ሮፍናን ፡ በአንድ ቀን ሁለት አልበም | Rophnan (ክፍል ሦሥት)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 145

  • @astergeresu9534
    @astergeresu9534 11 หลายเดือนก่อน +77

    ለእኔ ሮፍናን ከእእምሮ በላይ ሆኖብኛል እግዚአብሔር አሁንም ከፍ እንዲያደርግህ ምኞቴ ነው። በዚህ አጋጣሚ አዘጋጁን ከልቤ አመሰግናለሁ።

  • @birukasressie4312
    @birukasressie4312 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሮፍናን በእውነት በጣም ይቅርታ እንደዚህ አይነት አስተዋይ ልጅ ትሆናለህ ብዬ አልጠበኩም ነበር ። ሁሉንም ቃለ-ምልልሱን አይቸዋለሁ። መጀመሪያ እናትና አባትህ በጥበብ ስላሳደጉህ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ውስጥ ያኑርልን። እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ይህንን Interview ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢመለከተው ብዙ ጥቅም ያገኝበታል ! ሮፊ ትህትናህ ፣ ፈርሀ እግዘብሔርነትህ ፣ የጥንቱን የአባቶቻችንን የጥበብ ታሪክና በፍቅር የመረዳት ብቃትህ፣ ሀገርህን የምትወድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፣ እርጋታህ እረ ስንቱ ።........ የምትፈራው እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጥህ ሮፊ🙏🙏🙏🙏

  • @ShimlesbelachewShimles
    @ShimlesbelachewShimles 11 หลายเดือนก่อน +36

    ሮፍ ያነጋገር ለዛ ከዕውቀት ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ደጃፍ ሚዲያ ዴቭ ምርጥ አረዳድ ያለህ አድማጭ ነህ እናመሰግናለን!🙏💚💛❤👍

  • @tigistkebede3454
    @tigistkebede3454 11 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ሰርአት ያለህ ልጅ ነህ ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ ያሳደጉህም ቤተሰቦች ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር ምርጥ ዜጋ አበርክተውልናል የአርት ሰው እንዲህ ነው መሆን ያለበት ለልጆቻችን ጥሩ አርአያ ነህ

  • @zinumanutd1358
    @zinumanutd1358 8 หลายเดือนก่อน +7

    ዛሬ ላይ ምንም ጥሩ ነገር እና ቁምነገር በማይሰማበት ጊዜ እንደ አንተ አይነት በ ጥልቅ የሚያስተውል እና የሚያስብ መገኘቱ ባንተ ውስጥ ቤሰቦችህን አይቻለሁ ሮፍ ጀግናዬ ነህ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥህ ተባረክ

  • @melateworkmengesha7495
    @melateworkmengesha7495 11 หลายเดือนก่อน +21

    Love ብቻ በቃ ቃላት የለኝም ። እድሜ ይስጥህ። ኑርልን። እኔ ስልኬ ዛሬ ገና ነው ቁምነገር ያሳየኝ🙏

  • @wasemegersa8184
    @wasemegersa8184 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ስብዕና, ለዛ ያለው አስተማሪ አንደበት, ጥልቅ አመለካከት, ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እውቀት ብቻ ብዙ ብዙ ሮፍ ዘመንህ ይባረክ ያንተ ትውልድ በመሆኔ ኮራሁ❤❤❤

  • @millala7327
    @millala7327 11 หลายเดือนก่อน +10

    ጨረቃ ፣የሰው ቅኔ፤ልንገርሽ፤አንቺን ነው ፤ሰናይ፤ወጋህታ ፤ህይወት.........ግጥም ብቻ አደለም እውነትም ስራ መስራት ላንተ ጌጥ ነው 🙏በጣም ብዙ ነገር ካንተ ተምሬአለው ዘጠኝ አልበምን እይሰማሁት ነው ምርጥ ነው ነገር ግን እስካሁን ነጸብራቅን ልክ አዲስ አልበም እይሰማሁት ነው በርታ ሮፊ እውድሃለው ያንተ ትውልድ በመሆኔ እኮራለው 🙏🙏 ዴቭ የምር ያንተ አጠያይቅ ይለያል ወሳኝ ጥያቄዎች ነው እምጠይቀው ብዙ አስተማሪ ቃለመጠይቆችን እያግኘሁ ነው 🙏🙏🙏

