i tihnk not just one person jahnny it will change many people life.ena demo ante podcast jemerh betasayen des yelgial (i think podcast betesera be reaction channeh be wer 1 gizia becah enkoan bihon )
I have listened to many interviews in my life time. But this one of the most top inspiring interview. Rofnan is extremely matured & capable artist . I'm pretty sure he will be a great artist of Africa. Good luck to this humble man.
Wow! I'd say it was 4 episodes of lecture on spiritual enlightenment/consciousness. Thank you for these marvelous gift Dawit and Rophnan. It's an interview to be archived and referred. Any chance this can be transcribed/translated to English? I understand it's a lot of work but it's a must to share to the rest of the world, specially for African brothers. Not fair to bound this only for local audience.
A very pleasant stay We hope that you will present it again Rofe shared his life experience with us and it was very interesting and enviable I really liked the way he explained everything Rofi, the king of music , I love you❤
Betam yesefa , deep & solid thought!Rofnan mesmerhin yalekek,yegbah wtat balemuya God Blessed you! Thank you for your service, your kindness & dedications!🙏🏾🙏🏾😍
wow just wow!!!!u guys just blew me away. I did not expect that at all. I am humbled and clearly see through my own hypocrisy as an Ethiopian, as a mother and as a human being. Every word in all the four episodes touched my soul. what a fine journalism ,artistry, humanity and love. Thank you both. I thank God for you! ሮፍናን ፦የድንግል ልጅ ክርስቶስ የቀናችውን ነፍስህን ከጥፋት ይጠብቅልህ፡፡
I have no word. I know him but i didn't listen your music befor. But this podcast pushing me to listen his musics. Oww God i feel like i was attending a life class with the person who have a long and hard life journey with God. May God bless you dear.
Big respect Rophnan!!! Very good insight. I see how Your respect for your parents and the love you get from them put you in this peak of life and shape your ideology!
this been an amazing podcast sometimes someone life by itself can change a one person thinking. for life
i tihnk not just one person jahnny it will change many people life.ena demo ante podcast jemerh betasayen des yelgial (i think podcast betesera be reaction channeh be wer 1 gizia becah enkoan bihon )
በሕይወቴ እንዲህ ባለ ርቀትና ስፋት የተረዳ አርቲስት አልሰማሁም ፣ የቤተሰብ ፍቅር ፧ የሀገር ፍቅር ፧ የዕውቀት ጥልቀት ፧ የሰው አክብሮት ፧ ሀይማኖት ፧ ጥበብ ፧ የFinancial philosophy ፧ አስተዳደር ወዘተ ለ110 ሚሊዮን ሕዝብ በዚህች ደቂቃ ያስተማር ብላቴና።
እድሜ ይስጥልን
Rophi is the best i like this speech
@@davidxoxox8010ppl❤
ጠያቂው የሚጠይቅበት መንገድ ድንቅ ተጠያቂው ጥያቄውን የሚመልስበት መገድ እፁብ ድንቅ እሮፍናን አንተ ቤተሰቦችህን እንደ መፅሀፍ እንደምትማራቸው እኔ ደግሞ አንተን እየተማርኩህ ነው አመሰግናለሁ
የአንችም አገላለፅ ውብ
እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ይህንን Interview ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢመለከተው ብዙ ጥቅም ያገኝበታል ! ሮፊ ትህትናህ ፣ ፈርሀ እግዘብሔርነትህ ፣ የጥንቱን የአባቶቻችንን የጥበብ ታሪክና በፍቅር የመረዳት ብቃትህ፣ ሀገርህን የምትወድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፣ እርጋታህ እረ ስንቱ ።........ የምትፈራው እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጥህ ሮፊ🙏🙏🙏🙏
ፒቸዲ ተማሪ ነኝ እና ጥልቅ ቃለ መጠይቅ ሚባል የርሰርች ዳታ መሰብሰቢያ ዘዴ አለ እሱ ምን እንደሚመስል እና እንዴት እንደሚከወን በፅንሰ ሃሳብ ደረጃ ባቀውም በተግባር ግን በነዚህ 4 ኤፕሶይዶች ላይ በዴቭ ብቃት ተምሪያለሁ። ጠያቂው ጀሮ ሰጦ በማዳመጥ እንዴት ተጠያቂው ተመችቶት ጥግ ድረስ ህይወቱን እንዲተርክ የሚያስችሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንዳለበት ተምሪያለሁ። ሮፊ ከመጀመሪያው አልበም ጀምሮ የምወድህ አርቲስት ነህ እና ሁሌም ከፍ እንድትል እመኝላሃለው።
Dave አንተ የምትገርም ሰው ነህ ሮፊ you truly an inspiration!!
