ዓይነ ጥላ ክፍል-36 (መፍትሄ ሦስት--ጸሎት......ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ዓይነ ጥላ ክፍል-36

ความคิดเห็น • 333

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +6

    ለመከረን ላስተማረን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያታችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ እንደ ደግነትህ ብለህ ማረን አምላኬ ሀይልና ጉልበት ስጠኝና በፀሎት እንድበረታ አንተ አበርታኝ አንተ ሀይል ሁነኝ

  • @user-uc9sc5nl3e
    @user-uc9sc5nl3e 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ከማር በላይ የምጣፍጥ ቃለ እግዚአብሄር ስላሰማሀን እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ውድ ወንድማችን።ወለተ ሳሙኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እምወዳችሁና እማከብራችሁ እህት ወንድሞቼ በፀሎት በጣም ደካማ ና እማልረባ ከንቱ ፍጡር ነኝ በእውነት ነው እምላችሁ አንዳንዴ በምፀልይበት የፀሎት ሰዓት እንቅልፌ ይመጣብኛል የድካም ስሜት ይሰማኛል ውዳሴ ማርያም ሳነብ በጣም ይረዝምብኛል ውስጤ ይጨንቀኛል መቼ ነው አንብቤ እምጨርሰው እላለው በውስጤ እንዲሁም የ ግማሽ ሰዓት ስንክሳርና ስብከቶች ባዳመጥኩት ቁጥር በጣም ይረዝምብኛል ያስጠለኛል ሳልጨርሰው እተዋለው
    የሶስት ሰዓት ያክል ዓለማዊ ፍልም ሳይ ግን መቼ እንደ ጨረስኩት አይታወቅብኝም በጣም ደስ ይለኛል ከመንፈሳዊ ይልቅ ዓለማዊ ነገር ሳይ መላ ሰውነቴ ደስታ ይሰማኛል
    አረ የኔ ነገር ተነግሮ አያልቅም
    ውይይይይይይ ወዴት አባቴ ልሄድ በተለይ የአባ ዮሀንስ ትምህርት ስከታተል በጣም ይደብረኛል እግዚአብሄር አምላክ ይቅር ይበለኝ
    ኦ አምላኬ ከላየ ያለ ክፉ መንፈስ አስወግደህ ያንተ ቅዱስ መንፈስህን አልብሰኝ ወላዲት አምላክ ምልጃሽ አይለየኝ
    እመብርሀን እባክሽን አይነ ልቦናየን አብርልኝ አንቺን የያዘ እኮ ሁሌም አሸናፊ ነው ከስዕልሽ ወድቄ እማፀንሻለሁ

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 5 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ዘወትር በፀሎት እንተጋ ዘንድ ሀይልና ጉልበት ስጠን

  • @user-bl4ej9nq7j
    @user-bl4ej9nq7j 5 ปีที่แล้ว +12

    ኣሜንንንንን
    ኣሜንንንንንን
    ኣሜንንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኣትጥፋብን ያንተ ትምህርት ጮማ የሆነ ምግብ ነው
    ፈጣሪ በእድመ በጤና ይጠብቅህ
    የእውነት ባንተ ላይ ኣድሮ ያሰተማረን ቸሩ መድሃኒኣለም ክብርን ምሰጋናን ኣምልኮ ሰግደት ለሱሉሰ ቁዱሰ የሚሆን ኣንድ ኣምላክ ይሁን

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ
    @ድንግልማርያምለእኔየህይወ 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ የህይወት ቃል ያሰማልን በጣም ደስስስስስስ የሚል ትምህርትና ምክር ነው ምን ግዜም ተግተን ጸልየን እግዚአብሔር አምላካችንን እንድናመሰግን ተፈታታኛችንን ጠላታችንን ዲያቢሎስን እንድናሻንፍ ቸሩ አምላካችን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-hj9vx1tz4o
    @user-hj9vx1tz4o 5 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ለንስሀ ለፆለት
    ለፆም አስነሳኝ እመ ብዙሀን እባክሽ እርጂኝ ።
    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-ht5no5ez1p
    @user-ht5no5ez1p 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በእውነት ጸጋውን ያብዛልዎት
    እኔ ደካማ ሀጢያተኛ ስደተኛ ሴት ነኝ
    የተዋህዶ ልጆች ስለ ድንግል ማርያም ብላችው በጸሎት አስቡኝ ወለተ ህይወት እያላችሁ

