የመጨረሻ መልስ ሰጡ .አብርሽ ሩታን እየጎዳት ነው🥹😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 7K

  • @YididyaSolomon-d7h
    @YididyaSolomon-d7h วันที่ผ่านมา +1195

    ዳኒ ያሰበው ሩታ እናን አብርሽን አለያይቶ ከሩታ ጋር ሊሆን ነው ግን አብርሽና ሩታ አይለያዩም ዳኒ ስርዓቱን ይያዝ የምትሉ በlike አሳዩኝ

  • @NdhDbh
    @NdhDbh วันที่ผ่านมา +1469

    የዳኒ እናት ናት የምትሉ የት አላቹ 😂😂😂😂😂😂😂ፅጌ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ZeyniyaMuhammad
      @ZeyniyaMuhammad วันที่ผ่านมา +16

      are.yinatu.inati.nati

    • @Liikki
      @Liikki วันที่ผ่านมา +7

      Aow entu nati😂😂

    • @Ksa-z8s
      @Ksa-z8s วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @ሃይሚ
      @ሃይሚ วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂

    • @SaraMohmed-r2q
      @SaraMohmed-r2q วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያነውየተናገርኩትእናቱእድፕሆነችኮሜታተሮቹአይሰሙኝምእንጂ

  • @Sanya-f1c
    @Sanya-f1c วันที่ผ่านมา +122

    ዳኒለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እምትሉ👍ግጩኝ

    • @zhara-r4f
      @zhara-r4f 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይገርማል በጣም

  • @RuthTeshome-v4g
    @RuthTeshome-v4g 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +94

    ዳኒ ለሴት ልጅ ክብር የለውም የምትሉ በላይክ አሳዩ

    • @EmawayshDd
      @EmawayshDd 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የለዉም።😮

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 วันที่ผ่านมา +844

    ሩታንና አብርሺን ለማጣላት ሴራ እየሰሩ ነው የምትሉ ግጩ 👍👍👍

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 วันที่ผ่านมา +7

      ታዲያ አብርሽ ለምን አይርቅም

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR วันที่ผ่านมา +3

      አዎ😢😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @almanal8814
      @almanal8814 วันที่ผ่านมา +2

      ግልፅእኮነው

    • @Fgxg134
      @Fgxg134 วันที่ผ่านมา +5

      እኔም እየፈራው ነው😢

    • @AssAUWU
      @AssAUWU วันที่ผ่านมา

      ይሄ ልጂ እባብ ነዉደ የሩታን ሂወት ለመበጥበጥ😢😢😢😢

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ วันที่ผ่านมา +485

    የኔ ቆጆ ፅግሻዬ አይዞሽ 😢😢😢❤❤

  • @lidetytub
    @lidetytub วันที่ผ่านมา +209

    የዳኒ ነገር ይገርማል አሁንም እሩታንና አብርሽን ለማለያየት ነው ምትሞክረው 😷😤ሹገር ማሚን ተሸክመአት ዙር ከፈለክ እከካም አብርሽ ለሴት ልጅ ክብር አለው 😢❤❤❤

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h วันที่ผ่านมา +2

      AR❤❤❤❤❤D👎👎

    • @ABRAHAMEMOGES-u7m
      @ABRAHAMEMOGES-u7m วันที่ผ่านมา

      Ereeee lash ende min shet new sera eyeseru eko new beqa drama new

    • @masarat2998
      @masarat2998 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አብርሽ ትግስትህግን ዋውውውውው

    • @SalaamSalaam-x5s
      @SalaamSalaam-x5s 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ichi arogitii

    • @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia
      @ሰአዳኢትዩጵያsadaethiopia 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@masarat2998ደምሪኚ❤

  • @AshenafiTeshome-oy9hw
    @AshenafiTeshome-oy9hw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ዳኔ እና ሜሪ ደደቦች ናቸው የምትሉ😊😊

  • @HASSINASIRAJ
    @HASSINASIRAJ วันที่ผ่านมา +168

    የዳኒ አክስት ናት የምትሉ ላይክ😂😂👍

    • @zemzem-am
      @zemzem-am วันที่ผ่านมา

      ኖ ቢግ ማሚ

    • @SonySony-gf2ei
      @SonySony-gf2ei วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክክክ

    • @ኤደንግደይ
      @ኤደንግደይ วันที่ผ่านมา +1

      ኣው😂😂😂😂😂😂

    • @destinyrg9133
      @destinyrg9133 วันที่ผ่านมา

      Drama

    • @ZinuJirule-f8k
      @ZinuJirule-f8k 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hayaat nat ko

  • @Redu78978
    @Redu78978 วันที่ผ่านมา +399

    ፅጌ የኔ ምርጥ አይዞሽ የምትሉ ብቻ😢❤❤

    • @Jarrye
      @Jarrye วันที่ผ่านมา

      ፅጌ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SonySony-gf2ei
      @SonySony-gf2ei วันที่ผ่านมา +1

      ክክክክክክክክክ

    • @ZinuJirule-f8k
      @ZinuJirule-f8k 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Stige❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 วันที่ผ่านมา +407

    አብርሽ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይገረማል ፅጌ የእኔ ውብ አይዞሽ የዋህ አብርሽየ አዛዘኑኝ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 วันที่ผ่านมา +5