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 6 หลายเดือนก่อน +8

    በትዳር በልጆች ይባርክህ አሰብኩት ምን እንዴት አይነት ቤተሰብ እንደምትመስርት እንዳት እግዚአብሄርን የምትፈራ መልካም ስብእና ያላት እግዚአብሄር የባረካት እድለኛ የሆነች ውብ እንቁ ውድ የሆኑ ቤተሰብ የምትቀላቀል እምትዛመድ ይስጥሕ ቤትሰብ ላይክ እያረጋቹ

  • @yod_ted
    @yod_ted 11 หลายเดือนก่อน +19

    We need to protect Rophi at all cost....Fetari yitebekh

  • @wudenehteshome
    @wudenehteshome 11 หลายเดือนก่อน +9

    you enlightened me .. i just found forgiveness is the perfect resurrection!
    Much love and respect 🙌🙌

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 11 หลายเดือนก่อน +18

    ሮፊ ጥንፍፍ ያልክ አሳቢ ነህልኝ ። እውቀት እሚታዘዝለት ማንነታችን ላይ ማተኮር ግድ ይለናል ።
    እንዴት ደስስ እንደምትሉኮ ።
    💚💛❤️

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 11 หลายเดือนก่อน +27

    ምን አይነት ምትሀታዊ ሰው ነህ አቦ እጅህ ይባረክ🙏🙏

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 11 หลายเดือนก่อน

      I like his life philosophy, most dreadlocks are like that 🙏

  • @FOBMM
    @FOBMM 3 หลายเดือนก่อน +1

    i meet him long time ago while he was very young in Nairobi on his show. Since the first time till now he is a Gentleman, Humble, Genius, Handsome, true Ethiopia. Thanks to your parents who raised you well and makes you know yourself, your culture, religion and tradition. Let their Soul Rest in Peace. Always shine MAN!!!

  • @AbenezerBekele-p5k
    @AbenezerBekele-p5k 11 หลายเดือนก่อน +14

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ አስተማሪዬ ነህ አመሰግናለሁ ካንተ ገና ብዙ እማራለሁ🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @Agar623
    @Agar623 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሮፍናን ስምህ ትርጉም የለውም ትርጉሙን ግን እኔ አውቀዋለሁ ምክንያቱም አንተ የሞትክ ቀን ነበር እኔ የተወለድኩት የዚህ ደጃፍ ባለቤትም አንተ መሆንክን ሳቅ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም አንተ እኔ እኔ ደግሞ አንተ ነኝ
    የኔ ትውልድ ስላወኩህ ስላወከኝ ደስ ብሎኛል ካለህበት ካለሁበት የክብር ደረጃ ካልወረድክ ካልወረድኩ አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል እግዚያብሄር ፈቅዶልን 🙏

  • @Betulovly2127
    @Betulovly2127 10 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
    ሮፍ ስራ አጃኢብ😢 ነው wow 😊😊

  • @belateklemariam8368
    @belateklemariam8368 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ሰውነትን አይቼብሀለዉ ታድለዋል ቤተሰቦችህ ከራስህ አልፈህ ለአገር የሚተርፍ ማንነት አለህ ተባረክ ❤

  • @binireal13
    @binireal13 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሮፊ ትለያለክ❤️ ይሄን ኢንተርቪው ለሦስተኛ ጊዜ እየሰማሁት ነዉ 🫡 ከዚህ በኀሏም ደጋግሜ እሰማኀለሁ ለእኔ አልበም ነዉ ያንተ ኢንተርቪው:: ላንተ የነበረኝ የተሳሳተ ዕይታ ታጥቧል🙏

