Let me comment on this man who never went to higher education to equip himself with the wisdom of God. You hate knowledge, but you develop pseudo narrative 🤔 which traps and infiltrates new souls. Can you examine yourself by the word of God and brothers and sisters who have been in Christ so that they may serve you as models. If you are not willing to cross-check your service, it means you may inculcate new cult
ወንድም ካሳ፣ ጌታ እንዳገኘህ መንፈስ ቅዱስ ራሱ ቃሉን ስላስተማረህ ነው ከብዙ ስህተት የተጠበቅከው። እንኳንም አስተማሪ፣ እረኛ..ከሚባል ጣጣ ጌታ ገላገለህ።
ትዉልድን የቀደመ ነ ግን ዐለምን ሁሉ የሚ ጠቀልል የእግዚ እዉነት ለዚህ አገልግሎት ጌታ ስለመረጠህ ዐድለኛ ነህ ካስሸ ተባረክ አንወድሀለን!!!!!!
ይህ ሰው እኛ ጌታን ባወቅንበት ዘመን ብዙ ወንድሞቻችንን ያሳተ፣ ወደ ዓለማዊ ልምምድ የመለሰ አሳች አስተማሪ ነበር የሚያሳዝነው አሁንም ያው መሆኑ ነው
The Angel❤🎉
Kasesh ❤
Selayehuh des belognal.
Yehul gize rehabe nebere ,betewodede wondem gabazenet lesewoch meredatehn selakafel des bilognal.
'ሀሰተኞች ስንባል እውነተኞቾ ነን....'
መፅሐፍ ቅዱስን በራስህ መንገድ አትተርጉም ለነገሩ ያለአስተማሪ አሰተማሪ መሆን ትርፉ ይሄ ነው እግዚአብሔር አይህን ይክፈት የጨለማ ትምህርት ከአይምሮህ እግዚአብሔር ይደምስሰው
ለ30 ዓመታት ብዙ ወጣቶች በወንጌል እውነት አምነው : ጌታ የሱስን አምነው ከዳኑ በኋላ የተቀበሉትን የእግዚአብሔር ሕይወት ለሌሎች ለማድረስ የነበራቸውን ጥማትና ረሀብ : ያደረቅህ ፡ በምታስተምራቸው የሞት ትምህርቶች ምክንያት: ለተለያዩ የአዕምሮ ከንቱነት ተጋልጠው : ሱሰኛ ሆነው : ሴሰኛ ሆነው: ለትምህርትም ለሥራም ለትዳርም እንዳይሆኑ : በሀሰት ትምህርትህ ምክንያት : ትውልድን ያጠፋህ : ከንቱ ነህ።
ሃሃሃሃ ከንቲንት በቦታው ኣለ ። ነእግዝኣብሄር መንግስት የምሥራቹ ወንጌል ስለ ዘላለማዊ ህይወት እንጂ ለዚህ ዓለም ሥጋዊ ፍላጎት ማሟያ ማድረጉ ነው ዋነኛው ስህተቱ። እና ሥራ ትዳር ያንተ ጉዳይ እንጂ የእግዝኣብሄር ጉዳይ ኣይደለም ምናልባት ሰባኪዎቻችሁ በሥራ ቢዚ የሚሆኑለት ሲያጋቡና ሲያገቡ ነው። ይሄ ለኣንድ የእግዝኣብሄር ህዝብ ርእስ ኣይደለም።
ሐዋ. ሥራ 2
24: እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።
25: ዳዊት ስለ እርሱ እንዲህ ይላልና፦
ጌታን ሁልጊዜ በፊቴ አየሁት፥ እንዳልታወክ በቀኜ ነውና።
26: ስለዚህ ልቤን ደስ አለው፥ ልሳኔም ሐሤት አደረገ፥ ደግሞም ሥጋዬ በተስፋ ያድራል፤
27: ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትሰጠውም።
28: የሕይወትን መንገድ አስታወቅኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን ትሞላብኛለህ።
29: ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አባቶች አለቃ ስለ ዳዊት እንደ ሞተም እንደ ተቀበረም ለእናንተ በግልጥ እናገር ዘንድ ፍቀዱልኝ፤ መቃብሩም እስከ ዛሬ በእኛ ዘንድ ነው።
30: ነቢይ ስለ ሆነ፥ ከወገቡም ፍሬ በዙፋኑ ያስቀምጥ ዘንድ እግዚአብሔር መሐላ እንደ ማለለት ስለ አወቀ፥
