🔴ትረካ |ጌቶች ብሬን እንደሚወስዱት እያወቅሁ... | የኢትዮጵያ መሰረት መፍረሱን እያወቅሁ.. | Bewketu Seyoum |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj หลายเดือนก่อน +2

    በውቀቱ ስዩም እውቁት ጥበብ እንደ ውሀ ስትፈስ ባንተ ላይ ተመለከትሁ❤❤❤❤❤

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን።እኛን ህዝቦችዋንም ተስማ ምተን ተከባብረን ተዋደን የምንኖር ያድርገን።

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 หลายเดือนก่อน

    3 comments & 43 likes only, that mines ???

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  27 วันที่ผ่านมา

      😢😢

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 หลายเดือนก่อน +6

    መሠረቱ ጠንካራና የማይፈርስ በመሆኑ ነው አንተም እንደፈለክ የምትፅፈው---የምትፖስተው።እኛም የምናዳምጠው። መሠረቱ ከፈጣሪ ነው።ምነው አገራችን ፈረሰች ብሎ በድፍረት እውቅና ለመሥጠት መሯሯጡ በዛሳ???ይልቁን በፀሎትም ሆነ በጥበብ አገር እንዳይፈርስ መታገሉ አይሻልምን???

    • @yakobyishak6262
      @yakobyishak6262 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂 ወገኛ

    • @fissehahaile291
      @fissehahaile291 หลายเดือนก่อน +1

      @@yakobyishak6262 አንተም "ወገኛ" ያልከኝ ቢያንስ አገርህ ላይ ሆነህ ነው።

    • @TameratGutema
      @TameratGutema 23 วันที่ผ่านมา

      አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል ።ሰለ የትኛው ጠንካራ መሰረት ነውየምታወራው??? በሰብአዊ መብት ረገጣ እና በጋዜጠኞች እስር በአለም ከቀዳሚዎቹ ተርታ ስለተሰለፍንበት ???ወይስ ሃያ ሚሊየን ሕዝብ በጠኔ መመታቱን እና መንግስት ጆሮ ዳባ ማለቱን ወይስ በ ስድስት አመት የስልጣን ዘመን በጦርነት ስለተፈጁት እና አሁንም በድሮን ሳይቀር መንግስት ስለሚፈጃቸው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ንጹሐን ሐገር እና መሪ መሳይ ጨፍጫፊ ያላት ሐገር መሖንዋ ነው ጠንካራው መሰረት ??? አይኑም ጆሮውም ግንባር ከሆነ አድርባይ ሰው የሚሰነዘር እንቶ ፈንቶ እንጂ ምንም አይነት ጥንካሬም መሰረትም የለም!!!

    • @fissehahaile291
      @fissehahaile291 19 วันที่ผ่านมา

      @@TameratGutemaወንድም ቶሎብሎ ወደመሠዳደብ መሄድ አይገባም።ሥሜትህ ሥሜቴ ነው።እንደኔ አመለካከት አገር ማለት መንግስት ማለት ሳይሆን ህዝብና ልእልና(ሉአላዊነት) ነው።