ኤርትራዊቷ እናቴ የት ነሽ!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
🇪🇷🙏💔ኣጆኪ ክትርከብ ኢያ ደቂ ኤረይ ኩልና ሸር ንበሎ ስድራኣ ክትረክብ ኣምላክ እዚ ንብዓትኪ ዕልልታ ክቅየር ኢዩ።ዞባ ደቡብ መደፈራ ኢዩ ዝባሃል።
ሁሉም ጋ እንዲደርስ በትግርኛ ቢተሮገም ጥሩ ይመስለሊኛል ኤርትራ ውስጥ ውጭም አማርኛ የማይችል ብዙ ስላለ እናትሽ ወይ ዘመዶቻ ፈጣሪ ባለው ቀን ትገናኛላቹ አይዞሽ
Abatsh new yebedelesh. Lemn alnegeredhm suma. Anchi degmo lemn blesh endinegrsh mekeraker neberebsh. Shabean bbedilut biyaskeymut lela new.
@@abrahaleygebremichael1029ብራዘር ኣባትዋስ ብሃይል ኣገድዶ ባኣመጽ ወልድዋት ከሆነስ፧ ስንት እናቶቻችን ኣገድዶ የደፍሩት እሄ ደደብ ሰራዊት ደርግ
ኣጆኺ ሓብተይ ናተይ እግዚአቢሔር ምሳኺ ይኹን። ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስታን፡ክትሓቲ ኣለኪ ማለት ናይ ጥምቐት ምስክር ክህልወኪ ይኽእል ዩ።ማለት ናይ ጥምቀት፡ከም ናይ ትውልዲ ምስክርነት ስለ ዝጥቅሙ።ምስ ስድራ ቤት ኣደኺ ክትራኸቢ።
ብራቮ
በእውነት አባቷ በጣም ስህተት ነው የሰራው ማለት የናቷን ስም መናገር ነበረበት ዛሬ እናቷንና የናቷን ወገኖች ለመፈለግ በቀላሉ ማግኘት ትችል ነበር
አሁንም እንደዚህ ልጅ ይጎዳል እያላችሁ የሸሸጋችሁ ተናገረ የበለጠ እንደተጎዳች ይ ማስተማሪያ ነው አብረኸት እግዚአብሄር ይርዳሺ ለናትሺ ያብቃሺ
Yes
ለምንድነዉ ግን አባቷ የናቷን ስም ያልነገራት ሚስኪን ዛሬ እንዲሕ ባልተቸገረች አይዞሽ ካልሞተች ትገናኛላቹ የኔ ቆንጆ ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም የሞተ አይወቀስም ነገር ግን የናትሽን ስም መናገር ነበረበት አያቴን አልተሰናበትኩም አልሽ አያቴ ባደራ መልክ ነዉ የሰጠችዉ አይዞሽ እህት ስሟን አለማወቅ ነዉ የጎዳሽ ።
ያባትሽን ፎቶ አይተዉ ከማን እንደወለደ የሚያቁ ሊኖሩ ይችላሉ ፈጣሪ ይርዳን እህታችን የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ አይዞሽ ዘርሽን ታገኛለሽ ❤🇪🇷🙏
ደቂ ኤረይ ፍቅሪ ሐዬ ነዲአ አብ ምድላይ ንተሐጋገዝ ጓል ሐፍትናያ
አይዞሽ እግዛብሄር ይረዳሻል::
😢that’s true
ዓዲ ጋዕዳድ ትልቅ የወታደር ካምብ ነበር በደርግ ግዜ , ከአስመራ 5 ኪሎ ሜትር ነው ,አያትዋ ብዙ ሰው ያውቃታል ትውልድ አገራቸው ስለሆነ ወንድም እህት ይኖራቸዋል አይዦች እህቴ,ሰራየ ክልል ነው ዋና ከተማ መንደፈራ ይባላል, አባትሽ ጥፋተኛ ነው እውነት መናገር ነበረበት ይቅሪታ ግን GBU❤
አያቷ የውሸት ከሆኑ ሰውየው አባቷ ለመሆኑም ያጠራጥራል
አድጋዳድ ኤርፖርት አለ ታድያ ኪዳነምህርት ቤተክርስቲያን ሰንበል መሰላኝ አብትየው የተባለ ሰርቆት እንዳይሆን ስም ለምን አይነግራትም
@@rasayifat5726 አባቷ እያትየውንም እናቷንም ገሎ ይሆናል የኢት/ወታደር ምን ያለደረጉት ግፍ አለ💔
@@rasayifat5726 አባቷ ሊሆን ይችላል ግን እናቷና አያቷ የት ገቡ።ለምንስ የእናቷን ስም አልነገራትም???
