ጾመ ነነዌና የነቢዩ ዮናስ ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 193

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አዎን አምላክ ሆይ ያለ ዋጋ ሳይገባነኘ ጠብቀህነኛልና አሁንም ከመንጋዎችህ አትራቅ ማረን ጠብቀንም። አሜን

  • @yoditzerhun2563
    @yoditzerhun2563 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምህረት ፆም ያርግልን 🤲🤲🤲

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር💚💛❤️

  • @NajatNajat-d7b
    @NajatNajat-d7b 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ለነነዌ ህዝብ በምህረት ዓይንህን እንዳየሀቸዉ በቸርነትህ መዓቱን እንዳራቅክላቸዉ በኛም በኢትዮጲያ ሀገራችን የመጣዉ መዓት አርቅልን በምህረትህ በቸርነትህ ታረቀን ስለ ቅዱሳንህ ብለህ አቤቱ የሆነብንን አስብ።ቃለ ህይወት ያአሰማልን ዲያቆን ጥበበ🙏

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምራችን ለሃገራችን ሰላምን አንድነትን ሰጠን

  • @rozakebede2444
    @rozakebede2444 9 หลายเดือนก่อน

    amen ለመምህራቺን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @BirkineshBirhanu-r7q
    @BirkineshBirhanu-r7q 9 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yistilin Kalehiwot yasemalin 🙏

  • @amarechalemayehu135
    @amarechalemayehu135 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen lehulachen Enkhun Abro aderesen khy ❤

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ች

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @AbateAbaba
    @AbateAbaba 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወት ያስማልን

  • @medheneliyas8726
    @medheneliyas8726 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kalehiwot yasmalen bedeme bethega yetebkelen.

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ ፆሙን የበረከት ፣ የምህረት የይቅርታ ፆም ያድርግልን፧

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @belayneshdarge1685
    @belayneshdarge1685 9 หลายเดือนก่อน +1

    amen

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @YeshiYeshi-kx8ye
    @YeshiYeshi-kx8ye 9 หลายเดือนก่อน

    አሜነን አሜን አሜን መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ❤❤❤

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎትን. ያሰማልን. ደሰየሚል ትምህርት. በርታልን መምህራችን እናመሰግናልን

  • @MarthaNidani
    @MarthaNidani 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tititadesse8270
    @tititadesse8270 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን በጸሎትህ አስበአኝ ወንድሜ

  • @lydiachaudy7485
    @lydiachaudy7485 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen 🙏🏽 Kal hiwet yasemalin

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን፣ የነነዌ ሰዎችን እንባ ተቀብሎ ምህረትን የሰጠ አምላክ እንባችንን ይቀበለን። ዓይናችንን ወደ መስቀሉ ብቻ እናነሳ ዘንድ ይርዳን፣ ይማረን፣ ይቅርም ይበለን!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!ቀ

  • @ana-qi9mf
    @ana-qi9mf 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @tsehaytaye4875
    @tsehaytaye4875 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን፣ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አስካለ ማርያም ነኝ

  • @emebitgoshu
    @emebitgoshu 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @MizantadesseTadesse-dk9cr
    @MizantadesseTadesse-dk9cr 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @marrym8549
    @marrym8549 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንኳን አደረሰህ ❤❤❤

  • @zenashmekonn4102
    @zenashmekonn4102 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን 👏👏👏👏

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kali hywati yasmalin mamehracin ❤❤❤

  • @utty3720
    @utty3720 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አደረስን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የበረከት የይቅርታ ፀምያድርግልን አሜን ለመምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘበናቸዉን ይባርክልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እኛም በቸርነቱ ይማረን 🙏😥😥

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
    የኛ የኢትዮጵያዊያን ክፋት ከነነዌ 10 እጥፍ ይበልጣል

  • @azebogbamichael6410
    @azebogbamichael6410 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen kale ❤❤❤

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ቃለህይወት ያሠማልን የንስሀን ልቦና ይሰጠን ለኛም😢😢🙏

  • @mestawotg859
    @mestawotg859 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን፫❤❤❤

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 9 หลายเดือนก่อน

    Kalle hyewet yasemalen🙏🙏🙏❤😭😭😭😭

  • @meharigetahun7908
    @meharigetahun7908 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ነኔዌ ሠዎች የተሰበረ ልብ ይስጠን ንስሀችንን ተቀብሎ በቃ ይበለን ። በሀይማኖታችን የፀናን ያድርገን።አሜን

  • @mestawotg859
    @mestawotg859 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @ጊዜ-ቲዩብ1
    @ጊዜ-ቲዩብ1 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የበረከት ፆም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 9 หลายเดือนก่อน

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏ቃልህይወት ያሰማልን

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏 ቃለሑይወት የአሠማልን💕

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏✝️❤️

  • @saamerysaamery1890
    @saamerysaamery1890 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @tigstdanye7000
    @tigstdanye7000 9 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hywet yasemalin 🙏🙏🙏❤️🇪🇹

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @berketfekadu2736
    @berketfekadu2736 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እንኳን እደረስን አደረሳችሁ የበረከት ፆም ያድርግልን🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 9 หลายเดือนก่อน