      ለምን አታጣምሪውም ከፅጌ ጋር 😂😂😂 ካዛዘኑሽ

    • @serke-p1y
      @serke-p1y วันที่ผ่านมา +2

      ቱ ምናባቱ ክብር ያቅና🙄ደደም

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 วันที่ผ่านมา

      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 አቤት ጭንቅላት ሩታየ የመሰለች ልዕልት አለችው

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 วันที่ผ่านมา +2

      @serke-p1y እኔ በማውቀው ልክ ነው የእራሴ ሀሳብ ነው የእናተን አላውቅም ለስንት ሰው እንኳን ይቶብ እየከፈተ የሰጠ የዋህ ማን አለ

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 วันที่ผ่านมา +4

      ምድነው እምታወሪው በሩታለይ እየተጫወተ

  • @sami11e2
    @sami11e2 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    እውነት በሉኝ የዳኒ ፍቅረኛ አይደለችም ቅጥረኛ ናት አላማዋ ዳኒንና ሩታን ማገናኘት ነው የምትሉ👍👍👍👍👍👍

    • @MrBio-ge2qc
      @MrBio-ge2qc ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደጊ እናት መጠች😊😊😊

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 วันที่ผ่านมา +182

    ዳኒን አዝላ አዲስ አበባን ታዞረዋለቺ የምትሉ❤❤😂😂👍👍👈

    • @ZinetAdane-y9l
      @ZinetAdane-y9l วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @AssAUWU
      @AssAUWU วันที่ผ่านมา

      ወላሂ ያሳቀኝ ኮሜት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MekidesEyob
      @MekidesEyob วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

    • @InfoName-tq4tf
      @InfoName-tq4tf วันที่ผ่านมา

      😂😂

    • @MaziGere
      @MaziGere วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fauziya-d9y
    @Fauziya-d9y วันที่ผ่านมา +468

    አብርሽ የወድምነት ጥግ ለሴት ልጅ ክብር ያለው አንተን የወለዱ እናት እና አባት የባረኩ

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es วันที่ผ่านมา

      😂

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb วันที่ผ่านมา +2

      የውሸት መግዘን😂😂😂😂

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk วันที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @HannaBirhanu-f8m
      @HannaBirhanu-f8m วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @Hesenatshemsu
    @Hesenatshemsu วันที่ผ่านมา +434

    አብርሽ❤❤ጀግናነው ለሴትልጅ ክብርአለው🎉

    • @ermiastedla2894
      @ermiastedla2894 วันที่ผ่านมา +1

      አንቸ በረሚል የሀነሸ ሲትዩ ከሰወ ሂወተ ብትወጨከፅጊ ጋረአትመጣጠኝም በረሚ ነሸ

    • @ከሪሙ
      @ከሪሙ วันที่ผ่านมา +2

      ልክነሽ ለሤት ልጅ ክብር አለው ግን ታናድዳለይ እሩታንና አብርሽን ለመለያየት ነው እደሰትወዋ ጠባይማ በጥፊም ይላትነበር ግን ዝምታን ክብር ነው እደሿ እደሷ ልታለያያቸው ነው ይች እሮቶ የሆነይ ባልቴት

    • @ሥአዲነኝቢንትባባ
      @ሥአዲነኝቢንትባባ วันที่ผ่านมา +1

      ግን ሩታ አፈቀርኳት ያለው ነገር ይች ካለችው ለም ሥበጥበጥ

    • @Sedejeml
      @Sedejeml 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ,ሳህ

    • @MsLiyu-u1w
      @MsLiyu-u1w 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Be Tikikil abrishiye wudi

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሩታ እና አብርሽን ለመለየያት የምደረጊ ጥረት ነው😏

    • @BTS_2876
      @BTS_2876 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      100%

  • @Bitaniya.DanielYididya
    @Bitaniya.DanielYididya วันที่ผ่านมา +209

    የ ዳኒ አናት ናት የምትሉ በ like አሳዩን 😅😅😅

    • @gideyalem6475
      @gideyalem6475 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

    • @TeskaTeska-p8s
      @TeskaTeska-p8s วันที่ผ่านมา

      Emma nahawe

    • @Hbbsggvvgd
      @Hbbsggvvgd วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r วันที่ผ่านมา +104

    እብርሽ የኝ ጀግና ሁሉን በዝምታ ገዳዬ ለሴት ልጅ ክብር ስላለውነው ❤❤❤❤

  • @AbdiiYoutub
    @AbdiiYoutub วันที่ผ่านมา +58

    Abrshii wani nama gari tefi barii isi qarqaraa jiraa ini nama garidhaa wari jetani abrshii❤❤❤❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 วันที่ผ่านมา +6

    እማማ የት ነው ባልሽ
    ድራማቹ ቀጥሎል ዳናና ሚስት
    ተብዬዋ። ጥሩ ተዋናይ ቀጥረሃል
    ልጅቷን ለቀቅ አደርጓት
    ፅግዬ የኔ ቆንጆ ይሄንን
    ባለጌ ተይው ከልብሽ
    አውጪው አይጠቅምሽም
    We love you ፅግዬ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-sx5ee
    @tube-sx5ee วันที่ผ่านมา +66

    አብርሸዬ የሴት ልጅ ክብር ያለህ ሳላደንቅህ አላልፍም የኔ ጀግና ዳኒ የሰራህን ይሰጥህ😢

    • @Hbbsggvvgd
      @Hbbsggvvgd วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mነኝስድታኘዉ
    @Mነኝስድታኘዉ วันที่ผ่านมา +221

