ነፍሷ የለም...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 82

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 7 หลายเดือนก่อน +15

    እህታችን እታለም ምስጋናውን ስለምትስጠን የፍቅር አገልግሎት ተባረኪ ማለት የምትፈልጉ ፍቅራችሁን በርቺ እይላችሁ አክብሮታችሁን ግለፁላት ጌታ ይባርካችሁ🙌🙌🙌

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  7 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪልኝ የአባቴ ሰም ግን ምሰጋና አሰናቀ ነው

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኩማን የሂወት ምስክርነት እየተደነቅሁ ነው የሰማሁት ባላለቀ እያልኩ፡ የጌታ አብሮነት በአገልግሎቱ ስላለ ጣፋጭ የሆነ ምስክርነት ነው ብዙ የሚያስተምር እምነትን የሚጨምር ሆኖ አግኝቼዋለሁ!
    ጌታይባርክህ፡ እግዚአብሔር ዛሬም ለካ ቅሬታዎች አሉት😢

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 7 หลายเดือนก่อน +4

    የፃውሎስ እጅ ድንቅና ተአምራት የሚስራው ጌታ ዛሬም በዚህ ወንድም እየስራ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ።

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፁጋ ይብዛልህ

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን የጠላት ስራ ይፈርሳል እግዚአብሔር እንደተናገረ እንዲሁ ያደርጋል ክብር ለኢየሱስ ይሁን! ኢትዮጵያዊ ትባረካለች

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 7 หลายเดือนก่อน +3

    ነብይ አገልግሎትህ ለጌታ ይለህ ቅናት ጭካኔ ጌታ ዛሬም ስው አለው ጌታ አሁንም በስራላይ ነው::አገሬ ተስፋ አላት ምክንይቱም እንደዚህ አይነት ስወች ናቸው እንቆቅልሾን የሚፈቱላት የመፍትሄ በመገለጥ ሀይል አገልግሎት መፍትሄ ይገኝል አውን ሀገሬ ተስፋ አላት ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ የስማሁት እጅ በአፍ ይስጭናል 🙌🙌🙌🙌

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 3 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነወ !!!

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 7 หลายเดือนก่อน +8

    የጌታ ስራ ይደንቃል የበቀል ፀጋ ለምድራችን ያስፈልጋል

    • @user-mi9pg7jg8v
      @user-mi9pg7jg8v 7 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ የአገልጋዪ ስልክ ዪቱብ ላይ አለ

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-mi9pg7jg8vእሽ ተባረኪ

    • @bezawitdinku5017
      @bezawitdinku5017 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ይብዛልህ

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ የጌቶች ጌታ የይሁዳ ኣንበሳ የጌቶች ጌታ

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 7 หลายเดือนก่อน +1

    የፃውሎስ እጅ ድንቅና ተአምራት የሚስራው ጌታ ዛሬም በዚህ ወንድም እየስራ ነው ስሙ ለዘላለም ይባረክ❤

  • @GenetBoset-bc7me
    @GenetBoset-bc7me 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይጠብቅህ ቤተክርስቲያን ለአንተ መጸለይ አለባት አይኗ የበራላት ቤተክርስቲያን

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚደንቅ የእግዚአብሔር እጅ ከወንድማዝን ጋር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሚስጥርን የሚገልጥ ጌታ በሰማይ አለ ስሙ ይባረክ አንተም ፀጋ ይብዛልህ ለምልምልን

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 7 หลายเดือนก่อน +1

    I can ‘t stop listening this man. He is the real man.

  • @abayabay690
    @abayabay690 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለጌታ ይሁን:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠቀምብህ!

