MINDSET MASTERCLASS (የአእምሮ ንቅለ-ተከላ) | Outperform Ep 2 | etubers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 620

  • @etubers
    @etubers  4 หลายเดือนก่อน +129

    How many hours do you spend on TikTok each day?
    If the link is not working use this one : amh.etubers.org

    • @TKEDIT01
      @TKEDIT01 4 หลายเดือนก่อน +10

      6 hrs

    • @Dega_tube
      @Dega_tube 4 หลายเดือนก่อน +50

      0 even I don't have the app since 2024

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +22

      @@Dega_tube How is life after that?

    • @TKEDIT01
      @TKEDIT01 4 หลายเดือนก่อน +5

      Miki "fiverr full course" pls

    • @Khilmedia0
      @Khilmedia0 4 หลายเดือนก่อน +2

      4-5 hours

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከ70ሺህ በላይ ሰው አይቶ 3000 ብቻ like 😢 በጣም ያሳዝናል። ይሄ ሰው በነፃ ነው ትልቅ ትምህርት የሰጠን እኮ።

  • @sami_w7
    @sami_w7 4 หลายเดือนก่อน +150

    የሚገርመኝ ነገር ሁሌ የምታስተምረን ካንተ እንድንበልጥ ነው mike ይሄ መታደል ነው ኑርልን🙏

    • @Sintayewmamo-f8q
      @Sintayewmamo-f8q 12 วันที่ผ่านมา +1

      እሱኮነው የሚገርመው አለም የኮምብቴሽን መድረክ ናት አዎ ይሄ የምትለው ነገር ሁሉ ይቻላል ይሆናልም ግን ይሄ እሽክርክሪት የትነው የሚያደርሰን ነው በነገራችን ላይ ስያስተምር ካየሀው ትህትና የለውም ማለትም ይሄን እንድንሆን መጀመርያ ፈጣሪ ሰጦናል ተዳፍኖብን ነው እንጂ የተሰወረውን ማንነታችን ትተነው በግዝፈታዊ አካል መመራት ስለጀመርን እነሉሲፈር ነጠቁን እና በሱ አድሜንስትሬሽን ስንመራ ደንቆሮ ሆንና እንደማናቅ በቴክኖሎጂው አመለክን ይሄው አሆን የደረስንበት ግዜ ደረስን ግን ጥሩ ነው አቅማችን እንድንጠቀም አደረጉን ፈጣሪ እኛን ዘላለማዊ አድሮጎ ፈጠረን ሳጥናኤል ዘላለማዊነት ፍለጋ ከሰው ልጆች ተጠግቶ ያለ የለለውን ጉልበቱን ተጠቅሞ ቀንድ አውጥቶ እየታገለ ይገኛል አሁን ትግሉ ከሪዳክሽንስ እና ከሆሊስት ነው ያለው ሃይል ከሚወስዱ እና ሃይል ሚሰጡ ምርጫው ያንተ ነው የሰውልጅ ንቃ 9:42

  • @AshuAstu-4As
    @AshuAstu-4As 4 หลายเดือนก่อน +76

    ወንድሜ ኢትዮጵያዊ መሆንክ መሆኔ የሀገሬ ልጅ ሰለ ለሆንክ እውነት ኮራው እድሜና ጤናውን ያብዛልክ ድንግል ትጠብቅህ

  • @quranmedias
    @quranmedias 4 หลายเดือนก่อน +60

    ሰሉ ኣላ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @Abu_camza
      @Abu_camza 4 หลายเดือนก่อน +1

      s a w

    • @HayatIbti
      @HayatIbti 3 หลายเดือนก่อน +1

      Salelahu aleyhi weselem

    • @emuti2207
      @emuti2207 3 หลายเดือนก่อน +2

      Saw

    • @Fifinur-fx5vj
      @Fifinur-fx5vj 2 หลายเดือนก่อน +1

      S A W

    • @yonasJemberu-w3z
      @yonasJemberu-w3z 8 วันที่ผ่านมา

      Haymanot bota aydelme yalhawe dedeb😂

  • @ermiyasayele5863
    @ermiyasayele5863 4 หลายเดือนก่อน +31

    You are amazing
    You are a leader
    You are so true and so good bro thx

  • @BedruFam
    @BedruFam 4 หลายเดือนก่อน +74

    Justice for ሄቨን ምትሉ like argu

    • @habeshahd1
      @habeshahd1 4 หลายเดือนก่อน

      Not freedom for justice

    • @የዘመንእውነታ
      @የዘመንእውነታ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ተረጋጉ ደፋሪ የተባለውም ፍትህ ያስፈልገዋል ።

