🛑

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @lulutube885
    @lulutube885 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምሽ ይብዛ እህት እናመሰግናለን ጀዛክአላህ በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን ሁሱ አላህ ይጠብቅህ እውቀት ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @ኡሙመግፊራሀቢቢንናፋቂነኝ

    👍👍👍👍

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ነኢም እንኳን ።ህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ወዳጄ

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ነኢማዬ ማሻአላ በርችልኝ ውዶ🌹🌹🌹🌷🌷🍀🌹🌹🌹🌷🌷🌷🍀🌹🌹🌹🌹🌷🍀🌹

    • @Neimabintmuhammed1
      @Neimabintmuhammed1  ปีที่แล้ว

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሹክረን ዜዶየ🌹🌹🌹

  • @halimabntomar4495
    @halimabntomar4495 ปีที่แล้ว

    اللهم صل وسلم عل نبينا حبيبنا محمد صل الله عليه وسلم✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ነኢመ እህቴ ጥሩ ቆይታነበር በርችልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልኝ ዉዴ አይዞሽ በርች እህቴ

  • @samrawittube
    @samrawittube ปีที่แล้ว

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላይሂሽ ደስብሉኝ ዋውውው አሪፍ ቁይታ ነበር በሊላ ቨድዎ እደምንገናኝ በለሙሉ ተስፍነኝ ሀገራችንንን ሠላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ያድልልን አሜን የኢቶጵያን ለዘላለም ትኑር

    • @Neimabintmuhammed1
      @Neimabintmuhammed1  ปีที่แล้ว

      ሳምሪየ የምወድሽ ሹክረን 🌹🌹

  • @samrawittube
    @samrawittube ปีที่แล้ว

    ሰላምሰላም አንኳን ደህናመጣሸልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅርለሀገራችንን

  • @halimabntomar4495
    @halimabntomar4495 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ነኢሙቲየእህቴ 🌹😍ጀዛኪላህ ኸይር ሰምተው ከሚጠቀሙትያርገን በርችልኝ ላይይይ👈ይይይይ✅👈ክክክክክክክክ✅👈ሼሼሼሼሼሼ✅👈ሼሼሼሼ✅👈ርርርርርርር አይረሳ✅👈👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @emutube818
    @emutube818 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ነኢማየ

  • @tube5860
    @tube5860 ปีที่แล้ว

    ነኡቲ ኸመቸ ገብተሺ ነዉ አቦ በሌለሁበት

  • @hirutabe
    @hirutabe ปีที่แล้ว

    ❇️ ደስተኛ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ገና የሚመጣውን ማሰብ ብቻ አይደለም፤ ወደ ህይወታችን የመጣውንም ማሰብ ነው። ወደ ህይወታችን ከመጣው ምርጥ ስጦታ አንዱ የዛሬው ቀን ነው። የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት ቀድሞ ያየው አለ? የለም! አዲስ ስጦታ ነው። ለሀብታሙም ለደሀውም፣ ለትልቁም ለትንሹም፣ ለሴቱም ለወንዱም ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ስጦታ! እየተነፈስክ ተደሰትና ፈጣሪህን አመስግን ወዳጄ።

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 ปีที่แล้ว

    ነህማ እንዴት ነህ ወንድም በርታ በል በጣም ድንቅ ግዜ ነበረን እናመሰግናለን እና በተሰብ እንሁን ደምሪኝ እኔ ደምረሀለው እና መልሽልኝ እሽ አመሰግናለው የእኔ ወንድም