ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ለህዝ ብሶትን የምትናገር አገርህንና ህዝብህን እምትወድ ጋዜጠኛ አንተን አየሁ በርታ አላህ ከጎንህ የቁምል ወድሜ እንወዳሀለነ❤❤❤።
አላህ. ይጠብቅህ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግናጋዜጠኛ
ስሜነህ ኑርልን እንዎደሀለን
በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ ሀቀኛና ጀግና ጋዜጠኛ መገኘቱ በጣም የሚያስደስት ነው ለማንኛውም መሰሎችህን ያብዛልን ከምቀኛና ከተንኮለኞች ፈጣሪ ይጠብቅህ
መሳሪያ የያዘ ብቻ ጀግና አይባልም እንደ ስሜነህ አይነቱ ምኖ ሊባል ነው
ታችኛው የስልጣን ተዋረድ በትክክል መፈተሽ አለበት። ከህዝብ የሚገናኘው እርሱ ነውና።
True Jornalist speak the truth ❤ simeneh God bless you
Semenhe jeginaneh❤❤❤❤❤❤❤ I love you so much
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
ስሜነህ ከሆድ አደር ጋዜጠኞች እድሜ ቆርጦ ለአንተ ይስጥህ ፈጣሪ ይባርክህ።
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢
በእውነት አንተ ጀግና ነህ !!!
ጀግናው ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ ውስጥ ያንተ አይነት ጋዜጠኛ መቼም አልተፈጠረም እግዚያብሔር ይጠብቅክ
ያሁኑ ዘመን ጋዜጠኛ አያሥፈልገውም : የጋዜጠኞቹን ሥራ እራሣቸው ይሠሩታል ።
ስሜነህ በጣም ትክክል ነህ !!!
ስም ነህ አንተኮ ትክክለኛ የኢትዮጲያ ህዝብ ድምፅ ነህ ። ረጅም እድሞና ጤና ይስጥህ!
ስሜነህ ገራሚ ጋዜጠኛ እውነተኛ በርታ
ጃግናነህ እበክጀግነናህትላያላህ
Nailed it!
ምንም ምን ሊሆን ይቻላል
አንተ፡የሕዝብ፡ስው፡ነሕ፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥሕ።
Nurilin wow leek bilhal thank you we need look like u journal army you do fear for all barta❤❤❤❤❤
ሁሉም ጋዜጠኛ እንንዳንተ ቢሆን የነውጡ ብልፅግና ወደ ለውጥ በመጠኑም የሚለወጥ ይመሥለኛል።
ወይ ስሜነህ....ብልፅግና ማሰርና መግደል የግሉ ነው , ተጠንቀቅ,በተረፈ ድፍረትህ አስደንቆኞል, የልቤን ነው የምትጠይቅልኝ አመሰግናለው
በጣም የምያደንቅህ ጋዘጠኛ ነህእውነት መናገር እንደ ቻልከው ሁሉያለውን እውነት አትጨፍልቅ መኮነንህ መልካም ሳለንግግርህ ብታረም በስድብ ባይሆን በራስህ ላይ ጠላት በንግግርህ አትሸምት
ጀግናው ጋዜጠኛ
በአብዛኛው የሚሰሩ ህንፃዎች ማደያዎች የባለስልጣን ናቸው ነገር ግን በዘመዶቻቸው ስም ነው እሚሰሩት ይህንን ማንም ያውቃል በተለይ ጅማ ዞን።
News naw entervew?
❤❤❤
ማለቅለቅና ማጨብጨብ የእኛ የኢትዮጵያን የኑረ መርሃችን እኮ ነው ስለዚህ በ እንጀራችን መጣህ ማለትነው
አጨብጫቢ ልክስክስ ለሆዳቸዉ የሚሞቱ ህሊናቸዉን የሸጡ ጋዜጠኞች በበዙበት ግዜ ይህን የመሰለ ጥርት ያለ ለህዝቡ የቆመ ጋዜጠኛ ማግኘት እድለኞች ነን.አሽመድምዱ ብደዋለሁ.
ምንም የማይወ ጣለትጋዜጠኛ ነው ሀገሩን ወዳድ
ከሰልጣን ዉ ረድ ህገመንግሰት የለም
Nice drama
Abate defar honk slhonk dabo barerebet hizib lie zebarek alzebarek waga yelewim.
ሠሚነሕ አፋኝ ጋዚጠኛነሕ ደሞ የእናቲን ፊድዮ ከማፈንሕ ባሻገር የባዳን ድምፅ ከፍ አድርገሕ ኢተርፊ የምታደርገዉን ታፍናለሕ
Yetsetita haile hunetawu betikikl bifetesh tiru new.
