የዶሮ እርባታ ዓይነቶች|| የእንቁላል ጣይ ዶሮ || የስጋ ዶሮ _ የ45 ቀን ጫጩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @AbatuSaid
    @AbatuSaid 17 วันที่ผ่านมา

    Betam inamesegina len Min aynet ye doro zeri new inezi

  • @Amdatsion
    @Amdatsion 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን በርታ ስለ ዶሮ እርባታ የምታቀርባቸውን ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን👍👍👍

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ከዚህ በፊትም የለቀኳቸው አሉ ተመልከታቸው

    • @Amdatsion
      @Amdatsion 3 ปีที่แล้ว

      @@Mimonhomestead በሚገባ አንድም አይቀረኝ 👍👍

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድማችን ጠፍተሃል በጣም እንኳን ደህና መጣህ።

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ተመልሻለው አመሰግናለው

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው በርታ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @akmelmohammed6640
    @akmelmohammed6640 2 ปีที่แล้ว +2

    mahallahe bareta

  • @israelabera8580
    @israelabera8580 2 ปีที่แล้ว +1

    Wedime kechalik selikehen Askemitilegn ehen sira mesirat betam feligalew

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      ላክልኝ ልደውልልክ ከይቅርታጋር

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን bro

  • @askagetaneh5685
    @askagetaneh5685 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወድማችን

  • @ephremseyoum9523
    @ephremseyoum9523 3 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen mimon yemenesha capital yeyandandun yerbata ayunetochinm bitaderesen melkam new berta eshi

  • @misssoha7732
    @misssoha7732 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ተስፋ ያደረኩበት አንተ በርታ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว +1

      ከተሰራበት ውጤታማ ነው

    • @misssoha7732
      @misssoha7732 3 ปีที่แล้ว

      @@Mimonhomestead እሽ

  • @kiyaleji3822
    @kiyaleji3822 2 ปีที่แล้ว +2

    Ye 1ken chacut market endat new be 1 ken yemflfel chacut alu endi? BETRFE TERU NEW BERTA

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ኪያ አንድ የሚፈለፈል እንቁላል ማለትም ፈርታይል የሆነ እንቁላል ሊፈለፈል የምችለው በ21 ቀን ቆይታ ውስጥ ብቻ ነው አመሰግናለው

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ ለኛ ይቅመናል አጣናክርን

  • @genetmulat4723
    @genetmulat4723 ปีที่แล้ว

    ለቤት ማርባት ፈልግ ነበር አምስት ለመግዛት የት ነው እባክህ

  • @AdisuAshenafi-lo2vq
    @AdisuAshenafi-lo2vq 10 หลายเดือนก่อน

    ማንኛውም ዶሮ ከ አውራ ጋር በማገናኘት የዘር እንቁላል ማግኘት ይቻላል ?ለምሳሌ ቦቫንስ ብራዎን

  • @hshsiwhwy8064
    @hshsiwhwy8064 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ጥያቄ ነበረኝ የወላይታ ዶሮ እና ሳሶ ልዮነት አላቸው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  ปีที่แล้ว

      በተለምዶ ነው ሳሶ ናቸው

  • @sosnamogesmom
    @sosnamogesmom ปีที่แล้ว +1

    አዳዲስ ስራ ጀምር

  • @AdisuAshenafi-lo2vq
    @AdisuAshenafi-lo2vq 10 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ከቪዲዮ ስር አስገባ

