በ13 አመቷ እናት የሆነችው ዋንቲያ የት ደረሰች? //አዲስ ምዕራፍ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2023
  • //አዲስ ምዕራፍ//#እሁድንበኢቢኤስ #SundaywithEBS #ebstv #ኢቢኤስ #shortsvideo
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 389

  • @Yusra-MD
    @Yusra-MD 7 หลายเดือนก่อน +197

    ይችን ልጅ ሳይ አስፋው ትዝ አለኝ ❤ አስፋው ድነህ ሌሎችንም ለመርዳት አላህ ያብቃህ 🙏🏾

    • @weyinishetmualet6709
      @weyinishetmualet6709 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እኔም የዛኔየ ይልቅ ሰው እባ ይማረው አስፊቲይ

    • @hiwothiwot5154
      @hiwothiwot5154 7 หลายเดือนก่อน

      ማሪያምን በትክክል እጊዚአቢሔር ይማረው ጤናውን ይመልሥለት የኧኔ የዋህ ለሥራ ባልደረቦቹም ❤❤❤

    • @user-dr6ok1fw9q
      @user-dr6ok1fw9q 6 หลายเดือนก่อน +4

      Asficho Eko nebsu alfalech nebsu yemar😢

    • @abemarkos7777
      @abemarkos7777 22 วันที่ผ่านมา

      አስፋው ሙቷልኮ​@@weyinishetmualet6709

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 7 หลายเดือนก่อน +251

    አስቸጋሪ ልጅ ነች። ይህንን ለማሰብ እድሜዋ ገና ነው። ብሩን ከመውሰድዋ በፊት ሳይኮሎጅስቶች ስለሚያጋጥማት ነገር ሊያሳውቋት ይገባል።ይህን ገንዘብ ያየ ወንድም ጠጋጠጋ ብሎ በአፈቀርኩ ሰበብ ማስረገዙ አይቀርም። አጠፋፍታ ስትጨርስም ልጅ ስለነበርኩ ማለቷ አይቀርም።እንዲህ ያጠገባትም የብሩን መጠን ስላየች ብሩ የሚያልቅም ስላልመሰላት ነው። ኢቢኤስ ታሪካዊ ስህተት እንዳይሰራ ብሩ አይሰጣት። የህዝብ አደራ አለበትና!!!

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 7 หลายเดือนก่อน +6

      በትክክል

    • @tig59905
      @tig59905 7 หลายเดือนก่อน +17

      አሁንም የፈላባት ነው የምትመስለው ዝም ብላ ትምህርቷን ብትማር ይሻላት ነበርከ 25 አመት ቦሃላ ይደርስ ነበር

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 7 หลายเดือนก่อน +7

      ለመፍረድ ይከብዳል የልጅ ነገር

    • @FatySam
      @FatySam 7 หลายเดือนก่อน +11

      ኢቢኤስ እሷን የመጠበቅ ግደታ የለበትም አሁን ጉርምስና ስለያዛት ማንንም አሰማ ነገሌላ ዲቃላ ታመጣለች

    • @kalkalu8244
      @kalkalu8244 7 หลายเดือนก่อน +3

      ብሩ እሷጋ ነው ለዛ እንዲህ ሚያደርጋት ሙሉውን ብታይ ጠይቀዋታል ቡኩ እራሷ ጋ ነው

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff 7 หลายเดือนก่อน +100

    የፃዲቁ አውነአረጋዊ በረከትና
    ረድኤት ለዘላለሙ ከጎናችን አይለይን
    ስደታችን እና መከራችን አሳጥርልን
    አሜን አሜን አሜን

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜንአሜን

    • @kidyedegel5784
      @kidyedegel5784 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen 🙏

    • @user-wc3ws9gj9p
      @user-wc3ws9gj9p 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🏾😇

    • @user-mk9wr6yp7k
      @user-mk9wr6yp7k 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰

    • @danieltadesse1061
      @danieltadesse1061 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን

  • @user-le4nb2yf5n
    @user-le4nb2yf5n 7 หลายเดือนก่อน +84

    ውስጤ ፍርሃት አድሯል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃት

    • @tig59905
      @tig59905 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንዳንቺ ነኝ

    • @user-ju3xu2vn2i
      @user-ju3xu2vn2i 7 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም አትሆንም ፈጣሪ ያኖራታል

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 7 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@user-ju3xu2vn2iመኖር እማ ትኖራለች ግን ምን ዓይነት ኑሮ???