  • @Dani-zh8md
    @Dani-zh8md 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገና ሳታስበው አለም ትኮራባሀለች ሮፌ big up man ❤❤❤❤

  • @merahieart
    @merahieart 11 หลายเดือนก่อน +7

    አስገራሚ ጨዋታ ነው ዳዊት። በጣም ተደስቻለሁ።

  • @do6009
    @do6009 11 หลายเดือนก่อน +16

    ፎፊዬ ❤ ያበራልህን እዉቀት በመፅሀፍ ፃፈዉና ዘመናትን ተሻግሮም ለብዙዎች እንዲደርስ አድርግ።

    • @gelacoffi8014
      @gelacoffi8014 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ሀሳብ ነው

  • @abrehamwondimu579
    @abrehamwondimu579 7 หลายเดือนก่อน +1

    Your positive vibration is contagious, thanks man

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 10 หลายเดือนก่อน +8

    ....ይህ ሰዉ ኢትዮጵያዊ በመሆኑ ኩራት ተሰማኝ🎉🎉

  • @tonyhabtdeg4452
    @tonyhabtdeg4452 11 หลายเดือนก่อน +11

    Words can't say it Rophi ur just a gift to this generation ❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 11 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔኔኔ በምን ቃል ልግለፅህ አንተ ሰዉ የሆክ ኢትዮጵያዊ የምር ዱሮም የሀገር ፍቅር አለብኝ ጭራሺ አንተ ደግሞ እንድሰፈሰፍላት አደረከኝ ኦኦኦ ኢትዮጵያየ ዉድድድድድ አያት ቅድመ አያቶቸን ዉድድድድ አደረኳቸዉ ኦኦኦ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ ሮፍናን በእነዉት ምግብ የሆክ ልጂ ነህ በጣም አከብርሀለሁ ርቀኸን ሂደሀል ራሥህን ፈልገህ ያገኘህ ብርቅየ ኢትዮጵያዊ ።

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 11 หลายเดือนก่อน +12

    እወድሃለሁ ማርያምን እዳተ አይነት ትሁት ሀገር ወዳድ መካሪ ታላቅ ወድም ስላለን ዕድለኞች ነን ❤😊

    • @tube-xe1lq
      @tube-xe1lq 11 หลายเดือนก่อน

      ታናሽ ወንድም በሚል ይስተካከል😂

    • @tube-xe1lq
      @tube-xe1lq 11 หลายเดือนก่อน

      በእድሜ ከሆነ ማለቴ ነው

  • @rahelmariyam2326
    @rahelmariyam2326 11 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም ኣምልኮት እንዳይሆነብኝም ስለ ኣንተ ይልቅ የፈጠርክ ኣምላኽ ይመስገን። የቅዱስ ያሬድ ኣምላኽ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io 6 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት በሳል ሰው ነህ ታድለህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BarkotHailemariyam
    @BarkotHailemariyam 11 หลายเดือนก่อน +14

    Ere wegen like eyaderegin enwita misa beltehi satikefil atwetam adydel aytehi Yale like yidebiral ❤❤❤

  • @shalomty5334
    @shalomty5334 10 หลายเดือนก่อน +1

    "You are the price" is literally the realest thing that has ever been said, such a wise man besmeab

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 11 หลายเดือนก่อน +6

    You are like a book 📖... thank you Rophi

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 7 หลายเดือนก่อน +3

    ርጋታ ከእውቀት ጋር ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 9 หลายเดือนก่อน +9

    መቼ ነዉ "ጎበዝ"ሆኜ ዳዊት ተስፍዬ ጋር የምቀርበዉ😢 (እንዴት ነዉ እንደዚህ ማድመጥን የታደልከዉ😮🎉🎉

  • @rahelkahsay9310
    @rahelkahsay9310 11 หลายเดือนก่อน +3

    Wow, Rophi is beautiful with an extraordinary mind. Your conceusness mind is deep. We love you ❤

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer 11 หลายเดือนก่อน +25

    ይህ ልጅ እጅጉን ጥልቅ ነው!!♥️

  • @kibromkidane649
    @kibromkidane649 5 หลายเดือนก่อน +3

    Humbleness is in heart, very calm, looks he is in a process to be a good artist , but looks like he is a bit confused to life, and not entertaining to listen to.