  • @gulilataberra1030
    @gulilataberra1030 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤተ ክርስትያን መፍትሄ የሚሆኑ እንደ ነብይ ኩማ ያሉትን የጌታ መንፈስ በሐይል የሚሰራባቸውን እውነተኛ ነብያቶችን ብቻ አንደዚህ አቅርቢልን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @user-bh9dr5cq7h
    @user-bh9dr5cq7h 7 หลายเดือนก่อน +5

    ተባርክ ወንድሜ በኢትየጵያ ያሉው በትግራይ ጎጃም ጎንዱር እያለ መቸ በረከት ይለቀቃል የጎይታ ሃይል ትልቅ ነው

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ኢየሱሲ ኢየሱሲ❤

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእየሱስ ይሁን የዛሬዋ ቤተክርስቲያን እንደ ነብይ ኩማ አይናማ አገልጋይ ያስፈልጋታል እግዚያብሄር ይባርክህ።

  • @godisgoodteklia4680
    @godisgoodteklia4680 7 หลายเดือนก่อน +1

    Praise the Lord✋ amazing

  • @yonastekie8108
    @yonastekie8108 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ነብዪ ኩማ እግዚአብሔር ይባረክ በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው❤

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ነፈስ አልቀረልኛም እህቴ እንወድሻለን ተባረኪ❤

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 7 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማመስግነው ብሩክ ነሽ እታለም ዘመንሽ ይባረክ 🙏👍🙏❤️🙏

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 4 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 7 หลายเดือนก่อน +1

    እታለምዬ ዛሬም ላመሰግንሽ ይገባኛል:: በዘመናችን ስለተረሳው ድንቅ የእግዚአብሔር ኃይል እንድንሰማ ስላደረግሽ:: በብዙ ድካም ውስጥም ብሆን እስቲ ደሞ ተስፋ ማድረግ ልቀጥል.... 😄

  • @mesi406
    @mesi406 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን። ጌታ ክብሩን ይውሰድ።

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 4 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ያድናል

  • @upright4363
    @upright4363 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባረክ፣ተባረኩ🙏

  • @mesi406
    @mesi406 7 หลายเดือนก่อน

    እታለምዬ የተወደድሽ ጌታ ይባርከሽ በጣም እናመሰግናለን። ወንድማችን ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርክህ። ጌታ ስራው ድንቅ ነው።

  • @mihretfeleke1163
    @mihretfeleke1163 7 หลายเดือนก่อน

    Praise the Lord forever!!! Etalemiye Geta Yibarikish!!!

  • @user-gx5yg1ws6q
    @user-gx5yg1ws6q 7 หลายเดือนก่อน

    Etalemiye tebareki ebakish ye kuman silik sichigne thank u.❤

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow my god 🤭👋Gods power is amazing. God bless nebeye koma and sis etaylem🙌🙏🙏🙏🥰👍👍

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 7 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher yibarikachu.

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ: እታለምዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቼ እና እህቶቼ በዚህ ወንድም ምስክርነት የተባረካችሁ። እኛ ደሞ እስኪ እንባርከዉ እዉነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማገዛ ግዴታችን እና መፅሀፍቅዱስዊ ነዉ።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  6 หลายเดือนก่อน +2

      ክርሰትና ገብቶሻልና ተባረኪ እሱን ሰንባርክ የሱሸልማት ይደርሰን የለ? " ነቢይን በነቢይት የተቀበለ የነበዩን ዋጋ ይቀበላል" የሚለው ጥቅሰ የጸና እውነት ነውና

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  6 หลายเดือนก่อน +2

      የሚገርማችሁ ባለፈው ሳምንት ወለጋ ሄዶ ሻምቡ ከምትባል ወረዳ 3ሰዓት በበቅሎ ሄዶ በሜዳ የተሰበሰበ ህዝብ አገልግሎና ብዙ አማኞች ከሰይጣን እሰራት ተላቀው የተመለሰ ሲሆን ዛሬ ሰደውልለት ከጅማ ገጠር ከተሞች አገልግሎ እየተመለሰ አቶቡሰ ውሰጥ ነበር የሐዋርያው ጻውሎሰን አይነት የወንጌል ፍቅር የሚታይበት ወንድም ነው ታዲያ ቤቱ ባዶሆኖ ባለቤቱና ልጆቹ እንዳያዝኑ ማገዙ መታደል ነው

