Ethiopia :- የ2017 ዓ.ም ፆመ ፅጌ ( ዘመነ ፅጌ ) | መቼ ይገባል ? | tsome tsige | ጽጌ ፆም | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 255

  • @yonastube
    @yonastube  3 หลายเดือนก่อน +43

    ኤልፋዝ ሚዲያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    👇👇👇👇👇👇
    youtube.com/@elfazmedia?si=loZ2vfO5SBH_38CB
    👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @Yabseraaaa
      @Yabseraaaa 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቃልህ
      ይውት'ያሰማልን'ያገልግሎት'ዘመኖውን'ያርዝምልን።

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 3 หลายเดือนก่อน +11

    መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን🤲
    ፆሙን የመንግተ ሰማያት መውረሻ የሀጢያአት መደምሰሻ የዳቢሎስ ድል መንሻ ያድርግልን አሜን🤲
    ፆመው ከተጠቀሙት ደጋግ እናቶታችን አባቶቻችን እረዲኤት በረከት ያሳትፈን አሜን🤲

  • @DersoSisay-l4f
    @DersoSisay-l4f 3 หลายเดือนก่อน +16

    በእውነቱ ለእኔ እመብርሃን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ወር በወርሃ ጽጌ በስደት ወሯ ለእኔም በስደት ላይ ሳለሁ ስደቴን የመጨረሻ አድርጋልኛለች ከብዙ ፈተና ውስጥ አውታኛለች ክብር ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 🙏🙏🙏

    • @zebiba7563
      @zebiba7563 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ኔም ትድረስልኝ❤

    • @godislove8937
      @godislove8937 3 หลายเดือนก่อน

      መቼ ነው ግን

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን መጨረሻዎትን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን 💕🙏💕

  • @ታነችልደታ
    @ታነችልደታ 3 หลายเดือนก่อน +10

    አመሰግናለሁመምሕሬ ቃለሕይወትን ያሰማልን በእውነት የአግሎት ዘመናቹን እዚአብሔር አምላክ ይባርክልን በቤሩት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እመአምላክ ትጠብቃቹ በሰላም ለሀገራቹ በምልጃዋ ታብቃቹ ለመላው አለም ሰላምን ትማልድልን 🙏

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 หลายเดือนก่อน +9

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @millaarsenal6291
    @millaarsenal6291 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ መንግስተ ሰማይትን ያውርስልን ::
    ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርዋን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ትባርክልን ፤ እኛንም በእውነት በፍቅር እንድንፀለይ ትርዳን ::

  • @hanadinku8031
    @hanadinku8031 3 หลายเดือนก่อน +40

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ኧረ ላይክ አድርጉ ! ላይክ እያረግን እናበረታታቸው ብዙ ደክመው ነው የሚያቀርቡልን

    • @simon030708
      @simon030708 3 หลายเดือนก่อน +1

      በእውነት ይገባዋል

    • @adis-c6r
      @adis-c6r 3 หลายเดือนก่อน +2

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @selammessele4401
    @selammessele4401 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤ ጋር ያድልልንን
    ለኛም ሠሚ ልቦና ይስጠን
    የድንግል ማርያ አማላጅነት አይለየን

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 3 หลายเดือนก่อน +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረስን አሜን ይሁን ይደረግልን ላስተማሩን ለመከሩን የሕይወትን ቃል ለመገቡን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያረዝምልን አሜን እኛም የተማረነውን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳደርብን የበረከት ፆም ያደረግልን ማስተዋሉን ይስጠን መጨረሻችን ታሳምረልን የአምላክ እናት ድንግል ማርያም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ጥበቃዋ ረድኤት በረከቷ አይለየን አሜን🤲♥️ፆሙን የበረከት ያድርግልን ወላዲተ አምላክ🤲💚💛❤ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በእውነት ላባታችን የሕወት ቃል ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የሠማነውን ቅዱስ ቃል አምላከ ቅዱሳን በልባችን ፅላት ይፆፍልን አሜን🙏