  • @ethiopialove3806
    @ethiopialove3806 11 หลายเดือนก่อน +9

    ሮፍናን ትልቅ ሰው ነክ" ሰው ሁኑ " ማለት ይሄ ነው ኢንተሪቪው ባላለቀ ብዬ ተመኘው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @ELtobia
    @ELtobia 11 หลายเดือนก่อน +3

    what am thinking all the time about my country and others like numbers is the same with ur thoughts rofi u are the great for ur generation

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሮፊ thank you so much ,our brother ,that's the fact about Ethiopia ,
    You so deep and flows like blood your words ,big respect ❤❤🙏🙏🙏

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለህ የምትፈልገውን ለማረግ ስለበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ።
    መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው ይገባሀል
    አልበምህን በግዛት ለሰዎች ስጦታ በመሰጥ ላንተ ያለኝ አክብሮት እገልጻለሁ እስከሰማው እናፍቃለሁ

  • @anafhulu3369
    @anafhulu3369 11 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሪፍ ቃለመጠይቅ!

  • @rahwaasghedom4803
    @rahwaasghedom4803 11 หลายเดือนก่อน +1

    He is trying to put him in one box. He is a unique person and has a beautiful mind!

  • @fasilasmare655
    @fasilasmare655 11 หลายเดือนก่อน +5

    Dave what can i say Good bless u , Rophi wow....

  • @RobelEyasu-h7l
    @RobelEyasu-h7l 11 หลายเดือนก่อน +8

    Wow dejaf best podcast thank you dawit❤🙏

  • @GenetKasa-bu6yr
    @GenetKasa-bu6yr 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ልዩ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @keberufekede6611
    @keberufekede6611 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ እርጎ የረጋ ነው አለምን የሚያይበት እይታ በጣም ይገርማል

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing

  • @Jano.kk79
    @Jano.kk79 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ብስል ያለ ቃለመጠይቅ👏🙏

  • @DdDddd-te2sl
    @DdDddd-te2sl 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እሪፍ ቃለመጠይቅ

  • @tamratketema1414
    @tamratketema1414 11 หลายเดือนก่อน +2

    I learned a lot from your interview. I appreciate you dear 🙏

  • @BekiMan-e4p
    @BekiMan-e4p 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጲያዊነተን የተለበሰ ለእኔ ይለያል ኑርልኝ

  • @tesfeshman1221
    @tesfeshman1221 11 หลายเดือนก่อน +3

    Wow he is enough matured God bless u a lot :

  • @SaraKidi
    @SaraKidi 10 หลายเดือนก่อน +1

    Just like wow ከቃል በላይነህ ጎበዝ በርታ

  • @hermelalulseged2649
    @hermelalulseged2649 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you!

  • @KedirHussen-fr4kf
    @KedirHussen-fr4kf 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነዉ የገረመኝ ብዙ ቃለምልልስ አዳምጫለዉ የሆነ የማያሳምነኝ ነገር በምልልሱ ላይ አላጣም። ነገር ግን ሮፍናንን ሳዳምጠዉ ያልገባኝ ወይም ጥያቄ የጫረብኝ አንድም ነገር አለመኖሩ እራሴን እያስገረመኝ ነዉ ?