    • @BedruFam
      @BedruFam 4 หลายเดือนก่อน

      Yamhale enda yamen freedom nuw​@@habeshahd1

  • @ራስዩቱብ
    @ራስዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሚኪ ከሚገርም በጣም ብዙ ለመለወጥ ለመስራት ደክሜያለሁ ግን ምንም ለውጥ አላገኘውም የአምሮ ንቅለ ተከላ ጠቅሞኛል ከዚ በቡዙ አግኝቻለሁ ኑርልኝ እድሜክ ይርዘም አቦ በቃ ተመችተኛ ይመች🎉🎉🎉🎉

  • @kasulemma9681
    @kasulemma9681 4 หลายเดือนก่อน +17

    Abboo ati nama addaati, dhugaa dubbachuuf wanti dhiyeessite baayyee namatti tola🎉🎉🎉🙏

  • @azimerabelachew5514
    @azimerabelachew5514 4 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ አንተን በሰማሁ ግዜ ሁሉ ግዜም ሙሉነት ይሰማኛል
    ምን ልል ፈልጌ መሰልህ የኔን ላይፍ የኖርከው እስኪሰማኝ ደርስ ነው ፊል ማደርገው ተባረክ 🙏🙏🙏🙏

    • @sufiyangetie
      @sufiyangetie 2 หลายเดือนก่อน +1

      its ur dopamine

  • @SimegnGetahun-p1z
    @SimegnGetahun-p1z 4 หลายเดือนก่อน +13

    የእዉነት *ታድለህ*በመልካም ልብህ በአመለካከትህ ቀናሁ ሰዉ መሆንን የሰዉነት ልኩን አየሁብህ ብቻ የተሰማኝን መግለፅ ከብዶኛል
    እ/ር ያክብርህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እኔ እራሴን ለዉጨ የተሻለ ሰዉ ሆኘ የማመሰግንህ ቀን ይናፍቀኛል የዛ ሰዉ ይበለን ላንተ ምስጋና የኛ መለወጥ ነዉ ❤❤ጀግናዉ❤❤ እናመሰግናለን

  • @habeshahd1
    @habeshahd1 4 หลายเดือนก่อน +13

    Mike really you are genius person
    you are amazing person
    you are real person
    good job bro keep it up. Mike the goat🙏

  • @ABDIN_ROWDY
    @ABDIN_ROWDY 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you big bro you are the first class TH-camr in our continent.

  • @Success-2112
    @Success-2112 4 หลายเดือนก่อน +30

    ለምን እንደማደንቅህ ታውቃለህ?
    አታመፃድቅም!!!
    አሉ እኔ እንዲህ አደረኩ እንዲህ አደረኩ እያሉ የህይወት ታሪክ ይሁን ትምህርት ግራ የሚያጋቡን😏😏😏
    ለማንኛውም አደንቅሀለሁ፤አመሰግናለሁ!!!!

    • @betelhemmekonnen4839
      @betelhemmekonnen4839 4 หลายเดือนก่อน +1

      Lemen endsu masbehen teteh just mn biyadergu new eza yederesut milewen apply atadergm. So please please don't discourage others because of your weakness of understanding 🙏

    • @Success-2112
      @Success-2112 4 หลายเดือนก่อน

      @@betelhemmekonnen4839 እየውልሽ ወዳጄ የሁሉም ሰው የህይወት ምህዋሩ ይለያያል።

  • @Lightningtechnology-m7c
    @Lightningtechnology-m7c 4 หลายเดือนก่อน +10

    I am 16 years old and i am happy because i will build my mindset very good because of you tnx

    • @rihannaabdulaziz649
      @rihannaabdulaziz649 3 หลายเดือนก่อน

      Same bro laziness is killing me but now I'll change it

    • @sisayereda
      @sisayereda 23 วันที่ผ่านมา

      Me too

  • @abenezeralex3215
    @abenezeralex3215 20 วันที่ผ่านมา

    I read 10 books in just 1 and half hour, Thank you so much Mike 🤝

  • @Cenralnews
    @Cenralnews 28 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ኢትዮጵያው የማትሳሳ
    Thanks to the all

