ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

እራሳችሁን አሸንፉ | የጸሎት ጥቅሙ ምንድነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 มิ.ย. 2024
  • "ምድር ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች" ዘፍ ፲፩:፩
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
    ይህች ደብዳቤ የተላከች ከ________ነው፤ ትድረስ ለእመቤቴ ድንግል ማርያም፣ የሰማይና የምድር ንግሥት ፤ እመቤቴ አደራሽን ገሃነመ እሳት እንዳጥይኝ።ወስብሐትለእግዚአብሔርወለወላዲቱድንግልወለመስቀሉክቡርአሜን።
    / @nablisezematube
    ይኽህ መንፈሳዊ ቻናል ነው
    ይሄን ቻናል 🟡subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ ጥዑመ ቃል ወንጌልን፤ ውዳሴ አምላክን ፤ምስጋና መላእክትን ፤ ውዳሴ ነቢያትን ፣ ውዳሴ ፃድቃንን እና ውዳሴ ሊቃውንትን የሚያገኙበት ናብሊስ ዜማን የሚሰሙበት ቻናል ነው ።
    እናመሰግናለን ናብሊስ ሚድያ 0915456511 ሚዲያውን መደገፍ ለምትፈልጉ 1000184649342
    #shortvideo #ሕማማት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aksum #ወረብ #award #ethiopia #eotc #nz #ትንሳኤ

ความคิดเห็น • 45

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v หลายเดือนก่อน +1

    አባ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ደግ አባት

  • @fezeyfmuhammad9889
    @fezeyfmuhammad9889 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @tigiltigil442
    @tigiltigil442 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p หลายเดือนก่อน +1

    Abatachin kalehiwet yasemaln 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @InasAsbere
    @InasAsbere หลายเดือนก่อน

    ቈ.ቃለህወቱኑ.ያሰማልን.አባታችን.የሰማነውን.በልባችን.ያሳዲርብን

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 หลายเดือนก่อน +1

    amen 12:00

  • @EmranAmir-jx9sr
    @EmranAmir-jx9sr หลายเดือนก่อน +1

    Kalehywat yasamalen

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @user-pg5vv5tp3q
    @user-pg5vv5tp3q หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz 2 หลายเดือนก่อน +1

    amen,amen,amen,Egziabhir,ymesgen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @ElsiElsihgg
    @ElsiElsihgg 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንወዶታለን አናከብሮታለን።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አባታችን

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት እኛ እኳ ሀጢት ብቻ ነው የምናቀው ሀገር የበጠበጥነው በርከታችሁ ይደርሰን እመቤቴ ትጠብቅህ አባታችን

  • @user-ng6ms6ku2i
    @user-ng6ms6ku2i หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g 2 หลายเดือนก่อน +3

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @asratbelay3637
    @asratbelay3637 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን።

  • @MestaKales
    @MestaKales 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @user-zf4we6hf7s
    @user-zf4we6hf7s 2 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔ እንቁ አባት❤

  • @GenerTmichael
    @GenerTmichael 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chali34632
    @Chali34632 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 2 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያ አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስቀጥል እኔን የቀየረ አምላክ እናንተንም ይቀይራቹ በእውነት እኝህን ሰው የሚሉትን ከልብ ሁናቹ ተከታተልዋቸው በተለይ እንደኔ በስደት ላይ በሰው ቤት ግዋዳ ምትንጎዳጎዱ እህቶቼ የምር ቃላቸው ያጽናናል ያድሳል ባላቹ ግዜ ቲክቶክ ላይ ግዜያችሁን አታጥፊ የምሬን ነው እኔ ምስክር ነኝ የምታነቢ እህቴ ሆይ ግዴለሽም አድርግው ትችያለሽ በርቺ እህቴ 🎉🎉🎉

  • @AbelAbecha
    @AbelAbecha 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yasemaln❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelAmanuelalem
    @AmanuelAmanuelalem 2 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖንዎት ይባርክልን እኛንም በሰማነው ሰላሳ❤ስሳ❤መቶ❤ ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን 👏👏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

    • @harkoiscelll5828
      @harkoiscelll5828 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @HaimanotMeried
    @HaimanotMeried 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen abatachn kale hiyiwet yaseraln

  • @SabaGebrehiwet-hi6rc
    @SabaGebrehiwet-hi6rc 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen. Amen. Amen 🙏 Kale heywet yasemalen ❤

  • @BoaNerg16
    @BoaNerg16 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @user-jl8ex7vg8y
    @user-jl8ex7vg8y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባቴች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን

  • @SaraFkadu-gu8pq
    @SaraFkadu-gu8pq หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @HenokfkaduErtbu
    @HenokfkaduErtbu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amennnnn kale Hiwet yasemalen

  • @SadSadd-oh6fb
    @SadSadd-oh6fb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀላወየሰማልን

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናቴ መሸሸጊያዬ ሰላሜ አባሼ አጉራሼ አፈሬን አራግፈሽ የዛሬን ቀን እንዳይ ያረግሽኝ በምን ልግለጸው

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 2 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amwnnn❤

  • @WendiyeGetachew
    @WendiyeGetachew 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen berkto yidersegie

  • @BirtukanGetaye-hl6hz
    @BirtukanGetaye-hl6hz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hv8hw9lh2f
    @user-hv8hw9lh2f 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ቃለሂወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስጦታችን❤❤❤❤

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን!
    ተጨማሪ ቤ/ክር ውስጥ ያየሁትን ነውር ልናገርና አባታችን ይቅር ይበሉኝና ብዙ ተከታይ ስላለዎ ሲያስተምሩ ሁሌ ቢገሰጹልን የምለው ቆራቢ እናቶች ዘቢብ ይዘው እየገቡ ውስጥ አፍ መሻሪያ ብለው እየበሉ ተደጋጋሚ ቀን ገጥሞኝ አይቀመስም ከወጣን በኋላ ስላቼው ነፍስ አባቴ ይቻላል ብሎኛል ስለአሉኝ አስተምሮቱ ይለያያል ወይ? ብዬ ዝም አልሁ እኔ ግን ዶ/ር ዘበነና በፀበል ፃዲቅ ከቀረቡ አባት የሰማሁት ከፀበል ውጪ እንደማይፈቀድ ሠምቻለሁ።ወላጆቼም ሲያደርጉ ያየሁት ወደ ውጪ ወጥተው ሲቀምሱ ነው።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 หลายเดือนก่อน +1

    A. አ. /አዛኝቷ. ወ/አዛኝቱ. ማለት. ይመስለኛል. በእርግጠኝነት. ።