ጀግናው wellcome ሁሉም ያንተን አስተሳሰብ ሩብ ቢኖረው ሀገር የት በደረሰች። የመልካም ቤተሰብ ውጤት ማሳያ ሞዴል ነህ። ሳስብህ ሁሌም ልቤን ሞቅ ይለዋል🙏🙏🙏💖
በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር በጣም የተማርኩቡት ቁም ነገር ያገኘዂበት ፕሮግራም ነው አራቱም ክፍል እንደ አራት ደቂቃ ነው የሆነብኝ እናመሰግናለን ዳዊቴ ጎበዝ ልጅ ነህ!!!!
ዳዊት መቼስ ዳዊት ነህ የኔ ጌታ በጣምምምም ትልቅ ሰው ታላቅ ወንድም ወጣት ምሁር ትሁት ገጣሚ የፊልም ባለሙያ ሁለገብ አርቲስት ብቻ ብሎ ብዙ፤ ሮፊ ግን ምንም ማለት አልችልም ስላንተ በእድሜ ታናሼ በእውቀት በእውነት ወላጄ ሆነሃል፤ ብዙልን በርክቱልን በመድኃኔዓለም በተቻለ ቶሎ ቶሉ ኑልንና የሰላምን ጠበል አርከፍክፉልን ዘመናችሁ ይባረክ የዘመኔ ውድ አልማዞች!
By far ስለ ቤተሰቡ ያወራበት episode is fascinating. I hope he'll talk more abt his Interesting family.
I have listened to many interviews in my life time. But this one of the most top inspiring interview. Rofnan is extremely matured & capable artist . I'm pretty sure he will be a great artist of Africa. Good luck to this humble man.
Exactly 💯
The wisdom!!! 🫠 This is the new standard of life we will live up to ❤️
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው
ደግመህ ደጋግመህ አርብልን
Thank ❤❤❤❤❤
Watching these podcast like reading a good book, it's has been an inspiration
እሮፊ ምንም ልልክ አልችልም ምንምም ቃላት የለኝም አተን ለመግለፅ ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን አተ የኔ ትውልድ ስለሆንክ በኔ ግዜ በኔሰአት በኔዘመን ስላለክ እወድካለው ተባረክ የሰፈሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት እና ለማንኛውም ሰው በማንኛውም የእድሜ ክልል ላለን ለሁላችንም የሚሆን የህይወት ልምምድ ስላጋራኸን እናመሰግናለን ለሮፍናንም ለደጃፍ አዘጋጆችም ከልብ አመሰግናለሁ
ተባረክ መጨረሻህ ይመር ልዩነህ
በቃ ድንቅ ነው ደስ ብሎኝ በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ከልብ የሆነ ከልብ ይደርሳል ነው ነገሩ።
በጣም የሚገርም ቃለ መጠይቅ! ብዙ ጊዜ ላይኖህ ይችላል ነገር ግን አጠያየቅህ ለሌሎች ትምህርት የሚሠጥ ነው። ለታዳሚው ደግሞ ዕይታን የሚቀርጽ ነው። በጣም የሚገርም ውይይት። አትጥፋብን!
ዝም ብዬ መስማት ብቻ ስሻ ምመጣው እዚ ቦታ ፀጥታው ቁምነገር የዋሊት በትዝታ እርጋታ.... full pocket ♥️ኑርልን♥️🙏እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እናት እኮ ልዩ ናት እንደው 10 በሆነች .. ብዙ ካንተ እንድጠብቅ አድርጎኛል ኑርልን
ሮፍ ያንተ ስብእና ብዙ ሰው የማያቀው ግን እኛ ጓደኞችክ የምናውቀው ብዙ መልካም ነገር ያለክ ወንድሜ ነክ፠ ረጅም እድሜ ላንተ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግህ
አሜን አይለያችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ያብዛላችሁ❤❤❤
አሜን
Rophina gerami sebhona ❤❤❤
ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን!