  • @HelenAbebaw
    @HelenAbebaw 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የማመሰግንህ ወንድም የምቸገርባቸውን ነጥቦች ነበር ያነሳኸው መፍትሔዎቹም ግልፅና ሊተገበሩ የሚችሉ ናቸው ተባረክ

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 19 วันที่ผ่านมา

    ከተገበርነው በጣም ድንቅ ነገር ነው የነገርከን ... 💚💛❤🙏

  • @Janhoy-153
    @Janhoy-153 4 หลายเดือนก่อน +17

    አንድ ቀን በኔ podcast ህይወቱን የለወጠው ልጅ ብለህ ታቀርበኛለህ

  • @eyobashuro
    @eyobashuro 4 หลายเดือนก่อน +4

    I am addicted with TH-cam because of u

  • @Mikebuze1
    @Mikebuze1 4 หลายเดือนก่อน +7

    1: i am in SCARCITY MODE
    2: I have to reduce my expense & ...Friend Zone
    3: Reduce Social Media
    4: Kill Procrastinating

  • @MettyWork2860
    @MettyWork2860 4 หลายเดือนก่อน +4

    Yehe eko 1 gize yemitay video aydelem note book teyzo pause eyetederege enji.. BIG RESPECT Mr. Mike 🙏

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 4 หลายเดือนก่อน +7

    Production another level🔥🔥

  • @SelamExcel
    @SelamExcel 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mikoye እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እጅግ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @fasikabera
    @fasikabera 3 หลายเดือนก่อน +1

    የማስራዳት ጥበብህ ይለያል እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏በጣም እናመሰግናለን!!

  • @georgejifar4711
    @georgejifar4711 2 หลายเดือนก่อน

    የተናገርከውን ሁሉ እስማማበታለው ባይገርምህ እኔ የዛሬ አመት እንደዚ አይነት ችግር ውስጥ ነበርኩ ከዛ ከየሆነ ጊዜ ቡሀላ በዚ ምክንያት ብዙ ነገር እንዳጣው ተረዳው እና በቃ በጣም አለቀስኩ ፀፀተኝ ወዲያው ላቆም ወሰንኩ ከስልኬ ውስጥ አጠፋፋዋቸው ከዩቱብ በቀር አሁን ሰላም ነኝ ከምለው በላይ ሚጠቅመኝን አያለው ማይጠቅመኝን በጭራሽ ምን ልልህ ነው በጣም ልክ ነህ አንተ ስታወራ ከራሴ ጋር አያይዤ ነበር ሳዳምጥ የነበረው

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 4 หลายเดือนก่อน +4

    ልክ እንደ ትረካ እውነት ነገር አደመጥኩ ።
    አስደናቂ እና ጠቃሚ ምክር ነገርከን 🙏❤ እንድህ ያለብህን ኃላፊነት በሚገባ የምትወጣ ጥሩ ወጣት ኢትዮጵያዊ ነህ።🙏❤ኑርልን ❗አድናቂህ ነኝ❗ የመከርከንን ሁሉ አንድ በአንድ ወስኜ ለመተግበር እተጋለሁ💚💛❤🙏💐

  • @Cutiepets9
    @Cutiepets9 4 หลายเดือนก่อน +3

    Hello mike, i want to thank you for all the things you are doing to this generation!!! I will do the dopamine detox. And i am sure it will be a year of transformation for me and by the end of the year. I want to give a testimony by the end of the year on your channel if you may, cuz i am 💯 % i will do it i am tired of everything and i want to change my life so badly and your video suddenly came up at the right time. Challenge accepted ✅ ( I amThe resilient monk ,The inner architect)

  • @naturetizu
    @naturetizu 4 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ለኔ የተዘጋጀ ነው ፡፡ ግልጽ በሆነ መንገድ እራሴንም አየሁት ፡፡አመሰግናለሁ

