"ካውንስሉ የተሰጡት ትልልቅ የቤት ሥራዎች ላይ አትኩሮ ባይ እመኛለሁ" - ቆይታ ከማሙሻ ፈንታ (ዶ/ር) ጋር (ክፍል ሁለት) | ርእሰ ጒዳይ | Hintset

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ምሥረታ ጋር በተያያዘ ስሙ በተደጋጋሚ እየተነሣ ካለው ማሙሻ ፈንታ (ዶ/ር) ጋር ሕንጸት ያደረገውን ቆይታ ሁለተኛውንና የመጨረሻውን ክፍል ይመልከቱ።

ความคิดเห็น • 59

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ማሙሻ በባትሪ ተፈልገው ከሚገኙት ዋናው እና አንደኛው ነው እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ተባረክ።

  • @yya5698
    @yya5698 4 ปีที่แล้ว +19

    እውነት ለመናገር እንዲህ አይነት ትህትና ሁሉን በሚያስችል በእግዚአብሔር ጸጋ እንጂ በሰው ብርታት የማይሞከር ነው ያውም ስኬታማ ከሆነ አገልጋይ ! ዶ/ር ማሙሻ ለብዙዎቻችን የወንጌል አስተማሪ ብቻ አይደለም ይልቁን የእውነተኛ አገልግሎትና አገልጋይነት እንዲሁም ትህትና ምሳሌ ነው:: ዶ/ር ዘመንህ ይባረክ! የእውነትን ቃል ለትውልድ በሐይል እየገለጥክ ደስ ብሎህ የምትኖርበት እድሜ ይስጥህ! ኑርልን!

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 4 ปีที่แล้ว +14

    ዶክተር የሚያውቅ ያውቅሀል ብዙም አትጨነቅ
    ብዙ አይን ያላቸ የማያዩ ጆሮ ያላቸት የማይሰሙ በሞሉበት ሀይልን ማባከን አይግባህም ጌታህን ዝም ብልና አገልግል

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ፈልገሽ ነው? እርሱ ትዕቢተኛ አይደለም ጥሩ እየተወያዩ ነው፣ ያንቺ ምክር እስፈላጊም ጠቃሚም አይደለም፣ ይወያዩ እና ውዥንብሮችን ያጥሩ፣ ባልገባን ጉዳይ ባንገባ ጥሩ ነው።

    • @egziabheryechelal8586
      @egziabheryechelal8586 4 ปีที่แล้ว

      የፈለገችውን ማለት ትችላለች።የእግዘብሔርን ቤት የሚያጠራው ራሱ እግዚአብሔር የማንም እገዛ አያስፈልገውም።የክርክርና የአድመኝነት የጥላቻ ውጤቱ ውድቀት እና ሞት ነው።በዘመናችን እግዚአብሔር በተንኮል ሰውን ሰው ከሚያጋጩ ጥላቻን ከሚነዙ ጋር ሲሰራ አላየንም አልተፃፈም።ሁሉ በፍቅርና በአንድነት ነው።

    • @hiwothadgu5448
      @hiwothadgu5448 4 ปีที่แล้ว

      ወድሞቼ በርግጥ ነው እግዚአብሔር ቤቱን ይጠራል ነገር ግን የሚያጠራው እኛው ልጆቹ በፍፁም ቅን ነት በጨዋደብ ማለት አሁን እዳየነው ስናወራ ነው እግዚአብሔር ነገሮች ጥርት አረገ የምንለው እናም ሰው ሁሉ አዳይነት አይደለም ላልገባው ቁጭ ብሎ ማስረዳት መልካም ነው ከእግዚአብሔር ሰው የሚጠበቅ ባህሪም ነው ስለዝህ መልስ መመለስ ግድ ነው ዝም በል እና አገልግል ማንን ነውየሚያገለግለው ? ህዝቡን አይደል ስለዚህ ለህዝቡ ደግሞ መመለስ አለበት ዝም በል እይባልም እህቴ ወይም ወድሜ