31: ስለ ክርስቶስ ትንሣኤ አስቀድሞ አይቶ፥ ነፍሱ በሲኦል እንዳልቀረች ሥጋውም መበስበስን እንዳላየ ተናገረ።
32: ይህን ኢየሱስን እግዚአብሔር አስነሣው ለዚህም ነገር እኛ ሁላችን ምስክሮች ነን፤
33: ስለዚህ በእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ ብሎና የመንፈስ ቅዱስን የተስፋ ቃል ከአብ ተቀብሎ ይህን እናንተ አሁን የምታዩትንና የምትሰሙትን አፈሰሰው።
34-35: ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ አለ፦
ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ፥ አለው።
መዝሙር 10
10: ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥
ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም።
ሐዋሪያው ጴጥሮስ በበአለ ሐምሳ ቀን በመንፈስ ቁዱስ ተሞልቶ ከዳዊት መዝሙር ጠቅሶ ከተናገረው ንግግር የምንረዳው፦
1. ክርስቶስ ስጋው ወይንም አካሉ መበስበስን እንዳላየ (ቁጥር 31)
2. ይሄ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ ብሏል። (ቁጥር 33)
3. ክርስቶስ እንጂ ዳዊት ወደ ሰማይ አልወጣም። የዳዊት መቃብር (አፅም) ግን ከእነርሱ ጋር ነበረ። ክርስቶስ ብቻ ነው ለምልክት ይዞ የመጣውን አካል ይዞ ወደ ሰማይ (ክብሩ) ያረገው። (ቁጥር 34-35)
በተጨማሪም እስጢፋኖስ በክርስቶስ በማመኑ የተገደለው የመጀመሪያው አማኝ በድንጋይ ተወግሮ ሲሞት ወደ ሰማይ ቀና ብሎ ሲመለከት ኢየሱስን አይቶት ነበር።
እርሱ ግን መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፡- እነሆ! ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ። ( የሐዋርያት ሥራ 7:55, 56 )
ይህም ኢየሱስ አካሉን ሳይተው ወደ ሰማይ ማረጉን ይመሰክራል። አካላዊ እርገት ባያስፈልግ ጌታ ኢየሱስ ከሞት መነሳት ባላስፈለገው ነበር።
ካሳ ኬራጋ ያነበንባል እንጂ አንዳችም የሚታይ የህይወት ፍሬ የለውም። በቤተክርስቲያን ይሳለቃል እንጂ የሚበልጥ ህይወት አታይበትም። ሲበዛ ብለጣብልጥና ጨካኝም ነው። ብዙዎች በትምህርቱ ተጎሳቁለው፣ አብደውና ተጨንቀው አልፈዋል። ለዚህ ሁሉ ዴንታ የለውም፥ ምክንያቱም ጥቅስ ስላለው።
የአማኞችን ችግር ማወቅና መግለጥህ እንዲሁም እውነትን መካድህ ብዙ ሺህ አማኞችንን በማሰናከል እድሜህን በከንቱ የጨረስክ ክፉ እግዚአብሔር ስላጠፈኸው ዘሩ ዋጋህን ይክፈለው።
ለሰው ልጆች አንድጊዜ መኖር ከዛም ፍርድ ተወስኖበታል እሚለውስ ቃል እንዴት ታየዋለህ በለው ጋሽ ካሳን
ወንድም ካሣ የኢየሱስን ሰውነት የኪራይ ሰውነት አድርጎ ማቅረቡ ስህተት ነው።
ታዲያ እግዚአብሔር በስጋ ዘላለም ወስነኸው ልጨብጠው ልተዳሰስው ፈለግህ
ወንድም አለማየሁ ሰላም ላንተ ይሁን፦ “ወዳጆች ሆይ፤ እኛ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፤ ወደ ፊት ምን እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። እርሱ በሚገለጥበት ጊዜ እናየዋለንና፣ እርሱን እንደ ምንመስል እናውቃለን።” (1ኛ ዮሐንስ 3፥2 ) የሚለውን ክፍል እንዴት እንደተረዳኽው ልወቀው።
ልክ ነህ .......ግን አሁንም ይቀርሃል::
ካስሽ 🫶🏽
ስለ ስላሴ ዮሐንስ ወንጌል በቂ ነው።
ስለ ፍርድና ስለ ድነት የጴጥሮስ መልእክቶችን ማንበብ አስፈላጊ ነው።
ሁሉም ይድናል ማለት ግን የአንተ ምኞት እንጂ እውነት አይደለም። እንዲያ ከሆነ ለምን ወንጌል ስርጭት ታደርጋለህ ይድኑ የለ ?