  • @VISITWORLD-fr9qh
    @VISITWORLD-fr9qh 2 หลายเดือนก่อน +1

    1:28hr ደስ እያለኝ የጨረስኩት ትምህርት ነው ተባረክ 👌2:00min video ማየት የማልችል ሰው ነበርኩ 🤔ግን 1:28 ሰዓት አያው

  • @BetelhemTamene
    @BetelhemTamene 4 หลายเดือนก่อน +1

    I have no idea about this episode💯💯💯👏👏👏 God Bless you

  • @tesfuabadi1678
    @tesfuabadi1678 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም እሚገርም ትምህርት ነው ሚኪዬ ያንተን ቩድዮዎች መከታተል ከጀመርኩኝ ቆይቻሎ እና እራሴን ለመቀየር በማደርገው ጥረት እያገዝከኝ ነው።የአሁኑ ቪድዮ ደሞ እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው የራሴን ማንነት በጠቆምከን መሰረት አይቼ ቀጣይ ቩድዪ በጉጉት እየጠበቅኩኝ ነው።

  • @ኩብራዩቱብ-ጰ9መ
    @ኩብራዩቱብ-ጰ9መ 19 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላ ጎበዝነህ ቀጥሊበት🎉🎉

  • @ABDIN_ROWDY
    @ABDIN_ROWDY 18 วันที่ผ่านมา

    How it could be i studied international relations and future plan is to be diplomat and when I take the personality test he said you are diplomat I feel so happy thank you for preparing this personality test Mike big bro you always the first youtuber for me . 1:25:54

  • @Programmerevangadi
    @Programmerevangadi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ላርግህ ግን አንተ ልጅ ምን እላለሁ ሌላ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @yodahedawit4049
    @yodahedawit4049 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks Bro lots of Respect for you ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙌

  • @Waik345
    @Waik345 4 หลายเดือนก่อน +1

    Oh my god! You did it bro Thank you it isn't enough men
    Trust me I follow your instructions .one of the most
    Valuable video!
    Many thanks
    PEACE

  • @feyselsultan345
    @feyselsultan345 4 หลายเดือนก่อน +2

    am really proud of you.yemire yihin kante altebekum neber broooo am proud of you Allah yitebikik

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 4 หลายเดือนก่อน +1

    Glad i'm a content producer. Much respect to you MIKE! Very Classic video for Ethiopias who want to change their life !

  • @goldanatube
    @goldanatube 4 หลายเดือนก่อน +7

    Even now, I am in fight with my hand not to open TikTok on my phone, Amazing Idea bro..

  • @redujemaneh19
    @redujemaneh19 2 หลายเดือนก่อน

    የምር ግን ለምድነው እኛ አበሾች ከሚጠቅመን ይልቅ የማይጠቅመንን ነገር የምናደንቀው ወይ የምንወደው . ይህ ቪዲዮ ከ 1m view በላይ ይገባዋል..miki እናመሰግናለን🙏🙏 በጣም ትለያለህ ድንግል ማርያም ባለክ ላይ ጨምራ ጨምራ ትስጥህ

  • @LB-rr8ex
    @LB-rr8ex 4 หลายเดือนก่อน +1

    Its amazing!!!! Ene be hiwote le TH-cam video comment tsife alakem I even saw many videos of u and all r amazing, but u know what this one is so special, Yemitawkegn eskimeslegn enen personally yemitanagregn eskimeslegn dres I feel embarrassed but in a good way thank I so much for ur time! I strongly hope I will bring a change in my life😕

  • @dawitwondimu2687
    @dawitwondimu2687 4 หลายเดือนก่อน +6

    you are real brother 🙏🙏🙏🙏

  • @77kbad84
    @77kbad84 4 หลายเดือนก่อน +4

    Dear,
    Your content is always so well thought out and engaging! The way you break things down makes even the most complex topics easy to understand. Keep up the amazing work!
    I truly have hope for our country because of young people like you who think and act with such wisdom and passion. It's incredibly inspiring and gives me so much confidence in our future.

  • @Wassie12
    @Wassie12 4 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ! Big respect Dear brother! That’s really the best video I have ever seen. I got the real concept behind Mindset, your lessons are all practical and realistic! Thank you!

  • @eyilachewlema3130
    @eyilachewlema3130 4 หลายเดือนก่อน

    You are by far more than those who are stablished as personal development institutions, God bless you!

