በ 7 ቀን ውስጥ አንጀትን ጉበትን በማደስ እና ከስሩ በማፅዳት መላው ጤናን የሚያለመልም ድንቅ መጠጥ ጤናችሁን አድሱ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 64

  • @desta5885
    @desta5885 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመስግናለሁ። ዛሬ አሁን ከሰማሁት በሀላ እያዘጋጀሁ ነው አንድ ብየ ልጀምር። እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ።

  • @TsigeredaNegash-k2z
    @TsigeredaNegash-k2z 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው በወሳኝ ሰአት ያገኘሁት አመሰግናለሁ

  • @tsigeredatarekegn1734
    @tsigeredatarekegn1734 10 วันที่ผ่านมา

    Informative. Thank you, Dr. I am starting today.

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 11 วันที่ผ่านมา

    Thanks for your help and listen 🙏

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 11 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ጤና ይስጥልኝ

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 12 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 12 วันที่ผ่านมา

    እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ እሞክራለሑ ውጤቱን እፅፋለሑ ተባረክልን

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you እጠብቃለው!

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu9368 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you ❤❤❤

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f 12 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 12 วันที่ผ่านมา

    Thank You so Much Doctor !

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 11 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ልኝ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 12 วันที่ผ่านมา

    thank You so much❤

  • @AlmazGebrendrias
    @AlmazGebrendrias 12 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Thank you
    God bless you 🎉

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኣንደኝ ነኝ ዶክር ጤና ይስጥልኝ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 11 วันที่ผ่านมา

    Doctor Dani

  • @hadratueb1661
    @hadratueb1661 10 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ዶክተር አተን ማማከር ፈልጌ ነበር ስልክ ታስቀምጥልኝ እባክህ

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 12 วันที่ผ่านมา +3

    ዶክተር እናመሰግናለን ማታስ ብንጠጣው ከመኝታ በፉት ይቻላል? ዘወትር ያለመሰልቸት ለምታቀርብልን ሁል በልዑል እግዚአብሔር ስም አመሰህንሀለሁ።

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 วันที่ผ่านมา +2

      ሰላም ላንቻ ይሁን!
      ማታ ከእቅልፍ 3 ወይም 4 ሰዓት ቀደም ብለሽ መጠቀም ትችያለሽ

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 10 วันที่ผ่านมา

      @@DRHABESHAINFO
      እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @tsik914
    @tsik914 11 วันที่ผ่านมา +1

    በቤት ውስጥ ማዘጋጀት የተሻለ ነዉ እርዱን

  • @Hagerachin
    @Hagerachin 12 วันที่ผ่านมา

    ጤና ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው ምከታተልህ በዚህ ቀጥልበት ሌላው ኮመንቴን ካነበብከው እኔ የጨጓራ ችግር አለብኝ ጋዝ እና ሆድ መነፋት አለብኝ እናም ምላሴ ላይ ነጭ ግግር ያለ ነገር አለ ሰው ሳማክር የካንዲዳ ፈንገስ ሊሆን ይችላል አሉኝ ምን ባረግ መፍትሄ አገኝ ይሆን አመሰግናለሁ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 วันที่ผ่านมา

      ውጤታማ መፍትሄዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 10 วันที่ผ่านมา +1

    የእርዱ አይነት turmeric ጅንጅብል የሚመስል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብዬ አምናለሁ ቢጫ ጅንጅብል ነው ።

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 12 วันที่ผ่านมา +4

    ኧር ለጨጓራ መፍትሄ ንገሩኝ😢በሀኪም ብሬ አለቀ መፍትሄ የለውም😢

    • @tegistkebede1986
      @tegistkebede1986 11 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/AlODpN_xuko/w-d-xo.htmlsi=6h1z1kgfEN1yRou5

    • @tegistkebede1986
      @tegistkebede1986 11 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/AlODpN_xuko/w-d-xo.htmlsi=6h1z1kgfEN1yRou5

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 วันที่ผ่านมา +1

      መፍትሄዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 10 วันที่ผ่านมา

      @@fatmah1744 መፈተሔም ፀበልና ፀበል ብቻ ነው እህቴ ፀበል በብዛት ጠጭ ተጠመቂ

    • @MameHabib-qz7gu
      @MameHabib-qz7gu 10 วันที่ผ่านมา

      ሰነመካ ቅጠል በግማሽ ሊትር ዉሀ ዉስጥ አንድ የሾርባ ማንኪያ የሰነመክ ቅጠል ዘፍዝፈሽ በማሳደር ጠዋት በባዶ ሆድ ለ7 ቀናት መጠጣት።ቁርስ ከ30 ደቂቃ በኋላ መብላት።

