የቤተሰብ ትውውቅ በዓልን ከሩታ ፋሚሊ ጋር አሳለፉን😱💕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 หลายเดือนก่อน +689

    የአብርሽን እና የሩታን ሰርግ በጉጉት የምጠብቁ እስኪ ልያችሁ 👍

    • @عليعلي-و4ع9ض
      @عليعلي-و4ع9ض 9 หลายเดือนก่อน +8

      ምን አገባን እኛ

    • @awlaw6688
      @awlaw6688 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤❤ሳሪዬ ባመሲ ሞት አዝነሻል ዬኔ ዬዋህ ስታላቃሺ ስላዬሁሽ ነው😢😢😢😢😢

    • @awlaw6688
      @awlaw6688 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@عليعلي-و4ع9ض😮😮😮ማን ጣራሽ

    • @ዙዙዬ
      @ዙዙዬ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 9 หลายเดือนก่อน +447

    አብርሽ እና ሩታ በጣም የናፈቃቹ👍👍👍
    በየ ቀኑ ቪድዮ ይልቀቁ የምትሉ👍👍

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 9 หลายเดือนก่อน +242

    የአብርሽ እና የሩታ ደስታ የሚያስደስተዉ ማነዉ❤❤❤❤

    • @bikib4975
      @bikib4975 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሄሉዬ ናቲጋር ተጣለቹ እንዴ😮

    • @imaway7619
      @imaway7619 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@bikib4975 Yamshal inde hoy😂😂😂😂

    • @MediomerMediomer-uk4tk
      @MediomerMediomer-uk4tk 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ወላ

    • @birhan694
      @birhan694 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉

    • @ገኒየራያዋ-ገ3ገ
      @ገኒየራያዋ-ገ3ገ 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 9 หลายเดือนก่อน +105

    የሩታንአክስትን የሚወዳትብቻ❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 9 หลายเดือนก่อน +59

    የሩቲዬ እህት ስታምሪ አትጠገብ ምን ሆነሽ ነዉ የጠፋሽዉ አብርሽ ስነ ስራአት አትጠገብን ይዘህብን አትጥፋ

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል አትጠገብ የኛ አደኛ ልእልቶ ሩታዬ

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ 9 หลายเดือนก่อน +94

    አብርሽ ለሰው ያለው ክብር ይለያል 😊😊😊

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 9 หลายเดือนก่อน +2

      betam maryamn😢❤❤❤❤

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 9 หลายเดือนก่อน +2

      አው የጋሼ ልጆች ሰው ያከብራሉ በአጠቃላይ የተንቢ ፋሚል ሰው አክባሪ ናቸው

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 9 หลายเดือนก่อน +2

      @@hadrahadra6610 አገላለፅ ይሉሃል አባቴ እንደዚህ ነዉ ምንም ጥርጥር የለዉም ጨዋ የጨዋ ቤተሰብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 หลายเดือนก่อน +344

    አብርሽ እናሩታን በፍቅር የሚወድ እስኪ 👍👍ደምሩኝ❤

    • @AbGrace138
      @AbGrace138 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉

    • @rahmamohams4741
      @rahmamohams4741 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @TOYIBAMistofa
      @TOYIBAMistofa 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉

    • @RutaTube31
      @RutaTube31 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 9 หลายเดือนก่อน +99

    አብርሽ ሩታ ከሊሉ ዩቱብ አይደምቅም ከናሱ ነው የሚያምርዉ
    በጣም ተናፍቃቹሀል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    የኛ ድምቀቶች

  • @MmM-g9r7z
    @MmM-g9r7z 9 หลายเดือนก่อน +32

    አብርሽ በጣም እድለኛ ነህ እሩታን የመሰለቆንጆ ሞዴል የሆነች ሚሰት ሰለሰጠህ ጌታህን አመስግን አድናቂችሁ ከናዳ ነኝ❤❤አ&ሩ❤

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 9 หลายเดือนก่อน +24

    እልልልልልል ንግስቷ ንጉሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድ ማነው እንደኔ ደስ ያለው

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 9 หลายเดือนก่อน +257

    በዚ በዓል ሩታን ከጋሽዬ ጋ ታዋዊቆ ዪማጣሉ ቢሎ ያጠበቃ ለይክ አይከፈልሚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 9 หลายเดือนก่อน +6

      እኔስ ብትይ ስለ ቆዩ ከባድ ቪዲዮ ነበር የጠበኩት 🤔🤔🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ 3:11

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 9 หลายเดือนก่อน

      ውነት፡እኔም፡ብዮ፡ነበር

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 9 หลายเดือนก่อน +3

      ቀጣይ ጋሽየና እሩታ አብረው ይመጣሉ ጠብቁ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 9 หลายเดือนก่อน +1