ቸርቹ የት ነው መካፈል ፈልጌ ነው
ምፅኣት እውነት ወይስ ተረት በ1996 የታተመች መፅሃፍ ያኔ በ10 ብር ነበር የምትሸጠው ገዝቼ ለብዙ የቸርች የምእራባውያን ተከታዮች በነፃ ሰጥቻለሁ።
ኣሁንም እኔ ካሣን ኣስፈቅጄ ወደ ትግርኛ ተርጉሚያት በቅርቡ ትታተማለች በነፃም ትታደላለች። በነፃ ❗️
ይህ ድንቅ እውነት ስለበራልህ እግዚአብሄርን አመሰግናለው። እውነት ሳይገባቸው በእውነት ላይ የሚሳለቁ ብዙዎች ናቸውና አንተ እግ/ር ረድቶሀል።
ኣመሰግናለሁ ወንድም። እንደ ቃሉ የእምነታችን ጀማሪና ፈፃሚ እርሱ መሆኑን እና ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዳላቸው ኣብ ኣባቴ ካልፈቀደለት በስተቀር ማንም ወደኔ መምጣት ኣይችልም ያለው የታመነ ሆኑ በእርሱ መመረጣችን የመንግስት የምስራቹ ወንጌል ለእኛ ተገለጠልን ።ሁሉ በእርሱ ስለሆነልና ከሃይማኖተኞች እስራት ነፃ ስላወጣን ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን።
ሃይማኖተኞች በራሳቸው ፈቃድ ኢየሱስ የግል ኣዳኛቸው ኣድርገው መቀበላቸው ነው የስህተቶች ሁሉ ስህተት ምክንያቱም ወንጌል የሥጋ ፍላጎታቸው ማሟያ ስላደረጉት የእግዝኣብሄር መንግስት የምሥራቹ ወንጌል ሊረዱት ኣልቻሉም። እና በያለንበት ይህ እውነት ፍጥረትን ነፃ እንዲያወጣ በፍቅር ማሰራጨትና መስበክ ይጠበቅብናል።
የተንሻፈፈ የጆባሀ አስተምሮ ነው!!!!
ሃዋርያው ጳውሎት የትኛውም መንፈሳዊ ኮሌጅ ገብቶ ኣልተማረም በፓስተርነት ኣልተመረቀም። ይልቅ የክርስቶስ ተከታዮችን ያሳድድ ነበር ።ጌታ ግን በደማስቆ እንደተገናኘው እና ከዛ የጌታ ኣገልጋይ ሆኖ ዘመኑን ኣጠናቀቀ። በርግጥ በብሉይ ገማልያል በሚባል ሰው እግር ስር ህግ እንደተማረ ነው የምናቀው።
ስለዚህ መንፈሳዊ ኮሌጅ የእግዝኣብሄርን መንግስት ሃሳብ ፈቃድ እቅድ ሊረዳ ኣይችልም። መንፈስ ቅዱስ ወይም እግዝኣብሄር ኣብ ወደ ልጁ ካላመጣው ጌታን ሊቀበል ኣይችልም። በሰው ፈቃድ ጌታን ኣዳኝ ኣድርጎ መቀበል ኣይቻልም። የእምነታችን ጀማሪና ፈፃሚ እርሱ ነው።
ብዙዎች ግን በራሳቸው በጎ ፈቃድ ጌታነሰ ተቀበልን ይላሉ። ይህ ሃሰት ነው።
Yo, it looks illiterate cause He was learned under the lucrative school of law Gemalia
አንተ ማነህ ሌሎችን እበልጣለሁ የምትለው
ሠዉ ሁሉ ከዳነ !ሲኦል ባዶከሆነ አንድ ጊዜ ከዳነ እንደፈለገ ይሁን በሐጢያት ይጨማለቅ?!ይገርማል!!!ኑፋቄ!!!
ኧረ ጋዜጠኛው እርስ በእርሱ የተፋለሠውን ንግግር በዝምታ ማለፍህ አግባብ አይደለም
ምኑ ነው እርስ በእርሱ የተፋለሰው?
የዚህ ዘመን ትውልድ ያልተረዳው ያላነበበው ሰው ካሳ
Let me comment on this man who never went to higher education to equip himself with the wisdom of God. You hate knowledge, but you develop pseudo narrative 🤔 which traps and infiltrates new souls. Can you examine yourself by the word of God and brothers and sisters who have been in Christ so that they may serve you as models. If you are not willing to cross-check your service, it means you may inculcate new cult
ቀልደኛ ነህ አንተስ ጃል።
አንተ የዘራህው እንክርዳድ ነው ብዙዎችን ዋጋ ያስከፈለው፡
ሳይገባህ ❗️ እንክርዳዱ ኣንተና መሰሎችህ ሆነህ ታገኘዋለህ ግና ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለው ኣብ ካልፈቀደለት በቀር ማንም ወደኔ ሊመጣ ኣይችልም ይላል ።ኣብ ከፈሸደልህ ይገለጥልሃል።