የምር ዴቭ እሚገርም አጠያይቅ ነው እምትጠይቀው እንድንማርበት እሚያደርግ አጠያይቅ ነው ከለመድናቸው አጠያይቆች ይለያል አንተ ስለ ህይወት ልምድ እና አመለካከት እንጂ ስለግል ህይወታቸው አጠይቅም ይሄ ነው ፖድካስት ማለት እኛ ስለ ስራቸው ስለመጡበት መንገድ ስላዳበሩት የግል አመለካከት ....እንድናውቅ እያደረከን ነው እናመሰግናለን በጣም ብዙ ትላልቅ ስራዎችን የሰሩ ትላልቅ ስዎችን እንድምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለው በርታ ሮፊ እናመሰናለን ብዙ አስተምረህናል 🙏🙏🙏
እንዲህ የሚያስቡ ሰዋች ያሳዝኑኛል❤ እግዚሄር ይጠብቅህ ብሮ!
ሮፍናን በማየት ቤተሰቡን እና ያደገበትን አካባቢ መልካምነትን መረዳት ይቻላል።
ረጅም እድሜ ተመኘውልህ ሮፊ የኔ ትውልድ
Wow! I'd say it was 4 episodes of lecture on spiritual enlightenment/consciousness. Thank you for these marvelous gift Dawit and Rophnan. It's an interview to be archived and referred.
Any chance this can be transcribed/translated to English? I understand it's a lot of work but it's a must to share to the rest of the world, specially for African brothers. Not fair to bound this only for local audience.
Much Respect to your Mom and Dad ...I see real Ethiopian parents... may God bless their souls
ከልብ እናመሰግናለን ሮፊ ፡ ሙሉውን እንደ ህይወት መፀሀፍ ነው የሰማውክ ፡ ከቢኒ መቆዶንያ ቀጥሎ ያስቀናኝ ስብእና ነው ያለክ ትልቅ የህይወት ትምርት አግቻለሁ ፡ ክበርልኝ ፡ እንዳተ አይነቱን ያብዛላት ሀገሬ ፡ በኔ ጀኔሬሽን አንተን ማየቴ ፡ ደስ ብሎኛል ፡ ተባረክ ❤❤❤
ጋዜጠኛ ዳዊት ተስፋዬ የምትገርም ጋዜጠኛ ነክ የማዳመጥ ስጦታክ የመረዳት ጥልቀትክ አጠያየቅክ ይለያል እግዶችክ ከጠየካቸው ጥያቄ ውጪ ሀሳብ ሲሰነዝሩ እንኩዋን አታቋርጣቸውም እውነት ምርጥ ነክ ክበርልን እዲ ጥሩ ነገር እያየን እውቀትን ተሞክሮን ልምድን እንድናውቅ እያደረከን ስለሆነ❤❤❤❤
I don’t have enough words to describe this man ሮፍናን አክባርህ ነኝ ዳዊት ደሞ ሌላ ታሪክ እንደዚ ተሰምቶ የማይጠገብ ነገር ስለምታመጣ እናመሰግናለን !!
A very pleasant stay
We hope that you will present it again Rofe shared his life experience with us and it was very interesting and enviable I really liked the way he explained everything Rofi, the king of music , I love you❤
Ohhh My God! He is brilliant. በሀገራችን ቋንቋ “አራት-ዓይና” ብዬዋለሁ። ህይወትን ከተለያየ አቅጣጫ የሚያይበት መንገድ ግሩም ነው። God be with you man!
ሮፍናን በጣም ዉብ የሆነ ልብ ነው ያለህ❤❤❤ ስለቤተሰቦችህ ስታወራ ውለህ ብታድር አትሰለችም :: ይህንን በሚመስሉ ፖድካስቶች ላይ ደጋግሜ ባይህ ምኞቴ ነው:: ተባረክ❤❤❤
He hit different , God bless him!
