ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድንቅ ስራ የኢትዮጵያ መገለጫ
ለህዝብ የገባውን ቃል በፓርላማ አብቹ አሳክቶት አየው ገራሚ መሪ ለኢትዮጵያ የተሰጠ በእውነት
አህያ
Ethiopia is really rising ! This is a time for Ethiopia !
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ አብቹ ❤❤❤
በዚህ ውበት ውስጥ ታሪክ ፣ትግል ፣መስዋዕትነት ፣የሕዝቦች እምነት ፣የመጪው ትውልድ ተስፋ፣ የሀገር ክብር ትርጉም፡ ተቀምጧል።
Ethiopia❤
እድሜ ለአፄዎቹ ፤ ማንነታችን ናቸው ❤️
ታሪክ ነው ያኮራል
AMAZING! God bless you PM Abiy Ahmed🇪🇹🇪🇹🇪🇹
A M A Z I N G !
Selamiii laaa emiyeee ethiopha emiyeee barituuu jaginochiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ስራ ይህን ማን አየበት ውይ ዘመን ለሁሉም ጊዝ አለው ይላሉ አበው ግን እንድ ነገር አለ የድሮ ያሁን እየተባለ ቢታይ ህዝቡ ይገባዋል ለውጡ ለማይገባ ሰው የመንግስት ስራ ይህ የሀገራችን ቅርስ የቀደሙት ክፉም ስሩ ደግ ይህን ትተተውልን አልፈዋል
የተሰራው ድንቅ ስራ የሚገርም ነው ብዙ ታሪኮቻችን ለመጪው ትውልድ እንዲተላለፍ ይረዳል። ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ጀምሮ በዚህ እድሳት ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ።ኢቢሲ ግን የፎቶ ልበለው የቪዲዮ ቅንብራቹ ሲበዛ የወረደ ከአንዱ ቦታ ወደ አንዱ ቦታ የምትሸጋገሩበት መንገድ በደንብ እንዳይታይ አውቃቹ ያደረጋቹት እስኪመስል ድረስ አስቀያሚ ነበር ይህን ተገንዝባችሁ አስተካክሉ።
❤❤❤❤
እራሱን ያወቀ ሀገር መሪ አብቹ
አይ አብቹ ጀግና ታሪክ ሊያጠፋ ነው ሲሉት የታሪክ አስታዋሽና ሐኪም ሆኖ ተገኘ የሚያስመሠግን ነው በርታ
....ተነሳ ፥ ተራመድ ፡ ክንድህን አበርታ....
እውነት ብለሀል የሆድ እራብ ሳይሆን ያስተሳሰብ ወይም የአእምሮ እርሀብ ነው ያለህ መፍትሆው አማኑኤል ግባ😂😂😂
እስኪ መጀመርያ የፊደል ግድፈታችሁን አርሙ
ምንድንነው አሁን ያሳያችሁን ብዥታ የተሞላበት በወጉ የማይታይ?
እኔ ሚገርመኝ እዚህ ድንቅ ነው እያሉ ሚኮምቱ ጤነኛ ናቸው ህዝብ ተቸግሮ እሱ መኖሪያውን ሲስራ በዚህ ብር ሆስፒታል መስሉቸው ነው?
Akas moti motota 🫡🇪🇹❤️👏😲😲😲🌲🌲🌲🌲🇪🇹
ራሃባችንን አያስታግሰውም.
ቱርስት፡ስቦ፡ያስታግሰዋል።
@KidstGzawe የውጭ ዜጋ በብልጭልጭ መብራት እና በቀለም የተዋበ ቡልኬት ድርድር ብርቁ አይደለም ይሄን ለማየት አይደለም ሚመጣው .
@nefahal ብልጭልጭ፡አይደለም፡ያባቶቻችን፡የዘመናት፡ታሪክ🇪🇹ነዉ
@@KidstGzawe ሊሆን ይችላል ነገር ግን እኔም የሃገሬም ሰው ይህን አልነበረም የምንፈልገው ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው በርካታ ነገር ነበር. መንግስታችን ይሄን ስራ ሲሰራ ያለንን ሃብት እያባከነው እንደሆነ ነው ሚገባኝ . ለዚህ ምስክር ኢኮኖሚያችን ምን ያህል እየተጨነቀ እንዳለ ማየት በቂ ነው.
አቢቹ፡🇨🇵አገር፡መሪ፡ለምኖ፡ነዉ፡ያሣደሠዉ
ልማት አይደለም
Facke it ,it's not our question,
Stay safe with your question.
chil bro nothing will be done overnight keep hoping ❤
ድንቅ ስራ የኢትዮጵያ መገለጫ
ለህዝብ የገባውን ቃል በፓርላማ አብቹ አሳክቶት አየው ገራሚ መሪ ለኢትዮጵያ የተሰጠ በእውነት
አህያ
Ethiopia is really rising ! This is a time for Ethiopia !
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ አብቹ ❤❤❤
በዚህ ውበት ውስጥ ታሪክ ፣ትግል ፣መስዋዕትነት ፣የሕዝቦች እምነት ፣የመጪው ትውልድ ተስፋ፣ የሀገር ክብር ትርጉም፡ ተቀምጧል።
Ethiopia❤
እድሜ ለአፄዎቹ ፤ ማንነታችን ናቸው ❤️
ታሪክ ነው ያኮራል
AMAZING! God bless you PM Abiy Ahmed🇪🇹🇪🇹🇪🇹
A M A Z I N G !
Selamiii laaa emiyeee ethiopha emiyeee barituuu jaginochiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ስራ ይህን ማን አየበት ውይ ዘመን ለሁሉም ጊዝ አለው ይላሉ አበው ግን እንድ ነገር አለ የድሮ ያሁን እየተባለ ቢታይ ህዝቡ ይገባዋል ለውጡ ለማይገባ ሰው የመንግስት ስራ ይህ የሀገራችን ቅርስ የቀደሙት ክፉም ስሩ ደግ ይህን ትተተውልን አልፈዋል
የተሰራው ድንቅ ስራ የሚገርም ነው ብዙ ታሪኮቻችን ለመጪው ትውልድ እንዲተላለፍ ይረዳል። ከጠቅላይ ሚኒስትራችን ጀምሮ በዚህ እድሳት ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ።
ኢቢሲ ግን የፎቶ ልበለው የቪዲዮ ቅንብራቹ ሲበዛ የወረደ ከአንዱ ቦታ ወደ አንዱ ቦታ የምትሸጋገሩበት መንገድ በደንብ እንዳይታይ አውቃቹ ያደረጋቹት እስኪመስል ድረስ አስቀያሚ ነበር ይህን ተገንዝባችሁ አስተካክሉ።