    • @selam518
      @selam518 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ነኝ😢😢

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 7 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ebs tv የህዝብ ድምፅ ሆነቹ ቆመችሁ ክብር ይገባቸዋል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህቹ

  • @user-bg1yp5in3o
    @user-bg1yp5in3o 7 หลายเดือนก่อน +36

    አሁንም ህጻን በመሆኗ ብሩ ባይሰጣት ይሻላል።

  • @melat_4christ538
    @melat_4christ538 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዋንቲያ! እባክሽ ትንሽ ተረጋግ እባክሽ ለሁሉም ጊዜ አለው 18 ልሆንሽ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረሽ ቢሆንሽ እንኳን በእኛ ኢትዮጵያዊያን አኗኗር በዛ እድሜ መውጣት ይከብዳል እንደ ምታስብው ላይሆን ይችላል...እባክሽ ተረጋግተሽ ቢያንስ እስከ ኮሌጅ ተማር ከገንዘቡ ይልቅ ትምህርቱ ይጠቅምሻል። እግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበብ ይስጥሽ ያስመልጥሽ😔

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 7 หลายเดือนก่อน +12

    አረጋጊው ቸኩለሻል ሁሉም ይደረስበታል ደርሶብሽም አይተሽዋል !!!!!! ተመልሰሽ እንዳታለቅሽ
    ወላጅ ያላረገልሽን ክብር ነበር ያገኘሽው ግን አላወቅሽበትም ተይይይይይ????

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 7 หลายเดือนก่อน +15

    ልጅቷ በጣም ከባድ ናት ሁሌም ባለቀሰች ችግር ውስጥ በገባች ግዜ ebs ብር ሚሰጣት መስላታል ትየው ተዋት አላርፍ ያለ ህጅ አር ይዝቃል አሉ

    • @farymitu
      @farymitu 7 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😅😂😂😂 alchalkum 😂😂😂😂😂😂

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 7 หลายเดือนก่อน +5

    አስፊቲዬ ይሄን ጉድ እዳታይ😢 ያኔ ያነባህው እንባ አይረሳኝም የኔ ሆደ ቡቡ !

    • @farymitu
      @farymitu 7 หลายเดือนก่อน

      Eko😢😢😢 fetary yimark enkwan alalechim smun terta😢😢

  • @etessamkedir7951
    @etessamkedir7951 7 หลายเดือนก่อน

    የልጅ አወቂ ነዉ ልጁ የኔ ጀግና እናትህ ወልደለች🎉አሏህ ይጣብቅህ

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 7 หลายเดือนก่อน +51

    ይቺ ልጅ ብሯን እንድትሰጠው ያግባባት ጎረምሳ እንዳለ ያስታውቃል ሌላ ልጅ ለማምጣት ና ለማልቀስ ነው የቸኮለችው በጣም ታሳፍራለች ደሞ አስፋውን እንኳን ፈጣሪ ይማረው ያላለች እሱ ለሷ እንዴት ነበር የሆነው ? እርጉም ዱርዬ ነች መጀመሪያም ተሽውደን ነው ያለቀስነው እድሜዋንም ዋሽታለች ይቺ ቀጣፊ

    • @emebetbeletegebeyehu9022
      @emebetbeletegebeyehu9022 7 หลายเดือนก่อน +3

      ማርያምን አወ አስፋው እንዴት ይረሳል እንባየ ነው ያሳዘነኝ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😢eko aynane afxa mexaci eko😂😂😂 telalxcibine eko😂😂 ya cgera ersciwe😂😂😂

    • @tig59905
      @tig59905 7 หลายเดือนก่อน +1

      ፈልቶባታል አከንባሎ ሰበራ አስኝቷት ነው 😂

    • @FatySam
      @FatySam 7 หลายเดือนก่อน +4

      ዲሀ ሲጠግብ ገደብያልፋል

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 6 หลายเดือนก่อน

      ረጋ በይ መማርሽ ጥሩ ነው አስውይ ሁለተኛ እንዳትጎጂ

  • @user-iw1hy3lh6r
    @user-iw1hy3lh6r 7 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅሽ እድግ ትበልልሽ ዉዴ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 29 วันที่ผ่านมา +1

    ምርርጥጥ እባትት እእባህህ ታብብሶ ለማየትት ያብብቃህ ውድሜ

  • @NeguseKibret-cr4gy
    @NeguseKibret-cr4gy 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎሽ !ጎሽ !ደግመሽ ደጋግመሽ ለመውለድ ያብቃሽ !ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት!ተብሏልና!!