  • @eyobedpetros9048
    @eyobedpetros9048 4 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Mamusha. God bless you. Your blessings to me and to all Eritreans too. Not even just you're blessings for Ethiopian. I respect you, love. Keep preaching the truthful word of almighty God. Thank you 🙏🏼🌻💛🇪🇷

  • @tw7895
    @tw7895 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ:: አንተ እውነተኛ አገልጋይ ነህ:: ለማንም ምላሽም ሆነ ማብራሪያ መስጠት የለብህም:: በጊዜውም አለጊዜውም ወንጌሉን ስበክ:: ይሄ አይመጥንህም:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @Roza-ou5wp
    @Roza-ou5wp 4 ปีที่แล้ว

    A very humble and true servant of Jesus Christ. God bless you Dr. Mamusha.

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 ปีที่แล้ว

    God bless you more again dear our blessing Dr.Mamusha!

  • @belaybeyene4698
    @belaybeyene4698 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ ዶክተር ማሙሻ እስከ ፍፃሜዉ ድረስ አብረን እንጋዛለን ወደሃላ እንዳታይ ተባረክ

  • @ameleworkbikila1294
    @ameleworkbikila1294 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ብሩክ ነህ በጣም ነው የምንወድህ አንዳንዶችን ከእሳት ነጥቃቹ አውጡ ነው የሚለው ቃሉ ታዲያ ከእሳት ማውጣት የሚቻለው ወደ እሳቱ ጠጋ ተብሎ ነው ስለዚህ አይዞህ ብቻ በርታ

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 4 ปีที่แล้ว +3

    God bless you Dr Mamusha!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ማሙሻ የተናገርከው ተቀባይነት ይኑረው እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ የረገጥከውን ውረስ ይህቺ ትንሽ ማንቂያ ደውል እንደምትል ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ሁሉንም ያጠራል በርታ

  • @askalusiyum3806
    @askalusiyum3806 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኽ ዶ/ር ማሙሻ

  • @SuperJimad
    @SuperJimad 4 ปีที่แล้ว +4

    God bless you Dr. Mamusha. Keep serving the God you have been serving and keep speaking the truth.

    • @bereketgebray7439
      @bereketgebray7439 4 ปีที่แล้ว +1

      ሻሎም ዶክተር ማሙሻ ትክክል ብለሀል የስሕተት ትምህርት መቃወም እንጂ ሰው መጥላት ትክክል ኣይደለም dr.ማሙሻ ብትህትናህ ብዙ ተማርኩጝ ።

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 ปีที่แล้ว

    Enwedehalen Dr. Mamusha. Serana were leyeras newena. yesew wekesa Endaygodachihu. Lebachihun tebeku!

  • @bruhken8052
    @bruhken8052 4 ปีที่แล้ว +2

    Decency is manfested!!! what a personality... RESPECT

  • @abinethg7458
    @abinethg7458 4 ปีที่แล้ว +2

    we are very thank you for your humble answer...I have respect for you!

  • @teketelzeleke1543
    @teketelzeleke1543 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ!! አሁን ጥያቄ ለፈጠረብኝና ለማመን ለከበደኝ ጉደይ መልስ አግኝቼሃለሁ። ለማንኛውም አባቶቻችን የሕይወት መሥዋዕትነት ከፍለው በእኛ ላይ ለደረሱት ለንጹሕ ወንጌል እኛም ለእውነት የሚያስከፍለንን ዋጋ ለመክፍል የተዘጋጀን መሆን አለብን፣ የኳውንስሉ መሪዎችም እውነት የሚያስከፍለውን ዋጋ ለመክፈል ዝጉጁ መሆን አለባቸው። ያዋውን ሕዝብ በመርዛማ ትምህርታቸው እንድመርዙ ኳንስሉ መፍቀድም እድል መስጠት የለባቸውም፣ ከልሆነ የማይፋቅ ጠባሳ በትውልድ ላይ ጥሎ ያልፋሉ በእግዚአብሔርም ይጠየቃሉ። ሁላችንም የበኩላችንን ሃላፊነት በጸሎትና የቃሉን እውነት በመግልጥ፣ ሐሰትን ሐሰት በማለት መወጣት አለብን።

  • @ruthmengeste8682
    @ruthmengeste8682 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Dr Mamush we love you.