  • @seblehagos9075
    @seblehagos9075 11 หลายเดือนก่อน +1

    Every part of this interview was beautfully perfect. Such deep and moving motivation ❤

  • @teraorna3857
    @teraorna3857 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በፀጥታ ከማዳመጤ የተነሳ ~20min ላይ የዉሾቹ ጩሀት እየረበሸኝ ነበር 😂 ሮፍናን አስተሳሰቡ ፀዴ ነው

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 7 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪካዊ ውይይት❤❤❤

  • @AG-py4xd
    @AG-py4xd 11 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful conversation
    Loved both of you ❤❤❤❤

  • @Salemjourney
    @Salemjourney 11 หลายเดือนก่อน +6

    Uffff mnm yalselechegh podcast nw eskahun🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽

  • @Alemye777
    @Alemye777 10 หลายเดือนก่อน +1

    Great interview 🥰so decent and wise🥰

  • @mulukenbetru6908
    @mulukenbetru6908 11 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ጊዜክን አጣበክ እኔን ለመጠየቅ ጂንካ ታስሬ ሁለቴ የመጣከው ነገርስ ሮፍ

  • @ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ
    @ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ 11 หลายเดือนก่อน +14

    ሸጋ የሆነ ቃለመጠየቅ ደጃፍ አንደኛ ❤❤❤

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 11 หลายเดือนก่อน +2

    To this day, I've never had the emotional stability to listen to the "Lengeresh" track without tearing up, so I always end up skipping it. However, I still listen to "Chereka," "Anchin-new," "Yesew Keni," and "Yidres" tracks almost every day.

  • @funkyfunk9673
    @funkyfunk9673 11 หลายเดือนก่อน +1

    Extremely talented, extremely knowledgeable… this dude is super man

  • @assefashleykun7937
    @assefashleykun7937 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሮፍናን ቤተሰቦችህ እንዴት የላቀ ኢትዮጲያዊ ስለ አበረከቱልን አመሰግናቸዋለሁ እንዳንተ ያሉ ብዙ ጠቢብ ኢትዮጲያኖች ወላጆች እንድናሳድግ እንማር !!

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube 11 หลายเดือนก่อน +8

    Rophy the Great 😊

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 9 หลายเดือนก่อน +1

    ROPHNAN you're the next level !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Gadayfree
    @Gadayfree 11 หลายเดือนก่อน

    Incredible!
    Tanks dawit

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሮፍናነይ ❤

  • @meseretminalu1117
    @meseretminalu1117 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል የለኝም😊😊😊

  • @ibrahimmohammed1539
    @ibrahimmohammed1539 11 หลายเดือนก่อน

    Malet mn malet erasu edalebg alawkem yemer gen migerm melketanew ropi wow yemer yalayewtenew yayewt betamnew mamesgenew ropi dava 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዴቭ በርታልኝ የሚገርም ጥያቄና መስ 👏👏👏👌👌👌

  • @Hanna-cd4pn
    @Hanna-cd4pn 11 หลายเดือนก่อน +3

    What can I say this just 👌❤️🔥 you must listen this podcast

  • @dawitfg3296
    @dawitfg3296 11 หลายเดือนก่อน +1

    34:25 ''ከእግዜር በላይ ምን አለ''

  • @TigawBlack-t6m
    @TigawBlack-t6m 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምንም አልልህም ብቻ እወድሃለሁ 🖤

  • @abiyo
    @abiyo 9 หลายเดือนก่อน +1

    ''Best in z life r free''

  • @FkaduGebremedhn
    @FkaduGebremedhn 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ነህ❤❤

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን!

  • @Binnyanimation
    @Binnyanimation 11 หลายเดือนก่อน +2

    2x argut speed Rophi yizegeyal yarada lij

  • @vlogplanet698
    @vlogplanet698 11 หลายเดือนก่อน

    Next up Alemayehu Demeke please! He'd be such an amazing guest for the podcast and for us listeners. Can't wait for it to happen!