    • @assefawasihun6234
      @assefawasihun6234 20 วันที่ผ่านมา +1

      የማይባልነገር አይባልም

  • @selomontadesse2311
    @selomontadesse2311 7 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ላንቺ አይነት የፈላብሸ ልጅ አለመሰጠቴ ደሰ ብሎኛል አሁን ገንዘቡን አውጥተሸ ከጎረመሳ ጋ ልትጨርሺው ደግሞም ተደፍረሸ አይደለም ታሰታውቂያለሸ ሁኔታሸ

    • @ahlamahlam2054
      @ahlamahlam2054 7 หลายเดือนก่อน +1

      አትፍርድ ይፈርድብሀል 😏

    • @user-lg2he9wy1s
      @user-lg2he9wy1s 7 หลายเดือนก่อน

      ምነው አክስቷስ ልታስጫርሳት ቢሆን በምን አውቀህ ፈረድክ በፈጣሪ

    • @user-tc8eg9xl3x
      @user-tc8eg9xl3x 6 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር በ አስራ ሶስት አመት ያለችው ራሱ ውሽትዋነው ቢያስ አሁን ሃያ ሁለት ድብን አርጎ ይሆናታል😂

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 7 หลายเดือนก่อน

    የአታችን አስፋው እደት ነው የድሆች አባት ምህረቱን ቅርብ ያርግልህ

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet6709 7 หลายเดือนก่อน +26

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ማህተብሽን የት ጣልሽው ይሆን 😢😢😢😢

    • @weyinishetmualet6709
      @weyinishetmualet6709 7 หลายเดือนก่อน +4

      @@ZorishMenjeta ይሁናል ሀይማኖት እንደልብስ መቀያየር ሆነኩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

    • @truth2232
      @truth2232 7 หลายเดือนก่อน +1

      እየሱስ እየሱስ እየሱስ ብቻ

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም የእውነት ያሳዝናል😢

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 7 หลายเดือนก่อน

      😂አንገቷን ምን አሳየሽ

    • @user-sv9bp6pm7y
      @user-sv9bp6pm7y 7 หลายเดือนก่อน

      666 እንዳይቀጥፏት ነዉ ስጋቴ😭😭😭😭

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 7 หลายเดือนก่อน +19

    የልመና ገንዘብ እንዲህ ያደረጋት የሀብታም ልጅ ወይም ሰርታ ያገኘች ብትሆን ምን ልትሆን ነበር
    ሰው እንዴት የመጣበትን ይረሳል
    ሲቀጥል መጀመሪያ ማመስገን ያለሽ ebsn ነበር አንቺ ግን ሺ ዝባዝንኬ እየጠራሽ ስታመሰግኚ ነበር ለምን ታዲያ ልመና ከመውጣት አያድኑሽም ነበር ከebs በፊት ደርሰው አሁንም ወደፊትም ማመስገን የለብሽ ebs ብቻ ነው እንደዚ ልብሽን ነፍተሽ ሰው ፊት እንድትናገሪ ያረጉሽ

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ያለ እድሜሽ እናት ሆሽ❤❤❤❤❤

  • @user-ws8om6gj1u
    @user-ws8om6gj1u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነትዋ ናት በጌታ የአባት ፍቅር የሰጣትን አስፍቲን ፈጣሪ ይማርህ እንኳን አትለውም ደሞ ለሁሉም ትደርሺበታለሽ ትንሽ ረጋ በይ እስቲ😊

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r 7 หลายเดือนก่อน +9

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

    • @Gando-kc5ho
      @Gando-kc5ho 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @Gando-kc5ho
      @Gando-kc5ho 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን ምን ገጥሞሸ ይሆን😢

    • @meksudgiza927
      @meksudgiza927 6 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሁሉን አዋቂ ሁሉን አድራጊ ነው ችግርሽን ያቅልልሽ እህቴ

  • @kiyaye050
    @kiyaye050 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና❤😢

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w 19 วันที่ผ่านมา

    አንች በየሶሻል ሚዲያ የምታሳይዉ አክት አሰቀያሚ ነዉ ብቻ እግዚያብሄር ልቦና ይሰጥሸ

  • @michaelandemichael9183
    @michaelandemichael9183 7 หลายเดือนก่อน +5

    ይቺ ልጅ ዱሩየ ናት:: እናትዋ እና አባትዋ ብትሞትም አንቀብራትም ብለዋል:: በጣም አስቸጋሪ ልጅ ናት:: መስራት አትችልም፣ መማር አትችልም የምትችለው ዱሪየነት ነው:: አሁን የተሰጣትን ብር ወስዳ በወር ወይ በሁለት ወር ጨርሻ ልጅዋን ይዛ ጎዳና ልትወጣ ነው:: ባህርዋ ከወንድ ጋር ካላደረች የኖረች ሆና አይሰማትም:: በጣም ቤተሰብ አሰዳቢ ባለጌ ልጅ ናት::