    አብርሽ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ ያምትሉ ❤❤🎉🎉

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 วันที่ผ่านมา +2

      ቅድሜ ሚስቱን ያክብር

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @madey56
      @madey56 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍

    • @ZabibaZabi-f1u
      @ZabibaZabi-f1u วันที่ผ่านมา

      👍👍👈

    • @Hbbsggvvgd
      @Hbbsggvvgd วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g วันที่ผ่านมา +161

    🤧🤧🤧👎👎👎👎ዳኒ ሰምተሀል እንከባበር የምትሉ

    • @Amryah-w8z
      @Amryah-w8z วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😅

    • @Alika-l2g
      @Alika-l2g วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Amryah-w8z😂😂❤❤🥰🥰😂

    • @Misharet
      @Misharet วันที่ผ่านมา +1

      Dani balage Nek🫤

    • @Alika-l2g
      @Alika-l2g วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Amryah-w8z😂😂😂❤❤❤

    • @Alika-l2g
      @Alika-l2g วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Misharet👍👍👍

  • @Bezaa-v2g
    @Bezaa-v2g 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Abresbi miskin new maramin❤❤❤❤❤ tigye yene konjoo❤❤ well come dani 😅 metherr😂😂😂😂

  • @SaifulRana-h4q
    @SaifulRana-h4q วันที่ผ่านมา +78

    አብርሽ ለሴት ልጅ ክብር አለው የሚዲያው ዲምቀት A&R❤❤❤❤❤የኔጨረቃዎች

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ วันที่ผ่านมา +68

    ፅጌ ቆንጆ አንገትሽ ስለሸፈንሽ ደስ ብሎኛል ፅጌ ቆንጆ ባንድ ቃል ግለፁዋት

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች วันที่ผ่านมา +268

    ዳኒ። ስረአት ይኑርህ ክብር ይኑርህ ለሰዉ
    ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ።
    አብርሽ ለሰዉ ክብር አለዉ። እንደናተ ባለጌ አይደለም

    • @DyYe-t3t
      @DyYe-t3t วันที่ผ่านมา +1

      አችእረቶ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi วันที่ผ่านมา +2

      ሳህ ሲጀመር ዳኒተብየው አታሽቃብጥ አረፈህ ተቀመጥ እኛጋአትጥላ ክብርይኑርህ ለሰውልጅ😢😢😢

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u วันที่ผ่านมา +1

      D❤❤❤❤👍👍

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 วันที่ผ่านมา +2

      @@ቅማሞች ዳኒሻዬ የሩቲ ንጉስ 💪💪💪💪😁😁😁🥰🥰

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @fouziyafouzi8566
    @fouziyafouzi8566 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tishii haree 😂😂😂😂tigishaa amishir qalli atii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BBB-o9r
    @BBB-o9r วันที่ผ่านมา +62

    የዳኒ እናት ናት የምትሉ 😊😊😊😊😊😊😊

  • @Birhanuu
    @Birhanuu วันที่ผ่านมา +124

    ፅጌ ይቅርብሽ ዳኒ የማይሆን ሰው ነው እሱ ሚፈልገው ሹገር ማሚዎችን ነው የምትሉ ላይክ ገቹኝ እስኪ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @TeskaTeska-p8s
      @TeskaTeska-p8s วันที่ผ่านมา

      Tikikle

    • @ganatiAltzit-h1n
      @ganatiAltzit-h1n วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @Rabiya-nd3yk
      @Rabiya-nd3yk วันที่ผ่านมา

      ትክክል😂😂😂😂

    • @Ass-l4r
      @Ass-l4r 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @WakjiraHabtamu-w4i
    @WakjiraHabtamu-w4i วันที่ผ่านมา +44

    የዳኒ እናት የምትሉ በላይክ እስክ

  • @eadomQuenn
    @eadomQuenn 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሩተየ ለካ እዲ እወድሻለው ፅግየ ለካዲ እወድሻለው ሜሪሻየ ለካእዲ እወድሻለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BirkiiJiru
    @BirkiiJiru วันที่ผ่านมา +197

    Jirenyaa rutaa fi abrish kessaa homtuu isin hin galchuu of kabajaa jirenyaa kessaan jiradha warii jetan mee👍👍👍

    • @makiiyeadamaaliji5064
      @makiiyeadamaaliji5064 วันที่ผ่านมา +2

      Dhuga keti

    • @HopseDiriba
      @HopseDiriba วันที่ผ่านมา +2

      Dhugaa keeti

    • @HopseDiriba
      @HopseDiriba วันที่ผ่านมา +2

      Hadha isati mo😅😅😅 ya rabii akatti rabbi hoji Kee si Debbie argitee Dani 😢😢😢😢

    • @Oupsi-fi1kn
      @Oupsi-fi1kn วันที่ผ่านมา

      Sii maltuu galchee warenyaa😂😂😂😂😂😂😂

    • @JamilaJojo-zl9vj
      @JamilaJojo-zl9vj วันที่ผ่านมา +1

      wali biraa ma dhufu qoyii pirkii sanii lata

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g วันที่ผ่านมา +228

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ

    • @Ehitnesh
      @Ehitnesh วันที่ผ่านมา +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