  • @sekinasekina612
    @sekinasekina612 3 ปีที่แล้ว +2

    ጤና ይሥጥል እንደምን ነህ ? በርታልን አሪፍ ኢንፎርሜሽን ነው እኔማ ቋመጥኩኝ አሁን መጥቼ ብጀምር ደሥ ይለኝ ነበር ግን ከሥሬ ሥራው እንዳያሥጠላኝ በመሥጋት ደህና ብር ልያዝ ብዬ ነው የዩቱብ ካምፖኒ ምንአለበት የፈለግነውን ያህል ላይክ አንድንሠጥ ቢፈቅድልን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እሺ አድን የስራ መስክ ለይ ለመሰማራት ስትፈልጊ የስራውንም ኪሳራ ታሳቢ በማድረግ ወደስራው ቢገባ የተሻለ ነው የሚሆነው ;: ትርፍን ብቻ ማሰቡ በቀላሉ የሚገጥሙ ፈተናዎችን ለማለፍ አስቸጋሪ ያደርገዋል የመጀመሪያ ስተት ለቃጣዩ ውጤታማ ሊያደርግ እንደሚችል በማሰብ ወስኖ ወደ ስራው መግባት ነው :: ዋናው ነገር ስተት መስራቱ አደለም ከስተቱ በመማር የተሻለና የተስተካከለ የስራ ትርፍ ላይ መድረስ ነው :: የዶሮም ስራ ያለምንም ኪሳራ ውጤታማ መሆን አይቻልም ለስራው የሚያስፈልገውን ዝግጅት በብር በሞራል አድርጎ መሰማራት ከተቻለ አዋጭ ነው

  • @NaemaTeshm
    @NaemaTeshm ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውድሜ ምክርን እፈልጋለው እኔ የምኖረው ውጪ ነው ማስፈልፍያውን ማሽኑን ይጄ ልመጣ ነበረ ምን ትመክረኛለህ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  ปีที่แล้ว

      ብዙም አይመከርም የሚፈለፈል እንቁላል የለም ክትባቱንም ማግኘት ከባድ ነው

  • @degefteka1154
    @degefteka1154 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክህን ሽጥልኝ

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የሚሸጡ አደሉም ለግዜው

  • @ሮዛብንትኢስላም
    @ሮዛብንትኢስላም 3 ปีที่แล้ว +1

    አምስግናለው ብራታልን ውንድሜ ግን ብቆራቆሮ ቤት መስራት ይቻላል

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ መስራት ይቻላል ያለንበትን የአየር ሁኔታውን ታሳቢ ያደረገ የቤት አሰራር መስራት ይኖርብናል ሞቅታማ ከሆነ ዙሪያውን በቆርቆሮ ማድርግ እንችላለን ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ ከሆነ ሙቀት ሊያገኙ የሚችሉበትን የቤት አሰራር ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነው

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @birhandemissie4424
    @birhandemissie4424 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ የ45 ቀን ዶሮ የት ማግኘት እንችላለን አድራሻቸዉን ብትነግረን

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  2 ปีที่แล้ว

      እሺ የት አካባቢ ነው ያልከው መቶ ሰማኒያ ብር ነው እየተሸጠ ያለው

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ማወቅ እምፈልገው የቮባ እንቁላል ብዙ አትሰጥም ነገር ግን በሽታ የመከላከል እድሉ ከፍተኛ ነው ይባላል ይህንን እስኪ እውነታውን ንገረኝ ወንድሜ ?🙏

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว +1

      እኔጋ ያሉት ሳሶና ቦቫንስ ዝርያዎች ናቸው ቦቫንስ 100% የእንቁላል ናቸው ሳሶ ደዋል ናቸው እኔ እርባታላይ ከገባው ሁለት አመት ሆኖኛል በበሽታ አልሞተብኝም በራሴው ስተት ካልሆነ በቀር :: ዶሮች በበሽታ የመጋለጣቸው እድል ሰፊ ነው ክትትልና እንክብካቤ ይፈልጋሉ

  • @nardos8908
    @nardos8908 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbebeDeme-gu9rj
    @AbebeDeme-gu9rj ปีที่แล้ว

    🐓ዶሮ 'ስት'ነወ።

  • @elbethleleta6314
    @elbethleleta6314 3 ปีที่แล้ว

    Min yakel capital endmiyasfleg betngre arif nw bro ..

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      እሺ በየትኛው የርባታ አይነት ነው?በተረፈ አመሰግናለው

    • @Mimonhomestead
      @Mimonhomestead  3 ปีที่แล้ว

      ለ100 ዶሮ እንቁላል እስከሚጥሉ ድረስ የሚያስፈልግ ብር መጠን በሚል ሰርቻለው መመልከት ይቻላል