  • @mesfin65
    @mesfin65 4 ปีที่แล้ว +1

    We respect you Dr. Mamusha, You are our model in your sound and orthodox Sermons.

  • @mesfingensa4144
    @mesfingensa4144 4 ปีที่แล้ว +2

    መሰረታዊ ያልሆኑ የአስትምሮ ልዩነቶች ትላንትም ነበሩ ዛሬም አሉ ነገም ይኖራሉ ነገር ግን ወንድሞችን ለምን ወዳድካቸው ማላት ከሰይጣን የወጣ ልብ እንጂ የጌታ ልብ አይደለም ስለዚህ ዶ/ር ማሙሻ እሰይ ወዳድካቸው ትምህርትን መቃወምና ወንድምን መጥላት በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው የጠያቂው መንፈስ ግን ጥሩ አይደለም ትምህርታቸዉን ዛሬም ነገም ልቃወማቸው እችላለሁ በጥላቻ ከሆነ ኢየሱስ ደግ አደረክ ትሸለማለህ አይለኝም ጠበቃ ለመሆን አንሞክር ሁሉን በፍቅር እናድርግ ጌታ ይባርክ ዶ/ር ማሙሻ መጽሐፈ ምሳሌ 6:16-19 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች..... በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

  • @derejegetahun8721
    @derejegetahun8721 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ግን ምን አይነት ሰው ነህ ዶክተር? የእውነት ትሁት ነህ፡፡ በርግጥም የሰበከውን
    የምትኖርና ድካምህንም ብራታትህንም የምታካፍለን ድንቀ የጌታ ተከታይ ነህ፡፡ ለእኔ ደግሞ ምርጡ የእግዚአብሔር ቃል ገላጭ ነህ፡፡
    አንተን ስሰማህ የክቡር ቃሉን ጥማትና የጌታ ፍቅር ልቋቋመው አልችልም፡፡ ያደረከው ሁሉ ጌታ ያደረገውንና የሚያደርገውን፡፡ ሰዎች
    ሲስቱ ተቆጣ፤ እውነቱን በአደባባይ ተናገርክ እውነትም ጀግና ነህ!! ከዚህ ሁሉ ባላይ ግን የተቆጣህበት የእውነት ቃል ፍሬ ሲያፈራና
    ሰዎች ለመመለስ ዕድል ሲያገኙ እሰየው በለህ የፍቅር ልብን መልሰ አሳየህ፡፡ እንግዲ በአንተም ሆነ ዛሬ ልባቸውን በዘጉቱ ሁሉ የተሰበከው
    ይኸው ነው፡፡ ከፍቅር በላይ ሆኖ የምንይዘው እውነት የለንም፡፡ ነገር ግን በፍቅር ሆነን ልክ እንደ ጌታና እንዳተ የምንይዘው እውነት
    ግን አለን፡፡ እውነት ዶክተር ተባረክልኝ!! ትህትናክ ነው እንጂ እንዲ ያደረገክ በእውነት በፍፁም አንገትን በጥቂቱም ቢሆን ልትሰብር
    አያስፈልግህም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች እንደ ዮናስ የሳት ሁሉ እንዳይመለስ፤ የእነርሱ እውነተኝነት እንዲመሰከርለት እንጂ ሰው
    እንዲመለስ አላማቸው አልነበርም፡፡ እውነት ነው ስለ ተጣላን ወይም ስለ ተጠላላን እንጂ ፍቅርን የተወ እውነት ከጌታችን አይደለም፡፡
    ቀና በል ወዳጄ ያደረከው ሁሉ የሚያኮራ ነው፡፡

