በቀን መቶ ሺህ ብር እሰራለሁ ህዝብ እየተራበ በሚሞትበት ሃገር ግን እኔ የተጋነነ ኑሮ አልኖርም አስደናቂው መድረክ መሪ ታዬ ወርቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 5

  • @MassFiker
    @MassFiker 9 วันที่ผ่านมา

    ወገን ይህ ወጣት የሚናገረው እውነት ነው ታዬ ወርቁ በጣም ቀና ደግ ማንነቱን ጠንቅቆ የሚያቅ ሐቀኛና ከልጅነቱ ሀይለኛ የሆነ ወጣት ነው ታዩ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከው ደግሜ የማረጋግጠው ጠንካራ ደግ እውነተኛና አዛኝ ወጣት ነው እናም የፕሮግራሙን አቅራቢ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae 7 วันที่ผ่านมา

    በዚ ክፋት በበዛበት ሐገር ይሔንን መልካምነት ይጠብቅልህ

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርር አብዝቶይባርክህ

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz 8 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ መንስትም እንዳንተ ቢያስብ እንዴት ጥሩ ነው

  • @meharisemaw
    @meharisemaw 9 วันที่ผ่านมา

    እንዴ?????ኧረ ብዙዎች ያንተን ጎዳና እንዲከተሉ እግዚአብሔር ይርዳቼው!!!!!