New Mezmur መስቀል ተመርኩዘን // by Zemari Besufekad

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 309

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ መዝሙር. ዘማርያን ህብረት ይኑራችሁ,💪🏼 ለስራችሁም እድገት ለመደጋገፍም ህብረት የዘማሪያን ህብረት."

  • @betelmeqdes1672
    @betelmeqdes1672 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ ዳዊት የተቀበለ አምላክ ዝማሬህን ይቀበል!!!!!!! አሜን!!!!

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 4 ปีที่แล้ว +20

    ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለብረሃነ መስቀል በሰላም አደረሳችሁ

  • @TUBE-ow4uf
    @TUBE-ow4uf 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በፀጋ ያኑራችሁ የተዋህዶ አይኖች

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አረደረሰን እናመሰግናለን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏

  • @jfd1969
    @jfd1969 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ማን ያሸንፈናል
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
    በጣም ዝማሬህን እወድለሀለሁ
    በወንጌሉ ያመናችሁ
    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረስን ♦♦♦

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
    @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን ፫ ዝማሬ መላይክትን ያስማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች!!!!
    መስቀል ቤዛችን ነው
    መስቀል የነፍሳችን ማዳኛ ነው
    መስቀል ሀይላችን ነው
    አይሁድ ይካዱታል እኛ ግን እናምነዋለን !!!

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹሁ እመብርሃን ትባርካቹሁ ቃሉን ትመግባቹሁ ስዊት አፋቹሁ ማር ነው አሜን አሜን አሜን መስቀል አይላችን ነው መስቀል✝️🙏 ቤዛችን ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ 💖እናምነዋለን ድነንበታል አይላችን ነው ✝️✝️✝️🙏🙏🙏💖💚💛✝️🙏✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️💖💚💛✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️🙏🙏🙏💖💚💛🙏✝️🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 ปีที่แล้ว +1

    💖በመላው አለም ለምትገኘ የክርሰቶሰ ቤተሰቦች እኮን ለብርሀነ መሰቀሉ በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን 💖🇲🇱። እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ድማችን💖🇲🇱

  • @ሀናማርያም-ዐ1ቐ
    @ሀናማርያም-ዐ1ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጂች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው ፀጋውን ያብዛልህ በሱየ

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የ ክርስቶስ ቤተስቦች እንካን ለብርሃነ ምስቀል በስላም አደረስቹ አድርሰን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
    @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 ปีที่แล้ว

    ዘመናችሁ ይባርክ ስወዳችሁ እንቁ የተዋሕዶ ልጆች

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @wultageste538
    @wultageste538 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪💚💛💓ስናምር💖⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🕊️🕊️🕊️🕊️እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል 👏👏👏👏

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +2

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የአመቱ ሰው ይበለን ዘማሪ በሱፍቃድ አንደርጋቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር። ለሞተችው እናታችን ለአርቲስት ማሚ አልማዝ ኋይሌ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር😭

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 4 ปีที่แล้ว

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መሥቀሉ

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
    ወድማችን ዘማሪበሱ ፍቃድ በጣም ነው የምወደው መዝሙሮቹን ከዚህ በላይ ፀጋና ጥበቡን ያድልህ

  • @mariammariam1718
    @mariammariam1718 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እኳን አደረሳችሁ አደረሰን እህት ወድሞቼ እዲሁም አባቶቼ እናቶቼ ለብርሃኑ መስቀን

  • @welansam
    @welansam 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሠማልን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን ወንድማችን አሜን፫

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 4 ปีที่แล้ว

    የእምየ ተዋህዶ ልጆች በመላው አለም ያላችሁ እንኳን ለብረሀኑ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እንኳን በሰላም አደረሰን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @molosifan8923
    @molosifan8923 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም
    አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ውድ
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ
    💒✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @enatenatmariyam2920
    @enatenatmariyam2920 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል z👏👏👏👏👏👏ዘማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @zemarikebromtube1302
    @zemarikebromtube1302 4 ปีที่แล้ว +5

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በርሱ

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልል እልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የእምየ ተዋህዶ ልጆች

  • @kokobfantaye6515
    @kokobfantaye6515 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልል እልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 4 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አቤት እንዴት መታደል ነዉ እኛንም በስደት መልስ እንደዚህ አይነት ያማር ቦታ ለመቆም ያብቃን እንኳን አደርሳችሁ አደርስን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን የስላም የአንድነት የበርካታ የደስታ ያድርግልን ቸሩ መድሀኒአለም ኢትዮጵያ እና ሕዝቦችን ይጠብቅልን

  • @TUBE-ow4uf
    @TUBE-ow4uf 4 ปีที่แล้ว

    መስቀል ሃይላችን ነው መስቀል መዳኛ ነው
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ !!!