      ይሷ እሽ አትልም

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 9 หลายเดือนก่อน +85

    የሩታ እህት ደስ ትላለች የሚል እጅ ወደደላይ

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 9 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ታምራለች❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 หลายเดือนก่อน

      @@tftggg8965 ዉድ ደሚሪኝ

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo 9 หลายเดือนก่อน

      አንደበታጣፋጭ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 9 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ቀለል ያለችነች እደሸገር ልጆች አይሞላቀቁም ሩታም እህቶም ደስ ይላሉ።

  • @Wendezele-1439
    @Wendezele-1439 9 หลายเดือนก่อน +99

    የሩታዬ ወዳጆች የታላቻሁ❤❤❤

  • @ቅሱ-03
    @ቅሱ-03 9 หลายเดือนก่อน +26

    ምን ልሁንልሽ የኔ ሱስ ቃላት ያጣሁልሽ የኔ ሙሉሴት ሙሙሙትትት ብዬ የምወድሽ የሚዲያዉ ውበትም ድምቀትም የኛ ጠብለል ልእልቷ የኛ ንግስት ቀኑብሽዬ እንኳን ሳቅሽ ኩርፊያሽ የሚናፈቅ ምን ልሁንልሽ የልቤ ሞት ስስት የምልልሽ የኛ ጨረቃ ውበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hixhe6bdjjd531
    @hixhe6bdjjd531 9 หลายเดือนก่อน +18

    የሩታየ። ሸጋባል። ሩታየ።። የአብርሽ ንግስት።። ሁላቺሁም። አምሮባቸኋ። ል። ።።። ኮኮቦቺ።። ፈጣሪ። ተመጥፎ። ይጠብቃቺሁ።። ውዶቺ። ጀግናወቺ💪💪💪💪💪🌹

  • @user-dg9np6cf21
    @user-dg9np6cf21 9 หลายเดือนก่อน +56

    ማነው ትላንትና እንደኔ ስጠብቅ ውሎ ያደረው የኔ ተናፋቂዎች በጣም እወዳችኋለሁ አብሬሽንና ሩታ ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ 💕👍

  • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
    @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 9 หลายเดือนก่อน +86

    *_🌹➘ሩታዪዪ የኔጀግና ሴት🌹»_*
    *_➘የሰዉ አሉባልታ ፈፁም ያልፈተነሽ_*
    _➘ዉስጥሽ ያለ ህመም ለብቻሽ የረታሽ_
    _➘ለሌላ ያልገባዉ ከሰዉ ያልደረሰ_
    _➘ስቃይ ቁስሉን አዝለሽ ልብሽ ያራሰ_
    *➘እጅሽን ያልሰጠሽ ከዛሬ የደረሽ_*
    *➘ሀሉን ተቋቁመሽ ለነገ ያነገብሽ*
    _➘እዉነቱን ልንገርሽ ጀግና ሴት አንች ነሽ_
    *➘ሰዉ ቀርቦ ቢሸሽ እምነትሽን ቢያጓል*
    *➘በፈጣራ ተወክላ ነገ የምቀጥል*
    _➘አጨለምናት ሲሉ ፈክተሽ የምደምቂ_
    _➘አስለቀስናት ሲሉ ንቀሽ የምትስቂ_
    _➘በፈጣሪ ተወክለሽ ሁሌም የምደምቂ_
    *➘ማለፍ የምታዉቂ ሁሉን ፈገግ ብለሽ*
    _➘እዉነቱን ልንገርሽ ጀግና ሴት አንች ነሽ_
    _➘በየዋህነትሽ በደካማ ጎንሽ_
    ➘*አራዳ ባይቹ ገብተዉ ቢሸዉድሽ*
    _➘አንች እያመንሻቸዉ እነሱ ቢከዱሽ_
    *_➘ላንች ትምህርት ሆኖ ያለፈዉ ስተትሽ_*
    _➘ዛሬ ደምቀሽ ሲያሽ መልሰዉ ሊያጠፊሽ_
    *➘አንች ስታበሬ እደሻማ ቀልጠሽ*
    *_➘አለንሽ ይሉሻል ዛሬም ሊሸዉድሽ_*
    _➘እናማ ነቃ በይ ጀግና ነሽ አዉቃለሁ_
    *➘ሩታዪዪዪዪ ቃል አጣሁልሽ በምን*
    *_ልግለጥሽ የኔ ትግስተኛ የፍቅር መምህር ብቻ እወድሻለሁ የኔ ሰቀቀን🌹🌹🌹🌹_*

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DanaY-j2j
      @DanaY-j2j 9 หลายเดือนก่อน +1

      ያኔ ውዲ❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዋውውውው የምር ገጣሚ ነሽ የኔ ውድ💯

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 9 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰🥰🥰ዋው🥰🥰🥰🙏

    • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
      @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 9 หลายเดือนก่อน +3

      👏👏👏ትችያለሽ

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 9 หลายเดือนก่อน +180

    ትናትና ሲቀሩ የተናደደባቸው እጅ ወደላይ ❤❤❤❤😂😂😂ኡፍ እኮን አደረሳችሁ የኛ ውቦች ሩታንና አብርሽን ኤፋንና ሀይሚ ሁላቸውም ባድ እድመጡልን በላይክ አሳዩልኝ❤❤❤❤❤

    • @AnanjSnje
      @AnanjSnje 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅ወሮ ጥማት😅😅😅

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በጣምነበረ የተናደርኩት አሁን በጣምደስ አለኘ የኔ ሱሱቺ ከቱ ምን አሰነክተዉንነዉ የሳቺዉ ፍቅር ሊገለንነዉ

    • @ሀይሚ-19
      @ሀይሚ-19 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @akjgy1054
      @akjgy1054 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ 100❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @ቅድስ
    @ቅድስ 9 หลายเดือนก่อน +17

    ዊው ደስ ይላል ግን እሩታ እዳተድ ጠብቅ ሸገረ ከሄደቺ ከባድ ነው የሜሆንብህ ደግሞ ከነጋሽየጋ አስተዊውቃት ከቤት ወስደህ ልጂቱ ትለያለቺ ክርቶስ ለኛስል ተሰቀለ እሩታ ደግሞ ለተስትል ተሰደበቺ ፈቅርን በአለም ሰበከቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እሩታ

  • @BurtishFamily
    @BurtishFamily 9 หลายเดือนก่อน +6

    የሩታዬ አክስት ዋዉ ምርጥ ባለሙያ እንዴት እንደምወዳት አብርሽዬ የሩታዬ እህት ሁላችሁም ቤተሰብ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤ በአል አደረሳቹ❤🙏

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 9 หลายเดือนก่อน +83

    ይሄን ፁፍ ለምታነቡ በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🎉🎉🎉

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ 6:38

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @uty2509
    @uty2509 9 หลายเดือนก่อน +199

    ዛሬቀርታችሁቢሆን ሰላማይ ሰልፍልወጣነበር😂

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 9 หลายเดือนก่อน +1

      Awo😂😂😂

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ወይጉድ

    • @rahmamohams4741
      @rahmamohams4741 9 หลายเดือนก่อน +3

      አይቀርምነበር😂😂😂😂

    • @AgfdhddfShrdgjffdbf
      @AgfdhddfShrdgjffdbf 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😂😂😂

    • @netsi8708
      @netsi8708 9 หลายเดือนก่อน +3

      ያውም የአብርሽ አዲሱ ቤት ነዋ 😮😊

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 9 หลายเดือนก่อน +21

    ደስ ትላላች ሁሌም ደስተኛ ሁኑ አብርሺ እድላም ነህ ፍቅር ተሆነ ቤተሰብ መጋባት እራሱ መታደል ነው

  • @FgTt-sv6bg
    @FgTt-sv6bg 9 หลายเดือนก่อน +31

    ወላ ትናት በጣም ነበር የተናደድኩት ማነው እንደኔ የተናደደው ባላይክ አሳዪኝ😂😂❤❤❤❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 9 หลายเดือนก่อน +37

    ደስ የሚለው ነገር እዚህ ኮሜት ላይ ሁሉም ፍቅር ነው በርቱ ጎበዞች ማንንም እዳሰሙ ወደፊት እናንተ❤❤❤

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q 9 หลายเดือนก่อน +82

    ሠላማዊ ሰልፍ ልንወጣ ስንል መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 9 หลายเดือนก่อน +95

    አብርሽ መቀጣት አለባችሁ ቅጣታችሁ በተከታታይ ቪዲዮ ልቀቁው❤❤❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 9 หลายเดือนก่อน +71

    በመድሃኒ አለም ሰም እንዴት ደስስስ ይላል የአመት ሰው ይበለን የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh 9 หลายเดือนก่อน +16

    ተዉ አብርሽየ ተዉ የሴት ልጅ እድሜ አይጠየቅም😂😂😂 ለማንኛዉም እኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

    • @yenemarGrace1
      @yenemarGrace1 9 หลายเดือนก่อน

      ሲያገባት ሰርተፊኬታቸው ላይ ማወቁ አይቀር😂 እድሜ ፀጋ ነው ግን ሰው ለምን ይደብቃል🤔

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 9 หลายเดือนก่อน +12

    ሩታናም ኤልዳና በረው ካየናቸው ቆየ አሁን እንያቹው አብራቹ ሁላችም እናም ሩታም ባመትባሉም ምክንኛት ተጋሽዬ ትትዋውቅ ማሻላ ሲያምርባቹ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @saedihussen
    @saedihussen 9 หลายเดือนก่อน +97

    ወይኔ ዛሬ ቀርታችሁ ቢሆን እኛ የማዳም ቅመሞች ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣ ነበር😂😂😂ግን የዚህን ያልክ ባትቆዬብን ባይ ነኝ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ እባካችሁን በየ ቀኑ ብቅ በሉሉን እና እንካን አደረሳችሁ የኔ ውዶች በጣም ተናፍቃችሁ ነበር

    • @dhsg6412
      @dhsg6412 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂❤

    • @heyatheyatmohammed7903
      @heyatheyatmohammed7903 9 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነትነዉ😂😂😂😂😂

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 9 หลายเดือนก่อน +2

      yes❤❤🎉

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 9 หลายเดือนก่อน +64

    እፍፍ ተመስገን የሚድያው ድምቀቶች እንኳን በሰላም መጣቹልን ተነፋቀቹ ነበር 😓ዋውው የዛሬው ይለያል የኔ ልዩዎች የፍቅር መምህሮች ስስት ብዬ ነው የምወዳቹ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ💚

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 หลายเดือนก่อน +1

      አይ የኔ ውዴ❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤😢😢❤❤❤💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 หลายเดือนก่อน +31

    ደስ ስትሉ የኔውቦች የሮታ እድሜ እድኔ ነው እሩታየ ጨምሮ ጨማምሮ እድሚውን ይስጠን ያረብ እና አክስትሽን ስወዳት የኔደርባባ ናት እህትሽንም ስወዳት የኔቀበጥ ናት❤❤❤❤❤❤❤

    • @gant7129
      @gant7129 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 9 หลายเดือนก่อน +13

    አብርሽ እና ሩታን በጣም ያምርል የኔ ቆንጅች 💗💞😘 ሁሉምች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሩታዬ እና አብርሽ እንካን አደረሳችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ሁሉምች እንኳን አብሮ አደረስን ለብረሃነ ተንሳየው በሰለም የድርስን 🥰😍😍😍😍😍😍😍😍🥰😍🥰🥰

  • @አብርሽ
    @አብርሽ 9 หลายเดือนก่อน +19

    ለዳግማዊ ትሳኤ ሩታ ከጋሽዬጋ ያስተዋውቅ የምትሉ 👍👍

  • @መቅዲግሪስ
    @መቅዲግሪስ 9 หลายเดือนก่อน +32

    ሩታይ❤
    የኔ ንግስት❤
    የኔ ልዩ❤
    የኛ ድምቀት❤
    ስወድሺ የኔ ልዩ❤

  • @HHjb-mt2xq
    @HHjb-mt2xq 9 หลายเดือนก่อน +33

    ሁለታቹም ግንኮ ሩታ ❤❤❤❤❤❤ዋው ምንም ብትለብስ ያምርበታል መሻኣለህ ግርማ ሞጋሷ አንደኛ ነች

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 9 หลายเดือนก่อน +62

    የነሩታዬ እና አብርሽ ሰርግ የናፈቃቹ በላይክ አሳዩኝ እንኳን አደረሳቹ🥰🙏

  • @saedihussen
    @saedihussen 9 หลายเดือนก่อน +19

    ኡፍፍፍ ድጋሜ ልኮምት ደግሞ እደዚክ ቆይታችሁ መታችሁ የቪድዎ ማጠር እረ ተው ግን አይቼ ሳልጠግባችሁ አለቀ በቃ😢😢😢😢😢

  • @ShewitAlem-s7u
    @ShewitAlem-s7u 9 หลายเดือนก่อน +19

    እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች❤ ማነው ትናትና እደኔ ሲጠብቃቸው ያመሸ😢

  • @ZinetAdane-y9l
    @ZinetAdane-y9l 9 หลายเดือนก่อน +30

    የኔ ሺቅሪቅሮች መጣችሁልን 😢😢ሁለታችሁም ያምሮባቹሀል ❤❤አትጥፉ ሰላማውይ ሰልፉ ልነወጣ ደቂቃወች ሲቀረን መጣችሁልን❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጸ2ዘ 9 หลายเดือนก่อน +34

    የሩታ እናትና አባት በሚቀጥለው ይቅረቡ የምትሉ ላይክ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 8 หลายเดือนก่อน

      ሹማግሌ ሳይላክ የእናትና የአባት ቀልድ ተውት የእሱም የእሷም

  • @ZebibaMohmud
    @ZebibaMohmud 9 หลายเดือนก่อน +27

    አብርሽ እና እሩታ በመምጣታቸው ማነው እደኔ ደስያለው ላይክአድርጉኝ አምሮኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 หลายเดือนก่อน +10

    እሩታን የሚወዳደር ሴት ነው ሙሉ ሴት ማለት እሩታዬ ነች❤

  • @tibasheselman1922
    @tibasheselman1922 9 หลายเดือนก่อน +10

    ግን የሩታ አክስት ❤❤❤ውለህ ፍቅር የሆናች አክስት ነት ሩታዬ ተድሌሽ 🎉ዘሬ የመጀማራ ዬነው ስኮምት 🎉🎉🎉🎉

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 9 หลายเดือนก่อน +16

    ❤❤❤❤ዋውውው በጣም ደስ ይላን ሩትየ ምርጥ ቤተስብ አሉሽ አብርሽ ከግዲህ ስዓታችን አክብር ትላት ብቅ ብላቹህ ተመልሳቹህ ጠፍቹህ ፍትህ ❤❤❤😂ሩትየ የኔ ተናፍቂ ባልሽን ንገሪልን ያስተካል

  • @ወለየዋዩትብ
    @ወለየዋዩትብ 9 หลายเดือนก่อน +17

    እናት አባቷ ጋር ያብርሽ ቤተሰቦች ይተዋወቁ የምትሉ❤❤❤❤

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 9 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ስታምሩ አመት ከአመት ያድርሳችሁ ስታምሩ ሩታዬ አብርሽዬ😍😍

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሩታየ ስርአት ከቤቱ ነው እህቶ ስርአቶ እስካሁን የቆየችም አልመሰለኝም ግን እሚገርሙ ቤተሰብ ናቸው እድለኛ ነህ አብሪሽ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ ማማየ❤

    • @Fati-w8o
      @Fati-w8o 9 หลายเดือนก่อน +1

      Bexam ene resu yehedechi mesleognebere❤❤❤❤liyukonechowo

  • @Bamrikayoutube
    @Bamrikayoutube 9 หลายเดือนก่อน +10

    አረ አብርሸ መነዉ አባቷሲ ኢንት አረ ከነሲ ኢየበልኪ አሰይኒ ምትሉ በለይኪ ❤የሩታኒ አባት ኢንት አምጠልን በቀ መቼነዉ ከነሲ ምተመረዉ😢😢😢😢😢መልሲ ኢፈልገለሁ ቶሎሎሎሎሎ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 หลายเดือนก่อน +238

    ፍትህ ሰሀታችን እና ቀንችን ይካባርልን 😢ያምትሉ ለይክ ትላንትና ማናው እዳኔ አስር ግዜ ሲጣብቃቻው ያነብር 😢😊🎉❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 9 หลายเดือนก่อน +50

    የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍🥰

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 9 หลายเดือนก่อน +51

    እስኬ😢በመሴ፡ሞት፡ያዘነ👉👍😭🥺💔ባላቃትም፡ተሰምቶኛል፡በመልካም፡ስራዋ፡መሴበተለይ፡እናታ፡ያስተላለፈችው😢መልክት፡ያማል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢

  • @MekiyaMohammed-y8t
    @MekiyaMohammed-y8t 9 หลายเดือนก่อน +5

    አተ አብርሽ ስነስረአት ሩታን ይዘህ አትጥፋ ምነው የኔ ብቻናት አልክ ሩታ ደግሞ እኛን በፍቅር ጠብ አድርገሽ መጥፋት አይፈቀድልሽ የምር ካልመጣሽ ተናድጀ ነው እማድረው አናሳዝንሽም❤❤❤❤❤❤❤

  • @kdsankds2141
    @kdsankds2141 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኣብርሽ እና ሩታ በጣም የናፊቃቹ በየ .ቀኑ ቪድዮ ይልቀቁ የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @A.mtamma
    @A.mtamma 9 หลายเดือนก่อน +44

    ሩታዬን አይቼ ሮጦ የመጣ እንደኔ ስወደት❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዉድ ደሚሪኝ 13:50

    • @fadelamohameed4065
      @fadelamohameed4065 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ደምረኝ ሩታዬ ሲዋደት❤️❤️❤️

    • @A.mtamma
      @A.mtamma 9 หลายเดือนก่อน

      @@fadelamohameed4065 እሺ ዉዴ

    • @A.mtamma
      @A.mtamma 9 หลายเดือนก่อน

      እሺ ማማዬ​@@TemimaNasir-cv2jw

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ለሰበረ ነበረ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 9 หลายเดือนก่อน +43

    ጋሽየ አብሮ በኖረ ባሳለፈ ብሎ የተመኘ ማነዉ❤❤❤🎉

  • @GdhduUdudue
    @GdhduUdudue 9 หลายเดือนก่อน +66

    እስኪ ወለየወች ላይክ አደርጉኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ 8:46

    • @abdishakurhussein123
      @abdishakurhussein123 9 หลายเดือนก่อน

      Eish wde❤❤

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 9 หลายเดือนก่อน

      አች ውሎየውች እማርክቤት ነው ያሉት ክክክክ

    • @rabi1011
      @rabi1011 9 หลายเดือนก่อน

      ይመችሽ 😂😂😂😂​@@GhhGhu-kd2cy

    • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
      @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@GhhGhu-kd2cy😂😂😂አለን የሩታየ ወዳጅ ነኝ ወሎየዋ 😛

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኣብርሽ በጣም እድለኛ ነህ ሩታዬ የሰጠህ የምር ውቦቶዋ ፀባይዋ ለሰው ያላት ክብር ትለያለች የኔ ፍልቅልቅዋ

  • @mesiferede
    @mesiferede 9 หลายเดือนก่อน +17

    ለአክስቷ ስጦታ ይሰጣት የምትሉ🥰🥰

  • @zeinazeina1442
    @zeinazeina1442 9 หลายเดือนก่อน +13

    መሸ አለህ አብርሽና ሩታ ቤታሰብ አምሮበቹሀል ግን ያለ ሀይምና ያለ እፍሬም ብድዮ ደስ አይለኝም ያምትሉት 👍

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 หลายเดือนก่อน

      ዉድ ደሚሪኝ 6:29

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 9 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 9 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ አትበሉ

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث 9 หลายเดือนก่อน +30

    አብርሸ ለሁሉም በየተራመልስ እኔ ገምቸነበር የባለፈውልደቷ 20 አመቷ እደነበረ የኔናት ታስታውቃለች ትንሽየናት ሩታየ የኔማር የምወድሽ ተራበተራ አፋቸው እየተዘጋነው❤🎉❤🎉❤🎉

    • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
      @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 9 หลายเดือนก่อน +6

      እኔ በፉት የገመትኳት 20ወይም 21 ትሆናለች ብየ ነበረ

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@ህይወትበፈተናህይወትበፈናአወ ዘጋልኝ አፋቸውን

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn 9 หลายเดือนก่อน +5

      አወ ታስታዉቃለች ትንሽየናት❤❤

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 9 หลายเดือนก่อน +6

      አወ በጣም ትንሽናት ከአብርሽጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ሲተዋወቁ ያኔ በጣም ትንሽ ነበረች አሁግን በጣም አድጋለች ይገርማል ቶሎ ነወ የደገችው

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@tftggg8965አወ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 9 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የኔ ዉዶች ሥታምሩ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ፈገግታ ገቤቱ ነዉ የእሩታ እህት ሥታምር ፈገግተዋ ብቻ ይበቃል ዉድድድድድ ሁላቹህንም❤❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 9 หลายเดือนก่อน +17

    እስቲ አብርሽን እና እሩታዬን የምትወዱ በላይክ ብቻ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Buek45
    @Buek45 9 หลายเดือนก่อน +4

    አብርሸ አንዴ እሩታ ዑካን ላእግዚአብሔር ትንሣኤ ባል አዳራሳችሁ ዉዶቺ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s 9 หลายเดือนก่อน +21

    ይችን ኩሜት ይምታነቡ ፍጣሬ ክክፉ ነገር ይጥብቃችሁ በስላም ክቤተስብ ያግናኛን ሩታ አብርሽ አምሩባችሁል

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @GgGg-xc5
      @GgGg-xc5 9 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 9 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አብርሽ ሩታ ዋውውውውውው ስታምሩ እንዴት እንደምታምሩ እንወዳችሁለን 😍😍❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 9 หลายเดือนก่อน +22

    የሚዲያው ድምቀቶች A & R በየቀኑ ቪድዮ ይልቀቁ የምትሉ 👍👍👍

  • @WideTesfaw
    @WideTesfaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናተ ማለት በጣም ቆጆ ናችሁ ፋቅራችሁ እራሱ ዉበታችሁ ነው

  • @AmeenaShawesh
    @AmeenaShawesh 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሩታዬ አዳምጪኝ የኔ ልጅ ትዳር ክብር ነው አቸኩይ ትምህርትሽን ጨርሽ ከዛ በኋላ ይሁን ትዳር አቸኩይ ገና ልጅ ነሽ ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ።

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 9 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ ውዶች ተናፍቃችዋል ማነው እንደእኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @SofiaDubai-d8q
    @SofiaDubai-d8q 9 หลายเดือนก่อน +17

    ውይ ውይ እረ ተው ለኛም አስቡልን ማነው ንፍቅ ያሉዋቸው ❤❤ ትናትስ እንዴ እኔ የተናዴዴ በመቅርታቸው እሩትየ ❤❤❤❤ያችማ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 9 หลายเดือนก่อน +121

    ትናት በቀሩበት ይቀጡ የምትሉ 😂😂

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @NenyitNaseer
      @NenyitNaseer 9 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 9 หลายเดือนก่อน +4

      ለትላንቱ ቅጣት ነገ ሌላ ቪዲወ ይልቀቁልን ካልሆነ ይቅር አንላቸውም

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 9 หลายเดือนก่อน +2

      ነገልላ ይቀቅሉን አለተበዛ በኩሪኩም በይልኝ

    • @ፋጦኑርየ
      @ፋጦኑርየ 9 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ይቀጡ እኛ እደ ነብ ሰጡር ቀን እየ ቆጠርን 👈ለምን ይቀ ራሉ😢

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 9 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ትናትና ሣቃቃነዉ የዋልኩት በናተ የተነሣ የየቱብ ዘበኛ አረጋችሁኝ ሩታየ የየቱብዲምቀት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ የኔ ውዲ

  • @አብርሺዬ.እና.ሩታዬ.የኔ.ዉ
    @አብርሺዬ.እና.ሩታዬ.የኔ.ዉ 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አበቦች እናተኮ ምንም ብለብሱ እማያምርባችሁ የለም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድምቀቶች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 9 หลายเดือนก่อน +20

    ሩታ የአብርሽ ድምቀት አብርሽ የሩታ ድምቀቶች ናቸዉ የሚል❤❤❤🎉

  • @tsegayem9237
    @tsegayem9237 9 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ትቀጣላቹ ትናንት ስታስጠብቁን በመቅረታችሁ ደስ የሚሉ ቤተወሰቦች ሁሌም በደስታ ኑሩ

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 9 หลายเดือนก่อน +72

    ዛሬ ቀርታችሁ ቢሆን
    ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ማለቷም አይቀርነበር እያሉ ነበር የመዳም ቅመሞች😂😂
    ፈጣሪ ሲወድ በሰው መውደድ ፀጋ ያለብሳል🎉❤

  • @fatumsiedmola8229
    @fatumsiedmola8229 9 หลายเดือนก่อน +7

    ➘ሩታዬ የኔ ዉብ አንችን ባየሁበት አይኔ ሌሎቹን ሳያቸዉ ይመስሉኛል ቅጠል ንፋስ የጣላቸዉ የኔ ፍልቅልቅ Rዬ💞💞💞

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 9 หลายเดือนก่อน +4

    የሩታ አክስት በጣም ታምራለች የምግብ አቀራረብሽ በተለይ አንደኛ የአዲስ አበባ ነው በቃ የኔ ከተማዎችን በተለይቶና ዶሮ ወጡ ብበላልኩት ቤተሰብ ሰብስክራይብ አደርገ

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 9 หลายเดือนก่อน +12

    ግን ላምን ትጣፋላቹሁ ሁላታቹሁም አምሮባቹሀልህ ሁሌም እማሩልኝ ዬኔ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ 9 หลายเดือนก่อน +14

    እሩታዬ የኔ ሞደል ስወድሽ አብርሽም አምሮብሀል ትናት ለምን ቀረችሁብን ❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 9 หลายเดือนก่อน +32

    አቤት ዛሬ ባትመጡ ህዝቡ ኡኡ ብሎ ነበር አብርሽ ስነ ስርዓት ሆ አጥፉ ሰው እንደሚወዳቹሁ አታውቁንም😢

  • @RutaAbershe98
    @RutaAbershe98 9 หลายเดือนก่อน +6

    የንግስቷ ወዳጆች እስኪ በላይክ እንያቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @sdetegawa
    @sdetegawa 9 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ውበት አቤት ግርማ ሞገስ የኔ እቁወች ማነው እደኔ ሙትት ብሎ ሚወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 9 หลายเดือนก่อน +53

    ንግስትዋ ሞዴልናትኮ ፈገግታ ስርአት አቆም ሁሉም የታደላት የፍቅርሰው ቅቅናሞች መልካም መቃጠል❤❤

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ሁሉን ያደላት ♥️♥️♥️

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @መቫ
      @መቫ 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 9 หลายเดือนก่อน +1

      መጣም የኔዉዲ ሁሉን አሞልቶየሠጣት የኛ ልእልት

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 9 หลายเดือนก่อน +9

    በመለዉ አለም የምትገኙ የከርሰትና እማነት ተከታዬች እንኳን አደርሳችሁ 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 9 หลายเดือนก่อน +21

    ስቱን ሰዉ አጫጫችሁን የኔ ጀግኖቸ ትለያላችሁ💪💪❤❤❤❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 9 หลายเดือนก่อน

      ዴምሪኝ የኔ ውዲ

  • @Fati-w8o
    @Fati-w8o 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሩታዬ የሴቶች በላይ ሺ ቢደረደር የማይደርሱብሽ የሞልቃቃዋ እህት የአብርሽ ንግስት የኛ ድምቀት በቃ ስም አጣሁልሽⓡ🥺🥰🥰🥰
    እብርሽ የሩታየ ጀግና የሩታየ ውዳወድ የሩታየ ቆፍጣና🥰🥰🥰
    Meluyee yene qonjoo❤❤❤❤ye meluna ye rutaye aksitee❤❤❤❤yene liyuu❤❤❤❤

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @fekartarsema
    @fekartarsema 9 หลายเดือนก่อน +4

    እኴን አብሮ አደረሰን የኔ ወድሞች ሩታዬ እህትሽን እዴት እደ ወደድኳት ለነገሩ ፍቅር የሆናቹሁ ቤተሰብ ናቹሁ ይለያል አብርሽ ግን ታድለህ የጠላታቹሁ ዲያብሎስ አይኑ ይጥፋ ዘሩ እደ ትብያ ይበተን እደ ቅጠል ይርገፍ እናንተ ግን ፈርታቹሁ አብባቹሁ የልጆቻችሁን አበባ ለማየት ያብቃቹሁ ዘራቹሁ ይባረክ ወላዲተ አምላክ እናታ ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ ትሁናቹሁ እወዳቹሁ አለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 9 หลายเดือนก่อน +14

    ዛሬ ቀርታችሁ ቢሆን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣታችን አይቀርም ነበር 😂😂😂😂❤❤❤

    • @Sara-x7x2n
      @Sara-x7x2n 9 หลายเดือนก่อน

      Wedeohe. Ekane. Beselame. Metaheu

    • @YaDu-q6q
      @YaDu-q6q 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 9 หลายเดือนก่อน +38

    እናንተ ሰዉ ሁሉ በናንተ ፍቅር ቢሞት ተጠያቂው ማነው ጉድ እኮ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 9 หลายเดือนก่อน +21

    ለተመልካች respect ይኑራችሁ እኛኮ ጊዜያችን ሰአታችን ሰውተን ነው የምንከታተለችሁ እኛም እንደናንተ ስራ አለብን። ስሜታችሁ ይቋረጥና ድጋሜ እንዳይለመዳችሁ 🤕🤕🤕😎😎

    • @Mነኝየሶሊናፋቂ
      @Mነኝየሶሊናፋቂ 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክ😅😅😅😅

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ😂😂😂

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 หลายเดือนก่อน

      እና ካለተመቻቸውስ ወይ ጎድ

    • @DanaY-j2j
      @DanaY-j2j 9 หลายเดือนก่อน

      አርታው ክክክ

    • @የሀይሚምርኮኛ
      @የሀይሚምርኮኛ 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 9 หลายเดือนก่อน +3

    አይ አብርሽ እንካን ልብስ ጥርስህን አውልቀህ ብትስጥ ያንሳቸዋ ትልቁ ዋርካው ያሳደገው ፍሬነው ቅርንጫፎቹ በማን ይውጡ ጥርስህን አውልቀህ ብትስጥ ያንሳቸዋል እንጂ አይበዛም ደሞ ላክስቴ እንዴት አልገዛህላትም በአል አይደል ግዛላት❤❤❤❤❤

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኤነዚህን ጥንዶች በጉጉት የሚጠብቃቸው እንደኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @selame3757
    @selame3757 9 หลายเดือนก่อน +23

    በቃ ሱስ ሆናችዉብን እኮ ያለናንተ ሚዲያዉ ኣይደምቅም ስላችዉ🥺🥰🥰🥰

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 9 หลายเดือนก่อน +24

    እስኪ ተርጋጉ ኮሜታተሮች የዳቦ ቤት ሰልፍ አርጋችሁት አትጋፉ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 9 หลายเดือนก่อน +25

    ❤የኔ ውቦች ማን ነው እንደኔ በናፍቆትና በጉጉት የጠበቃቸው በጣም ተናፍቃችሁ ነበር ደሞ አብርሽ ሽምግልና ልከህ እኛም ልባችን ይረፍ እስቲ የምትሉ ደሞም ቀናችንንና ሰአታችንንን ይከበርልን ዋይ👍👍👍👍👈👈👈👈💋💋💋💋💋

    • @noora89
      @noora89 9 หลายเดือนก่อน

      አሸቀበጨ 😭😭😭😭😭🙈🙈🙈😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @hHIK-c8e
    @hHIK-c8e 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔገብቼገብቼሳያቸውሳያቸው።።እስከማያቹድረስጨንቆኝነበር።ወይኔስወዳቹ።ሰላማቹይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @zehr4453
    @zehr4453 9 หลายเดือนก่อน +4

    እስቲ እሩታ ከአብርሃም ቤተሰብ ከጋሼ ጋር ትተዋወቅ የምትሉ 👍👍ግጩኝ