    • @Gaur-df7zp
      @Gaur-df7zp วันที่ผ่านมา +1

      እኳን አብሮአደረሰን❤❤🎉

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮአደረስን❤❤❤❤

    • @Mery-hi7re
      @Mery-hi7re วันที่ผ่านมา

      አንካን አበሩ አደርሰን

  • @ሀቢባ-ደ8ሸ
    @ሀቢባ-ደ8ሸ วันที่ผ่านมา +88

    ከአብርሽና ሩታ ህይወት ውጡ እባካቺሁ 😢😢😢

    • @Btad24
      @Btad24 วันที่ผ่านมา +2

      Abrsh erasu knesu sir mewtat alebet, Abrsh minim aygebawm, dani miste nat kale Abrsh ena Tsege mn yaregalu enesu yalubet bota, Rutaye Balshin(Abrshn ebet eseriw)

    • @Hbbsggvvgd
      @Hbbsggvvgd วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaAsha
    @AbebaAsha 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Meri maryamn emebeten betam yemwedsh yemakebrsh araayaye yemtihogn aynet set meshleshign neber gn kibrebis nesh yhenn slish gn lemanmi weggne sayhon ewnetawn new balege nesh mariyamn yemren new dani demo dedeb yededeb haleka nachu abrish ewnetawn new yaweran meri maryamn astelashign

  • @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ
    @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ วันที่ผ่านมา +140

    የዳኒ እናቱ እኳን ሰላም መጡ እደት ነው የማረጋቸው ማዘር🙄🤔😁😁😁

  • @EeTt-f9f
    @EeTt-f9f วันที่ผ่านมา +69

    Welcome mother 😂😂😂 Danii yoo wajini Rafuu egadhuu sii Liqimsiti😂😂😊 mee olli fudhii badhuu sii moo ishituu sii bataa😂🤣🤣

    • @ObseeAlamu
      @ObseeAlamu วันที่ผ่านมา

      🎉🎉 mom

    • @Sabontushawa-o8d
      @Sabontushawa-o8d วันที่ผ่านมา

      Hojii kee

    • @BetiMarid-c7v
      @BetiMarid-c7v วันที่ผ่านมา +1

      Dhugadha hin liqimsit

    • @AbabuuTolaa
      @AbabuuTolaa วันที่ผ่านมา +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @aliya8657
      @aliya8657 วันที่ผ่านมา

      Are hin nyatiyuu jartin tun 😂😂

  • @gemzaentertainment
    @gemzaentertainment วันที่ผ่านมา +24

    ከፊቷ ቦርጮ የቀደመ አሮጊት የምትሉ ❤

  • @JjBb-q9j
    @JjBb-q9j วันที่ผ่านมา +3

    አብርሽዬ የኔ የዋህ ትለያለህኮ ስልህ በምክንያት ነው ሁሉንም በዝምታየሩታዬ ንጉስ✌️💪💪ፅግዬ አይዞሽልኝ ይሄ ክብረቢስ ቀረበትጂ አልቀረሽበትም😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤ዳኒደሞ ከዚች ከረቶጋር ሆነህ አብርሽን አትናገር እዳተ አይደለም ለሴት ልጅ ክብር ያለው ነው ስታስጣላ ጀዝባ☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @Werkye-s3g
    @Werkye-s3g วันที่ผ่านมา +93

    አሁን ገና ገባኝ ዳኒ ለካ ስርስር ያልከው ዳኒ እሩታና አብርሽን ለመለያየት ነው አብርሽና እሩታ ተጠቀቁ በቃ እራሳችሁን ኑሮ ኑሩ

  • @leylatemamhussen3229
    @leylatemamhussen3229 วันที่ผ่านมา +37

    አብርሽ ጀግና ነህ ለሴት ልጅ የለው ክብር❤በርታ የምትሉ ላይክ👍💝

  • @ahmedebrahim-p3z
    @ahmedebrahim-p3z วันที่ผ่านมา +77

    ነጭ ፕራንክ ነው የምትሉ 😂😂

  • @MekdelawitAschilo
    @MekdelawitAschilo 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፅጌ ምን ታርግህ ዳንኤል ተዋት የምትሉ 👍

  • @Fantusiyum
    @Fantusiyum วันที่ผ่านมา +92

    አብርሽ ለሴት ያለዉ ክብር ❤❤❤❤❤❤ሩታዬ ተድሌሽ❤❤❤

    • @DegenwabereAhimed
      @DegenwabereAhimed วันที่ผ่านมา

      Betam ❤

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 วันที่ผ่านมา

      😁😁😁

    • @niminimoo6620
      @niminimoo6620 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤ 👍👍👍

  • @Zዜድ
    @Zዜድ วันที่ผ่านมา +47

    አብርሺዬ ❤ አብርሺዬ❤ አብርሺዬ❤ አብርሺዬ❤አብርሺዬ❤ አብርሺዬ❤ የኔመልካም❤የኔዝምተኛ❤ የኔ ቀብራራ❤ በዝምታው ❤ገዳይ ❤የኔ የዋህ የሩታ ሸጋባል ❤ ሣትናው 💪💪💪💪💪💪መቸም ሩታዬን ❤አይጎዳት ለሤት ልጅ ክብር ያለው ጀግና ነው ጨዋ ወልዱ ጨዋ ያሣደገው የጋሺ ታደሠልጅ 💪💪💪💪💪ቀብራራ

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR วันที่ผ่านมา +2

      @@Zዜድ ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho วันที่ผ่านมา

      @@user-uv2vv8el9nyaAR zad 👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 วันที่ผ่านมา +1