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ማሙሻ ስለ ትህትናህ እና ግራ እያጋቡን የነበሩ ችግሮችን ስላስረዳኸን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።፣ ብዙ ዋጋ የከፈልክለትና ገናም ብዙ የምታገለግለው የእግዚአብሔርን መንግስት ስራ በርትተህ ስለምትስራ ፣ ለቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ስጦታ ነህና፣ በርታልን። ፍፃሜህ ያማረ ይሁን የምንወድህ ውድ ወንድማችን በስህተት አስተምህሮት ላይ ብዙ አስተምረኸናል፣ አሁን ግን በበለጠ እና በጠለቀ እውቀት ስር መስጊድ አለብንና፣ ጌታ በሰጠህ ፀጋ አስተምረን።

    • @hailuassalafi1788
      @hailuassalafi1788 4 ปีที่แล้ว +2

      ተዎችው ዶ/ር አንተ አንተ ነህ ተባረክ

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 4 ปีที่แล้ว +2

    So humble!
    We all have to learn from you

  • @mastewaltesfaye1310
    @mastewaltesfaye1310 4 ปีที่แล้ว +4

    Enwedihaln Dr

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 4 ปีที่แล้ว +2

    በፍቅር ይሁን

  • @hiwothadgu5448
    @hiwothadgu5448 4 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ማሙሻ ፈንታ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በንግግርህ ሁልጊዜ እማራለሁ ጌታ መልካም ነው አሁንም ጨምር ደግሞም በርታ ክርስትና መኖር ነው እናም ፀጋ ይብዛልህ ወድሜ

  • @muler_mulie4731
    @muler_mulie4731 4 ปีที่แล้ว

    God bless you more Pastor Mamusha. I was really confused when I heard different interviews and discussion concerning the formation of council. Now I got your clear and honest position. I really thank God about you Pastor.

  • @binyamgetaneh546
    @binyamgetaneh546 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ በትህትና ስላስረዳኸን እግዚአብሔር ያፅናናህ

  • @assegedteklu9067
    @assegedteklu9067 4 ปีที่แล้ว +3

    We shouldn’t rush to judge. God bless you brother.

  • @godisgood3224
    @godisgood3224 4 ปีที่แล้ว +1

    When I see dr mamusha I he always remained me to see my jesus keep going my brother

  • @mimibruk
    @mimibruk 4 ปีที่แล้ว +1

    እኖድሀለን በጣም ለምልምልን ዶክተር ማሙሻ

  • @alemche409
    @alemche409 4 ปีที่แล้ว

    Dr. You are so humble person may God bless you more

  • @rollnati
    @rollnati 4 ปีที่แล้ว

    Very humble beloved brother Dr.Mamusha who has drawn Christ on to us.
    God bless you. Much love &respect 🙏

  • @ethomengesha6983
    @ethomengesha6983 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Dr Mamusha. Very humble ! I learn a lot .This is how we should walk.We are in the kingdom of God.We are not here to build our kingdom/reputation.

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 4 ปีที่แล้ว

    Egziabeher amlak yebarkik Dr. Mamusha ye ante aqwam befitim gix neww manim mecho kemejemeruuu befit neber be defret ewnetin be adebabay tenager yeneberew.
    Stop church activism. Its not a place of politics.

  • @yetinayettesfaye6338
    @yetinayettesfaye6338 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዶክተር ማሙሻ ነገሩ ልብህን ቢያሳዝንህም ኤርሚያስ ለእግዚር ትሁትና ታዛዥ ስለነበር ህዝቡን ያስተምርበት እንደነበር አንተም ወንድሜ ለዚህ ተመረጥክ ።እግዚአብሄር ህዝቡን ሊያስተምረው የወደደው ነገር ስላለእንጂ የተናገርው መጥፎ አደለም !!!!
    እራስህን ዝቅ ያደረክለት አምላክ ዘመንህን ዘርህን አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @agabosp6188
    @agabosp6188 4 ปีที่แล้ว

    My dear brother Mamusha May God bless you!
    And God bless Miki !

  • @tenenetwoyesa4100
    @tenenetwoyesa4100 4 ปีที่แล้ว

    God bless you Pastor Mamusha.