  • @ZenebuNigus-pp1ph
    @ZenebuNigus-pp1ph 3 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን አሜን 🙏

  • @amanya-dl9ev
    @amanya-dl9ev 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያስማልን❤❤❤

  • @MartaTilahun-z5k
    @MartaTilahun-z5k 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምሕርችን ቃል ህይወትን ያሰማለን በዚ ትምርት ኧኔ ብጣም ነው የተጠቀምኩት እግዚአብሕር ኧድሜ ከጤና ጋር የድለለን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን መምህርችን❤❤❤

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun4726 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ገቡልን አባታችን ይፍቱኝ

  • @amsalwrkmlu6374
    @amsalwrkmlu6374 3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤ ቃልህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 3 หลายเดือนก่อน +1

    መ ምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ቸሩ ፈጣሪ ይጠብቅልን።
    እህተ ማርያም

  • @ZemenaymaharyZemenaymahary
    @ZemenaymaharyZemenaymahary 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤ መምህራች ቃል ሕይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu2438 3 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለሒወትን ያሰማልን❤ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርከው❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @Ayni-gk7zd
    @Ayni-gk7zd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰሜልን!አማላጅነቿ ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን።

  • @ShewayeAdugha-w7h
    @ShewayeAdugha-w7h 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝያብሔ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድንግል ማሪያም ሆይ ስምሽ ይጣፍጣል መዓዛሽ ያዉዳል እንደ አንቺ ያለ ከወዴት ይገኛል የጌታዬ እናት ቅድስት ማሪያም ሆይ ልጅሽ ይቅርታውንያድለን ዘንድ ለምኚልን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚብሔር አምላክ እድሜና ጤንነትን ይስጥልን።

  • @ወለተሥላሴታዐብዮነፍሴለእ
    @ወለተሥላሴታዐብዮነፍሴለእ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የስማናውን በልቦናችን ይፃፋልን የትግባራ ስው ያድርገን ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም እረዴት በርክት ፍክፈልን እኛን የስደት ልጃችሽን በስላም ለቅድስት ሀገራችን አብቄን ለንስሀ ለስጋወደሞ አብቄን እመ አምላክ እናቴ ❤❤❤❤❤

  • @masreshajorgi7938
    @masreshajorgi7938 3 หลายเดือนก่อน

    እድሚና ፀጋውን ያድልልጞ ቃለህይወት ያሰማልጞ

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር በእውነቱ ይሁን ይደርግልን ነብስና አጥንትንም የሚያለመልም ትምህርት ነው እናመስግናለን ለእኛም እያየን ለማናይ እየስማን ለማንስማ ዓይነ ልቦናችነን ይግለፅልን ማስማት ማየት ብቻ ሳይሆን የተግባር ስው ወይም የተግባር ክርስትያን ያድርገን መዲህኒዓለም ክርስቶስ🙏🙏🙏

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በጸጋ ያስቆየልን መምህራች ተባረክ

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ
    @አፀደየድንግልማርያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 🙏🙏🙏🥰😍

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በዚህ ፔጅ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው የሚተላለፈው በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረድኤት በረከታችሁ ይደረብን አሜን የእመቤታችን ፍቅሯ እረድኤት በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HannnhHhnn
    @HannnhHhnn 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ትክክል ኖት አባታችን 👏👏👏👏በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በርከትን ያድልልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን🙏

  • @meskabedngleምስካበድንግል
    @meskabedngleምስካበድንግል 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዲይቆን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህያወት ያሰማልን የሰማነውን
    በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asnaku123
    @asnaku123 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን መ ምህሪችን❤🎉