That was a great conversation
I really learned a lot thanks a lot
BRAVE WORDS FROM A BRAVE MAN❤
This guys talk consciously GOD BLESS YOU brother
Betam yemigerm interviw የልብ ወዳጆቼ ዳዊት ተስፍዬ ሮፊ ክበሩልኝ
እሳቲ
salute to the one DAWIT TESFAYE👏
You can see his peace full and calm life on his words. This is a huge inspiration thank you 😊
ጨዋታችሁ አልቆ ስትሰናበቱን ሰው ከቤቱ የለመደው ሰው ሲለየው እንደሚሰማው አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ😢። በሌላ ቆይታ እንደምናያችሁ አምናለሁ።
ሮፍናን እንኳንም በእኛ ዘመን ኖረህ አየንህ! በዚህ ሁሉ ጩኸት በበዛበት ዘመን ውስጥ የራስህን እውነት በጥበብ መግለፅ የቻልክ ድንቅ አሳቢ እና ከያኒ ነህ! ሳትሰስት ለምትሰጠን ሁሉ እናመሰግናለን። ከዚህም በላይ ከፍታ ላይ ደርሰህ እንደምናይህ ጥርጥር የለውም። ብዙ የምትፈጥርበትን ፣ ራስህን ሆነህ በትህትና የምትቀጥልበትን እና የልብህን የምታሳካበትን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።
በጣም በጣም እንወድሃለን!!😍
ጠያቂው ዳዊት ሮፍናንን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን። መቼም ጥያቄ መጠየቅን በደንብ የተካንክበት ብቃትህ ነው። እንግዶችህ ምቾት እንዲሰማቸው እና በደንብ ሃሳባቸውን እንዲገልፁ የምታደርግበት መንገድ በጣም የተለየ ነው። በጣም እንወድሃለን በርታልን😍
Dawit demo - thank you !!! This is how a podcast is done! Melkam sew - God bless you.
Bayalk temegew yehe conversation 👑❤️🔥
Betam yesefa , deep & solid thought!Rofnan mesmerhin yalekek,yegbah wtat balemuya God Blessed you! Thank you for your service, your kindness & dedications!🙏🏾🙏🏾😍
wow just wow!!!!u guys just blew me away. I did not expect that at all. I am humbled and clearly see through my own hypocrisy as an Ethiopian, as a mother and as a human being. Every word in all the four episodes touched my soul. what a fine journalism ,artistry, humanity and love. Thank you both. I thank God for you! ሮፍናን ፦የድንግል ልጅ ክርስቶስ የቀናችውን ነፍስህን ከጥፋት ይጠብቅልህ፡፡
ጥሎብኝ: እንደዚህ: ረጋ :ብሎ :ነገሮችን አስተዉሎ: የሚናገር :ሰዉ :እንዴት እንደሚመቸኝ :ደጋግመዉ :ቢሰሙት የማይሰረች:: ግርግር የለ ጩኸት የለ እንዴት: ደስ :የሚል :ቆይታ: ነበር :ዴቫ እናመሰግናለን❤🙏
I almost cried when he talks about his mom ❤❤❤. he's so lucky to have her❤❤❤❤
I have no word. I know him but i didn't listen your music befor. But this podcast pushing me to listen his musics. Oww God i feel like i was attending a life class with the person who have a long and hard life journey with God. May God bless you dear.
ሮፍየ የኔ አንደበተ ጣፋጭ መጣህልን 🎉
ድንቅ አነጋገር ድንቅ እምነት ድንቅ የሀገር ፍቅር እና የቤተሰብ ፍቅር ባንተ አነጋገር ብዙ ነገሮች ይሰተዋላሉ ካንተ ብዙ እንቀስማለን❤ ma hero❤
ምን አይነት መባረክ ነው? ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥክ።
I wished all my people raised their kids to be like this especially this time, thank you for your parents🙏🏾
Big respect Rophnan!!! Very good insight. I see how Your respect for your parents and the love you get from them put you in this peak of life and shape your ideology!
Awww I wish his family were here to witness to see how amazing and unique person he has become!!!
Wow … I really enjoyed the whole interview… Rophnan is exceptional being and his mother is a phenomenal woman! God bless!
እሚገርም ቆይታ ነበር ያዳመጥነው ዴቭም መጨረሻ ላይ ለሮፊ ያነሳኸው ሃሳብ በውስጤ ነበር በዚህ አጋጣሚ ተገናኝቶ ከሱ ብዙ ሀሳቦችን ልንማር ግድ ይለናል ስለ ቆይታቹ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን!🙏💚💛❤👍
በጣም ሚገርም ስብእና ያለው ፈጣሪን ሚያምን ደስ ሚል አነጋገር የበሰለ❤❤❤
እርጋታ ከስብና ጋር በስማም ❤
ሮፍናንን የምትወዱት ብቻ በ❤ አሳዩን!