በትግርኛ አስተላልፊው
አይዞሽ ትገኛለች ባሁኑ አጠራር ዞባ ደቡብ መንደፈራ ነው የሚባለው
።
የተላኩት ሰዎች መሞቷ ሲነገራቸው ስሟን እንዴት አልጠየቁም....
እሷስ ከአባቷ ጋር ይህን ያህል ቅርበት ካላት እንዴት ስለናቷ አትጠይቅም?
የኔ ጥያቄም እሱ ነው መጀመርያ ኣባትዋ ሲወስዷት ህፃን ብትሆን ካደገች በውሗላ ለምን ኣባትዋን ኣትጠይቅም
@@Gere.emun.
እኮ! እንኳን የእናት ሰም የጎረቤት የዘመድ ስም እንኳን ስሙ ማን ነበር ተብሎ ይጠየቃል
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🎉
@@Gere.emun.yezorebat naw. Weshet naw
ይገርማል አባትሽ ነበር መጠየቅ
ሰላም እህቴ እኔ ኪዳነምህረት ቤተክሪስትራን በኣዲጋእዳድ እና በዳእረዕሎስ መካከል ነው ቤተክርስትራን ስንሳለም ኣደይ ገርግስ ምንባሉ ትልቅ ሴት ነበሩ መለኩሴ ኛቸው በጎች ቡዙ ያላቸው እንዳልሽው ቤተክሪትይን ሚከፍቱ ሚያጸዱ ናቸው እኔ ዉጭ ነኝ ያለሁ እስኪ ይሙቱ ይኑሩ ኣላውቅኩም ሀገርቤት ስደዉል እጠይቃለሁ ስለናትሽ ግን ኣባትሽ ለምን ስም እናትሽ ኣይነግርሽም ግን ኣይዘሽ ፈጣሪ ከናትሽ ያገናኝሽ እህቴ ❤❤
መሲ EBS ላይ እንድትቀርብ ብታደርጊያት
እኔ ግን የሚመስለኝ አባትዋ እናትዋን ደፍራት ሊሆን ይችላል ምክንያቱም እናትዋ እራሱ ኤርትራ እያለች ልጅትዋ ጠይቃት አታውቅም አሮጊትዋም የቤተክርስቲያን አገልጋይ ስለሆኑ ልጅትዋን እንዲያሳድጋት ሰጥታቸው ቢሆንስ ምክንያቱም የእናትዋ እናት አይደሉም እናትየው ተደፍራ ከሆነ የወለደቻት የቤተሰብ የአካባቢ ጫና ሊደርስባት ይችላል ወይም ልጅትዋን ልትጠላት ትችላለች ስለዚህ ልታያት አትፈልግ ይሆናል አባትየውም ለልጅትዋ ስለ እናትዋ የማይነግራት ደፍራት ከሆነ እናትዋን ብታገኛት እና ታሪኩን ብትነግራት ከልጁ አይን ሊወርድ ስለሚችል ይሆናል ያልነገራት ምክንያቱም ብዙ የደርግ ወታደሮች ኤርትራ ውስጥ ብዙ ሴቶችን ይደፍሩ ነበር ይህ የባለፈው የታሪክ እውነታ ስለሆነ ለልጅታ ግን እናትዋን አግኝታ እውነታውን እንድታውቅ እመኝላታለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጥሩ ተንታኝ ነህ
ትክክል እኔም ሳስበው እንደዛ ይመስለኛል። ሴትየዋ ባለትዳርም ልትሆን ትችላለች
ትክክል ብዙ ያለፍላጎታቸው ወልደዋል በደርግ ግዜ😢❤
ውይ ብዙዎች አንደዚህ ኣይነት ኣሉ ትክክል ነህ
Abaysh Gedlewat yhonal
Endeza yadergLu wetaderoch