  • @Mekuria-yn9pn
    @Mekuria-yn9pn 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሁንም ልጅ ናት ብሩን አትሰጦት።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 24 วันที่ผ่านมา

    ምን ዋጋ አለው ችግር አላስተማረሽም ያልሆነ መስመር ይዘሻል ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ትንሽ ነሽ ትሳሳቻለሽ እንካን አንቺ በእድሜም የበሰሉ ስህተት ይሰራሉ ፈጣሪ ልቦና ሰቶሽ ዞር ብለሽ ያለፍሽበትን እያስታወሽ የተሰበሰበ ኑሮሽን ኑሪ በተለይ ለልጅሽ ምሳሌ መሆን እንጂ የምታፍርብሽ አታድርጊያት ልብ ግዢ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይች ልጅ ትላትና በኢቤዬስ አይቻት ስለነበር ዛሬ በቅልፍ ልቤ ሳስባት አደርኩ እዉነት ልጅነቷ አሳዝኖኛል አጉል ቦታ እዳትወድቅ ፈራሁላት

    • @farymitu
      @farymitu 7 หลายเดือนก่อน

      😢❤

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 7 หลายเดือนก่อน +13

    ድሪዬ ናት. አንዴ ስለለመደች አረፋ አትቀመጥም
    አንድሀለም ምትለው ማነው?
    ስንት እፃናት በየመገድ እየለመኑ ሚረዳቸውን አተው ብረድ እና ንፋሰ ይፈራርቅባቸዋል እቺ ድርዮ,

    • @Abdidejene-gw9vs
      @Abdidejene-gw9vs 7 หลายเดือนก่อน

      ፍራድህን ተቃባል

    • @truth2232
      @truth2232 7 หลายเดือนก่อน

      ባለጌ

    • @meronbesha9903
      @meronbesha9903 7 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ድሪዬ ናት ሴት ልጅ ያለእድሜዋ ከተበላሸች ለመመለስ ከባድ ነው
      እናቷ ወዳ አደለም የተወቻት ተቃጥላ ነው
      እናት እና አባት አለማክበር ምክር አለመስማት
      ነው መጀመሪያውኑ እዲእድትሆን ያደረጋት
      ሁሉም ነገር ካለፍ በኋላ ነው ሚገባት
      እኔ ማዝነው ለልጃ። ነ ው

  • @user-cj4gs2fg5l
    @user-cj4gs2fg5l 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ምለው መጀመሪያ አክስትሽ የት ነበረች

  • @BemntTube-ow2nj
    @BemntTube-ow2nj 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ደረጃትደርሻለሽ❤

  • @waenaa9487
    @waenaa9487 7 หลายเดือนก่อน

    እግዛቤር ይጠብቃት የኔ ውብ

  • @RababaHh-lh7qn
    @RababaHh-lh7qn 7 หลายเดือนก่อน +1

    አዳዴኮ ድህነት ጥሩ ነዉ ፈጣሪን

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሞኝ ብትርሆድ ይቅትር ይልል የሃገሬ ሰው ሲተርት ሞኝ ነው የመከራት ደግሞሞ ቅምጥልጥል አልሽ ሳ
    ነገሩ ታሞ የተነሳ ፈጣሪውን እረሳ ተብሎ የለ።

  • @zinazina853
    @zinazina853 7 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ገለቴ ሌላ ዲቃላ ጨምርና ዚምብ ይውርሻል ማንም ዞር ብሎ አያይሺም አርፈሽ ብትማር ይሻልሻል

  • @zuzubintbaba69
    @zuzubintbaba69 24 วันที่ผ่านมา

    በርታ አብሽሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @azizaredwanmohammed5466
    @azizaredwanmohammed5466 7 หลายเดือนก่อน +9

    ይቺ ልጅ አሁንም የሆነ የሚጀነጅናት ጎረምሳ ይኖራል በዚህ እድሜዋ ይህን ገንዘብ መስጠት ሌላ ልጅ እንድታመጣና ወደ ቀድሞ ታሪኳ መመለስ ነው

  • @malikambarwakotube2058
    @malikambarwakotube2058 7 หลายเดือนก่อน +1

    Endatixefabeet😢😢😢

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ቸኩለሻል

  • @berhanearayaselasie9913
    @berhanearayaselasie9913 18 วันที่ผ่านมา

    ኣይዞሽ ሁሉን ያልፋል ከኣስመራ

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 6 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል

  • @Endalk21
    @Endalk21 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ህይወት ማህተብሽስ

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 7 หลายเดือนก่อน +1

    መስቀሎን የት ጣለችውመናፍቅ አድርገዋታል ተመክራለች ይች ልጅ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ እደት እዳማርባት

  • @zinabaaa6460
    @zinabaaa6460 7 หลายเดือนก่อน

    ልቦና ያድልሽ ያለሽበት ሁኔታ 😢😢😢

  • @tekamimereja4500
    @tekamimereja4500 7 หลายเดือนก่อน +2

    Please ebs ሳይካትሪስት እንዲያማክራት ብታረጉ ጥሩ ነው አሁን ያለችበት እድሜ በስሜታዊነት እንድትወስን የሚያስገድድ እድሜ ላይ ነው ያለችው። ከዚህ ስሜታዊነት ወጥታ በተረጋጋ መንፈስ የምታስብበትን ነገር ቢመክሯት ጥሩ ነው። ከኋላ የሚያጀግናትም ያለ ነገር ይመስላል እንጂ ይሄን አክል ድፍረትም አይኖራትም ነበር።

  • @mekdesfasile2288
    @mekdesfasile2288 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ኢቢኤስን ማውገዝ አለብን ልጅቷ ቅድም ሳያት ማህተም ነበራት ፈላባት የት አደረሰችው እናውቃለን ችግር ደርሶባታል ግን አሁንም ተማሪ እየተባለች....

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 7 หลายเดือนก่อน

      አፍሽን ዝጊ Ebsን ማውገዝ ምን አመጣው በትክክል ማሰብ ትችያለሽ ግን

  • @AhmaTarabay
    @AhmaTarabay 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ኢቤኤስስራስጡኝስደትአስጠላኝአልቻልኩም😢😢😢

  • @haneenmarsal4486
    @haneenmarsal4486 25 วันที่ผ่านมา

    እኔም በ14 አማቴ ያልጅ እኒት ሁኩ ❤

  • @user-ot7jd8fr1o
    @user-ot7jd8fr1o 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @jdcell63
    @jdcell63 7 หลายเดือนก่อน +5

    መሐተብሽን በጥሰሽ መጣሽ😮

  • @samriyouyube12
    @samriyouyube12 7 หลายเดือนก่อน

    ልቦና ይስጥሸ ማህተብሽነ ለምን አወለቀሽዉ ፈጣሪዬሆይ ይቅር በለን

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 7 หลายเดือนก่อน

    ማህተብሽን ለምን አወለቅሽው በተረፈ ገናነሽ እድሜሽ ለስራ አልደረሰም የኔቆንጆ

  • @gebeyehus
    @gebeyehus 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ እንጃ ፍፃሜዋን ፈርቼላታለው የሆነ የመከራት ሰው አለ ወይም የሆነ ነገር ለምዳለች:: ያበላትን እጅ ነካሽ ናት ይቺስ:: ኢቢኤስ ስለመልካምነታችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ::

  • @bezamengesha3014
    @bezamengesha3014 7 หลายเดือนก่อน

    John 3:16 For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.

  • @ethiopianfrist3311
    @ethiopianfrist3311 7 หลายเดือนก่อน +32

    እኔ ስለዝች ልጅ ሳስብ እምነታችንን የምንቀይርበት እና ከድህነት ለመውጣት የአንገት መሃተብን እስከማስበጠስ የሚደርሱት ነገር ሁሌም ያሳስበኛል ለምን መሃተብ ማስበጠስ አስፈለገ መርዳት ካለባቸው ያለ ሃይማኖት ልዩነት መርዳት አይቻልም እንዴ ልጅቷ እራሷ መጨረሻዋ የሚያምር አይመስለኝም እንዴት እምነት ይካዳል ኦርቶዶክስ ማለት እኮ ቀጥተኛ ማለት ነው በገንዘብ የሚለወጥ አደለም ይሄንን ሜሴጅ ካየሽ በሃላ ወደ እናት ቤተክርስቲያንሽ ተመልሰሽ መሃተብሽን በአንገትሽ ላይ አርጊ ሲጀመር ኢቢኤስ ሲጀመር የመሃተብ ጠር ነው ለምን እንደሆነ ባላውቅም የኦርቶዶክስ ምልክት የሆነ ነገርን ሁሉ ማጥፋት የሚወድ የቴሌቭዥን ዝጣቢያ ነው እኔ እላቹሃለው በኦርቶዶክስ እምነታችን ጣልቃ አትግቡ አደብ ግዙ አኩተምኩ