Is it hard to buy tooth paste and tooth brush in Addis and the rest of Ethiopia? Are you watching government officials and media people? I hope you understand my question. Thank you.
Men ale lalochum kante lewntegna letemrkubtena lehzbu binagru biseru lalochu gazategnoch serachew yarkesu ante berta
This guy is not journalist! He is living for his belly!
ያንተን አድሜ ያሳጥራሉ ይሰመርበት ። ለውጡ ለህዝብ ሳይሆን ለአንድ ስልጣን ጥመኛ የሚከፈል መስዋትነት መሆኑን ያመነ መልስ ነው።
አብይ ቡ
መንግስ ት ራሡ ውሼታም ነው
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ለህዝ ብሶትን የምትናገር አገርህንና ህዝብህን እምትወድ ጋዜጠኛ አንተን አየሁ በርታ አላህ ከጎንህ የቁምል ወድሜ እንወዳሀለነ❤❤❤።
አላህ. ይጠብቅህ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጀግናጋዜጠኛ
ስሜነህ ኑርልን እንዎደሀለን
በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ ሀቀኛና ጀግና ጋዜጠኛ መገኘቱ በጣም የሚያስደስት ነው ለማንኛውም መሰሎችህን ያብዛልን ከምቀኛና ከተንኮለኞች ፈጣሪ ይጠብቅህ
መሳሪያ የያዘ ብቻ ጀግና አይባልም እንደ ስሜነህ አይነቱ ምኖ ሊባል ነው
ታችኛው የስልጣን ተዋረድ በትክክል መፈተሽ አለበት። ከህዝብ የሚገናኘው እርሱ ነውና።
True Jornalist speak the truth ❤ simeneh God bless you
Semenhe jeginaneh❤❤❤❤❤❤❤ I love you so much
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
ስሜነህ ከሆድ አደር ጋዜጠኞች እድሜ ቆርጦ ለአንተ ይስጥህ ፈጣሪ ይባርክህ።
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢
በእውነት አንተ ጀግና ነህ !!!
ጀግናው ጋዜጠኛ በኢትዮጵያ ውስጥ ያንተ አይነት ጋዜጠኛ መቼም አልተፈጠረም እግዚያብሔር ይጠብቅክ
ያሁኑ ዘመን ጋዜጠኛ አያሥፈልገውም : የጋዜጠኞቹን ሥራ እራሣቸው ይሠሩታል ።
ስሜነህ በጣም ትክክል ነህ !!!
ስም ነህ አንተኮ ትክክለኛ የኢትዮጲያ ህዝብ ድምፅ ነህ ። ረጅም እድሞና ጤና ይስጥህ!
ስሜነህ ገራሚ ጋዜጠኛ እውነተኛ በርታ
ጃግናነህ እበክጀግነናህትላያላህ
Nailed it!
ምንም ምን ሊሆን ይቻላል
አንተ፡የሕዝብ፡ስው፡ነሕ፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥሕ።
Nurilin wow leek bilhal thank you we need look like u journal army you do fear for all barta❤❤❤❤❤
ሁሉም ጋዜጠኛ እንንዳንተ ቢሆን የነውጡ ብልፅግና ወደ ለውጥ በመጠኑም የሚለወጥ ይመሥለኛል።
ወይ ስሜነህ....ብልፅግና ማሰርና መግደል የግሉ ነው , ተጠንቀቅ,በተረፈ ድፍረትህ አስደንቆኞል, የልቤን ነው የምትጠይቅልኝ አመሰግናለው
በጣም የምያደንቅህ ጋዘጠኛ ነህ
እውነት መናገር እንደ ቻልከው ሁሉ
ያለውን እውነት አትጨፍልቅ መኮነንህ መልካም ሳለ
ንግግርህ ብታረም በስድብ ባይሆን በራስህ ላይ ጠላት በንግግርህ አትሸምት
ጀግናው ጋዜጠኛ
በአብዛኛው የሚሰሩ ህንፃዎች ማደያዎች የባለስልጣን ናቸው ነገር ግን በዘመዶቻቸው ስም ነው እሚሰሩት ይህንን ማንም ያውቃል በተለይ ጅማ ዞን።
News naw entervew?
❤❤❤
ማለቅለቅና ማጨብጨብ የእኛ የኢትዮጵያን የኑረ መርሃችን እኮ ነው ስለዚህ በ እንጀራችን መጣህ ማለትነው
አጨብጫቢ ልክስክስ ለሆዳቸዉ የሚሞቱ ህሊናቸዉን የሸጡ ጋዜጠኞች በበዙበት ግዜ ይህን የመሰለ ጥርት ያለ ለህዝቡ የቆመ ጋዜጠኛ ማግኘት እድለኞች ነን.
አሽመድምዱ ብደዋለሁ.