መሲየ የኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ያለቺው የዓዲጓዕዳድ አከባቢ የዳዕሮ ጸጳውሎስ የሚባል አከባቢ የታወቀ ቤተክርስትያን ስለሆነ ebsብትቀርብ አዛ አከባቢ ያለው ነዋሪ ለአያትዋ ያውቅዋታል ቢየ አስባለው። እግዝአብሔር ይርዳሽ
EBS is not እቃቃ መጫወቻ:: This lady sounds sick
Samri daerapowles sayhon sembel new kidanemhret yalew
@@nunu7353You are sick dedeb zeregna, EBS ye Eritreawi mehonu ataqim
ዳዕሮ ፓውሎስ እና ዓዲ ጓዕዳድ ምን ኣገናኛው የት እና የት እኮ ነው፥ እሱዋ ምትለው ያለችው እንደሚመስለኝ በ ዓዲጓዕዳድ እና ዓዲ ቐ ያለው ኪዳነምህረት ወደ በርሃው ለብቻው ያለ ቤተክርስትያን ኣለ
There is no ebs in Eritrea
አይዞሽ እግዜአብሔር ታሪክ ሲቀይር አይገደውም ግን አያትሽ ስማቸውን ጥቀሽ ያያትሽን ስሟ ማነው
አደይ ጊወርጊስ ኢላ በጃኩም ሐግዝዋ
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሽ።
መስየ ሰራየ መንደፈራ ብለሽ አስተካክዩው ❤❤❤❤❤❤
በትግረኛ ይተርጎም መስየ አማረኛ ለማይሰሙ❤❤
እርግጠኛ ነኝ ኤርትሪያኖች ዘራቸወን አይጥሉም ግን የሆነ ሚሰጥረ አለ
ሰርቀው ውስደዋት ይሆናል የእናቶን ስም ያልነገሮት በምን ስም እናግኝላት በደቂቃ ባገናኝናት ነበር ግን በትክክል አታቀ 3 ቦታ ነው የምትለው ግልጽ አልተናገረችም የውራችው ስላሳደጎት አያት ብቻነው ስለእናቶ ምንም አላውራችም መናገር ያልፈለጉት የሆነ ነገር አለ
ማንም ዘሩን አይጥልም ። በዛ ሰዓት ጦርነት ላይ ነበሩ ጥላቻ ነበር ይህ አይረሳ! ምን እንደሆነ ችግሩ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ለፍርድ አንቸኩል
ስለእናትዋ የምታውቀው ነገር እንደለለ እኮ ተናግራለች : ከየት ታምታልህ?@@EriTesfu
ኣነውን ገለ ዝተሓብኧ ነገር ከምዘሎ ይርደኣኒ ኣሎ። ኣቦኣ ግን ናይ በሓቒ በዲልዋ እዩ😭
እግዚአብሄር ይርዳሽ ምንያህል ከባድ እንደሆነ ለራስህ በቦታው አድርገህ ብትመለከተው ማውቅ ይቻላል ፈጣሪ ይርዳሽ❤
ኣብ ዓዲ ጏዕዳድ ኪዳነ ምህረት በተክርስትያን ኣሎ ድዩ? ሰምበል እዩ
እው ዳዕሮ ፓውሎሰ አብቲ ወሸጢ ቀጸሪ ኤርፖርት ኤምዳድ
ዓዲ ጓዕዳድ ኣይኮነን ዓዲ ቐ ምስ ሓለፍካ ኣብቲ በረኻ ኣሎ ከም ደብረ ሲና ማርያም ኣብ ግንቦት ዝንገዳ
ናይ ጸዕዳ እምባ እዩ ግን ንዓዲ ጋዕዳድን ዳዕረፓውለስ ይቀርብ
Ewe lkie nay tseada emba eyu kemti hawna zbelo n adi guadad daeropawulos ykerb