  • @KidestDebele-nl6im
    @KidestDebele-nl6im 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet i promisefor my self mike my problem is procrastination nw ena i got what i want thank you mike i appreciate🙏🙏🙏🙏✊

  • @MindSparkUniversityEthiopia
    @MindSparkUniversityEthiopia 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Mike
    Stay blessed ever

  • @edentesfaye5184
    @edentesfaye5184 4 หลายเดือนก่อน

    በጥብጠህ ነው yatetahen... never thought this concepts could be explained in such a depth within short hours. Man tileyaleh bicha. Asawekeh(aware argehen), keza chigerachenen negerehen, menged asayetehen bicha 🙏.
    Yante aynet sew yabzalen
    Kiber miko👏👍

  • @adugnamerga676
    @adugnamerga676 2 หลายเดือนก่อน

    Mikiye min indemilik alakim bicha Egzer yibark ❤
    You're always my number one ❤

  • @MebtuBerhanuUnofficial
    @MebtuBerhanuUnofficial 4 หลายเดือนก่อน

    Just finished reading Atomic Habits a few days ago. But the ideas sank in after spending 88 minutes of my life on this video. I bet this will shift my paradigm forever. ❤❤❤.

  • @mosalah151
    @mosalah151 4 หลายเดือนก่อน

    What a brilliant man , what a humble man , what a generous man .. Amazing miko

  • @kasahunArega132
    @kasahunArega132 4 หลายเดือนก่อน +1

    What a nice master class a ever,mika You give us 10k birr worthy course with out money (free) thank you for you support God bless you

  • @RangajireCryptoAIRDROP
    @RangajireCryptoAIRDROP 10 วันที่ผ่านมา

    Bro this video is very helpful for me 🎉 thank you 🙏 so much

  • @BeaziBeazi
    @BeaziBeazi 3 หลายเดือนก่อน

    Mik u r ma real broooo thanks for ur unlimited effort to teach us

  • @hannagg5688
    @hannagg5688 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for taking the time to teach us this amazing idea. I Never heard something like this very inspiring and I promise I will do it all the things that you thought us.

  • @negewofeyisa6544
    @negewofeyisa6544 4 หลายเดือนก่อน

    Waw! I come to you tube only for your life changing practicable videos. Long life my brother with your blessed mind.

  • @YamlakSirahbzu-bp9bl
    @YamlakSirahbzu-bp9bl 4 หลายเดือนก่อน +5

    i recommend for the watchers to take notes believe me you need it

  • @daraaraaketela7125
    @daraaraaketela7125 4 หลายเดือนก่อน +3

    Thank You dear Mike for your effort. I appreciate it!1

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 26 วันที่ผ่านมา

    Very helpful video, Thank you!

  • @tesfayemengistiezewde1890
    @tesfayemengistiezewde1890 4 หลายเดือนก่อน

    wow ! you are changing many youths in Ethiopia

  • @IfaaGirmaa-u7h
    @IfaaGirmaa-u7h 4 หลายเดือนก่อน +6

    Mike the best man🎉❤

  • @tsegayeteka4928
    @tsegayeteka4928 3 หลายเดือนก่อน

    Mike egzabher ytebqih the toughest guy ❤❤❤

  • @DakhDuniya
    @DakhDuniya หลายเดือนก่อน

    Thinks በጣም ልክ ነህ

  • @etubers
    @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

    If the link is not working use this one : amh.etubers.org

  • @firofiro5354
    @firofiro5354 4 หลายเดือนก่อน

    I finished this video ....this is the great ,,,,,,wow wow [1000x]

  • @C7CRISTIANO755
    @C7CRISTIANO755 4 หลายเดือนก่อน +5

    Your Personality Type
    Sentinels
    Executive (ESTJ): ESTJ: Known for their practicality and focus on order, security, and stability.
    Suitable job types: managers, administrators, coordinators.

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      Just an example.. not mine

  • @teketeltadele9177
    @teketeltadele9177 3 หลายเดือนก่อน

    Egzbhr yibarkih Wondime!!!