      ይመቸሽ ኣቦ ኣብርሽ መልካም ሰው ነው የኔ የዋህ ፈጣሪ ይጠብቀው 🙏🙏🙏 ❤❤❤

    • @Jdurkr
      @Jdurkr วันที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @Hbbsggvvgd
      @Hbbsggvvgd วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 วันที่ผ่านมา +89

    Welcome mother Danii jaarii kunii Rutaa Abrish waal lolochisufi dhufaa Dani Balage new😂😂😂😢😢😢

    • @heyeieue205
      @heyeieue205 วันที่ผ่านมา

      Mal fidee dhufee mather isa fidee mo sobee dubii duraa debisa jiraa daniin balagee yo fedhidhise in qabnee waga meqa wajin jiratanii 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Liikki
      @Liikki วันที่ผ่านมา +1

      Maalii kun kormii kosi😂😂😂

    • @Kelem-op1tz
      @Kelem-op1tz วันที่ผ่านมา +1

      Dhugaa jete video kaleesa irati imoo rutani dirama hojete jaraa kana wajin abrishi fi tsigen hin bekan

    • @Fatima-p2j1s
      @Fatima-p2j1s วันที่ผ่านมา

      Kkkkkk​@@heyeieue205

    • @demoted1547
      @demoted1547 วันที่ผ่านมา

      Akkawodha

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እች ሮቶ የሆነች ልጂ ዉደ ዩቱቪ እንደት መጣ 😂

  • @yes6292
    @yes6292 วันที่ผ่านมา +52

    ዳኒ ለሴት ልጅ ክብሪ የለውም በጭራሽ
    ኣብርህሸይ የኔ ምስክን እናትነት የተረዳክ ውንዴም የጋሻየ ልጅጆ ተለያላቹ መልካም በኣል ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🙏

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es วันที่ผ่านมา +2

      ጂል ጂላጂል አትጃጃይ ንቂ 😂😂

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂🤸🤸🤸

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk วันที่ผ่านมา

      ❤❤😢

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @niminimoo6620
      @niminimoo6620 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Haymigashaw-g1c
    @Haymigashaw-g1c วันที่ผ่านมา +21

    አብርሽ የሴት ልጅ ክብር አለው❤❤🎉🎉

  • @Rcc-l2u
    @Rcc-l2u วันที่ผ่านมา +126

    ሱበሀንአላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላሀኢለላህ
    አላሁአክበር🎉🎉

    • @Aayisha-d6z
      @Aayisha-d6z วันที่ผ่านมา

      Allahu akbar

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለህ አክበር

  • @MarkanZaze
    @MarkanZaze 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንተ ክብረ ብስ ግማቲም ከእዝች ሽንቶ ከቀዘቀዘ አሮጊት ጋር ምን ትሰራለህ 2 ደሞ ስለ እሩታም አብርሀም እንዳታወሩ እነሱ ብጣሉ አንላቀቅም ውሻች አስመሳዩች

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo วันที่ผ่านมา +81

    የዳኒ አያት ናት የምትሉ😂

    • @ሱመያ-ሰ7ኰ
      @ሱመያ-ሰ7ኰ วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ግን ምድን ነው ዋጠችው ክክክ

    • @rak7888
      @rak7888 วันที่ผ่านมา +1

      እያዘለችእዲታሳድገውነው😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZinetAdane-y9l
      @ZinetAdane-y9l วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @GannatSantayew
      @GannatSantayew วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂እኔግን የናቱታላቅእህትመሰለቺኝ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 วันที่ผ่านมา +42

    ዳኒ ግን ድጋይ ነህ ሰራአት ይኑርህ ለሴት ልጀ ከብር ይኑርህ ሲቀጥል እነዚህ ሁለት ልጆች ለማጣላት እሰትራቴጂ የምትነድፍ ነዉ የምትመሰለዉ ሲቀጥል ድራማም ፕራከ ቢሆንም ሰራህን ያሰጠላል ይቺ አከሰትህ ሰራአት አሲዛት😂😂😂ፅግዬ አብሪሸዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho วันที่ผ่านมา

      @@kelemaberha8877 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @RutaTubሩታ
    @RutaTubሩታ วันที่ผ่านมา +40

    ዳን ቻይንለ ማስድግ ድርቅን ጀምራለው እኝ ማድም ቅማሞቺ አብርሽ ላይ ቃልድ የልም💪አንቺ ደሞ መሪ ምትባል አሮግት😏ቅጠላይ እስፖንጅ አዉጭ🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🙏🙏🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪

    • @Hhfh-e6y
      @Hhfh-e6y วันที่ผ่านมา

      እኮ የኔማር🎉🎉🎉

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u วันที่ผ่านมา +1

      A💸💸💸💸💸

    • @AlMudam
      @AlMudam วันที่ผ่านมา

      የኔወድ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @Moony-w2x
      @Moony-w2x วันที่ผ่านมา +3

      እሩተየ በጣም ነዉደምወዲሺ ከነዚህ ልጆች ትተሺ ለብቻቸሁ ስሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Kiyaye-i2z
    @Kiyaye-i2z วันที่ผ่านมา +81