We need part5 too, we are taking lessons 🙏💜
Melkam Lij❤️ Geta Aywsedibih yene Lij 🙏🏾
እግዚህአብሄር ይመስገን ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤
Rophnan The Goat much respect bro
He put the standard very high. Now if I am not sure about something I won’t say anything.
Thank you brother!!
ጠያቂም ተጠያቂም ብስል ናችሁ ተባረኩ
The best interview i have ever focused on and love it👌 my favorite artists rophnan 👌
Full of good lessons. Thank you Rophi and Dawit for this amazing program .
ዋው በጣም ልዩ ነበር እናመሰግናለን ክበሩልን ከብረት ይስጥልን🙏🙏🙏
ሀግሬ ውዯ ጉዷ እላለው:- ምድረ ቆርቆሮ ለሀገራችን እናውቃለን እያሉ በየሶሻል ሚዲያው ትውልድ ሲንጫጩና ሲያገዳድሉ እንዳንት አይነቱ ብርቅዬ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያን ዝም በማለታችሁ ነው:: ይህንን ውይይት ከ1-4 ያለውን ሙሉ ቀን ቁጭ ብዬ ያዳመጥኩት:: እረፍቴን በሚገባ አሳለፍኩኝ::
የሆነ አንድ የትምህርት አይነት የምማር ነው የመሰለኝ::
ከልብ አመሰግናለሁ ሮፍናን
ዴቫ
ዝግጅቶችህና እንግዶችህ በሚገባ የሚደመጡ ናቸው::አንተ ደግሞ ፍሰቱን መቆጣጠር በሚግባ ታውቅበታለህ::
በእረፍቴ ከምመድባቸው ግርዳዮች አንዱ ያንተን እንግዶች ማዳመጥ ነው::
👊👊
የሚደንቅ ቤተሰብ፣ ሮፍናን አንተም የምትደነቅ የቤተሰብ ምስክር ነህ።
I wish I leave my legacy to my 3 children like your mom did Please God help me my kids to remember me like his remembering his mom 🙏🏾🙏🏿
Betam astemari new ❤❤❤
ደስ የሚል የሚያምር ሩቅ ሀሳቦች ❤❤❤ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
Just wow rophi. Big respect egziabher yibarkh
yewnet bayalk beye yetmegehut interviw new rophi hulem kef bel deve thank u!!
Dave’ you have amazing talent which is listening people deeply + for a longer time, I wish you all the best with big respect, bro ✊
Rophnan is different he is genuine
he is truly inspirational we acquired a lot experience from him
What an amazing and inspirational person?! ❤❤❤ I like the way he flow ....
Rophnan- please keep yourself from toxic people, we need you brother! Much respect & God bless you ❤
Really appreciate you god bless you rest of your life
the man he loved the country so much❤❤❤
በጣም እናመስግናለን❤
Yamagnu kene🤲❤️
ከዴቯ ጀርባ መሰላሉ ምንድነዉ can't skip it ..... "again" big up to rophnan 🎉
የሚገርም አንደበት ባላለቀ የሚያስብል ❤
LEGEND 🔥🙏
Yihe eko ከ ልብ ወግ በላይ ነው ❤❤❤
ዴቫ ከአሁን በኋላ ብትጠፋ ፍርድ ቤት እንደምናቆምህ እ...ወ... ቃ...ት
በጣም እናመሰግናለን
Enlightened person
ለምን የመጨረሻ???❤❤❤
in this podcast , Above all things , how parenting matters in the whole life of childs is revealed.
Thank you so much!!
What a great conversation 🙏
what an amazing podcast really thank you rophnan and also big respect dawit 🙏
ANTE TILEYALEH❤ ESASALHALEHU🙏 ZEMENH YIBAREK ❤
ስጠብቀው ነበር
የወላጅ አንጀት
የምወደውን አባቴ የሚሰጠኝን ያልተገደበ ፍቅር አስታወስከኝ🥺🥺እናትማ በሆዷ ተሸክማለች እኔን የሚያስደንቀኝ የአባቴ የኔ ልዮ የኔ ስስት🥺❤❤❤
Oh my God Rophi!! respect 🙏
ሮፍናን❤ ይለያል ሲያልቅ ከፋኝ😢
እናቴን በስትክክል እንድረዳት ነው ያደረከኝ ❤
Very deep!!
Why I’m crying 😢here uff ❤