    ፅሎታችን እምላክ ይቀበለን

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 9 หลายเดือนก่อน

    እሜን 🙏🏾 ቃለህይወት ያሰማልን
    ማረን ይቅር በለን 😢

  • @ZainaZee-p8z
    @ZainaZee-p8z 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin wanidimachin 💒 🙏

  • @esfile5867
    @esfile5867 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ፣ህይወትን፣ያሰማልን፣አገራችንን፣ሰላም፣ያድርግልን፣ድንቅ፣ትምህርት፣ነውናእጅግ፣በጣም፣እናመሰግናለን፣

  • @merryarega6149
    @merryarega6149 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን 👏 የበረከት ያድርግልን 👏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏❤️❤️❤️

  • @menberaagonafer526
    @menberaagonafer526 9 หลายเดือนก่อน

    AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤👏👏👏

  • @FhcjvBnb
    @FhcjvBnb 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen lememeherachen kel eheweten yasemalen

  • @senayeroo3244
    @senayeroo3244 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማቺን ዳቆን ጥበብ 🙏በ እድሜ በ ፀጋ ይጠብቂልን

  • @tadesselemma6699
    @tadesselemma6699 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን
    ኢትዮጵያዊያንና ሕዝቦችን ከመጣብን መቅሠፍት እንዲሠውረን ተግቶ መፀለይ ነው የነኔዌን ፀሎት የሠማ እኛንም እነደቸርነቱ ይስማን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ጥበበ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @mehretabraha3918
    @mehretabraha3918 9 หลายเดือนก่อน

    Am'e amne kale hiwet yasemalne

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !🙏

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 9 หลายเดือนก่อน

    Kalihiwotin Yasemalin 🙏 🙏 Weldone !We appreciated it 🙏

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜንእደሀፂያታችንሳይሆንአደቸርነቱይቅይበለን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @BealemsBealeme
    @BealemsBealeme 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 9 หลายเดือนก่อน

    amen amen amenikuwan abiro adersni

  • @Eme-s8q
    @Eme-s8q 9 หลายเดือนก่อน

    Kal. Hiwot. Yasemaln

  • @masymasy1223
    @masymasy1223 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይማረን

  • @Mazza9899
    @Mazza9899 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ለዚህ ሠአትና ቀን ላደርሰን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይግባው የቅዱሣን ደናግል መነኩሣን እናቶቻችን አባቶቻችን በርከት ይደርብን አሜን❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

    • @meseretbeshah2163
      @meseretbeshah2163 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NardosDereje-ik8oz
      @NardosDereje-ik8oz 9 หลายเดือนก่อน

      8`​@@meseretbeshah2163

  • @mhirat7883
    @mhirat7883 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI 9 หลายเดือนก่อน

    Ameneee❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 9 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራቺን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀሙን የደህነት ያርግልን አገራቺንን ሰላሙን ያምጣልን🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የነነዌን ህዝብ የሰማህ እኛንም ስማን ማረን ይቅር በለን አሜን 👏

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ፆም ፀሎታችንን ለሃጥያታችን መደምሰሻ ለሃገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ❤

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት የነነዌ ህዝብ ይቅር ያለ እግዚአብሔር ህገራችን ኢትዮጵያ ሀዝቦች ይቅር ይበለን ሀገራችንም በራስ ወዳዶች እየናወጠች ንፁህ ደም እያፈሰሰ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙌🙌🙌

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን። ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። እኛንም የተሰበረ ልብን እግዚአብሔር አምላክ አድሎን ንስሃ ገብተን ለሃገታችን ፍቅር አንድነትን ሰላምን እንዲያድልልን ለማንባት ያብቃን።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 9 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Selma Ethiopia Selma AMEN AMEN

  • @ana-qi9mf
    @ana-qi9mf 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ለያ ለኢትዮጵያ ዊያን ብሎም ለእዝበ ክርስቲያን ካሰፈላጊ በላይ ነው የልባችን አይን ያብራልን በውነት ከዚእ በላይ ብናገር ደሰ ባለይ ነበር አንተ ሁሉን ብለኧል ቃለ እይወት ያሰማልኝ❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @UaeDhd
    @UaeDhd 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማሌን ማምራችን📖🙏⛪💚

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu2438 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን! አሜን! አሜን! ቃለሒወት ያሰማልን!❤❤❤

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን።ሀገራችንን ከመጣባት መአት ይጠብቅልን😭

  • @Firehiwot-u8b
    @Firehiwot-u8b 9 หลายเดือนก่อน

    Kal Hiwot yasemalin

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen Kal hiewet yasemalen !!! memhr tesfa mengeste smayat yawrsln !!! 🙏🏼

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 9 หลายเดือนก่อน

    Betekekel...MAWK YALEBENEN MESTEHAF KEDUSUN ASTEMRUUN...

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የነብያትን በረከት ረድኤት ያሳድርብን የአባቶቻችን አምላክ በቃ ይበለን ኧረ ጌታ ሆይ እየን ተመልከተን ልባችንን ንፅ አድርግልን