    • @koki9528
      @koki9528 7 หลายเดือนก่อน +6

      እኔም መጀመርያ ሳያት ያንገቱ መሀተብ ተበጥሶ ሳየው በጣም ነው የደነገጥኩት😢😢😢

    • @ethiopianfrist3311
      @ethiopianfrist3311 7 หลายเดือนก่อน

      @@tig59905 እኔ ወንድ ነኝ እህቴ አንቺ በፊት እምነትሽ ኦርቶዶክስ ነበርሽ ወይስ ከልጅነትሽ ነው ጴንጤ የሆንሽው እኔ ምለው ኦርቶዶክስ ከነበርሽስ በምን ምክንያት ነው ሃይማኖትሽን ልትቀይሪ የቻልሽው የሚገርምሽ ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ ሃይማኖት ማለት ነው የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስን ስም በከንቱ የማንጠራ ከቀን አንድ እስከ ሰላሳ በየእለቱ ሰርክ ለስሙ ለግብሩ ክብርን የምትሰጥ እናት ቤተክርስቲያን ናት መጀመሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በደንብ ማወቅ ይኖርብሻል እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን ንስሃ ገብቼ ቄደር ተጠምቄ ወደ እናት ቤተክርስቲያን እመለሳለው መጀመሪያ እምነትሽን በደንብ እወቂው ልጅሽ ታድላለች በአንገቷ ያረገችው መሃተብ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል ነው ሁሌም በአንገታችን ስናረግ በክርስቶስ የመጣ አንገታችንን ለክርስቶስ ጠላት አሳልፈን መስጠታችንን ያመለክታል እንደተረዳውት ግብፃውያን ኦርቶዶክሶች እጃቸው ላይ ይነቀሳሉ ጠላቶቻቸው ሲይዟቸው እጃቸውን ይቆርጣሉ እኛ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ደሞ ሊቢያ ላይ እንዳየሽው አንገታችንን ነው ምን ሰጠው ያ የእምነታችን ጥግ ነው እህቴ ተመለሺ እናት ቤተክርስቲያን ጥሪ ታረግልሻለች ሁሌም እጇን ዘርግታ ትጠብቅሻለሽ ከቻልሽ ተገናኝተን እናውራ መልካም ምሽት

    • @kifliebikis3654
      @kifliebikis3654 7 หลายเดือนก่อน

      @@tig59905ተመለሽ ወደ እናትሽ ቅድስት ቤተክርስትያን እናትሽ ወደነበሩበት ወደ ተዋህዶ ነይ ተመለሽ የአንችን መጥፋት አትፈልግም ቅድስት ቤተክርስቲያን ከ99ኙ በጎች አንዱን አዳምን እንደፈለገው እና ለሱ ብሎ በቀራኒዮ አደባባይ እንደተሰቀለ ጌታ ኢዮሱስ ክርስቶስ የአንችንም የልጁን መዳን እንደ አዳም ይፈልግሻል የእናትሽንም ነፍስ ታስደስቻታለሽ እውነት ነው እምልሽ ተጠመቂ እና እማዬ ወደ እምትወጃት ቅድስት ተዋህዶ መጣውልሽ እማዬ ብለሽ ከመቃብሯ ሂደሽ ብትረግሪያት የባሰ ነፍሷ ተደሰታለች በአእውነት ነው የምልሽ እህቴ

    • @brukmeba6777
      @brukmeba6777 7 หลายเดือนก่อน +1

      በተቻለ አቅም ወደ ሀይማኖቷ እንድትመለስ ፈልገን ነበር ነገርግን አንዴ ወዳዛ ገብታለች ልጇን ግን ቄደር ተጠምቃ ክር ተደርጎላት ኦርቶዶክስ ሆናለች እሷ ግን እንቢ ነው ያለችው

    • @hiareg-oz3ot
      @hiareg-oz3ot 7 หลายเดือนก่อน

      @@brukmeba6777ed ementan kyeralch ed 💔💔

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 7 หลายเดือนก่อน +1

    የወስንሽው ውሳኔ ከባድ ነው ስው ሁሉ አዝኖልሽ ነበር አሁን አሳዘንሽው ብር አላቂ ነው ያየሽው ብር በአሁን ስዓት ያዚ ከሊለው ጠፊ ነው እንደማይሽ ፈንድተሻል እንደምታስቢ ውስኔሽ አልታየኝም😢😢😢