  • @israelbelachew1251
    @israelbelachew1251 4 ปีที่แล้ว

    Dr mamusha 1 new asiteway new minagerwen ymiyaweqi ewntegna wendim new 1

  • @selamawittadesse890
    @selamawittadesse890 4 ปีที่แล้ว

    You are very humble person may God bless you . Keep doing the will of God which is glorifying His Almighty Name.
    Thank you for a great teaching and preaching the Gospel of Jesus christ.
    When the time comes you will be rewarded.

  • @yetimworkmot1721
    @yetimworkmot1721 4 ปีที่แล้ว

    God bless you Man of God!!!!!

  • @zmack1830
    @zmack1830 4 ปีที่แล้ว +1

    What is the name of the council?? It is sad that you did not call it even once in two interviews!!

  • @dreamcitychristchurch8853
    @dreamcitychristchurch8853 4 ปีที่แล้ว

    Dr Mamush manim sewu mesat feligo ayistimina yegzabiher kal iwuket silaleh pls guwadegna adrigeh astemirachewu betam irgitegna negn iwuket netsa yawetalina

  • @temesgensimon599
    @temesgensimon599 4 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ሰአት በዶ/ር ማሙሻ እና በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ውስጥ የምንሰማቸው እና ምሳሌ የምናደርጋቸው ሰዎች ላይ የተከፈተው ዘመቻ የተለየ ድብቅ አጀንዳ ባላቸው አሁን ያለውን ትክክለኛውን አስተምህሮ በሚጠሉ: ያለውን የቤተክርስቲያን ስርአት ለመናድ እና አዲስ ስርአትን ለመፍጠር በሚፈልጉ ሰዎች የተከፈተ ነው:: የምንሰማቸውን እና ለአስርት አመታት ያስተማሩንን ሰዎች ከፊታችን ዘወር አድርገው ራሳቸውን እና አስተምህሯቸውን በፊታችን ለመሳል የሚፈልጉ; ከራሳቸው ውጭ ሌላ ሰው እውቀት የሌለው የሚመስላቸው; ክርስትና ከኢዝማቸው ጋር የተመሰረተ የሚመስላቸው ከእኛ ጋር ካልሆንክ ጠላታችን ነህ የሚሉ; ከቃሉ እውነት በላይ በተለያዩ ግለሰቦች መጽሐፍ ፍቅር የሰከሩ; ከኢየሱስ በላይ ለተለያዩ ግለሰቦች ታማኝ የሆኑ ጥቂት አሉና ተጠበቁ::

  • @tuba1453
    @tuba1453 4 ปีที่แล้ว

    God bless you!!

  • @tsiondereje1134
    @tsiondereje1134 4 ปีที่แล้ว

    GOD bless u.

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 4 ปีที่แล้ว

    Well said 👏👏
    ........“The harvest is plentiful, but the workers are few. Ask the Lord of the harvest, therefore, to send out workers into his harvest field
    luke 10:2

  • @godisgood3224
    @godisgood3224 4 ปีที่แล้ว +1

    People talking to much dr mamusha keep going my brother

  • @omega_abera
    @omega_abera 4 ปีที่แล้ว +1

    ቲንሽ ቀደም ብለክ መልስ ብትሰጥ ጥሩ ነበር፣ ቢሆንም ግን ተባረክ

  • @lemlemlemma6293
    @lemlemlemma6293 4 ปีที่แล้ว

    dr ante yegna setota neh
    neger n yaln memen adelm ke councilu hiwot birnan ke mecane eyesuse gar yalew liyuntn yalterdam chimer nw adelm be council tesebsebachu and lay photo enkuan testachu bnay yenante mnor enersu tekekl yehonu chimer yimeselna
    l yezih council ketkmu gudatu endayamezen eferalew

  • @Roza-ou5wp
    @Roza-ou5wp 4 ปีที่แล้ว

    A very humble and true servant of Jesus Christ. God bless you Dr. Mamusha.