I pray for uou my sister God with you just pray uou see your family soon
ዳእሮፓዉሎስ እና ዓዲጋዳድ እና ሰምበል ኪዳነምህረት ተራቹ ትጫወቱ እህታችን እንርዳት እደይ ገርግሽ በጊዕ ዘለወን ዝነበራ ፈላሲት የን ኩሉና ንፍድልጠን ኢና ግን ኣዲአ ይገርም መንደፈራያ ትብል ዘላ ኣቡአ ሽም ኣዲአ ዘይነገራ ገሪሙና❤❤❤
ኣቡኣ ዓሚጹ ወሊዱዋ ይኸዉን ።ኣፈራሪሑ ዓሚጽዋ ይኸዉን እምበር ክሓባባላ ስለምንታይ፧ወላ ሓንቲ ሓበሬታ ኣይሃባን ብዛዕባ ኣዲኣ
@@merdvhawikiflay5787 ዓገብ
ወይ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበግ ፈጠሪ ይርዳሽ።
መስየ ኣነ አርትረኣዊት ኢየ ኣቦኪ ንምንታይ ሽም ኣዴኣ ዘይነገራ ንሳ ኮለኣ
ነታ አዲአ አሚጽዋ እንተኾነ ኸ እቲሰብአይ ካብ ደርጊ ወትሓደር ሲ እዚ አይነት ተግባር ስለዘሎ ግብሩ ስለዝፈልጥ ይኸውን ብዛዕባ አዲአ ዘይነገራ
እሱም ኣይውቃትም 😢😢
ኣይፈልጣን እዩ 🙄🙄🙄
@@LB-lt8cgThank you!!🙏
ብዝኮነ ታቆልዐ ተሕዝን
ሁሉም እርትራዊያን በጣም ጥሩዎች ናቸው እኛ በርከት ያጣነው እነሱ ከተገነጠሉ በኀላ ነው
Tebreki
❤🙌🙏🏿
አይዞሽ እህቴ ብዙም አይቆይ እገዚአብሔር በኤርትራና በኢትዮጲያ ላይ የሰላም እጁን ይዘረጋል እንፀልይ ብቻ ሰላሙን ያውርድልን
እግዚአብሔር ያስገኝልሽ አባትሽ የናትሽ ስም አለመንገር ለምን እንቆቅልሽ አደረገው ጥፋቱ ያለው ከአባትዋ ነው ነገር ግን ያየ ሰው ይጠይቁልሻል
ዓዲ ጋዕዳድ ኣስመራ ኣጠገብ ነው።ይድሮ ሰራየ ኣውራጀ በኣሁኑ ዞባ ደቡብ ነው፡መንደፈራ ድግሞ ዋና ከተማ ነው።ትግርኛ ይምትችሊ ከሆነ በማህበራዊ ገጾች ራስሽን ተናገሪ።ኣንድ ነገር ግን ባባትሽ እና ብናትሽ ማሃል ይሆነ ችግር ይነበረ ይመስላል።ምክንያቱም እንዳልሽው ኣባትሽን ልምን ፎቶዋን እና ስምዋን ሊነግርሽ ኣለፈልገም?ያም ሆኖ ይህ እናትሽ ኤርትራዊ ሆና ብሂወት ካለች ትገናኛላቹ።መልካም እድል።
ሰላምዬ ፈጣሪ በደስታ ከምትፈልጊው ቤተሰብሽ ያገናኝሽ መስዬ ላንቺ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ አከብርሻለሁ 🙏🙏🙏
የደርግ ወትደሮች ሴቶችን በማስገደድና በመድፈር ብዙግፍ መፈፀማቸው ይታወቃል::
ጥፋቱ የቤተሰብ ነዉ ለምን አልነገሯትም ሞት አለ እፎርሜሽን ስጡ ለልጆች
"አባቴ ይወደኛል..." አልሽ እህህህ ግን የናትሽን ስም እንኳን አልነገረሽም ሌላውን ታሪኳን መንገሩ ቀርቶ... ነገሮችን ሁሉ ቀብሮ አፍኖ አዳፍኖ አለፈ...እህህህ "አይወድሽም
እራሱ አባቷ የሆነ የሰራው ነገር አለ ኤርትራ ውስጥ ስንት ግፍ ሰርተዋል 💔
