ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀገራችን ያሉ ሀይ ላንድ አከፋፋዮችና ሱቆች ሀይላንድን እንደበርበሬ ዛላ ፀሀይ ላይ ተሰጥተው ነው የሚውሉት ይህንን ማነው የሚቆጣጠረው ??
እናመሠግናለን ዶክተር ግን የኛ አገር የውሀ ቁጥጥር አይደረግም ማለት ይሻላል በአብዛኛው ከፋብሪካ ተጭነው ሲወጡ እንኳን ሙቀትን በሚያሳልፋ ላስቲክ ሸራ ነው የሚሸፈነው በአብዛኛው እንደውም በጠራራ ፀሀይ ሸራ ሳይለብሱ የሚያጎጉዙ መኪናዎችን ታዝቢያለሁ እላዩ ለይ ድርጅቱ ራሱ ያፃፈው የፀሀይ ብርሃን በማያገኝ ቦታ ይቀመጥ ይላል ። ጥራትና ደረጃ መዳቢ የት እንዳለ አላቅም ድርጅቶቹ ራሳቸው ሽራ መልበሱን ቢቆጣጠሩ እላለሁ አላፌነት ቢሰማቸው
,በየሱቁ ጸሐይ ላይ የሚቀመጥ ዉሃ የማያሰከትዉ ጉዳት ቢገለጽልን እናመሰግናለን ።😊ሟቀመጡት
ጥሩ ነው እኔ ሙያዬ የኮንስራክሽን ማሽነሪ ኦፕሬተር ነኝ አሁንም ያለሁት በረሃ ላይ ነው ውሃውን ገዝቼ ከጠጣሁ በኋላ የሀይላንድ እቃው በቃኝ እስኪል ነው የምጠቀምበት እኔም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ ያሉ ወንድሞቼ ሁሉ🙄💀እግዚያብሔር ይጠብቀን🙏መረጃው ጥሩ ነው🙏
በጣም አሪፍ "Alarm"ነው። Thanks. ሃይላንድ ከምትል ግን የፕላስቲክ ውሃ ብትል አይሻልም? የቀድሞ የፕላስቲክ ውሃ ማርክ ስለሆነ እሱን ብቻ ያልክ እንዳይመስላቸው ብዬ ነው።
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
docter betam inamesegnalen betam ine betam ye hayland wha tetekami negn betam yemitekmegnn tmhrt new yastemarkew bertaln ❤
በጣም እናመሰግናለን Doctor
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ
Excellent information, thank you
ስለ መልካም ምክርዎ እናመሰግናለን ።
I have got more ideas about placti water 💧 🤔
At the same time if you tell us what kind of battle we Have to use to be on the safe side it will be good
God bless you DoctorYou have really saved me
Dr. Tebarklen tena ena edeme yestlen
እናመሰግናለን
እውነት የሆነ ልንተገብረው የሚገባ ትምህርት ነው
good information 10q Dr
በጣም እናመስግናለን ያልገባኝ ነገር 1-5ሌትር ብቻ ያሉትን ነዉ በሀገራችን ዉሀ ስለሚጠፋ በጀሪካን በባልድ እናስቀምጣለን
thank you doctor ❤❤❤❤🙏🙏🙏
Enamesegnal doctor
Doketr betam enamsgnaln
Dr egzabeher yestelen
Tanku
Tekekel lastiku rasu merz new boiboiw merz wehaw merz abso hagrahen
የታሸገ ውኃ ለኩላሊት ተጽዕኖ አለው ይባላል እንዴት ይታያል?
ንፁህ ቧንቧ ውሀ ባልተዳረሰበት አገር ይሄን ማውራት ቅንጦት ነው። የውሀው ቀርቶ የግብርና ውጤቶች እንኳ ከልክ ባለፈ ፀረ አረም እና ፀረ ተባይ አጠቃቀም የተነሳ ችግሮች እየታዪ ነው።
ሌሎች የፕላስቲክ ምርቶችንም ይመለከታልወተት የሚታሸጉበት5, 10 ,25 ሊትር እና ከዛ በላይ ጀሪካኖችስ
ሙቀት ሲባል ቢብራራ
FETARE YETEBEKENE EGA MENE EWEKETE ALENE...