  • @user-ys7jw3lb6x
    @user-ys7jw3lb6x 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይህን እዲትል ከጀርባዋ ሰው ይኖራል ዲሮም ልጂት እደማትበላደማትዘራ ያወኩት በልጂነቷከቤተሰብ ውጪ ስትሆን ነው አሁንም ይችልጂ ዳግም የነበረችበት ትመለሳለች ተምራብጨርስ መልካምነበር

  • @kenanTsegaye
    @kenanTsegaye หลายเดือนก่อน +1

    birr sitagegi kadish wantiya betam nw mitasteyw seytan anchi tesedbesh ebsn asedebsh asedabi

  • @user-mo2ub4pv5i
    @user-mo2ub4pv5i 25 วันที่ผ่านมา

    ከከከከከከ እያጨደ ይከምረኛን ፈገግ አልኩ አይ ደጉ ሀገሬ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 7 หลายเดือนก่อน +3

    አየ የኢትዮጵያ ህዝብ ለገንዝብ ያላቹህ ክብር ሀይማኖታቹህን የሚያስጥል ማሀተቧን ጥላ መጣች Ebs የኦርቶዶክስ ጥላት ነው መስቀል ማስወለቅ ትችሉበት አላቹህ ግን ግን ምድነው አላማቹህ ኤቢየሶች🤔🤔🤔🤔🤔🙆🙆🙆🙆🙆

  • @Biftuu....walloo
    @Biftuu....walloo 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😥😥አብሽሪ

  • @leulmekonnen8078
    @leulmekonnen8078 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዎች ልብ ብላችሁ ከሆነ ማህተብ አስፈትተዋታል

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር አመስጋኝም አይደለችም። ለሷ ጥፋቱ ሁሉ የሌሎች ነው። ሁሉንም የተገናኝቻቸውን ሰዎች ወቀሰቻችውኮ

  • @misawerkuwerku1419
    @misawerkuwerku1419 7 หลายเดือนก่อน

    እመ አምላክ ትርዳሽ😢

  • @user-fj5oh6cw8g
    @user-fj5oh6cw8g 6 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 7 หลายเดือนก่อน

    ብሩን አሁንም በእጃ ካገኘች በቃ ጥሩ አይመጣም ትምህርታን ተምራ ትልቅ ደረጃ መድረስ ስትችል ብሩ ለዘላለም የሚያኖራት መስላታል ማን ይሆን የመከራት ትልቅ ጥፋት ነው ያለማወቃ ከሚረዳት ቤት መውጣት አልነበረባትም ጌታ ይሁናት ብቻ 🙏🙏🙏

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይቺ ዱርዬ ነች እርባና የላትም በዚህ ዘመን ከነልጆቿ የሚያስጠጋ አግኝታ ገፍታ የወጣች ሌላ ዲቃላዋን ደግማ ታርፈዋለች

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 7 หลายเดือนก่อน

    Mahtabeshn esarehu hite

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @drdub118
    @drdub118 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @HabtamuWendemu-wn8hy
    @HabtamuWendemu-wn8hy 22 วันที่ผ่านมา

    የአንገትሽ ማህተብ የት ሄዴ ታድያ😢😢😢😢😊

  • @Tghgdugfhg
    @Tghgdugfhg 18 วันที่ผ่านมา

  • @Adme1244
    @Adme1244 6 หลายเดือนก่อน

    ይች ልጂ ከመጀመሪያው ጀምሮ የሚገፋፋት ስው ነበር

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ በሥተኃላየመከራት አለመሠል እንደዝህ ሃረካትአላበዛችም

  • @user-xm7dn4rv8q
    @user-xm7dn4rv8q 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GezaMezan
    @GezaMezan 6 หลายเดือนก่อน

    ከችግር አያውጣሽ አንቺ ከንቱ እዮኝ እዮኝ ብለሻልቡኅላ ደብቁኝ ትያለሽ ባለጌ ወይኔ ብሬ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 หลายเดือนก่อน

    Yen wede ❤

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ሁሉ ያበቃሽ ማህተብሽ የት ደረሰ ወይዘሪት ሆሆሆሆ

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 7 หลายเดือนก่อน

    Ayeeeee Egzabher yehunessh

  • @zinashmazna2817
    @zinashmazna2817 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፌመሥ። ሢሆኑ መሥቀል እሜሥወልቅ። ምዲነው። ለመርዳት። መሥቀል ማሥወለቅ

  • @BetelehemSufa
    @BetelehemSufa 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😮

  • @user-cj1up5ex4c
    @user-cj1up5ex4c 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ሲመስለኝ አክስትዋ አታልላት ይሆናል

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 7 หลายเดือนก่อน

      አክስትየ እስከዛሬ የት ነበሩ በቃ ትውሰዳት ሰርታ ራሳን ትቀይር አሁን ምንድነው ሚትፈልገው ?

