የትግሉ ጀግና መሪ ነው እስከነ ውድ ጓዶቹ !!!
    ምክንያቱም ውጊያው በየቦታው እና መጠነ ሰፊ በመሆኑ ሁሉም ለአንድ ማሸነፍ አላማው በጓድ መሪው እየተመራ ባለመቶው ወደ ሻለቃ አንድ እየሆነ ብርጌዱ ወደ ብዙ ክፍለጦር እና እዝ እየተጠቃለለ የሚሔድ ሲሆን በዚህ የፋኖ ጠቅላይ መሪዎች አስተላለፍ ግን ብዙ እንጂ ፈፅሞ አንድ መሪ ሊሆን አይችልም ሊሆንም አይገባም ከሆነም ከፍተኛ አደጋ አለው ከሕዝባዊ ትግሉ ደህንነት አንፃር አሁን አንድ የሚሆነው የፋኖ ትግል ሕዝባዊ አላማው እንጂ መሪው አንድ ሊሆን በፍፁም አይችልም!!!
    በዚ ትግል ላይ ጀግና መሪዎች ሲበዙ ብቻ ነው በደህንነት የሞት ሽረት ትግሉ በኢንሳዎቹ የኦሮሙማ ሴረኞች ሳይጠለፍ ለሕዝብ ማሸነፍ የሚቻለው!!!

  • @user-tl1so8su3t
    @user-tl1so8su3t 16 วันที่ผ่านมา

    Dedeb mn malet nw denkoro!!!!

  • @HailuAyele-l8x
    @HailuAyele-l8x 23 วันที่ผ่านมา

    ስንት ተከፍሎህ ነው ወንድሜ ቅንብሩ ደስ ይላል ግን አይሳካልህም

  • @shiferawadugna933
    @shiferawadugna933 21 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ዥልጦች የወንድማቸውን የወገናቸውን ቤት ሲዘርፋ አየን ያሳዝናል ታዲያ እነዚህ ናቸው አንድ የሚሆኑት? የአለም ፍፃሜ ድረስ አንድ አይሆኑም እመኑኝ በቃ ጨርሻለው።

  • @user-yz4rl4xc5f
    @user-yz4rl4xc5f 22 วันที่ผ่านมา

    Ewnet,anite,leba,

  • @biniyamhabiniyamha2489
    @biniyamhabiniyamha2489 23 วันที่ผ่านมา

    Yabalachihu endezih

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 23 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ትንታኔ ነው

  • @kassamengistu3119
    @kassamengistu3119 23 วันที่ผ่านมา

    እረ ሰይጣን እንኳን እንዲህ አይቀላምድም!!!

  • @Aje-eh8gl
    @Aje-eh8gl 23 วันที่ผ่านมา

    Jil jilajil jilaanfooch nachu A tebiyewoch

  • @AyeleAyele-yf1nk
    @AyeleAyele-yf1nk 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢 አይ አማራ አዝንኩልህ

    • @user-qv1uy8xc5z
      @user-qv1uy8xc5z 22 วันที่ผ่านมา

      Don’t trust this useless you are supporting dirty politicians and news w

  • @yirgagashaw375
    @yirgagashaw375 21 วันที่ผ่านมา

    Jilajel

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 24 วันที่ผ่านมา

    አማራ ስለአልሆንክ አይጨቀንም

  • @asefuala4896
    @asefuala4896 18 วันที่ผ่านมา

    Anet...gala..enatse....ygala...meayemoch...tshashumachwal
    Dele...ljgenaw...fano..lsergaw....lmeaymol...labey...ahmde...
    Shfet...mot...

  • @ayehufekadu1392
    @ayehufekadu1392 22 วันที่ผ่านมา +1

    are you Banda

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 24 วันที่ผ่านมา

    Asafriwoch Nachew

  • @natanemtube
    @natanemtube 23 วันที่ผ่านมา

    Wushetam

  • @الوين-ع4ب
    @الوين-ع4ب 23 วันที่ผ่านมา

    ከባዲነወሲቀጥልእስክደርጦርመሬአይሆንም

  • @AlmazKifleWeldeMariam
    @AlmazKifleWeldeMariam 23 วันที่ผ่านมา

    አርሚያስን ወሬ ለምን መሰማት አሠፈለጊ,አይደለም እሡ የአማራ ጠላት ነው

  • @haileyesusalefe7183
    @haileyesusalefe7183 23 วันที่ผ่านมา

    አይሣካለህም

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 24 วันที่ผ่านมา +10

    ለአማራ ከአማራ በላይ ጠላቱ የለም።

  • @DanielHagary
    @DanielHagary 17 วันที่ผ่านมา

    Kebt mn agebak anten oromo eko nek

  • @JenberAnebaw
    @JenberAnebaw 19 วันที่ผ่านมา

    Dedeb ahya

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 19 วันที่ผ่านมา

    ልዩነት ያለ ነው ይፈታል በሂደት አጨብጫቢወች ደስ አይበላቹህ

  • @asefuala4896
    @asefuala4896 18 วันที่ผ่านมา

    Yabey....tlalake...maneysemal...yabey... sera...tgaletal...yabaye...telalake...kadere...twkchwle....aysakalachwme....amhra....anede...newe

  • @esetetsegaye2274
    @esetetsegaye2274 23 วันที่ผ่านมา

    Digital media

  • @user-xs5lj3zx8f
    @user-xs5lj3zx8f 15 วันที่ผ่านมา

    ውሼት ነው የብልፅግና ትርክት ነች

  • @user-oj1qk8sw1p
    @user-oj1qk8sw1p 22 วันที่ผ่านมา

    Defa bel jezba

  • @waliatech22
    @waliatech22 23 วันที่ผ่านมา

    Banida yebeltsegina tekefaye 0:53

  • @MubarekMusleha
    @MubarekMusleha 23 วันที่ผ่านมา +1

    God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @AddisalmemikyasAddisalmemi-r2p
    @AddisalmemikyasAddisalmemi-r2p 22 วันที่ผ่านมา

    አንሰማህም ሺንታሙ

  • @Engineer-y1e
    @Engineer-y1e 23 วันที่ผ่านมา

    AI የሚባል ሶፍት ዌር የሚያቅ ሰው በትሆን ይሄንን እንደ እውነት አድርገህ አታቀርበውም ነበር

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 22 วันที่ผ่านมา

    Kedada wiregna

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 23 วันที่ผ่านมา

    ቋንቃችንን ለቀቅ ላቲንህን ያዝ ፋሽሽቱ ናዚ ጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋ ው።

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 22 วันที่ผ่านมา

    Woregna ke ante gare abero Ethiopian mebale yasaferal
    Eskinder nega yemibale ye tegere dikala eskale derse Andunt chiger new
    Key individuals who are the problem for the amhara fanos unity
    1. Eskinder nega
    2. Habtamu Ayalew
    3. Dawit W/ giorgis

  •  23 วันที่ผ่านมา +4

    ገልቱው! ላንቃህ ይሰነጠቃል እንጅ አማራ ያሸንፋል! ፋኖ ያሸንፋል!!!

    • @cgb9336
      @cgb9336 23 วันที่ผ่านมา

      Ferefari ylme wetha lemane

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 23 วันที่ผ่านมา

      Kkk 150 ኣመት ቦሃላ

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@habtomhabtom7831ማሽላ እያረረ ይስቃል ማለት እንዲህ ነው

  • @FelekeMusse
    @FelekeMusse 23 วันที่ผ่านมา

    አንድናት ከሌላችሁ የትም አትደርሱም ያው እነ መሰፍንት ዘመን እረሰ በእርሰ መተላለቅ ነው የምሆነው