🙏💝💝💝
Selam,afelten bentekm chegre alew
ድምፅህ ዝቅ ያለነው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቧንቧ ውሃ በከፍተኛ ሙቀት አፍልቶ ማቀዝቀዝና ምንም ሌላ ነገር ሳይጨመርበተ .....
ሀገራችን ያሉ ሀይ ላንድ አከፋፋዮችና ሱቆች ሀይላንድን እንደበርበሬ ዛላ ፀሀይ ላይ ተሰጥተው ነው የሚውሉት ይህንን ማነው የሚቆጣጠረው ??
እናመሠግናለን ዶክተር ግን የኛ አገር የውሀ ቁጥጥር አይደረግም ማለት ይሻላል በአብዛኛው ከፋብሪካ ተጭነው ሲወጡ እንኳን ሙቀትን በሚያሳልፋ ላስቲክ ሸራ ነው የሚሸፈነው በአብዛኛው እንደውም በጠራራ ፀሀይ ሸራ ሳይለብሱ የሚያጎጉዙ መኪናዎችን ታዝቢያለሁ እላዩ ለይ ድርጅቱ ራሱ ያፃፈው የፀሀይ ብርሃን በማያገኝ ቦታ ይቀመጥ ይላል ። ጥራትና ደረጃ መዳቢ የት እንዳለ አላቅም ድርጅቶቹ ራሳቸው ሽራ መልበሱን ቢቆጣጠሩ እላለሁ አላፌነት ቢሰማቸው
,በየሱቁ ጸሐይ ላይ የሚቀመጥ ዉሃ የማያሰከትዉ ጉዳት ቢገለጽልን እናመሰግናለን ።😊
ሟቀመጡት
ጥሩ ነው እኔ ሙያዬ የኮንስራክሽን ማሽነሪ ኦፕሬተር ነኝ አሁንም ያለሁት በረሃ ላይ ነው ውሃውን ገዝቼ ከጠጣሁ በኋላ የሀይላንድ እቃው በቃኝ እስኪል ነው የምጠቀምበት እኔም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ ያሉ ወንድሞቼ ሁሉ🙄💀እግዚያብሔር ይጠብቀን🙏መረጃው ጥሩ ነው🙏
በጣም አሪፍ "Alarm"ነው። Thanks. ሃይላንድ ከምትል ግን የፕላስቲክ ውሃ ብትል አይሻልም? የቀድሞ የፕላስቲክ ውሃ ማርክ ስለሆነ እሱን ብቻ ያልክ እንዳይመስላቸው ብዬ ነው።
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
docter betam inamesegnalen betam ine betam ye hayland wha tetekami negn betam yemitekmegnn tmhrt new yastemarkew bertaln ❤
በጣም እናመሰግናለን Doctor
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ
Excellent information, thank you
ስለ መልካም ምክርዎ እናመሰግናለን ።
I have got more ideas about placti water 💧 🤔
At the same time if you tell us what kind of battle we Have to use to be on the safe side it will be good
God bless you Doctor
You have really saved me
Dr. Tebarklen tena ena edeme yestlen
እናመሰግናለን
እውነት የሆነ ልንተገብረው የሚገባ ትምህርት ነው
good information 10q Dr
በጣም እናመስግናለን ያልገባኝ ነገር 1-5ሌትር ብቻ ያሉትን ነዉ በሀገራችን ዉሀ ስለሚጠፋ በጀሪካን በባልድ እናስቀምጣለን
thank you doctor ❤❤❤❤🙏🙏🙏
Enamesegnal doctor
Doketr betam enamsgnaln
Dr egzabeher yestelen
Tanku
Tekekel lastiku rasu merz new boiboiw merz wehaw merz abso hagrahen
የታሸገ ውኃ ለኩላሊት ተጽዕኖ አለው ይባላል እንዴት ይታያል?
ንፁህ ቧንቧ ውሀ ባልተዳረሰበት አገር ይሄን ማውራት ቅንጦት ነው። የውሀው ቀርቶ የግብርና ውጤቶች እንኳ ከልክ ባለፈ ፀረ አረም እና ፀረ ተባይ አጠቃቀም የተነሳ ችግሮች እየታዪ ነው።
ሌሎች የፕላስቲክ ምርቶችንም ይመለከታል
ወተት የሚታሸጉበት
5, 10 ,25 ሊትር እና ከዛ በላይ ጀሪካኖችስ