የ ህጻናት ቅጭት | ህጻናት ወደ ሆስፒታል በቶሎ መሄድ ያለባቸው መቼ ነው? ⚠️ | neonatal danger signs ⚠️
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- የ ህጻናት ቅጭት | ህጻናት ወደ ሆስፒታል በቶሎ መሄድ ያለባቸው ምውቼ ነው? ⚠️ | neonatal danger signs ⚠️
Alert! The 10 Neonatal Danger Signs Every Parent Should Know
Description:
In this essential video, we delve into the critical topic of neonatal health, highlighting the 10 danger signs in babies that should never be ignored. As new parents or caregivers, understanding these signs can be the difference between timely intervention and preventable complications.
We'll explore each sign in detail, providing you with the knowledge to identify symptoms that warrant immediate medical attention. From abnormal breathing patterns to unusual body temperatures, we cover the spectrum of warning signs that are crucial for your baby's well-being.
Join us as we empower you with the information necessary to safeguard the health of your little ones during their most vulnerable stage of life. Don't miss out on this life-saving guide that every parent needs to watch.
Remember to like, share, and subscribe for more invaluable parenting content. Your child's health is our top priority. 🌟
☎️ 0984650912/0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician
Neonatal Care
Infant Health
Parenting Tips
Baby Safety
Newborn Warning Signs
Pediatric Health
Urgent Care for Babies
Early Childhood Development
#NeonatalCare #InfantHealth #ParentingEssentials #BabySafety #NewbornAlerts #PediatricHealth #UrgentCareForBabies #EarlyChildhoodDevelopment
☎️ ለህፃናት ሕክምና 0984650912 ይደውሉ ለማማከር ከፈለጉ ☎️ 0964686464 ላይ ይደውሉ
ዶክተር ልጄ ገና 11ወሩ ነዉ ድንገት አንገቱ በአንድ በኩል አዘነበለብኝ ጥሩ ስሜትም አይሰማዉ እንዲነኩት አይፈልግም ይበሳጫል እባክህን የምን ምልክት ነዉ ተቀጭቶ ይሆን ? 😢
እኔ በጣም የተቸገርኩት ጎረቤት አንዳዴ ሲያቅፍት ሼክ እያረጉት ምንም አትሆንም እሚሉት ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ልጄ ጤነኛ ናት የአንተን ምክርንም እያየሁ ተግባራዊ ለማድረግ እየሞከርኩ ነው እናመሰግናለን ዶር 🎉
ብሩ ዶክተር አገላለፅክ እራሱ ድንቅ ነው አደንቅካለው you are Amazing Dr💯🙌🏼🙏
Thank you dear 🙏🙏
thank u tebark mene yahel endetkemeken emebet tebark
🙏🙏🙏
ማሻአላሄ ሳላደንቅህ አላልፍም ዶክተርዮ ምርጥ ሰው እውቀትህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉
Dr betam amesegnalhu lije 1 amet ke 3 wer nat ጥርስ yelatim minl ladirigi ibakihi nigeregni
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ብዙ ትምህርት ካንተ ተምሬአለሁ
እናመሰግናለን ዶ/ር ለትምርትህ በተለይ ለውጭ ሌለነው በጣም ጠቃሚ ነው
ዶ/ር አስንት ወር ጀምረው ነው ህፃናት ብራኬት የሚባለው/የግር አለመግጠም ችግር የሚያስታውቅባቸዎ❓️
ከ 9 ወር በዋላ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን❤
🙏🙏 you're very welcome subscribe for more
Thank you doctor
🙏🙏 you're very welcome subscribe for more
Dr fasil holeme lemeteseten tekami merega keleb amesegnalewe❤❤❤❤
🙏🙏 you're very welcome subscribe for more
በጣም ኢናመሰግናለን ክቡር ዶክቶራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏 you're very welcome subscribe for more
ሰላምና ጤና ይስጥልኝ ዶክቶር ፋሲል ምታጣመጣቸው ምክሮች በጣም ጠቃሚ ነው በጣም እናመሰግናለን ።ልጄ 6 ወር ኣረገች ግን ሁሌ ለለት ለሊት በጣምነው ምታለቅሰው ሆዳ ይነፋል ምን ሊሆን ይችላል
እነመሰግናለን 🙏
Thank you
🙏🙏 you're very welcome subscribe for more
ሰላም ዶክተር የምትሰጠን ትምርት በጣም ጠቃሚ ነው። ልጄ 1 year and 7 month ሆናት ወድቃ ከዛ በሃላ ካካዋ በጣም ይሸታል ። ቀጭንም ነው ማሳየት አለብኝ? please melslgn
እናመሰግናለን ዶክተር
እግዚአብሔር ይበረክህ❤❤
Selami sle Ewenet Bete Chikete Eyekenese New Tebareki
docter lige betam tamabgnalech migib emibal atibelam tikusatm endeza 5 ken honat hikimina wesigatalew gin minim beshita yelebatim alu
ዶ/ር በቅድሚያ ጤናይስጥልኝ ...በመቀጠል የልጄ ሆድ የተነፋ ይመስላል ነገር ግን ካካ ይላል ይጠባል ማስመለስ የለውም ግን አንዳንዴ ጡት ሲጠባ ይጨናነቃል ምንድነው???