  • @mahimahi-pq2hx
    @mahimahi-pq2hx 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    መስቀል ኃይላችን ነዉ
    መስቀል ቤዛችን ነዉ
    መስቀል የኛ መዳኛችን ነዉ

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜
    🌻ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌻
    🌼የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን / ምላችሁ

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እንኳን ለብርሃነ መሥቀሉ በሠላም አደረሠን ዝማሪ መላክ ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 4 ปีที่แล้ว

    ጥልን በሠስቀሉ ገደለ
    በመስቀሉ ለሰው ልጅ ሰላምን አደለ
    ዘማሪ በሱ ፍቃድ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ከተኩላዎች አይን ይጠብቅክ የተዋህዶ ልጆች በአለም ዙሪያ ያላቹ እንኳን ለብረዓነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ እግዚአብሔር 2013ትን ጥልን የሚደመስስበት መዕመናን የሰቀቀን ዘመን የሚደመስስበት ኮረናን ከምንድር የሚደመስስበት ዘመን ያርግል አሜን አሜን

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
    @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 ปีที่แล้ว

    የተዋሕዶ ልጆች እኮን አደርሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾⛪️⛪️🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️👏🌾🌾🤲 ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @ብርሀነመስቀልለኔሥእናቴድ
    @ብርሀነመስቀልለኔሥእናቴድ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @halivone7919
    @halivone7919 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አቤት መታደል ተዋህዶ መሆን

  • @yemareyamlijselam5112
    @yemareyamlijselam5112 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል አንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችን መስቀል ነው መፅናኛችን መስቀል ነው

  • @AlmazeAc
    @AlmazeAc 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንኳን ለብርሀን መስቀሉ በስላም አደርሳችው እንቁ የተዋህዶ ልጅች እመብርሀን ትጠብቃችው

  • @wardawarda4457
    @wardawarda4457 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል እንኳንአደርሳቹሁ ለብርሀነመስቀሉ የተዋህዶልጆች ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @selamgeta1979
    @selamgeta1979 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም እን በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ።

  • @selammengstu2085
    @selammengstu2085 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @susanasusi6572
    @susanasusi6572 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Enkun abiro aderesn 🙏🙏🙏 zemari maleykat yasemalgn 👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪💐💐💐💐
    Enkun adersechu yetwahido lijochw
    Egzaibher hagerachi selam yaregalign 💚💛♥️⛪

  • @getusimon
    @getusimon 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @አምላኬአንተማስሜነህእንዴ
    @አምላኬአንተማስሜነህእንዴ 4 ปีที่แล้ว +5

    Amen elelelelelellllelelllele🌼🌻🌼🌻🌼enkuan Aderesen ✝️✝️🌼✝️🌼✝️🌼✝️🌻🌻🙏🌻🙏🌻🙏🌻🙏🌻

  • @derejedemelash4582
    @derejedemelash4582 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
    @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🌻🌻🌻
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🌻🌻🌻

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደርሳችሁ ውድ የትዋህዶ ልጆች
    ዘማሪ መላእት ያሰማልን

  • @sasi4931
    @sasi4931 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በቤቱ ያቆይልን አሜን የከረርሞ ሠዉ ይበለን

  • @kabrneshayitodameitydamety8966
    @kabrneshayitodameitydamety8966 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለብረሀነ መስቀሉአደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @legessetsegayebelaynhe1706
    @legessetsegayebelaynhe1706 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መለዓክት ያሠማልን ወንድሜ

  • @hayatu6544
    @hayatu6544 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @wudneshabebe1356
    @wudneshabebe1356 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰሰማልን።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    እልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌿👐🌾🌿👐🌾🌿🌾

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
    @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል። እግዛብሔር ይመሥገን። ለዝህ ያደረሰን። ዝማሬ። መላይክትን። ያሰማልን።

  • @heyeeheueh1010
    @heyeeheueh1010 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልእንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጄች ክርስቶስ አለልን አሜንንንንንንን

  • @asakelmariyemmariyem3638
    @asakelmariyemmariyem3638 4 ปีที่แล้ว

    Zemare malikt yesamlin ewunt betam des yilal
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @tamecgen.ameleke.banteyeta9620
    @tamecgen.ameleke.banteyeta9620 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 4 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel zemara melaktin yasemalin 💚💛❤️💚💛❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @yordi9587
    @yordi9587 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን
    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @ቅዱሥሚካኤልተራዳኝቅዱሥሚ
    @ቅዱሥሚካኤልተራዳኝቅዱሥሚ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን👏👏👏👏

  • @yeshikebed7034
    @yeshikebed7034 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልዝማሬመላክ ያሠማልንጸጋውንያሠማልን

  • @sahaynishimam5680
    @sahaynishimam5680 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ

  • @gedaayooayoogeda746
    @gedaayooayoogeda746 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @astereshetu2926
    @astereshetu2926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማቸን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል

  • @ቲጂየተዋህዶልጅነኝ
    @ቲጂየተዋህዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደርስን

  • @ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ
    @ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዠማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💒❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም ኣደረሳቹ ውድ የኦርቶዶክስ ተወህዶ ልጆች ጸጋው ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሮዝማሪንእናዮኒ
    @ሮዝማሪንእናዮኒ 3 หลายเดือนก่อน