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 6 หลายเดือนก่อน

      @@etalemmesgana7398 እዉነት ነዉ እህቴ አንቺንም ጌታ እየሱስ አብዞት ይባርክሽ።

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 19 วันที่ผ่านมา

    Ewnetegna miskirinet sibarki. demo kininetu... Geta Eyesus yibarki

  • @sungetahun6311
    @sungetahun6311 7 หลายเดือนก่อน +1

    🔥💥Hallelujah🔥💥Praise the Lord Jesus Christ 🔥…🙌🏽 God bless and protect all you in Jesus Christ name !!!🙏🏼🤲🏽💜

  • @mahleteyassu7911
    @mahleteyassu7911 7 หลายเดือนก่อน

    Tebareki Etalemye ye Egziabher sew tebarek!!!!

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 7 หลายเดือนก่อน

    Bless you, brother! Etalemya geta yebarkesh

  • @senaitgamlak3515
    @senaitgamlak3515 7 หลายเดือนก่อน

    Praise God amazing ❤

  • @liasol8518
    @liasol8518 7 หลายเดือนก่อน

    Etalem zemenish yibarek .

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d 7 หลายเดือนก่อน

    Egzabhier Amlak xegawun yabzalh . Ye srawu Balebietu Egzabhier ymesgen Eyesus Gieta newu Simu yibarek .

  • @martasila5996
    @martasila5996 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing. Keep up the good work.

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen ❤❤❤

  • @aabebaw
    @aabebaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    How do we connect with him please

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ሰምቼ አልጠገብኩም ትልቅ ምስክርነት ከለው❤❤❤

  • @AchamyeleshBefekadu
    @AchamyeleshBefekadu 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarek !bebelete kibat tegelet

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 7 หลายเดือนก่อน

    Etalm Geta yesus bbzuybarekshe wendmenm yegzaber xega ybzalh ysranbalebe eysus kbrunhulu lesuyhun hulu kesus newuna eysus Geta newu yadnl❤

  • @ga.695
    @ga.695 7 หลายเดือนก่อน

    እህት እታለም እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ በምታቀርቢያቸው ውይይቶች በጣም የተጠቀምኩ ነኝ፡፡

  • @edjigayehuayana1001
    @edjigayehuayana1001 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you God ❤

  • @senafile
    @senafile 7 หลายเดือนก่อน

    Tebareku!

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 7 หลายเดือนก่อน

    እንዳው እታለም ስልክን ማግኝት ይቻላል???

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 7 หลายเดือนก่อน

    Etuye Achim Wndma chin kumam Geta Yibarkachu

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 7 หลายเดือนก่อน

    "ንገርልኝ" 😆😆😆

  • @user-ns7gd9gm9r
    @user-ns7gd9gm9r 5 หลายเดือนก่อน

    እታ ጌታ ይባርክሽ የነብይ ኩማን ስልክ ማግኘት ብንችል

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 2 หลายเดือนก่อน

    ታለምዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እባክሽ ነብይ ኩማ የት እንደሚያገለግል ወይ ስልኩን ብትነግሪኝለጥቂት ጊዜ ነው የመጣሁት ተባረኪ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 หลายเดือนก่อน

      He serve@ Sebera muluwengel. Call me to forward you his # or say hi on what's up, my # 0911202878

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 หลายเดือนก่อน

      Sorry, Sebeta Muluwengel

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 7 หลายเดือนก่อน

    አለቀ???

  • @user-vb5ey4tl5c
    @user-vb5ey4tl5c 7 หลายเดือนก่อน

    Gbu

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 25 วันที่ผ่านมา

    Dear Etalem - How can I get in touch with you?
    I really need prayers - is it possible to get this Pastor’s contact number?
    Thank you

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  25 วันที่ผ่านมา +1

      @@azebderege5393
      yes, where are you?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  25 วันที่ผ่านมา

      0919871817

    • @azebderege5393
      @azebderege5393 23 วันที่ผ่านมา

      I live in England, by God’s grace I plan to come to Addis in January 2025.

  • @senaitgamlak3515
    @senaitgamlak3515 7 หลายเดือนก่อน +1

    Praise God amazing ❤