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 12 วันที่ผ่านมา +2

    በምን ላግኝህ ላማክርህ እፍልጋለው እባክህ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 วันที่ผ่านมา

      ምን ነበር ጥያቄሽ ምን አልባት ኮመንት ላይ ማስቀመጥ የምትችይ ከሆነ ለጊዜው በግል ማማከር አቁሚያለው

  • @sitymnayehu5439
    @sitymnayehu5439 11 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍🙏

  • @RahimaFerduose
    @RahimaFerduose 10 วันที่ผ่านมา

    እኔ አሁን ውጭነኝ ከውጭ ባልትናነው ሚያመጡት ምን ይሆናል በሱ ብሰራ እርዱ ዶ/ር

  • @Kebreyhune
    @Kebreyhune 11 วันที่ผ่านมา

    Turmeric in english

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 11 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ የጨጓራ ህመም አለባት የምትበላው ሁሉ ያስመልሳታል ስትበላ በውሀ ሳልሆነ ወደታች አይወርድም እልቧላይ ነው የሚቀመጠው ውሀ ስታወርደው ሁሉምንም ያስመልሳታል ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ ቷታለች ለሱም 3000$ተጠየቀች የ1ወር ሀራስ ነች ልጅም መውለድ አትቺይም ተብላ ለበር የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ጤነኝ ሴት ልጅ ወለደች በኦፖሪሽን ስለወለደች ሌላ ቀዶ ጥገና ብታደርግ አትጓዳም?እና ደግሞ ካለ ቀዶ ጥገና እዴት ነው መዳን የምትችለው እባክህ ዶክተር እረዳኝ 🙏

    • @senaitayele8120
      @senaitayele8120 11 วันที่ผ่านมา

      እስኪ የከርቤ ውሀ ትጠጣበት ጸሎትም ያስፈልጋታል። ጌታ ይማርሽ

  • @ZelalemHilemikael
    @ZelalemHilemikael 11 วันที่ผ่านมา +1

    የትኛው እርድ ይሻላል?ያገር ውስጥ ወይስ የውጭ?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 วันที่ผ่านมา

      ንፁ እርድ ይሁን እንጂ ከሁለቱ አንዱን መጠቀም ትችላለህ

  • @TigistSahle-y1m
    @TigistSahle-y1m 9 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ዶክተር በጠጠር ምክንያት ሀምት ላስወጣ ይሆናል በዚህ ዙሪያ አንድ ነገር ብትለን አመሰግናለሁ

  • @selinatadesse3544
    @selinatadesse3544 11 วันที่ผ่านมา

    ጨጉራ ላለበት ይሆናል

  • @BatyMamo
    @BatyMamo 11 วันที่ผ่านมา

    በእግሊዘኛ እረድ ምድነው ስሙ????????❤❤❤ እናመሠግናለው

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 11 วันที่ผ่านมา +1

      ቱመሪክ

    • @HalimatDewud
      @HalimatDewud 10 วันที่ผ่านมา +1

      Turmeric

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 10 วันที่ผ่านมา

      @@meselechfeyessa1226 እግዚአብሔረ ይስጥልኝ🙏

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 10 วันที่ผ่านมา

      @@meselechfeyessa1226 እግዚአብሔረ ይስጥልኝ

    • @fasooaleme9358
      @fasooaleme9358 10 วันที่ผ่านมา

      turmeric

  • @yeshiworktesfaye3280
    @yeshiworktesfaye3280 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሞት ያሰወጣውሰ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 วันที่ผ่านมา

      ከዚህ አንፃር ያለውን ሀሳብ ይዤ የምቀርብ ይሆናል

  • @KalabGirma-b5u
    @KalabGirma-b5u 12 วันที่ผ่านมา

    1/4""ማለት ስንት ማንኪያ ነወ እርዱ

  • @MulugetaDebebe-s8e
    @MulugetaDebebe-s8e 12 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር እባክህ ለፕሮስቴት መድሀኒት ካለህ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 วันที่ผ่านมา

      መፍትሄዎችን ይዤ የምቀርብ ይሆናል

    • @SeadaHassan-l3g
      @SeadaHassan-l3g 11 วันที่ผ่านมา

      ደክተር እናመሠግናለን እኔ ማታ ማተ ህርድ ቀረፋ ዝንጅብል ቁንዶ በርበሬ በወተት እያፈላሁ እጠጣለሁ ጥቅሙ ይለያያል

  • @Meron-ry5ui
    @Meron-ry5ui 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዶ/ር ተልባ እና ሎሚ ብጠቀምስ እርድ የለኝም በናትህ መልስልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 วันที่ผ่านมา +2

      ትችያለሽ

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 10 วันที่ผ่านมา

      ዶ/ርዬ አምላክ ያክብርህ❤🎉​@@DRHABESHAINFO