Dr leje kaka setel yasmetatal . . . ken kechien new derket yehonal ?
በአካል ብናያት የተሻለ ነው
Selam doctor enameseginalen betam like subscrib sher ale madreg lante bewunat nifuginat new thenkyo lijochachin ending dinner eyardahen beqald mayigangutin info eyasatahen anten ale mabertatan nifuginat new 😍 💖
አንተ የተባረክ ሰው❤❤❤
Uff tebarek dr.
🙏🙏 you're very welcome subscribe for more
@@ብሩህkids I subscribed already
Hi Dr. My seven months baby suffer for constipation so how can I help her? Thank you a lot
There are a number of reasons for infant constipation so lets check her in the hospital ☎️ 0984650912
ዶክተር እግዚአብሄር ይስጥህ አድሥ ገቢነኝ ልጂም አሁላይ የለኝም ለቀድምጥንቃቄግን ትምርትህ በጣም ጠቅምኛል
Doctor lije hulem gulbetwa bashewat kutr demts yawetal mkniatu mindenw
🙏🙏🙏 great respect!
ሰላም ዶ/ር ሀኪም ቫክቴሪያ አለኝ ግን አልተሻለውም በኋላ አንድ እናት ቡአ ነው ብለው አሹት አሁን ተሽሎታል ።
ታዲያ ሀኪም በምን ሊያውቀው ይችላል? ደሞሊመላለስበት ይችላል ብለውኛል ምን ባደርግ ይሻለኛል?ለቀናነትህ ለምትሰጠን ምክር ሁሉ ከልብ አመሠግናለሁ።ካየኸውምላሽ እንድሠጠኝ አደራ
የተባረክ መልካም ሰው
🙏🙏
ዶክተር ልጄ ሁለት ወሩ ነዉ ነገር ግን ከአራስ ቤት ጀምሮ ጭንቅላቱ በተለየ መልኩ ይሞቃል ምክንያቱ ምንድነዉ
selam dr endet neh? lije betam tolo tolo beken wust ke 7-8 gize nift mesa kaka yilal, ena min lihon yichilal doc...
edimewum 6 wer new
ሰላም ዶክተር የኔ ልጅ 9 ወሯ ነው እና ልብስ ልቀይርላት ስል በጣም ታለቅሳለች መቀየሩን ሳቆም ሰላም ትጫወታለች ምግብም ትወስዳለች ግን ኪሎ 7.5 ናት ሌላ ትጫወታለች ትድሃለች ሰላም ናት እና ልብስ ሲቀየር ማልቀስ እና ኪሎዋ ምን ችግር ሊሆን ይችላል እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ።
የን ልጆ ምላሷን ያለረፋት ነዉ የምታወጣዉ ችግር አለ?
ሰላም ሰላም ዶ/ር እባክህን ስለ
ሃይፐር አክቲቭ ስለሚባለው ነገር ቪዲዮ ስራልን?
በቅርብ ፖስት እናረጋለን
ሰላም ዶክተር ለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ የጨቅላ ህፃን መቀዝቀዝ ማለት35 ዲግሪ ሴትግሬድ ብለሀል ጨቅላ ህፃን ማለት እስከ ስንት ጊዜ ያሉ ህፃናት ናቸው ጨቅላ የሚባሉት
Dokter lge beyegzew eyetekechechbgn tchegerku tnkake adrgalew gn enga bcha
❤❤❤❤🎉
አላህ ይስጥልን
🙏🙏 you're very welcome subscribe for more
Betam enamesgnalen
ደክተር ልጄ ገና ወር ሊሞላው ነው ግን በጣም ያምጣል ይጨነቃ ይወጣጠራል አንተጋ ላምጣው
Dr ከወለድኩ ሳምንት ሆኖኛል ጡቴ ወተት የለዉም ልጄ ተጎዳችብኝ መላ በለኝ
❤❤❤❤
የህፃናት ሰገራ እና ፈስ በጣም መሽተት መንስኤው ምንድነው
Preterm baby tolo tolo nw mitenfsut is it normal
ልጄ አሁን ሁለት አመት አለፋት ከሶስት ወር ጀምራ እስካሁን ጣቷንትጠባለች እዴት ለስተዋት እችላለሁ ችግሩ ና መፍትሔ ምንድን ነው?
የኔም እየጠባ ነው ሌባ ጣቱ ቀጠኀች መነመነች በምን ላስተወው እንደምችል አላቅም
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤❤👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክ ልጄ አራት ወር ሆንዋታል እናም ፎሮፎር ያስቸግራታል እስቲ ሰለዚህ ነገር ቪዲዬ ስራልን
ሬት ቀቢያት
ሰላምዶክተርልጀያለቅሳልአይኑአይናርያመጣልካካየሚለውቶሎቶሎነውሌላውደግሞስለእጥልብትነግርኝ
Amsgnalwe
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
Thank you doctor
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