  • @yigzawdagnaw7139
    @yigzawdagnaw7139 7 หลายเดือนก่อน

    ይህን እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን።

  • @meskeremassefa510
    @meskeremassefa510 5 ปีที่แล้ว +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በጣም ይገርማል ትምህርቶችህን በሙሉ ተከታተልኩት በጣም የሚገርመው በህይወቴ ዉስጥ ያለውን ትልቁ የእምነትን ችግሮች የምትተርክልኝ ነው የሚመስለኝ
    ትልቁ ችግሪ ደግማ ጸሎት ነው ምን ማረግ እንዳለብኝ ብዙ ግዜ እጨነቃለሁ 🙏🙏🙏🤲🤲

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 5 ปีที่แล้ว +2

      Do not worry my dear sister. If you can please try to read Wedase Maryam and Wedase Amlak.
      May the Lord be with you. May beloved mother virgin Mary be with you

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 5 ปีที่แล้ว

    Kale hewt yasemaleme. Btemeru. Bezu temert. Fewse. Agehalew ymalake. Mesterme. Agehalew edeme yestelene gezehe. Ybarekelem. Wedemahem. Memehrahne. ✝✝✝

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 ปีที่แล้ว

    Kalehewet yasemal kesis abatachen tsegawen abezeto yeagelgelot zemeno bariko bedimena betena ytebkln kekifu hulu ytebkln

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senaytaserat7517
    @senaytaserat7517 5 ปีที่แล้ว +14

    አሜን (3 )ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarasaramen1787
    @sarasaramen1787 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal ehiwet yasemaln lmemhrachn tsegaw yabzalot

  • @tsigieabebe6571
    @tsigieabebe6571 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hewten yasemalen bebatu yakoyelene!

  • @sjjjsss5761
    @sjjjsss5761 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ic5nu1dn6e
    @user-ic5nu1dn6e 5 ปีที่แล้ว +46

    ወድማችን የድንግል ማርያም ልጂ ያሀዌ ሰላሙን ይስጥትህ የሂወትን ቃል ያሰማልን በእዉነት አሜን ይሁን ይደርግ

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቅቃለሂወት ያሰማልን

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማንል ውድ መምህራችን ውድ ወገኖቼ ልዑል እግዚአብሔር ቸር ነው ቅርብም ነው ከኛ የሚጠበቀው ክፋትን ምቀኝነትን ዘረኝነትን ከልቦናችን አስወግደን ተግተን እንፀልይ የሰላም ንጉሥ መድኃኒት ክርስቶስ ሰላሙን ይሰጠን የሰላም ጊዜ ብቻ ክርስቲያኖች ነን ? ወይስ በመከራም ጽናት አለን ? ብለን እራሳችንን እንመርመር ስለዚህ በተቃዋሚዎች ሁሉ ለንጉስ ክርስቶስ ምስክሮች እንሆን ዘንድ ተግተን እንፀልይ
    አሜን

  • @khankpk915
    @khankpk915 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-gm2sp2pu7r
    @user-gm2sp2pu7r 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሠማል አሜን አሜ ን አሜን

  • @konjo7249
    @konjo7249 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይዎት ያሠማልን መምህሬ እነት የሆነ ትምርት ነው እኔ መፀለይ በጣም ነው የምፈልገው ነገር ግን ልፀልይ በምቆምበት ጊዜ ያደክመኛል ስልችቲ እንዲለኝ ያደርገኛል ማጅራቴ ጋር የቆመ ሠው ያለ እየመሠለኝ ደጋግሜ ጀርባዬን በስመአብ እያልኩኝ እነካከዋለው አጥብቄም በምፀልይበት ወቅት ህልመ ለሊት ቆሻሻ ነገር አያለው መምህሬ ፀሎት ትልቅ ለሴይጣን መዋጊያ ነው ልክኖት እግዚያብሄር ጥንካሬውን ይስጠን በርቱልነን አባ