  • @YirgalemYr-ok2nz
    @YirgalemYr-ok2nz 7 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ኢቢስ የመስቀሉ ጠለት

  • @alexanderasgodom9393
    @alexanderasgodom9393 7 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ያሳምርልሽ የማንም ጎሮምሳ መጫወቻ አንዳትሆኙ ጠንቀቅ

  • @behailu2006
    @behailu2006 7 หลายเดือนก่อน +1

    እቺ ልጅ አሁንም ቢሆን ከመማር ውጪ ገንዘቡን እንድትሰራበት ከተፈቀደላት ከትናንቱ የከፋ አወዳደቅ መውደቋ አይቀርም!! ምክንያቱም አሁንም እድሜዋ ገና ነው አተቻለ ከገኔዘቡ በየወሩ ኑሮዋቸውን ሊመሩበት የሚያስችል ወጪ ብቻ ሊፈቀድ ይገባል!!! ሌላ ቀውስ ውስጥ ገብታ እንዳናጣት

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምትገርሙኝ ሰዎች ማህተም እምትሉት ነገር ምን አገናኘው ከዚህ ጋ ከፈለገች ትልበስ ከፈለገች ታውልቅ እሱ ሌላ ጉዳይ ነው ስለልጂቷም ማንም አያገባውም ህፃን ናት አምትሉ ህፃን ስላልሆነች መሰለኝ የወለደቺው ባሁኑ ሰአት ህፃን የለም እኔ የኔ ሚስት ይልጆቸ እናት በአስራ አራት እመቷ ነው የውለደቺው የሶስት ልጆች እናት ስትሆን ሶስቱም የተውለዱት ሀያ አመት ሳይሞላት ነው ይሄ ምንም አይደንቅም የሰው ልጅ ከቻለ ማድረግ ካልቻለ ዝም ልጂቷም ካወቀችበት ትወቅበት ካላወቀቺበት ገደል ትግባ

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከየት ዠመጣሽው ብር ነው ወደደችም ጠላችም አስራ ስምንት አመት እስኪሞላት በሷ ፍቃድ ሳይሆን ኢቢስ በመረጠላት አቅጣጫ መቀጠል አለባት

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከገባችበት እራስዋን ከከተበችበት ጉድጓድ ያውጣት ገንዘቡ አይስጣት ምንም መስራት የማትችል ናት

  • @KalkidanGashaw-ex1iu
    @KalkidanGashaw-ex1iu 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሆነ ሰው እየመከረ እያታለላት ሊሆን ይችላል።ብሩን እንድታወጣ ብሎ። ብትከታተሏት ጥሩ ይሆናል።ወይም የብሩ ነገር መንገድ ይፈጠርለት

  • @user-et6ec8xu8i
    @user-et6ec8xu8i 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለምንድነው ebs መስቀል የምታስወልቁት ግን ?????????😮😮በእርዳታ ሰበብ አድርጋቹ 666 ታስመልካላቹህ አይደል???? እግዚያብሄር ይቅር ይበላቹ ይበለን 🙏🙏🙏🙏እሱ የማይከብርበት ሁሉ የረከሰ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SurprisedChemistryExperi-wr5ip
    @SurprisedChemistryExperi-wr5ip 19 วันที่ผ่านมา

    የት ነው ምትኖሪው ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 7 หลายเดือนก่อน

    እንደ ትንሾልጂ ብትማሪ ለቁም ነገር ቭትበቂ መልካም ነበር የአስፋውን ውለታ እንኮን አትርሺ ትበላሺያለሺ በውነት ተይ ለብር ብለሺ አትሞኚ

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 7 หลายเดือนก่อน +2

    ባች እድሜ ነው ያገባሁት እኔም በገጠር ቢሆን አይካበድም ነበር

  • @SelamsewDeneke
    @SelamsewDeneke 11 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ከብቶች አይቻለሁ እንዳንቺ አይነት ክብረቢስ አላየሁም

  • @EeEe-sd4ck
    @EeEe-sd4ck 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @user-yl4dz4zh5q
    @user-yl4dz4zh5q 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 7 หลายเดือนก่อน

    ናይ ብሐቂ ውፉይ ባራዪ ሻዕቢያ ኮራርምቲ ወዲኦም አበይ ከይበልዕዎ ዕሸላት መንእሰያት ክልክሙ እምበር