    ደብሮኛል እስኪ ዝም ብላችሁ ወድሻለሁ በሉኝ😢

    • @LemmaLege
      @LemmaLege วันที่ผ่านมา

      አፈቅርሻለሁ ።

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs วันที่ผ่านมา +2

      የኔ ማር እውድሻልሁ እኔ እህትሽ እኔ እቱ ❤❤❤

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 วันที่ผ่านมา +1

      እወድሻለሁ❤ አይዞሽ🎉

    • @የተዋህዶልጅ
      @የተዋህዶልጅ วันที่ผ่านมา +1

      እንወድሻለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n วันที่ผ่านมา

      እወድሻለሑ👌👌🥰🥰🥰

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d วันที่ผ่านมา +24

    አብርሽ ተባረክ የዳኒ እናት ደህናኖት?😂😂😂

    • @HalemAAa-x8d
      @HalemAAa-x8d วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 วันที่ผ่านมา +50

    ረረረረረ ዳኒ ሴትዮይቱ በህልሜ እየመጣይብኝነው😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፅጌ❤❤❤የኔውድ❤🎉

    • @AsdAsd-q3e
      @AsdAsd-q3e วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂ግን ፍቅርኛዉ ናትደ የምር የኔን 3ታህላለይ😳😳😳😳😳😳😳😳

    • @Guxux-s2p
      @Guxux-s2p วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @TewabeAbe-z3z
      @TewabeAbe-z3z วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h วันที่ผ่านมา +1

      ተጫነቺሺእደ😂😂😂

    • @AfrashaDarge-v1w
      @AfrashaDarge-v1w วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @MrEr-z5r
    @MrEr-z5r 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ቆጆ ፅግሻዬ😢😢😢

  • @HehHeye-tb4ir
    @HehHeye-tb4ir วันที่ผ่านมา +23

    አብርሸ ለሴት ያለው ክብር❤❤❤❤ ሩታዬ ተድሌሸ❤❤❤❤

    • @niminimoo6620
      @niminimoo6620 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsterZebene-px7xe
    @AsterZebene-px7xe วันที่ผ่านมา +19

    አብርሽን እና ሩታን ለማጣላት የመጣ ሴራ ነዉ የምትሉ ደኒ😜👅👅👅👅

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @GadiseeHayiluu
    @GadiseeHayiluu วันที่ผ่านมา +15

    Jirenyaa namaa keessaa bahaa jarii kunii diramaa hojechaa jirtuu rutaa fii Abrishii irrtii namni akkaa koo diramaa irratii hojechaa jiruu jetee like godhii ayii garaa lafumaa Abrishii😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HaleluyaSolomon-y5z
    @HaleluyaSolomon-y5z 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዳኒ ለዚች ድፍድፍ ከፍሏት ነው የምትሉ በላይክ አሳዩነኝ

  • @raheemakomjo-ni6to
    @raheemakomjo-ni6to วันที่ผ่านมา +11

    ይቺ ኩታል የሆነቺ ሴትዮ ጨጋሪየን ላጠቺኚ😂😂😂😂ፂግሻ አትናደጂ ትበልጫታለሺ አቺኮ ቆጂየነሺ💋💋💋💌💌

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 วันที่ผ่านมา +19

    ፕራክነው ግን አብርሽ ግን ዳኒ ስለሩታ እደሚያፈቅራት አዙሮ እየነገረህነው
    አብርሽ ከዳኒእና ከፅጌ ፕራክ ብትሩቅ ይሻላል ግን ፕራክነው😂😂😂😂😂

  • @SmaraSa-j4z
    @SmaraSa-j4z วันที่ผ่านมา +26

    አብርሽየ የኔ እባቴ እባቴኮ ነክ ለሁሉም ሩህሩህ የወደቀ የታመመ ጠጋኝ የጋሽየ ልጅ ሁሉም ወደፍት ሩታየ የእበሳው ንግስት🥰🤍🥀❤️‍🩹💪የሰው ወረ👎👎👎እዳትሰም 3ተኛ ሰው ኣማሃላቹ እንዳታጎቡ❤️🙏 ዳኒ የምባሎው በስማኣም ነገ ኮ የተወለደሉ ባእል ነው እግዚአብሒር ፊሩ እጅ😢😢😢 እንኳን አደረሰቹ🥹🤍🙏

    • @niminimoo6620
      @niminimoo6620 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @rahhar4340
    @rahhar4340 วันที่ผ่านมา +38

    አች ዘረጦ ከአብርሽና ከሩት ሂወት ውጪ አብርሽ ለሴት ልጅ ክብር አለው ስርአት አለው

    • @zemzem-am
      @zemzem-am วันที่ผ่านมา +2

      ይቺን ዘረጦ ቶሎ ልክ እናስገባት እውነት ሩታ እኮ ታምናለች ሆ

  • @ሀይርያመሀመድ
    @ሀይርያመሀመድ วันที่ผ่านมา +64

    አብርሸዬ የቡታጀራው ግርፍ ለሴት ያለው ክብር ይለያል❤❤❤❤

  • @SonySony-gf2ei
    @SonySony-gf2ei วันที่ผ่านมา +8

    ማነው እደኔ በኮመንታተሮች ፈታ እሚል በላይክ አሳዩኝ

    • @BTS_2876
      @BTS_2876 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Alew😂

  • @Gigih-tg4xl
    @Gigih-tg4xl 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይች ኩታል ምዲነች ፅጌዬ የኔ ቆጆ የኔ ሽቃጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraMusema-t5k
    @SemiraMusema-t5k วันที่ผ่านมา +20