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen

  • @user-lx8wl4hy1q
    @user-lx8wl4hy1q 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @yenigatworkshewakena8542
    @yenigatworkshewakena8542 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN KALE HIWOT YASMANE

  • @user-fy5wz8zj9l
    @user-fy5wz8zj9l 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 ปีที่แล้ว +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች እኳን ደህና መጣህልን አምላክ በቸርነቱ ያበርታን ይርዳን

    • @eskia2518
      @eskia2518 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @ማርያምየጠላለኔምጥላቴነው
    @ማርያምየጠላለኔምጥላቴነው 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ የምናደርጋትን ተስፋ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን በቤቱ ያፅናህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ መምህርአችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💗💗💖💖💚💙💙💙💚💚💛💛💚💙💚💛💛💛💛💛💛በፆለት አስቡኝ ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች ውለተ መድን ብላችሁ 💙

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቃት ስላምም አውርጅላት ከልጅሽ ጋራ

  • @user-ip9gk9jm4d
    @user-ip9gk9jm4d 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ወንድማችን የህይወት ቃሌን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

    • @misganatekle4930
      @misganatekle4930 5 ปีที่แล้ว +1

      Kalehiwet yesmaln wendme

    • @youshiindala9948
      @youshiindala9948 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mershaq21
    @mershaq21 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እጅግ በጣም ውስጤ የገባ ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hiwotfeker7767
    @hiwotfeker7767 5 ปีที่แล้ว

    Amen3 Kal hwot yasamalin memharchn

  • @bunzuneshgirma4435
    @bunzuneshgirma4435 3 ปีที่แล้ว +1

    AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🌹

  • @samsamsam1831
    @samsamsam1831 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen kale hiwot yasemalen

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @hannahanna7491
      @hannahanna7491 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 3 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasmalen memehirchen Amenamenamen

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i 5 ปีที่แล้ว +9

    ይኸው እኔ የመምህር ግርማን ምክር ሰምቼ ፀሎት ስግደት ፆም ጀመርኩ በቃ መከራዉን ያያል በቃ ይሰቃያል ይጨነቃል የሌለ መንፈስየለም ይህን ሁሉ ተሸክሜ በህይወት መቆየት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @BegoMekerTube2127
      @BegoMekerTube2127 2 ปีที่แล้ว +1

      ንስሃ ገብተህ/ሽ ቅዱስ ቁርባን ተቀበል/ይ

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 5 ปีที่แล้ว +9

    Amen kale hiwote yasmlen tagten Eden tsleh egzabher yerdan amen

  • @leteshawa5681
    @leteshawa5681 5 ปีที่แล้ว +1

    Egezabehar yestat abatachn amen amen amen kalehewt yasemalen 🙏💖💒💟💟💟😭😭🇪🇹💚💛❤

  • @leteshawa5681
    @leteshawa5681 5 ปีที่แล้ว +1

    Abatachn kalehewt yasemalen amen amen amen 😭😭😭😥💒🙏😍

  • @user-ex4no3mx9y
    @user-ex4no3mx9y 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሠመልን መምህራችን መግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን📖🌷🌷🌷

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋንን ያብዛልወት

  • @FN0011
    @FN0011 3 ปีที่แล้ว

    Memher kale Hiwot Yasemaln

  • @mimitsedale30
    @mimitsedale30 5 ปีที่แล้ว

    Egziabiher yagelglot zemenihin yibarkew

  • @marthayigebru7922
    @marthayigebru7922 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን ቃለ ሕይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fasicatakel5103
    @fasicatakel5103 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግሰማያት ያውርስልን