ፈጣሪ ያግዝሽ አይዞሽ እናትሽ ታገኝያለሽ ።
አይዞሽ! ኤርትራዊትሽ በናትሽ በኩል አይለይአሽም! እናትሽን እንድታገኚ እንረዳሻለኝ። መብትሽ ነው!! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሐቃ እያ ዓዲ ጓዕዳድ ከምኡዉን ኪዳነ ምህረት ቤተ ኽርስቲያን አሎ አምላኽ ምሳኺ ይኹን 🙏🙏🙏
Don’t give up god be with you send your information to Eritrea tv they will help you
መንደፈራ ኣዉራጃ ሰራየ ይበላል ነበር ልክእ ነሽ፡ኣይዞሽ እንጠይቃለኝ ኣይዞሽ እህትየ❤❤❤
አዞሽ እንጠይቃለን አትጨነቂ ሁላችን እንጠይቃለን
መስዬ በፈጠረሽ ዩቱቤን አስተዋዉቅልኝ በስደት ድክም ብሎኝ የልጀ ናፋቆት ተሰቃየዉ😢
የሰራየ ዋና ከተማ መንደፈራ ይባላል
seraye yemibal yelem zoba dobub new mibalew😊
@@aziebtekie4932 እኔ እማዉቀዉ በአንድ ዉራጃ ሰራየ ነዉ (ክልል ሰራየ ። ) ደቡብ ምናምን በዘመነ እሰያስ የመጣ ነዉ ።
እግዛቢሄር ይርዳሽ
ሐወይ ወሲድኒ ኢላ ምናልባት ድአ ከምቲ ካብ አኽርያ ዝተሰርቀ ብሐደ ትግራዋይ ድሕሪ ክንደይ ዓመት አብ ግዜ ኩናት ወያነ አቡኡ ከምዘይኮነ ሐደ ዓቢ ሰብአይ ኤርትራዊ ምዃኑ ነግርዎ ናብ ኤርትራ አትዩ ስድርኡ ዝረኸቦም ስለዚ ባዕልኺ ኤርትራ ኬድካ ኢቲ ልክዕ ታሪኽ ሂወትኪ ክትፈልጢ
ብትግርኛ እንተ ትገብሮኦ ህዝብ ኤርትራ ምስ ሰምዖ እሞ ምሓገዘኪ እዝግብሄር ይሓግዝ🙏
ኣዞሽ እግዚኣቢሄር ይረዳሻል
ሰላም ሓፍትና እዚ ትብልዮ ዘለኺ ከባቢ ሰምበል ኢዩ
ኣጆሽ ❤❤
ምን ትዘባርቃለች? እናቴ ስሟንም እሷንም አላውቅም ብላ ግን ልጅ እያለች አያት ያለቻቸው ሴት ጋር ልትወልድ መጥታ እንዴት እኔን ጥላ ሌላ ትወልዳለች አልኩኝ አለች። የዛኔ መውቀሷን ካስታወሰች ስሟን እንዴት አታውቅም? በዛ ላይ ሀዳስ የምትባለው ሴት የእናቷን መሞት ስትነግራት ስሟን ሳታውቅ ነው? ስሟንስ እንዴት አልነገረቻትም?
Listen it again please ኣልገባህም
The problem is she may never told anyone that she has a baby. May none of her family will know, because if they know I am pretty sure if not her mum her mums family will never allow her to grow with the very kind stranger
Maybe her grandmother family might know more about her mother. Good luck my dear!