    መስቀል ተመርኲዘን ወንጌል ተጫምተን
    ሃይማኖትን ሰብከን በክርስቶስ አምነን
    ማን ያሸንፈናል እኛ ክርስቲያንን
    ክርስቶስ አለልን።
    ንግሥቲቷ ዕሌኒ በጣም የታደለች
    በዕጣን ጢስ ተመርታ መስቀሉን አገኘች
    መድኃኒት ስትፈልግ ኪራኮስን ይዛ
    መስቀሉን አገኘች የዓለሙን ቤዛ
    አዝ . . .
    ሙታን ተነሥተው ያመሰገኑት
    ዕፀ መስቀሉ ነው የእኛ መድኃኒት
    መስቀል ምርኲዛችን ጎዳና ወንጌል
    ወደ ገነት እንጂ አንሄድም ሲኦል
    አዝ . . .
    ንዑ ንወድሶ ለዕፀ መስቀል
    የተሸከመውን የአምላክን ቃል
    ንዑ ንወድሳ ለማርያም ድንግል
    አክሊለ ምእመናን ምክሐ ደናግል
    አዝ . . .

  • @almaz_melit
    @almaz_melit 4 ปีที่แล้ว

    Meskel bezachin new egizabhir ymesgen leziy laderesen🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @tesfaneshcell971
    @tesfaneshcell971 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @birtukanyerga2933
    @birtukanyerga2933 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልል ዚማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @freecel2366
    @freecel2366 4 ปีที่แล้ว

    Elelele elele zemar malkety yasemaln

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የክርስቶስ ቤቴሰቦች ለብርሐነ መስቀሉ እንኳን በሰላም አደርሳችሁ🌼🌻🌼🌱🌿🍀☘️🌾🌷💞🥀🤝

  • @arosaarosa8772
    @arosaarosa8772 4 ปีที่แล้ว

    Ammeenn Ammeenn Ammeenn Elelelelelelelelelelelelelelelelele hinkuwan abro aderesen

  • @AbcfjAbcfj
    @AbcfjAbcfj 4 ปีที่แล้ว

    እኴን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሆ ውድ የተዋህዱ ልጆች

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 4 ปีที่แล้ว +1

    መስቀል ተመርኩዘን
    ወንጌል ተጫምተን
    ማን ያሸንፈናል እኛን ክርስትያን
    ክርስቶስ አልብን
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    ሉልዬ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰህ እስከ መላው ቤተሰቦችህ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ።🙏🙏🙏

  • @ወለተአረጋዊኢፍታሽበለኝጌ
    @ወለተአረጋዊኢፍታሽበለኝጌ 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Zmare Melaekt Yasemaln

  • @tigisit3370
    @tigisit3370 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen hunkan abhero hadersen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏zimare maliket yisemal

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 4 ปีที่แล้ว +12

    ዘር ለገበሬ ክልል ለከብት አንድ ጥምቀት አንዲት ሀይማኖት

  • @ሽብርነኝየሰሜንሸዋልጅ
    @ሽብርነኝየሰሜንሸዋልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @ሃረፈሓጎስ
    @ሃረፈሓጎስ 4 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልል♥♥♥
    እንኳንበስላምአደረስን♥♥♥♥♥♥♥

  • @gazigazi5277
    @gazigazi5277 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላአክ ያሠማልን ለወንድማች ያአመት ሠውይበለ

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @senaitsenait6430
    @senaitsenait6430 4 ปีที่แล้ว

    Elllllllllllleeeeee zeamarey malakite yasamalen yadegele mareym leje egzebher amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenzeberhan6828
    @helenzeberhan6828 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን💚💚💛💛❤❤👏👏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zinashfekede3140
    @zinashfekede3140 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማል
    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @dingilenante4280
    @dingilenante4280 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen elllll elllllllll elllllllll enkuan aderesen

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
    @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 4 ปีที่แล้ว

    Ahunm le Ethiopia ena le hzbochwa selamun yadlen!!! Selmn texemtenal

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 ปีที่แล้ว

    አዎ የአምላኬ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ አለን ንጉሱ አለን ቅድስት ድንግል💖 ማርያም ከነ መልአኮች ከነቅዱሳኖች አዎ ጥልን በመስቀሉ ገደለ ክርስቶስ ጥልን በመስቀሉ ገደለ ክርስቶስ አለልን ማን ያሸንፈናል እኛን ክርስታንን ✝️🙏ሰላምን ለሰው ልጆች አደለ ቸር ፍቅር ደግ የዋህ ገር ርህሩህ ለፍጡር ሁሉ የሚመግብ ታላቅ ባለጸጋ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም💖 ክብር ምስጋና ለእምአምላክ ለመቤቴ ይድረሳት ይገባታል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን 💖አሜን💚አሜን💛✝️🙏💖✝️✝️✝️🙏🙏🙏💖💚💛✝️🙏💖🙏🙏🙏✝️✝️✝️💖💚💛✝️🙏💖💖💚💛🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏✝️💖 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @wogeyehuwogeyehu3051
    @wogeyehuwogeyehu3051 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @mesaneshdessi70
    @mesaneshdessi70 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @እናቴእወድሻለሁእማሁሌምኑ
    @እናቴእወድሻለሁእማሁሌምኑ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እነኳን አደረሳችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን