🛑አባቴን እኔ አናግረዋለው የሄለን ወንድም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 806

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +345

    መጀመርያም የተቢ ተናግራ ነበር አርፋችው ተማሩ ስራ ስሩ ብላ ተናግራ ነበር እውነቷን ነው ጥሩ ነገሲኖርህ እራሱ ጥሩ ነገር ይመጣል ገና ልጆች ናችው ሰራሰራ አድርገህ ጥሩነገር ሲኖርህ እራሳቸው አባቷ ይፈቅዱልሀል ቆፋጠን በል እንደወንድልጅ ምንድነው ማለቃቀስ ማርቆስ ጀግና እህቶች አሉህ ለሁላችንም ጠንካራ አረያ የሆነች የኛውድ እህት የተንቢን ተመልከት በእውነት ጠንከር በል እደህቶችህ እሽ❤❤❤❤❤❤

    • @amalmalyoutube6927
      @amalmalyoutube6927 ปีที่แล้ว +1

      ehen coment yenee asab ba unat now bazi samon tara ba tara eya zore now abresh kaza aymi kaza ahun markos araa min aynat now bicha egzabeher kanante ga yihun agzo tankar bal ante la ulatanya gize eya tafatank erasen tabik hulum yalfal 😔😔🙏

    • @genzedyimer9894
      @genzedyimer9894 ปีที่แล้ว +13

      በቃይሂም፡ሆስቢታል፡መግባቱነው😢😂😂

    • @ሪሀናአሊ
      @ሪሀናአሊ ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ ปีที่แล้ว

      ​@@genzedyimer9894😂 አይቀርም

    • @saidaymam288
      @saidaymam288 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያገብቶወቷ😅

  • @BirukTube-
    @BirukTube- ปีที่แล้ว +39

    ወንድሜ እናስተካክለዋለን አትጨነቅ😢😢

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว

      እረ 😂😂😂😂ፀጉርህምንኛነው ወይስገናዛሬነው ያየሁህ😂😂😂😂

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት ปีที่แล้ว +1

      ​@@yese7783ሽሮ ወጥ ስለተወደደ ፀጉሩን እያየ ይፅናናጅ

    • @وبوي-ع3ي
      @وبوي-ع3ي ปีที่แล้ว +1

      ክክክ ጀግና ነህ እባክህ

  • @AbduselamSeid-uv7kg
    @AbduselamSeid-uv7kg ปีที่แล้ว +69

    ወንድሟን አለማድነቅ አልችልም ምርጥ ሰው

  • @mqidyitub
    @mqidyitub ปีที่แล้ว +101

    ወይ ዘንድሮ በስንቱ እንጨነቅ😢😢 ማርክ አይዞህ እግዚአብሔር ያጣመርውን ማንም አይለየው ❤🎉

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ ปีที่แล้ว +25

    ሄሉየ ምርጥ አሳቢ ወንድም ስላለሽ ደስተኛ ሁኒ ።😢ማርክ አይዞን ትመጣለች 😢ተረጋጋ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 ปีที่แล้ว +116

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @ኤልሻዳይtube_2
    @ኤልሻዳይtube_2 ปีที่แล้ว +30

    ፈጣሪ አባቶቻችንን ሁሌም ይጣብቅልን , አባቶቻችን ቆራጥ ነቻው ጀግና ነቻው , እኔም ገና የ12 አመት ልጅ ሆኜ ፍቅረኛ ነበረኝ ግን አባቴ በቁጣና በምክር ከዝያ መንገድ መልሶኝ አሁን ለደረስኩባት ምክንያት የሆነልኝ ጀግና አባቴ ነው , አባቶቻችሁን ብትሳሙ ጥሩ ነው ከእኛ በላይ እነሱ ብዙ ነገር ያውቃሉ ደግሞ በዝህ ዘመን የአባቶቻችን ምክር ና ቁጣ ያስፈልጋነል ,👂💬✅

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +4

    ማርኬ አይዞህ... ተስፋ አይቆረጥም... የ ሄሉ አባትም ምርጥ አባት ናችው... ልጃችው አይደለች ገና ስለሆናችሁ በማስብ ነው... ሲቀጥል ካስታወስክ ለሙ... ስራህን ስራ
    ትምህርትህን.. ጨርስ ይደርሳል የትም አትሄድብህም ... ብላ እንድትጀግንላት መክራህ ነበር
    አሁንም እመነኝ ማርኬ.. ትመጣለች... ምርጥ ወንድም አላት.. አባትዋም.. እንደ አባት
    ብቻ አይመስሉኝም... ... እንደ
    ጉዋደኛም ነው... ቅርበታችው
    አይዞህ... ወንድልጅ ቆፍጠን
    ቆፍጠን ማለት አለበት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍

  • @Borena-r3s
    @Borena-r3s ปีที่แล้ว +2

    2015 የወንዶች የፍቅር ማልቀስ ነው በቃ 2016ምን እደሚሆን አብረን እናያለን እጅ አረ እደወንድ ቆፍጠን በል ስትልፈሠፈስ አባቶ ይንቅሀል ዳግም ደሞ ሆስፕታል እዳጋባ ቆፍጠን በል

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np ปีที่แล้ว

      😂😂
      እኔም ለማየት ቸኩያለሁ

    • @bbn8011
      @bbn8011 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +12

    ባብርሽ ሳዝን ያንተም መጣ እፍፍፍ😢አይዟችሁ ፈተና ለበጎ ነው አንተ እንኳን እድል አለክ በወንድሟ ታገኛታለህ አይዞን ህይወት ውጣ ውርድ አለው 😢😢😢😢ህይወት መራራ ናት ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ናት ምኖ ባትናገሩ ኖሮ😢

    • @እኔነኝከዛሰፈር
      @እኔነኝከዛሰፈር ปีที่แล้ว

      እስኪ አትሞኙ እነሱኮ እየተወኑነው አንዳይነት ትወና

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢😢እኛ ለራሳችን ስንት የሀገር ጉዳይ አስጨንቆናል እናንተ ተውኑብን 😢😢መጫወቻ አረጉን እኮ ጃል 😢ባለፈው አብርሽ አሁን አንተ እንደው ጨርሶ ምንም ማይገባን አረጋችሁን ግን ሀሳብ ፈልጉ እሄ ይቅርባቹ

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 ปีที่แล้ว +1

    አረ ማርክ ከምንም በላይ ለራስህ አስብ ፈጣሪ ያንተ ካላት ማንም አይለያችሁም😢😢😢

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 ปีที่แล้ว +7

    ምንችግር አለው በስልክ ብታናግረው እሷምችግር አለባት የሆነች ገገማ ሴት እንደ ፈረስ መጋለብ ትወዳለች 🤣 ወይኔ ማርክ የኔ ምስኪን አይዞህ ፈጣሪ ያለው አይቀርም ታገሱ

    • @ትግስትሚዲያ
      @ትግስትሚዲያ ปีที่แล้ว

      😡እንደወረደ እንዴት ይጻፋል 🥹

    • @yuseftahbob9443
      @yuseftahbob9443 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂ስጠላት

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 ปีที่แล้ว

      @@ትግስትሚዲያ 👿😡😡

  • @ሀዊሀበሻዊ
    @ሀዊሀበሻዊ ปีที่แล้ว +5

    የለቅሶ ቤት ያብርሸን ጉድ ስንል አተም አይዛን ፍቅርን ቀምሼው አቀዋለሁ😢😢😢😢

  • @yese7783
    @yese7783 ปีที่แล้ว +5

    ማርክአይዞንአትለያዩምእሷ እስከፈቀደችድረስ ፡😢😢😢❤❤ፀጉርመቀባት በሴትስጠላ በወንድ ደሞ ተጀመረ 😂😂😂😂እረ ሀገሬ ወዴትእየሄድሽነው

  • @ሠላምለሀገሬለሀገሬ
    @ሠላምለሀገሬለሀገሬ ปีที่แล้ว

    እሷ ጋር ፍቅር የለም እንዴ መገናኘታችሁ እንደድሮው ቢድዬ አብራችሁ መስራት ቢቀር ስልክ ለምን አደውልለትም ሲደውልላትስ ለምን አታነሳም ነው አየቀለዳችሁብን ነው ምንም ቢሆን መጥቸ ማየት ባልችል እቤት ሆና ስልክ ማውራት ትችላለች አባቷ አብረዋት አይውሉ አካበዳችሁ መቸ ቀን ነው ፍቅር ቤተሰብ አግዶት የሚውቀው አትቀልዲብን እባካችሁ ሁላችንም አልፈንበታል😢

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 ปีที่แล้ว +113

    አረ ፍትህ ለኛ ለአማራ ህዝብ ኢንቴሪታችንን ልቀቁልን እናቴ ናፍቃኛለች ወላ😢😢

    • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
      @መይሙናተንታአጅባርyouTube ปีที่แล้ว +4

      የኔዉደ እኔም ወላሂ የኔ ዉድ እናት

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว +3

      በጣም😢

    • @njatali-wl1ly
      @njatali-wl1ly ปีที่แล้ว +4

      በመሥመር አደውይም እንዴ በመሥመር እኮ ይሰራል ዳታነው የተዘጋው

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደግሞ በአዲስ አበባ በተረሸኑት አማራዎች እጅግ ልቤ ተሰብሯል እህህህህህህህህ

    • @ራህመትቲዩብ
      @ራህመትቲዩብ ปีที่แล้ว +1

      ​@@yeshiabebe6237ጭራሽ አዲስ አበባም ተጀመረ አይ የአለህ እዝነትህን ☝️😥

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว +1

    አይ ማሪቆስ ስምህ ከባድ ነው ስለዚህ ዝም ብለህ ፀልይ። ሌላኛው ደግሞ ሄለንም ትሁን ሌላው ሴት በሙሉ ወላጆች ብዙ ዋጋ ከፍለው ነው ያሳደጉት ። ስለዚህ ቢቆጡም አይፈረድም ስንት ኩንታል እህል ጨርሰን ነው ያደግነው 😂😂 ደግሞ አባቷን ላግኘው አትበል ይባስ ነገሩ ይከራል። ሽማግሌ መላክ አለዚያ አርፋችሁ ስራችሁን ስሩ በተስፋ ተጠባበቁ ።

  • @fatmatube5612
    @fatmatube5612 ปีที่แล้ว

    ምንም ቤተሰብ ስልኳን ቡወስዱባት እሱን ለማናገር መንገድ አታጣም ግን ድራማ ነው የአብርሽም 😂 ትንሽ ቆይተን ደሞ ማን አለ ጥንዶች እኛም ተጣላን ብለው እንዳይመጡ ሲደጋገም ግን ያስጠላል 😂

  • @zdyemariyamlji
    @zdyemariyamlji ปีที่แล้ว +3

    አይዞህ ማርክ ትገናኛላችሁ አባቷም ለጊዜው ቢቆጡም ይተዋሉ አታስብ አይ ፍቅር ክፉ😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA ปีที่แล้ว +6

    አይዞችሁ እግዝአብሄር ያጣመረውን ሰው አይለይም ፅኑ ፀልይ ጌታ ጣልቃ ይግባ😢😢😢

  • @Noria-p5d
    @Noria-p5d ปีที่แล้ว +16

    ይሄሰፈር አቃዋለዉ ትዝ አለኝ 😢😢😢😢😢 አይዜኝ ወድሜ አላ አብሬ ይጨምራቹሀላ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taibatauba3320
    @taibatauba3320 ปีที่แล้ว

    የሀነገር ግን አሁን አሁን ፖራክ እየመሰለኝነው ይቅርታና ማለቲ አብርሽ ሲጨርስ አተጀመርክ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ปีที่แล้ว +2

    አሽ ግን ለሁሉም ነገር ካሜራ አስፈላጊ ነው ግን በውስጥ ለምን አጨርሱም ግን በፈጣሪ🤔

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq ปีที่แล้ว +4

    አረደወ ሥቱን እናፅናና ጋይሥ 😢 በሥቱ ልቆላ አለችቡና ልሥቱተጨቀን አብረሸን አረጋጋን ሥንል አተ ደግሞ ጀመረል 😢 እዚህ የአገር ሠላም ሠላማችንንነሥቶናል 😢😢 በቃእኔ ይቱብ ማየቴንላቁም 😢😢😢

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
    @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ 😂😂ላተ ነው የማዝነው😂 እህቴ መክራው ነበር ግን ለሙ ምክር ብሰሙ ምንትሆናላችሁ አተም አብሽርም አልቃሻወች እናተ ወንድ አዴላችሁም በለቅሶ 😮ወንድ ልጅ ተበላ

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 ปีที่แล้ว

    እረ ወድሜ እደዚ አትውን እራስክን ጠብቅ ቀስ ብለክ አባቶን ማናገር ይሻላል አይዞን ውሉም ለበጎ ነው😢😢😢

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 ปีที่แล้ว +2

    አረ በአለ አሁንስ በዘ ከምረ ደቅኖ በየቃኑ ማለቃቃስ ምን የምሉት ነዉ አበቱወን እኔ አነግረለሁ አለለም ለመንኛዉም ታረገግታቹ እዘዉ ጨሪሱ 😍😍😍

  • @hamidfozitube4934
    @hamidfozitube4934 ปีที่แล้ว +1

    አይዞክ ማራኪ ወላሂ ለገባው ፍቅር ከባድ ነው ሳዬተያዪ ሳያወሩ ለቀናት መቆየት ከባድ ነው 😢😢😢😢😢አልችልም እኔም

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ለምለም የፈራሽው እና የምትጠይው ነገር ደረሰ ፈጣሪ ወንድሞችሽን ይጠብቅልሽ እነሱም እንዳይበላሹብሽ ቁጭ አድርገሽ ምከርያቸው

  • @kelemYube
    @kelemYube ปีที่แล้ว +28

    እኛ የጨነቀን የሀገራችን ሰላም ማጣት😊

  • @Tube-fz4se
    @Tube-fz4se ปีที่แล้ว

    አትጃጃሉብንየ ዩትብርብአሰከራቹለተመልካችክብርየኑራቹከአብራሀምኮርጀክነዉአተአይዲያሞልቶዋልቀይርአያስጌድም😫😫😏😡😡😡👹

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዘንድሮ ምን ይሻላል🥺🥺🥺🥺👍

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 ปีที่แล้ว +56

    በአብርሽ ተደሰተ ስንል ያደሙ አይዞክ ማርኬ❤❤😢😢😢😢

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ማር

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว +1

      ምንይደሰታል አብርሽዬ ስራአቁሟል ፡ተኝቷልሲጀመር😢😢😢

    • @ሀዩነኝያአባቴልጅ
      @ሀዩነኝያአባቴልጅ ปีที่แล้ว

      አብሸረ ፍቅረ አሸናፊ ነወ ጠክሩ😢

    • @እኔነኝከዛሰፈር
      @እኔነኝከዛሰፈር ปีที่แล้ว

      አውቀው እኮ ነው ይሸቅሉብን

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 ปีที่แล้ว

    አይዞኝ አባቷ ትክክል ናቸው ቅድሚያ መማር አለባት ለሳቸው ገና ናት እናንተ ደሞ ርቃቹ ሄዳችዋል ፍቅር መልካም ነው ሲጀምር መናገር አልነበረባትም እናንተ ገና ተማሪ ናቹ እንዴት ብታስቡ ነው እሽታቸውን የምጠብቁ ራሳቹን እስክችሉ እናንተው በሚስጥር ተዋደዱ ለቤተሰብ መንገሩ ይደርስ ነበር ቸኮላቹ አሁንም ቢሆን መገናኘት ትችላላቹ ወብድሟ ማወቁ ጥሩ ነው በሱ አግኛት እንዲ አትሁን

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ መጀመረያ ትምህሪታችሁን ተማሩ ከዚያም ቤተሰብ በደሪጃ አሰጠይቃችሁ ተጫጩና ተጋቡ ፊቅሪኛየ አለኚ ብሎ አባትን መጠየቅ ምን አይነት ዲረት ነዉ😢😢

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 ปีที่แล้ว

    እጭ እናተ ደግሞ ሲጀመር ለምን ተናገራችሁ ዝብላችሁ ኑራችሁ ልትጋቡ ስትሉ ማሳወቅ አሁን በድብቅ መገናኘት ቸኮላችሁ

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 ปีที่แล้ว +10

    በፍቅር መካከል ቤተሰብ ሲገባ በጣም ከባድ ነው አላህ ይገዝህ ወዲም

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว +2

      ተይባክሽ ትዳርመሰለሽዴ ዝሙት እጂ ፉቅርአደለም ትዳር ላይነው ፉቅር

  • @fikerteshome2872
    @fikerteshome2872 ปีที่แล้ว

    የምር አሁንስ ቤተሰብ የሞተባችሁ አደርጋችሁት እኮ ወንድ ልጂ እንደ ወንድ ሲሆን ነው ከባድን ፍቅር አውቃለሁ ግን በውስጣችሁ ነው መደበቅ ያለባችሁ አትሽለጥለጡ እንደ ተቆጭ ማጣት😊

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +1

    እድሜአቸው ነው ብቢፈቃበሩ ምናለ ጨዋዎች ናቸው አልባሌ ቦታ አይውሉ ሱስ የለባቸው እባክሆን የሄሉ አባል ልጅኦን ለልጃችን ይፍቀድ ሄሉም የኛ ልጅ ናት እርሶ ቢወልዷትም እኛ ወደን ፈቅደናል የተከበሩ የሄሉ አባት እርሶም ወደኛ አሳብ እንዲመጡ በትህትና እጠይቃለው🙏pls ከታላቅ አክብሮት ጋር ።የሄሉ ወንድም👌

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +25

    የጉራጌ አባቶች ልጃችንን አንሠጥም በማለት ማሳሠቢያ ገልፀዋል😂

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist1238 ปีที่แล้ว

    አይ አሁንሰ አበዛችሁት እኛ ሰራ አለብኝ ሆ ሰራ ሰሩ
    ከፍም የዝመራ ወቅት ነወ አትጃጃሉ 🤔🤔

  • @ygfvggu5490
    @ygfvggu5490 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ቤተሰቦች ግን አፍቃሪናቸው መሰለኝ ውድም እዲሁ ሲያለቃቅስ አኪቤት ሄደ ደሞይሄ ተደገመ😢😢😢😢😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +11

    አይዟችሁ ፈጣሪ ሲፈቅድ ይፈቅዳሉ ቤተሰብም❤🎉😢ፍቅርኮ ከባድ ነው

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว

    ወይኔ አብርሽ ፈገግ አለ ስል ማርክ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አይዞህ በፍቅር ውስጥ እንቅፋት ያለ ነው ጠንካራ ሆነህ የመጣውን መወጣት የግድ ነው የደረሰበት ያቀዋል😢❤

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል ปีที่แล้ว +1

    አይዳ!!!ሔሉ ለቤተሠብ ማሣወቂያ ጊዜዉ አልነበረም! ማንኛዉም አባት ፈቃደኛ አይሖንም መጀመሪያ ትምሕርቷን መጨረስ ነበረባት ለአባቷ ከማሣወቋ በፊት ብቻ አይዞን ጠክሩ

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ ปีที่แล้ว

    ማርክ ጀዝባ😂😂😂 አይዞህ ነቃ በል እኔ የሳኩበት ምክንያት አለኝ ባለፈው አብርሽን እደት ለሴት ታለቅሳለህ እደት ሲል ነበር ውይ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ወንድሜ ግን የገባው ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 ปีที่แล้ว +13

    አብት ወንድም ሺ አመት ኑርልት❤❤❤

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ ปีที่แล้ว

    ምን ያሽለጠልጣችሆል ሀዳ በርግጠኝንት ያተም የፀይሙም ልጂ ፕራክ ነው part 3እንጠብቃለን ደሞ ትወና 1ናችሁ ፍልም ጀምሩ ያዋጣችሆን😂😂😂😂😂😂😂

    • @yese7783
      @yese7783 ปีที่แล้ว

      አብርሽአይደለም ይሄምእንደዛውስለማቃቸውነው 😂

  • @abcDef-lb5eq
    @abcDef-lb5eq ปีที่แล้ว

    ግን የኔ አድርቅ ብቻ ነው የማያለቅሠው 😅😅😅እዳው አትነፋርቁ ወንድ ልጂ ቆፍጠን ሲል ነው እዴ ነቃ በል የለሙ ወድም ሁነህ 😮

  • @mesitube5623
    @mesitube5623 ปีที่แล้ว

    አረ አታላዝኑብን ካሜራ እየደቀናችሁ እኛ ምን እናርጋችሁ ስንት የሚያስጨንቀን ነገር አለ በውስጥ ፍቱት ሁሉን ነገር አደባባይ ላይ አታውጡ ይደብራል ሚስጥር እሚባል ነገር አለ

  • @HbB-y7z
    @HbB-y7z ปีที่แล้ว +4

    ለሁሉምግዛ አለው ደግም እሣእራሱ በጣምደፍርናት ክብርእምባልነገርአለካ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi ปีที่แล้ว +4

    ማርክ አይዞ የትም አቴድም ያቴ ከሆናች ፆሎት ማርግነው ማፍቴዉ 😢😢😢😢

  • @FafiFafi-t5k
    @FafiFafi-t5k ปีที่แล้ว +13

    መልካም ወንድሜ ተደላ❤

  • @አፀደማርያምነኝ
    @አፀደማርያምነኝ ปีที่แล้ว +8

    ወድሟግን በስማብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq ปีที่แล้ว +2

    ወላሂወደሟ ምረጠረ ያራዳልጀ ነወ እረግጠኛነኝ ወደሟአባቷንያሣምነዋል😢😢😢😢ከዛምይታረቃሉ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +4

    ተረጋጋ ሁሉ እግዚአብሔር የፈቅድ ነዉ አይዞክ ❤❤❤❤❤

  • @gjgfug7060
    @gjgfug7060 ปีที่แล้ว +6

    የተቢ ልፋትሽ ከንቱ ሆነብሽ የኒ ውድ አች የቻልሽውን አርገሻል የራሳቸው ጉዳይ 😢

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb ปีที่แล้ว +8

    አገራችንን ሠላምአርገልን. የአረብ. በሸበካምክኒያት. ቢተሠብ. ማነው. የናፈቀው😢😢😢😢

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว

    አይዞክ አብሽር ተረገጋ ሁሉም ይስተከካለል ወድሞ ምርጥ ሰው እሱ የነግረው አበቶ እሽ ይለል ስረረገጋ ግዜ ስጡት

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 ปีที่แล้ว

    ማርክ አይዞህ እግዚአብሔር ያንተ ካላት ማንም አይለያቹም 😢😢 ወይ ፍቅር ምን የማያደርገው አለ ኡፍፍፍፍ አንዱ ይከዳል አንዱ ችግር ይገጥማቸዋል 😢😢

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha ปีที่แล้ว

    አይይይይይይ ዘድሮ እረ ምነዉ ብጥብጥ ሆነሳ ግን ሴቶች ደስስስ ያላቹ ይመስለኛል ፍቅርን ወዶች ይዟቸዉ እያስለቀሳቸዉ ነዉ በፊት ሴቶችነበረ ሚያለቃቅሱት ፍትህ ለወዶች 😡😡😡

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 ปีที่แล้ว +1

    ልጁ ናትኮ አባቷ ምንም ጥፋት የለበት ተማሪ ናት በፍቅር ሥም የሥንቱ ሤት ሂወት ዝብርቅርቅ እያለ እያየ ባይቆጣ ነበር እሚገርመው

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ አይሳሳትም ግን ከርፍደ ይገናል ብዙወቻችን

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +5

    በቃ የዘድሮ ፍቅር ለ ሳምት ብቻ ሁነ ቀረ 😅😅😅

    • @fanyhabeshawityoutube9178
      @fanyhabeshawityoutube9178 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሱም የለም 😂😂😂😂እንጂ ፍቅር ከሞተ ቆያ እኮ😂😂

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ ปีที่แล้ว +1

    አሁንስ በስቱ ሰው ይጨነቃል እኔ ለራሴ ቤተሰብ ከገኛሁ 8 ቀን ሞላኝ ቤተሰቧች ናፍቀዉኝል አት ደሞ እዚህ ትግዘህ ሳይህ ደስስአይልኝም ኡፍፍፍፍ ዘድሮስ ግን ወንድ ልጅ ቀብራር ስል ነው የሚምርው አትልፈስፍስ ማርክ

  • @zየበረ
    @zየበረ ปีที่แล้ว +1

    እር ማርክ ነገበኔ ላይ ነዉ ብለን አናስብም አብርሽ ሀኪም ቤት እደሆነ ለሷ ነዉ እድህ የሆከዉ እያልክ ነበር ነገ ዘሪ ሳይል ወዳተ ተሳፈረ እህታችሁ የትቢ ተናግራለይ አተ ቢኖርህ እራስህን ብትችል ኖሮለማንኛዉም ፍቅር በፈተና ምሀል ናት ጠንከር በል

  • @SaeedImam-l5j
    @SaeedImam-l5j ปีที่แล้ว

    አጉል ባህል እኛ ፍቅር እምናውቀው ቤተሠ ሳይሠማ ሰጥለጥ ያለ ነበር ግን አሁን በቃ ሁሉንም እኛ እጨርሠው ሆነ አባቷ ጥፋት የለባቸውም አንተም ተማር እሷም ትማር እስከዛ መፋቀር ሁሉንም ነገር በተሠብ ነው እሚጨርሠው። ማርክ አርፈህ ተቀመጥ አባቷን እኔ ላውራው እምትለው ምን አይነት ድፍረት ነው😢😢😢

  • @ሱሱየአላህባሪያ
    @ሱሱየአላህባሪያ ปีที่แล้ว +25

    አይይይይ አገር ተጨቃ ሰዉ ቀልድላይነዉ ታድበተሰብ አድአይነት ድራማ አይደብርምኢጭ ይልቅ ፋትህ ለአማራ ህዝብ ፋትህ ፍትህ ለንፁሀን😢😢😢😢

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 ปีที่แล้ว

      የዉስጤን ነው ያወራቹ

    • @ሱሱየአላህባሪያ
      @ሱሱየአላህባሪያ ปีที่แล้ว

      @@fetijegnatube9887 ወላሂ ዉነቴነዉ ሲያስቡን የማናቅ አረጉን ትንሺ እኳን ሚቆይ እሺ ይመስላል በሳምቱ ደሞአድአይነት🤔😁😁😁

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد ปีที่แล้ว

      ​@@ሱሱየአላህባሪያዉሸት መሆኑን እያወቅን እናያቸዋለን አነሡ ምን ያርጉ

  • @seadifkr12342
    @seadifkr12342 10 หลายเดือนก่อน

    ብሪኬ ትለያለህ ጓደኝነት ባንተ ይብቃ ዊናየ ንግግርህራሱ ደስ ሲል🥰 ማርክ ጠንከር ነው ማለት እደወድልጅ ቆፍጠን በል

  • @lubabalubaba-lq4cl
    @lubabalubaba-lq4cl ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ አብርሽ ሲረጋጋ ደሞ አተ ለሁላችሁም ትግስቱን ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ እኔ እራሱ ደከመኝ ስላገሬታስብ😢

  • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
    @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ ปีที่แล้ว +4

    የተንቢ ቤተሠቦች ምነው ፍቅር አልበረክትላችሁ አለ😢😢😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว

      😂ሳልፈልግ አታሰቂኝ😊

    • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
      @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ ปีที่แล้ว