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን✝️

  • @TagntaJejeaw
    @TagntaJejeaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ቃለህይወት ቃለበርከት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Kidest-ci6gx
    @Kidest-ci6gx 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜበፀጋበጤና እግዝብሔር ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንይስጥልን እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @kidantube11
    @kidantube11 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @adnasisay3618
    @adnasisay3618 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን🙏🙏🙏💗💗💗🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌻🌻🌻💐💐💐🌹🌹🌹

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፆሙ ፆመን ምንጠቀምበት የእመቤታችን ጣእመ ፍቅርዋ ይደርብን በሰላም አስጀምረዉ በሰላም ያስፈፅመን

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤ አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉💒💒💒💒💒

  • @Tegst-b8y
    @Tegst-b8y 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @EndalkachewasresGezew
    @EndalkachewasresGezew 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️💚❤️💛❤🌻🌻🌻

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህረችን❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @Martaendalew-k8y
    @Martaendalew-k8y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክረልን💚💛❤️👏👏👏👏👏

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @ZozaHa-g8o
    @ZozaHa-g8o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር❤❤❤❤

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!
    🤲🙏🤗⛪️✝️💚💛❤️

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህዮት ያስማልን መሃምራችን አናምስግናልን ❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @Ggg-y2u8s
    @Ggg-y2u8s 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን እዲሜናጤናይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እማፍቅርአትለይኝእናቴመፅ
    @እማፍቅርአትለይኝእናቴመፅ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ከሚፆሙት ያድርገን

  • @ሔርሞን-ቀ
    @ሔርሞን-ቀ 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ፆሙን የሰላም የፍቅር የጥያት ማስተሰራ ታድርግልን እናታችን❤❤❤😢

  • @mimiAsh-of4vq
    @mimiAsh-of4vq 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ሳላምን ያብዛልን ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜውን ሺ ዓመት የኖረ እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ ሳስብ እግዚአብሔር አንተን ለኔ ብሎ ነው ብዬ አስባለሁ ለዚህ ትምህርት የመረጠክ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ተይሳሳ 19 ቀን ከዛ ህይወት ተቃና የስም ክርስትያን ነበኩ አሁን ግን እግዚአብሔር🤲

  • @Anni-k4x
    @Anni-k4x 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SurafealSurafealaklilu
    @SurafealSurafealaklilu 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwet yasemaln

  • @kasechtekle5942
    @kasechtekle5942 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SaraMuhammad-d1r
    @SaraMuhammad-d1r 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gvu3799
    @gvu3799 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destalegese5004
    @destalegese5004 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን መምህራችን።

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mahletznabu6222
    @mahletznabu6222 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwet yasemaln❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @SaSa-ij8zs
    @SaSa-ij8zs 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ሂወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን

  • @DagneGirma
    @DagneGirma 3 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን ትባርክህ።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @warkanesb7388
    @warkanesb7388 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏⛪️⛪️

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 3 หลายเดือนก่อน +5

    Selasawekachwen enamesegenalen kale hewote yasemalen asegemero Yesege somune be Selam yasecheresen amen

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚብሔር ይመስገን አሜን ቃለህወት ያሰማለን ወንድማችን ከድሜ ከፀጋጋ ይስጥህ እኝም ሰምተን የተግባር ሰው ያርገን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @HadJop
    @HadJop 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @shbra-jw5uy
    @shbra-jw5uy 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በረከት ረድኤቷ ይደርብን 🤲🤲🤲🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @መድሀኒአለም
    @መድሀኒአለም 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @vccsrtty3811
    @vccsrtty3811 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @JshshHshs-r9s
    @JshshHshs-r9s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግን አለን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ::

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንንንን

  • @BerihaTewelde
    @BerihaTewelde 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen kal hiwet yasmaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ههخهه-ل8ق
    @ههخهه-ل8ق 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልይ 💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @SisTig-x6x
    @SisTig-x6x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉

  • @Aster-g7h
    @Aster-g7h 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @MestawetFiseha
    @MestawetFiseha 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewahdotube
    @tewahdotube 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