    ዳኒ ከሩታና ከአብርሽ ህይወት ውጣ አብርሽ ይቅርበት ከዳኒ ጓደኝነት የምትሉ

    • @ChT-t8p
      @ChT-t8p วันที่ผ่านมา

      ❤❤AR

    • @Hbbsggvvgd
      @Hbbsggvvgd วันที่ผ่านมา

      AR❤❤❤❤❤

  • @serke-p1y
    @serke-p1y วันที่ผ่านมา +27

    ግን እንደው ማሪያምን ስለ አብርሽ እሚናገሩት ነገር 😢😢ለድራማም ቢሆን ትክክል ናቸው ሜሪና ዳኒ😌ሩታየ የኔ የዋህ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤😌

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 วันที่ผ่านมา +4

      አወ ሜሪ ትክክል ናት

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ቀፋፊ ሥራ ነዉ የሚናገርዉ በተለይ ዳኒ ዝቅ ያደርገዋል

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u วันที่ผ่านมา +2

      A 💸💸💸💸💸

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g วันที่ผ่านมา +41

    ማርያምን የቡታጃራ ወዶች በጣም የዋህናችሁ

    • @Alika-l2g
      @Alika-l2g วันที่ผ่านมา +1

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቁጥር 2 ዲጄ ሊ ስታስጠሉ

  • @tegegolla6377
    @tegegolla6377 วันที่ผ่านมา +28

    😂😂😂😂አብረሸ ወንድሜ ሁሉንም በዝምታ ይመቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras วันที่ผ่านมา +49

    ኧነዚ ልጆች ስራቸው የሩታና ያብርሽ ለመለያየት ነው አሁን ሰርጉ ስለደረሰ ነው አብርሽ አሁንም ከነሱ ራቁ አደራ😢😢😢😢

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 วันที่ผ่านมา +8

    ተንኮል ለእባብም አልጠቀመውም። መሬት መሬት እንድርመጠመጥና ጭንቅላቱ እንዲቀጠቀጥ አደረገው እንጂ። የዳኒና የሜሪም ተንኮል አብርሽንና ሩታን ለማለያየት ነው እንጂ ፍቅር አይመስልም። አብርሽ ደግሞ ለሁሉም ሰው ትልቅ ክብር አለው።

  • @EmebetAbabaw
    @EmebetAbabaw 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይች ሴትዋ ምን እያለች ነው ጎተር ክምር አሮጌት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @SjrDheh
    @SjrDheh วันที่ผ่านมา +27

    ፅግየ የኔ ቆንጆ ኣይዞሸ ሁሉ ያልፋል❤❤😢

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😜🤸🤸

    • @SjrDheh
      @SjrDheh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @FeriReda-c7u 😜😜

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SjrDheh 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜🤸🙈

  • @FIYONA-e6n
    @FIYONA-e6n วันที่ผ่านมา +17

    እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ባዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏

  • @rahmahussainrahma8188
    @rahmahussainrahma8188 วันที่ผ่านมา +13

    አብርሺ የኔ መልካም😢🎉❤❤❤❤ ፀጌ የኔ ቆጆ

  • @AASemaShafi
    @AASemaShafi 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጊን የሚሪ የረሱዋ ፀጉር ነዉ ወይ ፀጉሩዋ ከሁና ማሻ አሏህ 🌺

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 วันที่ผ่านมา +6

    ዳኒ ያስበው ሩታ ኣና ኣብርሽን ኣለያይቶ ከሩታ ጋር ሊሆን ግን መቼም በሆን ኣይለያዩም ስነ ስሪእት ያዞ 😢😢😢😢

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq วันที่ผ่านมา +19

    አብርሀም ከዚህ ነገር ዉጣ ጥሩ አይደለም❤😂😂

  • @EnuyeAmsalu
    @EnuyeAmsalu วันที่ผ่านมา +8

    ይህች ዘረጦ ሴትዬ ሩታና አብርሽን ልታለያይ አቅዳና ያደረገችው ዳኒም የከፈላት ሩታን ከ አብርሽ አለያይቶ የራሡ ለማድረግ ነው

  • @mesidiro3371
    @mesidiro3371 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Danii jinii akkaa ketii argatee kkkkkk merii hadhaa siif tatee 😂😂😂😂😂

  • @SeluSelu-i2w
    @SeluSelu-i2w วันที่ผ่านมา +9

    ማነው እንደኔ የ ዳኒ ዘፈን የሰለቸው ኤጭ😮😮😮

  • @tsehaydebela6101
    @tsehaydebela6101 วันที่ผ่านมา +10

    ሩታና አብርሽ በጣም ተጠንቀቁ ይች ሴት የመጣችው ሩታን ለዳኒ ለማድረግ ሴራ ነው አብርሽ አያገባህም አርፈህ ኑሮኽን ኑር ይች ዳውላ ለሴራ ነው ሩቲ ና አብርሽ እረፋ ተጠንቀቁ ሩቲ እነሱን አትመጂ ይች ቂጥዋን በካልቾ የተመታች ደዘደዝ አብርሽ ኑሮኽን ኑሪ
    አያገባኽም ሁሉም ሴረኞች ናቸው

  • @Hayat-w3s
    @Hayat-w3s วันที่ผ่านมา +19

    ፍራክ ነው ፍቅረኛው አይዴለችም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ግን በፍራክ እውነተኛ አፍቃሪህን አትስበራት ቢያስ በስረአት አዋራት በዴስታም በሀዘንም ጊዜ ፅጌላተ የተለየች ሴትነች❤❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 วันที่ผ่านมา

      አረ ፖራክ ነዉ😂ሆሆ እዛዉ ሊቀር አሥቦ ታልሆነ አያሥበዉም❤😂

    • @Hayat-w3s
      @Hayat-w3s วันที่ผ่านมา

      @FatumaFatuma-gs8qr9715 ምንአቃለሁ እናቱን መቸም አያፈቅርም😂

  • @abdullaaldhaheri7977
    @abdullaaldhaheri7977 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በለፈ ለእሩታ እሞትብሸለሁ ሰትል የናበረ አንቴ ዶንቆሮ ነክ 😏😏😏😏😏

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i วันที่ผ่านมา +20

    አረ ሰው አብሮ የኖረበትን ጊዜ ይረሰል እንዴ ?ደኒ ግን የእውነት እሩታንና አብርሽን ለመጠለት ፈልገው ነው እሩታዬ እንደትሰምያቸው አብርሽ ጀግና ለሰው አዘኝ ምስግን ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጌታ ይበርክህ

    • @Btad24
      @Btad24 วันที่ผ่านมา +1

      Rutaye kale Abrsh maninim atfelgim

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h วันที่ผ่านมา +1

      መቸምአይለኛዩ AR❤❤❤እሄቅቅናምዳኒ

    • @SaraLebanon-u1i
      @SaraLebanon-u1i วันที่ผ่านมา

      ረዥም እድሜና ጤና ለአብርሽና ለሩታዬ

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j วันที่ผ่านมา +44

    ፅጌዬ የኔ ሚሰክን ኣይዞሽ😢 ዳኒ ግን ሰረአት ይኑርህ እጭ😏😏😏👌

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es วันที่ผ่านมา

      ሽቀላ ይዘው ነው እነሡ ድራማ ነው እየሰሩ ያሉት 😂😂

    • @FeriReda-c7u
      @FeriReda-c7u วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d วันที่ผ่านมา

      😢😢

    • @Milil-n6j
      @Milil-n6j วันที่ผ่านมา

      @@Hy-zh6es 😂😂😂

  • @روزا123
    @روزا123 วันที่ผ่านมา +27

    ይችን ሴትዮ ማያት ያስጠላው ደሞዛሬመጣሽ 😂😂

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba วันที่ผ่านมา

      መጣች ጉድ😂😂

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አብርሽ ለሴት ልጅ ክብር አሌው

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 วันที่ผ่านมา +32

    አብርሽ ንቃ እሔ ነገር እናንተን ለማጣላት የሚመጣ ነገር ነው ተጠንቀቁ ከአሁኑ እራቁ አብርሽና እሩታ

    • @አያንቱ
      @አያንቱ วันที่ผ่านมา

      አይሰሙም

  • @ረህማቱዩብ
    @ረህማቱዩብ วันที่ผ่านมา +16

    አብርሽ ስለማይሰማ ዛሬ ሩታ ዳኒ ቢወስዳት በጣም. ደስ ይለኛል ምክንያቱም ከጠላቱ ከዳኒ ከፅጌ ራቅ ራቅ ራቅ ቢባል ቢባል የሚሰማ አእምሮ ስለሌለው በሱ እኛ መጨነቅ ይበቃናል ሩታ በቃ አትገባውም

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho วันที่ผ่านมา

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @ዲናረይ
      @ዲናረይ วันที่ผ่านมา

      ትሽ ክፍት ኣፍ

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR วันที่ผ่านมา

      @@ረህማቱዩብ 👎👎👎👎👎

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 วันที่ผ่านมา

      👎👎👎👎👎👎👎 👊👊👊

    • @Jdurkr
      @Jdurkr วันที่ผ่านมา

      ተይ ስራ ነዉ ይስሩበት አብርሺና ሩታዬ አዲናቸዉ አታሺቃብጡ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ วันที่ผ่านมา +40

    አብርሽዬ ስምክን እያጠፊት ነው እነዚህ መርዞች ናቸው ይች ሴቲዬ ደግሞ ባሏን ፈታ የምትባልግ ባለጌ ናት እራቃቸው 😢😢❤❤

  • @AbebaAsha
    @AbebaAsha 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dani yemrwn new kezi befit ruta mnamn eyalik stil tasaznegn neber esuwa satihon enante nachu enditazenlachu mitifeligut maryamn maseb atichlum anchu denez atichercheri esu bezim ale beza keruta gar new lemehon new ekidwa salinegnrachu yemalalfew gn dedeb nachu

  • @FikirDesgn
    @FikirDesgn วันที่ผ่านมา +23

    አብርሽያሳዝናልእምትሉ🎉🎉🎉😂😂❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki วันที่ผ่านมา +14

    ቆይ እኔምለዉ አብርሽ ምን ቤት ነህ እሩታጂ ሚስትህ ፅጌ አይደለችም የዋህነትክን አይ ተዉ እያጃጃሉህ ነዉ ፅጌና ዳኒ ለሩታዬም ስሜት ተጠቀቅ❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 วันที่ผ่านมา

      እባክሽ የአብርሀም ስራ ነው የዋህ ሳይሆን ሲኪን ነው ውሽማው ተጎድታበት ተጨረጨረ

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR วันที่ผ่านมา

      ታማካክሮእኮነዉከሜረጀርበትኖረሌች

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 วันที่ผ่านมา

      እነሱ ይተዋወቃሉ አብርሽ ምን ነካው

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 วันที่ผ่านมา

      @anshaebrahim3901 አየ የኔ ውድ ትክቶክ መለለትሽ ጠርቋን አብርሽ የሚሰራው ስራ ባየሽ