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 11 หลายเดือนก่อน

    Yene twuld sle honk adlena eye blustu keyani❤

  • @Aresama987
    @Aresama987 11 หลายเดือนก่อน +2

    ክላሲካሉ ለስለስ ያለ ነው በጣም አሪፍ ነው!ደግሞ በደንብ ተዘጋጅተህ ነው የምትመጣው ።

  • @ወዲቀኺ
    @ወዲቀኺ 11 หลายเดือนก่อน +2

    Ropnan is different man 👏

  • @Fth1919
    @Fth1919 11 หลายเดือนก่อน +1

    ROPHONAN AND KEN BAGEGH betam destega hone nebr adnakih neg

  • @negusaddis7891
    @negusaddis7891 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሮፍናን ስለህይወት ያለዉ ዕይታ በጣም ስቦኛል ዳዊት ተስፍዬ በርታ ጥሩ አድማጭ ነህ ከጥሩ ጥያቄዎች ጋር ብዙ እንግዳዎችን እንጠብቃለን

  • @TeameTesfay-e4v
    @TeameTesfay-e4v 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤💚💚🙏🙏🙏

  • @eyobfekadu5118
    @eyobfekadu5118 11 หลายเดือนก่อน +3

    11:47-13:24

  • @TamFalon
    @TamFalon 11 หลายเดือนก่อน

    የማከብርህ ወንድሜ እባክህ ስራ አጥቼ የምበላው የቤት ኪራይ የምከፍለው አጥቼ በችግር ላይ ነኝ ከኔ ጋር በፍቅር አብራኝ የምትኖር እና አንድ የ ሰባት አመት ህፃን ልጅ አለች እባክህ እንደዉ የሆነ ነገር ፈልግልኝ አጠገቤ ላሉት ልዉናቸው 😭😭😭😭😭😭

  • @ayelechgeberwold3447
    @ayelechgeberwold3447 10 หลายเดือนก่อน +1

    ...again ሮፍናን🎉

  • @abdulwehabheiredin4716
    @abdulwehabheiredin4716 11 หลายเดือนก่อน +1

    Rophnan is so deep

  • @helentesfay9616
    @helentesfay9616 11 หลายเดือนก่อน

    Wowwwwww rophiii 👏👏👏👏👏

  • @nattyshow1888
    @nattyshow1888 11 หลายเดือนก่อน +2

    12:31 100%🖤🤝!!!

  • @KidsLifeTube
    @KidsLifeTube 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ ሳልረሳው ክፍል ሁለት ላይ የቀዳሀት የጠላዋ ድምፅ እዚህ ድረስ አብራኝ አለች ዴቫ ይሄን ያህል ነው የማደምጥህ በዛ ላይ አንተስ ስታዳምጥ የዋዛም አይደለህ ቀጥልበት ወንድሜ በርታ!!!!❤

  • @dawitaraya9213
    @dawitaraya9213 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዴቭ 1 ጥያቄ ዘለሃል። ለሦስት የተሰራው የሙዚቃ ቪድዮ የመለቀቅ ተስፋ የለውም ወይ? ብትለው ጥሩ ነበር። አሁን መልእክቱን በሚገባ አድምጠናል። የተሰራው ከሚከስር አሁን ቢለቀቅ መልእክቱም እንደአዲስ እንዲደመጥ ያደርግ ነበር። ስለዚህ ያለውን ሐሳብ ባውቅ ጥሩ ነበር።

  • @YabuHab
    @YabuHab 11 หลายเดือนก่อน +1

    Respect for Rophnan

  • @KK-re9dk
    @KK-re9dk 11 หลายเดือนก่อน +1

    50:00

  • @finewines.
    @finewines. 11 หลายเดือนก่อน

    betam bebezu mengede erasen endayay yadergeg negeger kemtasbew belay

  • @Salemjourney
    @Salemjourney 11 หลายเดือนก่อน +1

    Finally the third epi 🥳🥳🥳