      @@hilamoo928 ክክክ አነሡ እያለቀሱ ያንችመሳቅ ግፍነው። ምንልበል አብረሃም ኡኡኡሲልከረመ እሱሲረጋጋ ማርቆስ ተደገመ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว

    እና ቪዲዮ መቅረፁ ምን የሚሉት ነው ምነው አብርሀምን ቆፍጠን በል ለሴት ብለህ እዴት እንዲህ ትሆናለህ ስትል አልነበር አተም ቆፍጠን ብለህ ትምህርት ህን ተማር እሷም ትማር ያኔ ሁለታችሁም ጨርሳችሁ እምትፈልጉበት ደረጃ ስትደርሱ ተጋቡ የሄለን አባት ትክክል ናቸው የሁሉም ቤተሰብ ልጆቻቸው ትልቅ ደረጃ እዲደርሱ ነው የሚፈልጉት

  • @gentimesfin9154
    @gentimesfin9154 ปีที่แล้ว +2

    የሌለ ድፈረት ነው የተዳፈራቹት ሲቀጥል አባት እኮ ሚቀበለው ይህን ነገር አይደለም ለማንኛውም ሁሎ ሐገር ወግ አለው

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስን አድገው ሳያበቁ ፍቅረኛ ከዚያ መጃጃል ኤጭ ምናለበት መጀመሪያ መድረስ ከምትፈልጉበት ለመድረስ ብትሰሩ ብትማሩ ከዚያ ሌላው ሁሉ ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ይደርሳል በራሱ ጊዜ ይሳካል ። እህታችሂንም አስቡላት አትጃጃሉ እኔ በሷ ቦታ ሆኘ ባየው በጣም ከባድ ነው በየተራ የእናንተን ጭንቀት ማየት ስታናድዱ አሂንስ ተረጋጋ እራስህን ሁን ለቤተሰብ ጊዜ ስጡ

  • @hryhdhd2326
    @hryhdhd2326 ปีที่แล้ว +4

    ወድመየዉን ሚወድ እስኪ like😊😂

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ ปีที่แล้ว +1

    እናተ ቤት የሆነ ምች ነገር መቷል ይሄን ሠሞን አብርሽና ማርክ ጠከር በሉ ቆፍጠን በሉ በሞቴ አታለቃቅሡ

  • @حياةحياة-ب8ظ
    @حياةحياة-ب8ظ ปีที่แล้ว

    የኔብጋደኛህነዉ ቡርኪወላሂ የሂሉወዲም ለራሱምርጥልጂያራዳልጂወላሂ❤❤❤❤❤

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው ሴቶቹ ምክንያት እየፍጠሩ ቢሆንስ ሰፍአርገህ አስብ እሶ ብትፍልግ አባቶ ሙሉቀን አብረው አይውሉም ቢያንስ በስልክ ማውራት ትቸልነበር ያምአለ ያ ጠንከር እንደውንድ ምንድነው ትዳር አልመሰረትክ ገና ልጅነህ አቦ ጠንክር

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว

    አቤት የዘድሮ ፍቅር እኔ በአይኔም አይዞርም ክክክክ አይዞህ ወድማችን😅

  • @ሰመር4212
    @ሰመር4212 ปีที่แล้ว +6

    አይ ኮመንታተሮች ምስኪን እኮ ናችሁ 😂😂ይሸቅሉብናል ቢዝነስ ነው
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሀገራችን

  • @Heroth577
    @Heroth577 ปีที่แล้ว +21

    እኔ ደግሞ ወድሟን አፍቅሬዋለሁ የሔለንን ❤❤❤

  • @sara48308
    @sara48308 ปีที่แล้ว +5

    አይዞክ ጠከር በል እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርዳላችሁ😢😢😢😢😢

  • @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ
    @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ ปีที่แล้ว +6

    እረ ለአማራ ህዝብ ድአና ፆለት አርጉማ ናህና ሹደከልና ስለፍቅር።

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +4

    በአብርሽ ስናዝን የአንተም ተደገመ አይዞህ እዉነተኛ ፍቅር ፈተናዉ ብዙ ነዉ ዋናው እናንተ ፍቅር ይኑራቹ ሌላዉ በሂደት ይስተካከላል

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እንሁን ማር

    • @ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ
      @ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ ปีที่แล้ว +2

      ለብርሽማ በሷ ምክናት ነው እዲ የሆንከው ብሎት ነበረ

    • @amenshow2384
      @amenshow2384 ปีที่แล้ว

      @@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ እኮ አይገርምም ዛሬ እንደዛ ሲለዉ እኔም ገርሞኝ ነበር ያኔ የፍቅር ጥያቄ አቅርቦላት እንቢ ስትለዉ ታሞ ሆስፒታል ሁሉ ገብቶ ነበር ለአብርሽ እንደዛ ሲለዉ ገርሞኝ ነበር 😁