ሰራየ መንደፈራ እንሄድ ነበር እያለች ነው። ዓዲጓዕዳድ የምትኖር ኣያት የምትባል ሙሉ ስም ንግሪኝ ልጠይቅልሽ። ዓዲጉዕዳድ ያደግሽ ከሆነ ህዝቡን ያውቕሻል። ታሪክሽ ሊነግሩሽ ይችላሉ።
You have to go to Etitrea they will help you Deki ere nhagza please ❤
❤🎉 that's OK Sister not only you a lot of us
hopefully you will found your mom or your family got it with you. Thank you for the lady you do the program is a good thing to express yourself our help you do great job. 🙏🙏🙏👍👍🤞🤞🤞🤞
😢ajoki fetari alo 🎉🎉🎉❤❤❤❤
Mearey dea AJoki EGzabher yhagzki ❤❤❤
ኪዳነምህረት ያለበት ቦታ airforce አጠገብ ሰምበል ተብሎ ይጠራል።
ከአዲ ጓዕዳድ ትንሽ ራቅ ያለ ነው።
ኣባትዋ ስለእናትዋ በምአንገር ያልፈለገበት ምክንያት ምን ይሆን? ምስጢሩን ሁሉ ይዞት ሄደ።የልጅቱኣን እናት ብፍቅር ነው ብግዴታ ያስረገዛት ያልተመለሰ ጥያቔ። ለማንኛውም ልጅትዋ የጦርነት ሰለባ ሆናለች። ተወልደችው ገጠር በቤተክርስትያኑ የክርስትና ምስክር ወረቀት ልታገኝ ስለምትችል እዛም የእናቱኣን ስም ልታገኝ ትችላለች
በትግርኛ ስትናገር የኣዲ ጓእዳድ ሰዎች ያውቃሉ እኔ ትዝ ይለኛል ከኣይትዋ ጋር በጎች ስጠብቁ
Selye yene akist ayezosh eshi, EMEBETE MARIAM k enatish gar bselam tegenagnish akiste ayezognn.❤
My advice to you is a lot of Eritreans don’t speak Amharic have a translator in Tigrina and I am sure you can find your mother, Eritrea is a small country, Good luck,
የእኔ ብቻ ሀሳብ ነው ግን በጣም የምናደደው ለነፍስም ብለው ይሁን በምንም ባዳ ሆነው ተሰቃይተው አሳድገው ሲያድጉና እራሳቸውን ሲችሉ ያሳደጓቸውን እርግፍ እድርገው ትተው እናቴ አባቴ እያሉ እያለቀሱ የሚመጡ ያሳዳጊያቸውን ልብ መስበር ሌሎችንም እንዳይረዱ ማድረግ አይመስልም ለምን ፈለጉ አይደለም ግን ከእነሱ ጋር ተነጋግረው አብረው ያሉበትን መፈለግ. እናት ወይም አባት ልጄ ብለው አይፈልጉም ይገርማል ለዚህ ነው ልጅ የሌላቸው አዳብት እናድርግና እናሳድግ ሲሉ የምቃወም ብቻ ያሳዝነኛል እናት ለምናም ታሳድጋለች አሳዳጊሽን ግን አትፈልጊም የእናት ስም ስትባይ ያሳደጉሽ አያት ነኝ ያሉትን ለምን አትሞይኝ. 😢😢😢
Sofa argeshi asebi? Menem yehune menem manenet tefetroawe teiake nwe memelese albete teyakewe
Eway haftey Ajoki bihiwetan bitienan entela kitrekbiya eki Selamey haftey. Mesiye Geta yibarikish.
እህቴ አዞሽ ቤተሰብሽ ደሞ ይገኛለሽ አይዞሽ, እዳልሽው ኤርትራዊ'ያን ዘራችን አንጥልም ይገኛሉ, ምን መስለሽ የእናትሽን ስም ባታውቂ..የአስመራ ማርፍ ነፈርት (ሰንበል) ይባላል, እዛ ደሞ ሰንበል የኪዳነ ምህረትቤተክርስትያ አለ:: ሰራየ ደሞ በዞባ ደቡብ ሁኖ እዛ መንደፈራ የምትባል ከተማ አለች አይዞሽ ለእግዛብሄር ምን ይስነዋል 🇪🇷❤🙏
Ene Eritrawi nen ayzosh heute medefera akebabi eneteyikeshalen ayzosh betesebesh tagenalesh🙏💖🇪🇷
ዘራችሁን አትጤሉም
Ajoki haftey tnebeyo zeleki adeiki tnebe kemzela zeysehat eyu gen goyta yhagzena gual haftna welada nktrekb bzkeayena seb kebesiho scher bemgbat nthababera 🙏🇪🇷
አሜን ፫
እባክሽ መልእክቱን በአጭሩ በትግርኛ
ይሄ ታሪክ ተደፍራ ነው የወለደቻት እና ልጁን ስትሰጠው አባትየው ለዚች ትልቅ ሰትየው ሰጥቶ ያሳደጋት ይመስለኛል ለዚህ ነው ይእናትዋን ስም ያልነገራት
I think so
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
Egziabher sdraki nktrekbi xolot kngebrelki ena haftna
Mesi shikor selam new ayzosh sis enteykalen😘😘😘
ስንበል ነው የሚባለው አዲጋዳድ ሌላ ቦታ ነው አባቶ የእናቶን ስም ማን እንደሚባል እንዴት አይነግራትም የውሰዳት ውንድሞ እናቶ ስም ማውቅ ነበረበት እንደሚመስለኝ ሰርቀው ይሆናል የውሰዶት 83 የግርግር ግዜ ነበር ታሪኩን የምታቅ እናት ብቻ ነች ብዙ ግዜ እንዲ ያለ ታሪክ ስለሚያጋጥም ስህተት የ አባት ውገኖች ናቸው መንደፈራ የት ቦታ ነው አካባቢው የእናቶ ስም ሳይኖር እንዴት ሊገኝ ይቻላል
selam selam weyn betam new ydeneqetekot ereswen sayew yehte lij meselag besemam