  • @wanaw-tena
    @wanaw-tena 4 หลายเดือนก่อน

    very helpful!
    you breakdown it to very simple and easy digestable mind meal... especially about dopamine b/s

  • @AhmedAsrar-k9x
    @AhmedAsrar-k9x 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks my brother for your help

  • @YisfalignAbreham
    @YisfalignAbreham 2 หลายเดือนก่อน

    wow editing ena keretsaw saladenk alalifim just wow

  • @foziyamuzeyn470
    @foziyamuzeyn470 3 หลายเดือนก่อน

    I have a problem on self help junkie, procrastinating and some time giveing prioritization.....i will improve in this area

  • @kenaabebe4748
    @kenaabebe4748 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ትለያለህ👍👍

  • @betsegawazerefgn6709
    @betsegawazerefgn6709 4 หลายเดือนก่อน

    1:19:26 THIS ONE HITS! YOU ARE GREAT BRO!

  • @natnaelababu8187
    @natnaelababu8187 4 หลายเดือนก่อน

    What can I say Just wow. Bless you Mike!

  • @enyewhustle
    @enyewhustle 4 หลายเดือนก่อน +1

    My Personality Type
    Sentinels
    Executive (ESTJ): ESTJ: Known for their practicality and focus on order, security, and stability.
    Suitable job types: managers, administrators, coordinators

  • @TeferiAdugna
    @TeferiAdugna 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you...ተባረክ

  • @Way-l3k
    @Way-l3k 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wow thank you Mike God bless you 🎉🎉❤❤

  • @EsmaelAhmedOfficial
    @EsmaelAhmedOfficial 4 หลายเดือนก่อน

    the real you tuber 😍keep on

  • @Esrael_Alex_life_journey
    @Esrael_Alex_life_journey 4 หลายเดือนก่อน

    Young's hero mike keep working▶✅thanks mike🙏

  • @KidestDebele-nl6im
    @KidestDebele-nl6im 4 หลายเดือนก่อน

    I like you yemrr everything is absolutely perfect thanks Mike respect 😃😃😃🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraHyari-e8z
    @SaraHyari-e8z 4 หลายเดือนก่อน

    Wow,I learned more from this video,Thank you bro God bless you More and more.

  • @amalmulgeta
    @amalmulgeta 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ማመሰግነው❤❤

  • @ibrahimseid8032
    @ibrahimseid8032 4 หลายเดือนก่อน

    That's great from you bro, very helpful but can you make a time line segments for your videos ?

  • @Abidara19
    @Abidara19 4 หลายเดือนก่อน

    ....አመሰግናለሁ Miko🎉

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 4 หลายเดือนก่อน

    U guy u r genious forgive me for my previous comment. U r genious

  • @TECH_REVIEWS1s
    @TECH_REVIEWS1s 4 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU, I GET ME FREEDOM BY YOURS

  • @naris1738
    @naris1738 4 หลายเดือนก่อน

    No word better than thank you🙏

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 4 หลายเดือนก่อน +2

    Abettt ufffffaaa ተባረክ! 🙏🙏🙏

  • @bekijida05
    @bekijida05 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @mitacinima
    @mitacinima 4 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ ወንድም አለም!! You r very smart

  • @ZemichaelTekilu
    @ZemichaelTekilu 4 หลายเดือนก่อน

    man,you are genius.

  • @SuraAlex21
    @SuraAlex21 4 หลายเดือนก่อน

    Your Such A Beast 🙏🙏🙏

  • @WynTayir
    @WynTayir 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ሚኩ

  • @samsongselassie7192
    @samsongselassie7192 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለዉ ። ግን ትንሽ ያልገባኝ ፀሎት እንዴት መቀነስ አለባቹ አልክ ለ ዶፓሚን መመጨት ምክንያት ከሆነ እና በእምነት ከሆነ ምን ችግር አለዉ ? ሲሪየስ መልስ ፈልጋለዉ

  • @Hannahyirga
    @Hannahyirga 4 หลายเดือนก่อน

    opening this video is the best decision i've ever made

  • @Dopamine-r2
    @Dopamine-r2 4 หลายเดือนก่อน +3

    ታላቅ ወንድም ያለኝ እንዲመስለኝ ነው የምታረገኝ

  • @Yanet_1111
    @Yanet_1111 4 หลายเดือนก่อน +5

    Berta the good one💯

  • @YohannesAlemayehu-y5m
    @YohannesAlemayehu-y5m 4 หลายเดือนก่อน

    wow miki thanks alot its very usefull video