  • @aminaseid-lv2xk
    @aminaseid-lv2xk ปีที่แล้ว +10

    አይዞችሁ ❤❤ምርጥወንድም❤❤❤

  • @naeemamuhammed4041
    @naeemamuhammed4041 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አይ ሽቀላ በቃ አይደያ ጠፋ አይደል ካሜራፊት ተደቅኖ እሚያለቅስ ሠው ግርምምምይለኛል

  • @AlmazWendmu-qt6mk
    @AlmazWendmu-qt6mk ปีที่แล้ว +3

    አይዞክ ❤ወንድም ማለት እንደዚህ ነው

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 ปีที่แล้ว

    እጭ እሁንሥ አባሳችሁት ሚዲያላይ ወቶ ሀዘን ለቅሶ ምንናምን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 ปีที่แล้ว +4

    የፍቅር እምላክ ይርዳችሁ በእዉነት ስሜቱ ከባድ ነዉ ደስታችሁን ሳታጣጥሙ😢

  • @sagusagui6368
    @sagusagui6368 ปีที่แล้ว

    እናንት አፈቀርነን ብላችሁ ታለቀሳላችሁ እኛ ደሞ የአማራ ህዝብ ጆነሳይድ ታወጆበት ሰው በተወለደበት አገር እየተገደለ መኖር አቀቶታል 😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😭😭

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว

      በጣም ስት አለ ወላሂ በስደት ልባችን ተሰብሮ😢😢😢😢

  • @Sofia-v3k5r
    @Sofia-v3k5r ปีที่แล้ว

    አይዞህ ፈጣሪያለው ነው የሚሆነው ደሞ አባቷም እሽ ያላል አታስብ ያባትነት ወጉ ነው እሽ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 ปีที่แล้ว +1

    አላህአይለያችሁ፣ወድሟግን በጣምነዉየተረዳህማርነዉ👍👍👍👍

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 ปีที่แล้ว +3

    ያትንቢ ማጀማሪያም ስትነገራቹዉ ነበራ እንደ እነት ነዉ ምትጫነቅልቹዉ ምስክን አይዞኝ ያልፈል 😢😢😢

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 ปีที่แล้ว

    ኧረ ብዙ አሣብ አለብን ቆፍጠን በል እንደወንዲ እሷ ደሞ ምንም አላለችሁ አባቷ ተይ አሁን ስላሏት እጂ ፍቅር ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ኧረ

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 ปีที่แล้ว

    ላብርሽ ሲገርመኝ ያተም ተደገመ በል ስራ ስራህን ሰርተህ ትልቅ ደርጃ ድርስ ያንን ጊዜ ለምኖ ይሰጠሀል ግዴለህም ጠካራ ሁን እሷም ላባቷ ጥሩደርጃ የሚፈልገዉን አይነት ስራ ታሳይዉ ታገሱ ሁለታችሁንም ይጠቅማል አይጎዳም ማርቆስ የተቢይ እዳገርፍህ ድጋሜ ጨጋራህ ይነሳና ጠካራ ሁን

  • @zednegnyedengelmarymlej8175
    @zednegnyedengelmarymlej8175 ปีที่แล้ว +1

    የቡታጀራ ፍቅር ደሞ እንዴት ያለ ነው ይገርማል የተንቢ ጨርሳዋለይ 😊😮

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ ปีที่แล้ว

      ሳይሆንም አይቅር ክክክክክክሁሉም ፍቅር ፍቅር እያሉ ሞሞታችዉ ነው እኮ ለሁሉም አይለያችዉ

    • @zednegnyedengelmarymlej8175
      @zednegnyedengelmarymlej8175 ปีที่แล้ว

      @@የበራሀዋእርግብ መቸም ማለቃቀሰ ነው ይዞቸዋ ትላንት እያፅናኑ እሄው ለራሱ መጣበት

  • @ف-م4ذ
    @ف-م4ذ ปีที่แล้ว

    ወንዶቹ ሴት አሴት ናችሁ ምንድነው ነገሩ የወንድ ስብህናህ ወዴት ኤደ አባት እኮ ልክ ነው የልጁን የሚጠቅማትን ያውቃል አርፈህ ትምህርትህን አትማርም በዩትብ ብር ተማምነህ ሴት ላይ ቂብ ያሳፍራል እሺ???

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 ปีที่แล้ว

    እናተም እኮ ቸኩላችሁ አል ገና ሌጆች ናችሁ ቤተሰብ እንዴት ይፈቅዳል አበዝህ ስአት

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 ปีที่แล้ว

    ጭራሽአባቷንአንተነውዴየምትለው😢😢😢 እረጥሩአይደለም እግዚአብሔርያሥማማችሁ🎉🎉🎉