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k 5 ปีที่แล้ว +2

    #አሜን አሜን አሜንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    #ውድ መምህራችን ፈጣሪ #ፀጋውን ያብዛልህ🙏
    #እውነት ነው ፈጣሪ የምስጋና አንደበታችን ያበርታልን
    #ሀይማኖት በምግባር ያኑርን ፀሎታችንን ይቀበለን🙏

  • @user-wo9io1we4w
    @user-wo9io1we4w 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ምህምራችን ፀጋወን ያበዛሎት

  • @user-iv5sb8bn3h
    @user-iv5sb8bn3h 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን፫ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት ለኛም የምያስተውል ልቦና ይስጠን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 የሰማነውን በልባችን ያውለው ያሣድረው አሜን

  • @bellayerega2684
    @bellayerega2684 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln wendmachin

  • @user-hf5tn9hl2c
    @user-hf5tn9hl2c 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማልን

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 5 ปีที่แล้ว

    Kale hewt yasemaleme.

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Tebarek wendimchn

  • @AuuRuuu
    @AuuRuuu 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @bertekuanmegnote3106
    @bertekuanmegnote3106 4 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER YISTELEN KALE HIWOT YASEMALEN ABATACHEN !!!

  • @የድንግልልጅምንይሆናል
    @የድንግልልጅምንይሆናል 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለህወት ያሠመልን አሜን አሜን ያገልግሎ ዘመናቹ ይባረክ

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ጸጋሁን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እንዴት ደስ ይለል ትምህትርቶት መምህር መምህር እንዳሉን ሴፈ ስለሴን ጀምራለሁ ሰኔ ጎለጎተም አሌኝ ሌሎችም እንዳሉ ከታናጋሩ ሁስጥ የሌለኝም ያሌኝም አሌ እሽ መምህር እግዚአብሄር ያክብርልን መልካማልክ ድርሰናት በያቀኑ መድጋም አይቻልም በያቀናቸሁ ብቸ ነው መድራስ የምንችለሁ ስለዊጋሁም እንደታናጋሩት እሄ ነው እሄ ብቸነው ተብሎ የምዋሰን አይዴለም መምህር ስረሁን እያቀያያራ ብዛቱ መምህር እግዚአብሄር ጸጋሁን ያብዛልን

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ነዉ ለሁላችነም ማሥተዋልን ይስጠን

  • @user-np8mi8gr4p
    @user-np8mi8gr4p 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ቃል ሕይወት ያሠማል መምህራችን እግዚአብሔር እድሞትን በፀጋ ያኑርል መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን አሜን አሜን አሜን

  • @mohammedalattar1859
    @mohammedalattar1859 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለአባታችን ቃልህይውትን ያስማልን አሜን

  • @gonderew5002
    @gonderew5002 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen enem be helme lelit techegeryalew ahun gn medhanitun agenhut leka tsome tselot segedet nw

  • @FN0011
    @FN0011 3 ปีที่แล้ว

    Egzabiher Eregem Edmena Tena Ystelin

  • @user-jp2rj1kf5h
    @user-jp2rj1kf5h 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ወንም ይህ እዉቀት የሰጠህ ፈጣሪ ምስጋናዉ ይድረስ ቃለ ሂወት ያሳማኝ ፈጣሪ እያለቀስኩት ነዉ የሰማሁት በአነጠላ ሰቃዉስጥነኝ ዉዳሴ ማርያም ይቬ መጣሁት ወደ አረብ አገር አንድ ቀንም አይቼ አላዉቅም ከመጣሁት 3 አመቴ ነዉ እሰኪ በፆሎትህ አስበኝ ኡፍ

    • @user-yt1xw3kd9d
      @user-yt1xw3kd9d 5 ปีที่แล้ว

      አንብቢ ፀሎት አርጊ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ተከታተይ ትምህርት ይሆንሻል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @shaawabiyaagotaashawa6464
      @shaawabiyaagotaashawa6464 4 ปีที่แล้ว

      Ilove you tigray Ayizoshi Etah hele wudese marayam steloti Arge dabilosinew.