ሊሆን ይችላል
እባክሽን ማሚዬ እርጃት ቤተሰቧን እንድታገኝ 🙏🙏🙏
አንቺ የት ነሽ ከቻልሽ አግዣት
አስቴር በጃኪ ሐግዝያ
Fetari yagezesh 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ታንከኛ የተለያየ ክፍል ቢኖረውም በተባለው አመትከ81-83 ዓ/ም በአዲጓዳድ አከባቢ የነበረ የታንከኛ ክፍል ሊታወቅ ስለሚችል ለበለጠ መረጃ ጀረናል ካሳዬ ጨመዳ ለክፍሉና ለሙያው እውቀት ስላላቸው ፍንጭ ሊሰጡ ስለሚችሉ ማነጋገሩ የተሻለ ይመስለኛል እ/ይርዳሽ
ታሪኳ የተዛባ ነገር ነው። ኣባትዋ ካደገች በውሃላ ለምን ኣልነገራትም? እሷም የእናትዋ ስም እንኳን ኣልጠየቀችውም? ኣሁን በመድያ መምጣቱ ይገርማል። በስንት ዓመትዋ ነው ከኣያዋን የተለየችው? ኤርትራ ካደገች መንደፈራ እንኳን በትክክል መናገር ኣልቻለችም፡ ትግርኛም በትክክል የምታውቅ ኣትመስልም። ታሪኩ ማጣራት ያስፈልገዋል።
ካስመራ እስከ ኣዲጓእዳድ ከ 7"ኪሎሜትር ነዉ 8
5 ኪሎ ሜትር ነው ❤
@@ta-sy6up እሺ ይቅርታ 30 አሉ ለኝ ካገሬ እንደወጣሁ
Good luck ❤
She has to give her father full name and attached to which military divisions and year of her birth.
auzosh ehte geta yesus ybarksh kebetesebochsh egziabher beselam uagenagnsh ajoki haftey natey . yene ehte
First of all, if not 100%, 99.9% of the derg soldiers’ cook were Tegaru. The story also does not make any sense. She said she was very close with her father, but how is that possible did not tell her about her mother before he died? It looks like her "father" took his hidden secret right to his grave with him? She said her mother came to have another child again. Did she stay only one day? If she remember ኪዳነ ምህረት she can remember her mother’s name, unless she was there for only one hour and left. apparently her mother was living at the camp. what is weird about this story is she said she refuse to get to know to her mother, but was asking about her father. didn't they both abandoned her? Anyway If she is interested, she can go to ዓዲ ጓዕዳድ and ask her former neighbors. But, the way she described ዓዲ ጓዕዳድ is wrong. The school is in the middle of ዓዲ ጓዕዳድ, just on the side of the main road. It happened to be the only school around that area during Derg. ኪዳነ ምህረት is not in ዓዲ ጓዕዳድ. ዓዲ ጓዕዳድ is Micheal ( ምኪኤል). There is no river in ዓዲ ጓዕዳድ . so she may want to make sure the correct place. Medefera is a city not a village. Also there was no military comp near ዓዲ ጓዕዳድ ምኪኤል ቤተክርስትያን. ጥንታዊት ቤተ ክርስትያን ኪዳነ ምህረት ጻዕዳ እምባ is few miles away from ዓዲ ጓዕዳድ and very close proximity to the airport. It is only a church and very few people live there. There was also military camp around that area. There is ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስትያን in Sember as well. But I think she is talking about ጥንታዊት ቤተ ክርስትያን ኪዳነ ምህረት ጻዕዳ እምባ. because she mention the lady who raised her was taking care of the church. I am sure that lady was a nun. The man she called father is definitely hiding something. Maybe she is stolen child or her father may have something to do with her mother's disappearance. She can call to the church and find out who she is. They have phone number.
ሰራየ መንደፈራ ኣከባቢ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
Efffff😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔Azoshe. Ezgaabeher. Yawekallll♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
God bless her
Messy Egziabiher tenana edme ystsh betam deg sew nesh ehte demo ayzosh ysakalshal xelot bcha
if she was a cook in the Military Barack, then she had to find people who lived around there or her father's colleagues. Besides, she has to go to the pl and ask the neighbors. They will be very helpful to find her mom. wishes, good luck.
የተወለድክበት ቦታ ኣስመራ ሰምበል ክዳነ ምህረት ኣከባቢ ነው።
Abatsh now menger yalbet mannetsh gen lemn?
መስዬ ብእ ማ ምላክ እናቴን አገኛ ኝ
ሰላም እዛ ሰብ ተዘይ ተጋጊ ኣቡኣ ተካልን ኣድኣ ሙሉ ወለደሚካኤል ኣድኣ ሕምብርቴ ዓዳ ዓድ ጎዕዳድ ኒሮም ሓፍታ ሰሜን ፍረ ሓዋ ወን ኒርዋ ንሳ ክትከውን ትክእል ምክንያቱ ቤተሰበን ደልዮም ዝሰኣንወን ኣለው ንሳ ካብኦም ክትከውን ትክእል
Hagza please btaemi Eya thzneka ❤
Ajoki mearey ktrekbya eiki❤🙌
ከምቲ ዝተሰርቀ ወዲ 6 ዓመት ከምኡ ሰርቁዋ ይኸውን ወይ ሽም ኣይነገረ ወይ ስእሊ የብላን
ኣቦኣ ኣሎ ዲዩ ቢሂወት ካብዚኦም ኩሉ ኢኻ ትጽበ ኣምላኽ ይሓግዝኪ ከቢድ ኢዩ
Yes it is Sembel not Adi Guadad.
ሰላም ነው እንዴት ነሽ ባልሳሳት /አባትሽ ዓዲ ጋዕዳድ ከነበረ ጦር ግቢው የ አንበሳው 3 ክፍሎጦር 36 ታንከኛ ነበር ማለት ነው
Ayzosh
ሁለት ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን ነው ያለው ኣንዱ በዓዲ ጓዳድ ኣካባቢ ነው የምገኝው ።ሁለትኛ ቤቴክርስትያን በ ሰንበል ይገኛል ካንፕ እዛ ኣለ ኣጠገቡ ። ለምን ወደ ኣስመራ ራስዋ ኣትሄም ።ኪዳኔ ምህረት ቤተኪርስትያን ኣስመራ ኤርፖርት ኣካባቢ ነው የምገኝው።ሁልተኛ ቤተክርስትያን ዓዲጓዳድ ኣካባቢ ይገኛል።
አባትሽ የደበቀው ነገር ያለ ይመስለኛል ከማን ወለድኻት ተብሎ ቢጠየቅ ምን ይመልሳል
Ayizoh tganatwlac ❤❤❤❤
You should go there
ሰራዬ መንደፈራ ማለቷ ነው?
አዎ
Ayzosh ehte btaw Ayer marefya senbel new adigedad krb new adey gergs enkan sm taweke yanchi kelal new abatsh mttkkl menger nebrebt asmera kehdkut etukaleh enem ayzosh abrhet
ደምሩኝ ከማዳም ኩሽና ደገፍ አርጎኝ😢😢😢
ሁሉም ጋ አንዲደርስ ኣህት በትግርኛ ቢተሮገም ጥሩ ነው ኤርትራ ውስጥ ብዙ ሰው ኣለ አማረኛ የማይችል