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🤲💚
    Kale hiywot yasemaln 💚
    Egzabaher becherntu yetebekhe kekefu hulu
    Edemay ena tena abzeto yestelen Amen 💚💗

  • @user-tu4zy8ob9f
    @user-tu4zy8ob9f 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትንያ ሰማልን ፀጋዉንያብዛለወት አምላኬ ሆይእኔ በደለኛልጂህይ ማረኝይቅርበለኝ ሀጥያቴንሁሉይቅርበለኝ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትያሰማልን ❤

  • @maithaalzaabi4541
    @maithaalzaabi4541 5 ปีที่แล้ว

    Lemeke end ledgesesen le leul egzwbehar keber me sgana yehun amen Lemehracen kale hiweten yasemalen amen

  • @user-ip4rx8fs6c
    @user-ip4rx8fs6c 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር።

  • @TA-sp5ql
    @TA-sp5ql 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወት ያሠማልነ እድሜ ጤና አምላከ ቅዱሳን ይሰጥልን♡♡♡

  • @jj6402
    @jj6402 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እንኳን በሰላም መጣህልን እድሜ ከጤና ይስጥል

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @tsewarkibreab7174
    @tsewarkibreab7174 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን እዚአቤሔር ዕድሜና ጤና ይሥጥልን አባታችን በጣም ድሥ የሜል ትምህርት ነው

  • @user-jm8py3ss1y
    @user-jm8py3ss1y 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን እረድኤት አይለየን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @meklitkassu8507
    @meklitkassu8507 4 ปีที่แล้ว

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @buzayehutola5427
    @buzayehutola5427 5 ปีที่แล้ว

    Amen !sagale bara bara isin haa dhaggechisu dhaaltuu mootuummaa isin haa taasisuu Umri bara tajajjila keessaani Waqayyoo isinif haa dheerreessu Abba koo,nutis akka kan barane hojiti hikne ittin jiraanu Waqayyoo nuu haa gaargaruu

  • @user-hc6un4wo3j
    @user-hc6un4wo3j 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-xw3iy6ut4t
    @user-xw3iy6ut4t 5 ปีที่แล้ว

    አሜንን

  • @fajer7654
    @fajer7654 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን በውነትትትትትት አባታችን

  • @gravitymobile7798
    @gravitymobile7798 5 ปีที่แล้ว

    Kal hewat yasemln yamngestuworsh yadergln

  • @almazghaber9632
    @almazghaber9632 4 ปีที่แล้ว

    Enamsgnlen bebzat kemanbeb ymenrkew bhon balhon yesw agol bhel Neber kale HEwit yesmaln ✝️🙏✝️🙏✝️🙏🇪🇷🇪🇹

  • @sarahgirmasarahgirma6342
    @sarahgirmasarahgirma6342 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Qalahiyootin Yasmaliin Amen Amen Amen

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን እንኳን በደመና መጣህልን
    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kele hiwetin yasemalin::Ye sim tekatay Enidanihon Amelak Ytebiken::

  • @helensahle6071
    @helensahle6071 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher yrdan enji metsekey snkom betam gaguche metsekey alchalkum dekemegn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zp9yh3gq6p
    @user-zp9yh3gq6p 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @meseretehetu785
    @meseretehetu785 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiwot yasemaln wondmachn edimena tena tsega yabizalot

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abebazewdue7499
    @abebazewdue7499 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @sebleyohans6707
    @sebleyohans6707 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነው በውስጣችን ያሳድርልን

  • @sefinafaraya5811
    @sefinafaraya5811 4 ปีที่แล้ว

    Kal heywt yasmaln

  • @rahmaa2339
    @rahmaa2339 5 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እድሜህን እንደማቱሳላ ያርዝመው

  • @user-te6oc7ti2j
    @user-te6oc7ti2j 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-oz8jw3vr8q
    @user-oz8jw3vr8q 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ውንደማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @merhawitkbrom4064
    @merhawitkbrom4064 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kile hiwet yesmalna

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